#2- ለስላሳ የጤፍ:የማሽላ: የኪንዋ እንጀራ//Ethiopian Food // How to make Injera with Teff, Quinoa and Millet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @girmaberhane846
    @girmaberhane846 2 ปีที่แล้ว +1

    You didn't tell the proportion of the 3 flour, mom.

  • @elsatelahun1179
    @elsatelahun1179 ปีที่แล้ว

    ከመቼ ጀምሮነዉ ፍሮኑድቂት ጤናማሁነ

  • @ga3775
    @ga3775 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Hancho it looks very healthy

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  4 ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment Geni!! :)

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናል ግን የዱቄቱን ልክ አላሳየሽንም እና በንአይነት ነው የምንጋግረው ለዚህ ይመስለኛል ኮመንትም የሌለው

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  4 ปีที่แล้ว

      ስለ እስተያየቱ በጣም አመስግናለሁ 😊 የዱቄቱን ልክ ቪዲዮው ውስጥ ፅፌዋለሁ በደንብ እይታይም መስለኝ?description box ውስጥም እደርገዋለሁ:: 🙏🏾

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  4 ปีที่แล้ว

      የዱቄቱ መጠን description box ውስጥ አለ:: Blessings 🙏🏾

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 ปีที่แล้ว

    I will definitely try it, thank you for sharing💕🙏🏻

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  4 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching Frey😊, I appreciate it very much 🙏🏾

  • @edomadinew8400
    @edomadinew8400 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much I will try it.

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  3 ปีที่แล้ว

      Thank you very much, Edom. I appreciate it very much. :)

  • @Daniela-sk1rk
    @Daniela-sk1rk 2 ปีที่แล้ว +1

    Hello and thank you for the video! How long did the dough ferment?

  • @hiwothaile5662
    @hiwothaile5662 4 ปีที่แล้ว

    Haniye can you please share with us how to make enjera with teff flour only ?

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  4 ปีที่แล้ว

      Sure Hiwotye, sure my dear, my next injera recipe will be only with teff. I have a good recipe. Thank you for watching and supporting my channel. I appreciate it.😊

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 3 ปีที่แล้ว +1

    ኪባ ዱቄት ያልሽው ሶሞሊኖ አልገባኝ

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  3 ปีที่แล้ว

      ቪድዮውን ስላየሽ በጣም አመስግናለሁ🙏🏾 ዱቄቱ ኪንዋ ነው (Quinoa) 😊

  • @mekdesmulugeta1421
    @mekdesmulugeta1421 ปีที่แล้ว

    የኪንዋ ዱቄት ምን ማለት ነው ኢትዮጵያ አለ ወይ ንገሪኝ

  • @hirut9525
    @hirut9525 3 ปีที่แล้ว

    Kinwa mindnew algebagnm.

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  3 ปีที่แล้ว

      Hello Hirut,
      ቪድዮውን ስለተመለከትሽ በጣም አመሰግናለሁ ፡)
      ኪንዋ ልክ እንደ ጤፍ grain ነው፤ ይሄንን ይመስላል

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  3 ปีที่แล้ว

      www.indiamart.com/proddetail/organic-quinoa-seeds-14507254033.html

  • @hanamax2050
    @hanamax2050 3 ปีที่แล้ว

    Ehete ene bet mokere nabar gin yidarkal batalay firig sigeba istih min indemiyaleselis

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  3 ปีที่แล้ว

      እኔ ሶስት ቀን ያህል ውጪ ነው የማቆየው እና አይደርቅብኝም :: በርግጥ ፍሪጅ ከገባ በሗላ በንፁህ ጨርቅ ጠቅልዬ በ microwave አሞቀዋለሁ::
      እስኪ 2 የሾርባ ማንኪያ ታምሶ የተፈጨ ተልባ ስታቦኪ ጨምርሪበት:: ተልባ እንጀራን በጣም ያለሰልሳል::
      ስለአስተያየትሽ በጣም አመስግናለሁ🙏🏾🙏🏾😊

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 4 ปีที่แล้ว

    saa belay በጣም ጎበዝ ግን ለምንድን ነው ?ይህችን የመሰለች ባለሞያ ኮሜንት share like subscribe የተነፈጋትትትትትት ገና አሁን ማየቴ ነውውውውው

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ Birtukan, . ፡)