Maraki Planet
Maraki Planet
  • 74
  • 3 234 266
አለምን ይወቁ EP 52: ጀመይካ│Jamaica
በዛሬው 52ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ጀመይካ ተጉዘን፣ የራስታፋሪያኖች እምነት ምንድ ነው? ለቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ ብሎም ስለ ኢትዮጵያ ያላቸውን እምነትስ፣ በስፋቷ በጣም ትንሽ የሆነቺው ጀመይካ በመላው አለም በባህል እና በሬጌ ሙዚቃ ተጽእኖ ገና የወጣቺበት ሚስጢር፣ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት ያሸበረቀው የቦብ ማርሊ ሚዝየም፣ ስለ ሰማያዊ እና ወደ አረንጓዴ ቀለም የሚጠጉ ኩልል ጥርት ያሉት የጀመይካ የካሪብያን ባህር ውብ ደሴቶች፣ ጀመይካ የምድራችን ፈጣን ሯጮች ሀገር እንደሆነች፣ በአጠቃላይ ጀመይካውያን ምን አይነት ሰዎች ናቸው ኑሮ በጀመይካስ ምን ይመስላል፣ በዚህ ቪድዮ እስከ መጨረሻው አብረውን ከተጓዙ እነዚህን እና ሌሎች ጀመይካን የተመለከቱ አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን።
.......
Welcome to the 52nd episode of Maraki Planet! In this episode, we travel to Jamaica, the island of reggae, rum, and stunning beaches. Known as the birthplace of Bob Marley and the Rastafari movement, Jamaica’s culture has influenced the world. We’ll explore its vibrant music, delicious cuisine, and breathtaking natural wonders like Dunn’s River Falls. Join us as we dive into the rhythm and beauty of Jamaica!
Follow us on TikTok:
www.tiktok.com/@marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
marakiplanet@gmail.com
t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
www.buymeacoffee.com/mihretab
🍿 WATCH NEXT:
► th-cam.com/video/5PBrbvbZE5g/w-d-xo.htmlsi=KC_j0OMbkzX7g9FS
► th-cam.com/video/LssF5futjAQ/w-d-xo.htmlsi=itHAzN0KSriUfa3d
► th-cam.com/video/Pjy89gmR5lU/w-d-xo.htmlsi=2Syqcfbn6VGd2fDR
► th-cam.com/video/---wAJ8aR20/w-d-xo.htmlsi=TddgW_I05TnNCbY_
****************************
All materials in this video are used for educational purposes under fair use. No copyright infringement is intended. If you are the copyright owner and have concerns about the use of your material, please contact me via email on the 'About' page of my channel.
มุมมอง: 1 210

วีดีโอ

ትንሿ ኢትዮጵያ በሎስ አንጀለስ│Little Ethiopia, Los Angeles
มุมมอง 55K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በዛሬው ኤፒሶዳችን፣ ወደ 100 ሺ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የሚኖሩባት ሎስ አንጀለስ ከተማ ውስጥ ወደ ምትገኘው Little Ethiopia ወይም ትንሿ ኢትዮጵያ ሰፈር አቅንተን፣ የሃበሾች ኑሮ ምን ይመስላል፣ ሎስ አንጀለስን ያጋየው ሰደድ እሳትስ በዚህ ደማቅ የኢትዮጵያውያን ሰፈርም ደርሶ ይሆን?የሚሉትን ጨምሮ ሌሎች ሎስ አንጀለስን የተመለከቱ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን።ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን! ....... In today’s episode, we visit Little Ethiopia,...
አለምን ይወቁ EP 51: ዴንማርክ│Denmark
มุมมอง 18Kวันที่ผ่านมา
በዛሬው 51ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ሰሜን አውሮፓዊቷ ዴንማርክ ተጉዘን፣ ዴንማርክ ውስጥ ቁሳዊ ብልፅግናን ከመንፈሳዊ ደስታ ጋር ሚዛን የሚያስጠበቁባቸው "ሂዩገ" እና "ላጎም" ስለተሰኙ የኑሮ ፍልስፍናዎች፣ ዴንማርክ ውስጥ ዜጎች አዲስ ለሚወለዱ ህጻናት ስም ለማውጣት መንግስት ካወጣቸው የስም ዝርዝሮች እንዲመርጡ የሚያስገድድ ህግ እንዳለ፣ በዴንማርክ ትምህርት ከሞላ ጎደል ነፃ መሆኑ እና ወላጆች ከግል ትምህርት ቤት ይልቅ የመንግስትን ትምህርት ቤቶች እንደሚመርጡ፣ በዋና ከተማዋ ኮፐን ሃገን ከ350 ኪሜ በላይ የብስክሌት መንገዶች እንዳሉ እና ዴንማርካውያን ለብስክሌት ያላቸው ጥልቅ ፍቅር ጨምሮ ሌሎች ዴንማርክን የተ...
አለምን ይወቁ EP 50: ብሩናይ│Brunei
มุมมอง 4K14 วันที่ผ่านมา
በዛሬው 50ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ምስራቅ ኤዥያ ተጉዘን፡ የአለማችን እጅግ ውዱና ግዙፉ ቤተመንግስት ካላት፣ ቀዶ የማይጨርሰው ገንዘብ ያለው ቢሊየነሩ መሪ ከሚመራት፣ ፈጣሪ በነዳጅ ዘይት ከባረካት፣ ራሷን ከአለም አይንና ጆሮ ሰውራ ከምትኖረው ትንሽና ባለጠጋ አገር ወደሆነቺው ወደ ብሩናይ ተጉዘን እነዚህን እና ሌሎች አጃኢብ የሚያሰኙ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን! ....... Welcome to the 50th episode of Maraki Planet! In this epi...
ከማፍያዎች ጋር ጦርነት!│El Salvador Documentary
มุมมอง 5K21 วันที่ผ่านมา
በዛሬው ኤፒሶዳችን ወደ ኤልሳቫዶር አቅንተን አለምን ያስደመመው የፕሪዚደንት Nayib Bukele (ናዪብ ቡኪሌ) ሀገሪቱን ለ20 አመታት ሲያተራምሱ የነበሩትን የማፊያ ቡድኖች ላይ የከፈቱት ጦርነት እና መንግስታቸው በአጭር ጊዜ ሀገሪቱን ወደ ሰላማዊ ሂወት መመለስ የቻሉበትን ጉዞ እንዳስሳለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን! Sheger FM Mekoya - Nayib Bukele ናይብ ቡኬሌ ወሮበሎች የናጧት ሐገር መሪ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa @ShegerFM1021, Sheger FM, el sal...
አለምን ይወቁ EP 49: ቡርኪናፋሶ│Burkina Faso - የአብዮተኞች ምድር
มุมมอง 13K21 วันที่ผ่านมา
በዛሬው 49ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ምዕራብ አፍሪካዊቷ ቡርኪናፋሶ ተጉዘን፡ በቅርቡ ከECOWAS ራሳቸውን በማግለል የሳህል ሀገሮች ጥምረት የተሰኘውን ኮንፊዴሬሽን ስለመሰረቱት የቡርኪናፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር ወታደራዊ መሪዎች፣ አፍሪካዊ ቼጉቬራ በመባል ስለሚታወቀው የቡርኪናፋሶ መሪ ስለ ነበረው አብዮታዊው ቶማስ ሳንካራ እውነትም የአፍሪካ ተስፋ እንደነበር የሚያሳዩ በ4 አመታት የስልጣን ዘመኑ ስለወሰዳቸው አስደናቂ እርምጃዎች እንዲሁም በቅርቡ ከCaptain Ibrahim Traore ተገናኝተው የስራ ስምምነት ስላደረጉ ኢትዮጵያውያን የአፍሪካዊ ትብብርን የሚያሳየን ታሪክን ጨምሮ ሌሎች ቡርኪናፋሶን የተመለከቱ አስደናቂ ...
ፓታያ│Pattaya │Thailand Documentary፡ የሴክስ ቱሪዝም ያበለጸጋት ከተማ!
มุมมอง 59K28 วันที่ผ่านมา
በዛሬው ኤፒሶዳችን ስሟ የአለማችን ቁጥር አንድ የሴክስ ቱሪዝም መዳረሻ በሚል ወደ ምትነሳው ወደ ታይላንድዋ ፓታያ ከተማ ተጉዘን፣ በከተማይቱ ስላለው የሴክስ እና የአዳልት መዝናኛ ኢንደስትሪ፣ የኢንደስትሪው ታሪካዊ አጀማመርን ጨምሮ ሌሎች አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን! ምን ውስጥ መጣሁ || Thailand ለመጀመሪያ ጊዜ ....... In this episode, we take you to Pattaya, Thailand’s vibrant coastal city known for its ...
አለምን ይወቁ EP 48: ጀርመን│Germany │ሙሉ ዶኩመንተሪ
มุมมอง 31Kหลายเดือนก่อน
በዛሬው 48 ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ጀርመን ተጉዘን፣ ጀርመኖች ከሁሉም ቀድመው የግእዝ ቋንቋን በዩኒቨርሲቲዎቻቸው ማስተጀማር ከጀመሩ ሰነባብተዋል፣ ሳይንስ፣ ስራ እና ፍልስፍና የግላቸው ነው፣ ተደፍተው ይሰራሉ ይፈላሰፋሉ፣ ነገር ግን ፊታቸው እንደታሰረ ነው ቀልድም አያቁም ይሏቸዋል፣ ከስራ በኋላ ግን ቢራቸውን ጨብጠው ሌላኛውን ማንነታቸው በሳቅ እና ጨዋታ ታጅቦ ብቅ ይላል፣ አለምን በመጥፎ እና በበጎ መልኩ ስለቀረጸው የጀርመኖች ውስብስብ ታሪክ፣ ጀርመን ውስጥ 4 ሚልየን ቱርኮች፣ 100 ሺ ገደማ ኤርትራውያን እና ከ30 ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ጨምሮ የበርካታ ሀገሮች ስደተኞች እንደሚኖሩ፣ ጀርመን ከአሰቃቂው የሁለ...
ይህም አሜሪካ ውስጥ ነው! ሜኖናይትስ│Mennonites
มุมมอง 15Kหลายเดือนก่อน
በዛሬው ዝግጅታችን ውጫውያን የሚቋምጡለትን አለም፣ ውስጥ ሆነው ስለተጠየፉት፣ ሌሎች የሚጓጉለትን ቅንጦት 'አይንህ ላፈር' ብለው ፊት ስለነሱት አሜሪካውያን የሜኖናይት ማህበረሰብ አስደናቂ የአኗኗር ዘይቤና የሀይማኖት ስርአት፤ በታታሪነታቸው፣ በስነ- ስርአታቸው፣ በልበ ንፅህናቸውና በቴክኖሎጂ ምድር ላይ ሆነው ቴክኖሎጂን በመጠየፍ ከሚታወቁት የሜኖናይቶች መንደር ጎራ ብለን፤ ይልቁኑም የሩቅ ምስራቅ ጥንታውያን ወይም ደግሞ የአፍሪካ ጎሳ ሳይሆኑ የአሜሪካ ሰሜናውያን መሆናቸውን እየተረዳን 'አጃኢብ መልከአ አሜሪካ!' እንላለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱ...
አለምን ይወቁ EP 47: ሞልዶቫ│Moldova
มุมมอง 20Kหลายเดือนก่อน
በዛሬው 47ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ምስራቅ አውሮፓ ተጉዘን፣ የሞልዶቫ ወይን ጠጅን የቀመሱ፣ “የእውነተኛ ወይን ጠጅ ምድር” ይሏታል። አውሮፓ ውስጥ አብዛኛው ህዝቧ በገጠር የሚኖርባት ሀገርም ናት። ከ 90% በላይ የሚሆኑት ሞልዶቫኖች የምስራቅ ኦርቶዶክስ ክርስትናን ይከተላሉ። ነገር ግን ሀገሪቱ አውሮፓ ውስጥ የመጨረሻ ድሃ ከሚባሉት ሀገሮች ተርታ ትቀመጣለች። የቆዳ ስፋትዋ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእጅግጉ ያንሳል፣ በዛ ላይ የባህር በርም የላት። በዛሬው ኤፒሶዳችን እነዚህን እና ሌሎች ሞልዶቫን የተመለከቱ እጅግ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማ...
አለምን ይወቁ EP 46: ኢራን│Iran
มุมมอง 31Kหลายเดือนก่อน
በዛሬው 46ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ተጉዘን፣ የባለ ቅኔዎቹ ሀገር የሆነቺው ሚስጢራዊቷ ኢራንን በመጎብኘት፡ አለምን ስለቀየረው የጥንት ኢራናውያን የፍልስፍና፣ ስነግጥም እና የህክምና ትውፊት፣ የሂሳብ አልጄብራን ስለፈጠረው ኢራናዊ ሊቅ፣ ከ1979ኙ የኢራን እስላማዊ አብዮት በፊት የኢራኖች አኗኗር ምን ይመስል እንደነበር፣ ከክርስትና እና እስልምና በፊት ገናና ስለነበረው የኢራኖች ዞራስትርያኒዝም እምነት፣ የኢራን እና የምዕራባውያን ፍጥጫን ጨምሮ ሌሎች ኢራንን የተመለከቱ እጅግ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮ...
አለምን ይወቁ EP 45: አሜሪካ-ሚኒሶታ│MINNESOTA
มุมมอง 33Kหลายเดือนก่อน
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባ አምስኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 45ኛው ኤፒሶዳችን፣ ወደ 100 ሺ የሚጠጉ ሶማሊዎች እንዲሁም ቁጥራቸው እያደገ የመጣው ኢትዮጵያውያን ሶማሊዎች እና ኦሮሞዎች በብዛት ወደ ሚኖሩባት የአሜሪካዋ ሚኒሶታ በመብረር ሶማሊዎች ሚኒሶታ ውስጥ ትንሿ ሶማልያን የገነቡበት ሂደት እና ታሪክ፣ The Twin Cities ወይም “መንትዮቹ ከተሞች” በመባል ስለሚታወቁት Minneapolis እና Saint Paul ከተሞች፣ ከሚኒሶታ ተነስቶ ወደ ሜክሲኮ ባህረስላጤ ስለሚፈሰው ትልቁ የሚሲሲፒ ወንዝን ጨምሮ ሌሎች ሚኒሶታን የሚመለከቱ እጅግ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን።ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮ...
አለምን ይወቁ EP 44: ታይዋን│Taiwan
มุมมอง 31K2 หลายเดือนก่อน
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባ አራተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 44ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን፡ በቻይና እና በታይዋን መካከል ስላለው የፖለቲካ ሁኔታ እና ታይዋኖች ሀገር ሳይሆኑ ግዙፍ ኢኮኖሚ የገነቡበት ሚስጢር፣ ታይዋን በዕለት ተዕለት ኑሯችን በምንጥቀምባቸው ስልኮች እና ኮምፒተሮችን ጨምሮ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ቁልፍ አካል የሆነው ሴሚኮንዳክተር ተብሎ የሚታወቀው ግብዓት በማምረት ግንባር ቀደም እንደሆነች። ስለ ታይዋን አስደማሚ ተፈጥሯዊ ውበት እና ውብ ባህላዊ ትውፊቶች እንዲሁም ሌሎች ታይዋንን የሚመለከቱ እጅግ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይ...
አለምን ይወቁ EP 43: ሰሜን ኮርያ│North Korea
มุมมอง 107K2 หลายเดือนก่อน
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባ ሶስተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 43ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን፡ በዛሬው 43ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ኮሪያ ምድር ተጉዘን፡ የኮርያ ህዝቦችን በሰሜን እና ደቡብ ተብለው በሁለት ሀገሮች እንዲከፋፈሉ ያደረጋቸው እና አሁንም ድረስ እልባት ስላላገኘው ፖለቲካዊ ትኩሳት፣ ከመላው አለም ሙሉ በሙሉ በተነጠለቺው እና በሌላ ፕላኔት እንዳሉ የሚመስሉ ሰሜን ኮርያውያን ኑሮ ምን እንደሚመስል፣ በሰሜን ኮሪያ ውስጥ የሚተገበሩ ነገር ግን በተቀረው አለም እንዲም አይነት ህግ አለ ወይ የሚያሰኙና ግርምትን የሚጭሩ የሰሜን ኮሪያ ያልተለመዱ ህጎች እና ሌሎች ሰሜን ኮሪያን የሚመለከቱ ለማመን ...
አለምን ይወቁ EP 42: ፖርቹጋል│Portugal
มุมมอง 39K2 หลายเดือนก่อน
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባ ሁለተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 42ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን፡ ከታሪክ ቀያሪው የቫስኮ ዳጋማ የባህር ጉዞ አለምን እስከዞረው ፈርዲናንድ ማጂላን ድረስ ባህረኞቿ ለመጀመርያ ጊዜ አለምን በመዞር ይታወቃሉ፣ በ16ኛው ክፍለ ዘመን ፖርቹጋላውያን Prester John የተባለውን የአፈ ታሪክ ሃያል የክርስትያን ንጉስ ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው እንደ ነበር…፣ የክርስትያ ሮናልዶ የትውልድ ስፍራ ስለሆነቺው Madiera ደሴትን ጨምሮ ሌሎች ፖርቹጋልን የሚመለከቱ እጅግ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግ...
አለምን ይወቁ EP 41: ፊንላንድ│Finland
มุมมอง 45K2 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 41: ፊንላንድ│Finland
አለምን ይወቁ EP 40: Indonesia│ኢንዶኒዥያ
มุมมอง 64K2 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 40: Indonesia│ኢንዶኒዥያ
አለምን ይወቁ EP 39: Latvia│ላትቭያ
มุมมอง 111K3 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 39: Latvia│ላትቭያ
አለምን ይወቁ EP 38: USA-Las Vegas│አሜሪካ-ላስ ቬጋስ
มุมมอง 55K3 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 38: USA-Las Vegas│አሜሪካ-ላስ ቬጋስ
አለምን ይወቁ EP 37: India - New Delhi│ህንድ - ኒው ዴልሂ
มุมมอง 29K3 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 37: India - New Delhi│ህንድ - ኒው ዴልሂ
አለምን ይወቁ EP 36: Mongolia│ሞንጎልያ
มุมมอง 69K3 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 36: Mongolia│ሞንጎልያ
አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ
มุมมอง 43K4 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ
EP 12፡ ለንደን│London: አውሮፓ ውስጥ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በብዛት የሚኖሩባት ከተማ።
มุมมอง 46K4 หลายเดือนก่อน
EP 12፡ ለንደን│London: አውሮፓ ውስጥ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በብዛት የሚኖሩባት ከተማ።
አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ
มุมมอง 133K4 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ
አለምን ይወቁ EP 33: Greece│ግሪክ: ወደ አውሮፓ መሻገሪያዋ ሀገር!
มุมมอง 82K4 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 33: Greece│ግሪክ: ወደ አውሮፓ መሻገሪያዋ ሀገር!
አለምን ይወቁ EP 32: South Africa│ደቡብ አፍሪካ
มุมมอง 98K4 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 32: South Africa│ደቡብ አፍሪካ
ውብ ከተሞች EP 11፡ ባርሴሎና│Barcelona
มุมมอง 15K5 หลายเดือนก่อน
ውብ ከተሞች EP 11፡ ባርሴሎና│Barcelona
አለምን ይወቁ EP 31: Mexico│ሜክሲኮ
มุมมอง 24K5 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 31: Mexico│ሜክሲኮ
Mini Documentary: የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ሂወት በዩጋንዳ
มุมมอง 127K5 หลายเดือนก่อน
Mini Documentary: የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ሂወት በዩጋንዳ
አለምን ይወቁ EP 30: UAE│የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ
มุมมอง 28K5 หลายเดือนก่อน
አለምን ይወቁ EP 30: UAE│የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ

ความคิดเห็น

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 27 นาทีที่ผ่านมา

    ሻሸመኔ ይኖሩ ነበረ። ግን ቄሮ አባሮ ጨርሷቸዋል። መልካኦዳ(ገንዳ ጀማይካ 0,10 ቀበሌ)

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam degag hezeboch aluat hezebachen gen betam dedeb Ena tenkolena wnjel yastemeralu aberewm wedemochachewn yazerefalu yegedelalu South America hezebochwa melecam nachew❤❤❤

  • @mesfinshewalefa6413
    @mesfinshewalefa6413 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል

  • @NinaNina-og5sx
    @NinaNina-og5sx 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ጀማይካዊያን መስማት ማወቅ እፈልግ ነበር ግን ለማወቅ ምንም ጥረት አድርጌ አላውቅም፡ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ሆነልኝ። አመሰግናለው ማራኪ ፕላኔት።

  • @Hamaterglobal
    @Hamaterglobal 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ኃጢያትን አይወድም።

  • @Sol-n6x
    @Sol-n6x 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Andandu Hager betam yleyal ❤

  • @Sol-n6x
    @Sol-n6x 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam yemiyamr Hager new 😊❤🎉

  • @Sol-n6x
    @Sol-n6x 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fetari ytebkachu ❤

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው

  • @SisayYeshewawork
    @SisayYeshewawork 2 วันที่ผ่านมา

    Bertu❤❤❤

  • @AhmedhussienAhmed-nr2hz
    @AhmedhussienAhmed-nr2hz 2 วันที่ผ่านมา

    በየት ነው መንገዱ በእግሬ እሞክረዋለሁ

  • @Mely-s8t
    @Mely-s8t 3 วันที่ผ่านมา

    Wub hager ❤

  • @Mely-s8t
    @Mely-s8t 3 วันที่ผ่านมา

    Geta ytebkachu wegenoche

  • @Mely-s8t
    @Mely-s8t 3 วันที่ผ่านมา

    Betam yamral, ketlbet 😊🎉

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 3 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ አቀራረብ tnx 🙏 ቀጣይ ⏭️ ኒውዝላንድ Newzland 🇳🇿

  • @remedanamino
    @remedanamino 3 วันที่ผ่านมา

    እስልምና አዲስ አልነበረም ባይሆን ከስልምና ወጥተው ሌላ ሀይማኖት ሲመሰርቱ ተመሉሱ የሚል ተግሳጽ ከፈጣሪ የተላከ መልክተኛ ነው እንጂ ኢስላም ማለት የሰው ልጅ ሲፈጠር አብሮ የጠፈጠረነው እንጂ

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael 3 วันที่ผ่านมา

    Qedada haden banayew nuro ensemak neber

  • @AliAli-v4w4c
    @AliAli-v4w4c 3 วันที่ผ่านมา

    Wow bartuln

  • @ambachewgetnet8372
    @ambachewgetnet8372 3 วันที่ผ่านมา

    bertu

  • @BlessIsrael-l4r
    @BlessIsrael-l4r 4 วันที่ผ่านมา

    There's no difference between Eritrea my country, and that country. Ethiopian music was forbidden 🚫 in Eritrea 🇪🇷 the holy bible as well.

  • @عليف
    @عليف 4 วันที่ผ่านมา

    ክርስትና የአለማቸን ታላቁ ሀይማኖት ሲሆን 31.99% ሲሆን የሙስሊም 23.99% ህንዱይዝም 15.99% ቡድዝም 8.99% ...

  • @TarikEsmael
    @TarikEsmael 4 วันที่ผ่านมา

    Istanbul wana katema aydelchim zare naw yesmawut Istanbul maslagn nbr wanwa🤔

  • @brhanuhailemariam4945
    @brhanuhailemariam4945 4 วันที่ผ่านมา

    😂😅😊des yilal 😂

  • @EnbossaTube
    @EnbossaTube 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ ከሲያትል ሄጀ ክትፎ በልቻለሁ❤

  • @Sara-d2k9r
    @Sara-d2k9r 5 วันที่ผ่านมา

    viz endat new

  •  5 วันที่ผ่านมา

    tokyo population is approx. 40 million

  • @DerejeAlemayehu-c9u
    @DerejeAlemayehu-c9u 5 วันที่ผ่านมา

    Fetari esatun fetsimo yatfaln

  • @waleligndesalew
    @waleligndesalew 5 วันที่ผ่านมา

    WOW👍

  • @AbdiAbdi-w1b
    @AbdiAbdi-w1b 6 วันที่ผ่านมา

    Tolo tolo likaaq ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokShiferaw-er7sw
    @HenokShiferaw-er7sw 6 วันที่ผ่านมา

    Sel spanezegebe

  • @SilashiTadeleDasaLagn
    @SilashiTadeleDasaLagn 6 วันที่ผ่านมา

    Ene eskemiyat dras taqetalchi enge,

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 6 วันที่ผ่านมา

    Thank you brother. How much portion of LA suffered by the wild fire? Peace for the people of the Ethiopia and America.

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 6 วันที่ผ่านมา

    በሁለተኛው የአለም ጦርነት ጀርመንን የተቆጣጠሩት አሜሪካ: ሶቬት ህብረት ብሪታንያ :ፈረንሳይ

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 6 วันที่ผ่านมา

    Be careful for you guys. Also, you have to pray not that one.

  • @FereneshHebtamu
    @FereneshHebtamu 6 วันที่ผ่านมา

    Eigizhabeher kekifu Hulu yadinen

  • @ehminnesota5835
    @ehminnesota5835 6 วันที่ผ่านมา

    Ye Ethiopian አይብስም