@@messikonjo8443 Wow that's nice! Thank you so much for letting me know 🙏🏽Keep it at room temperature. In case you put it in refrigerator, it might dry but you can warm it up in oven, to make it softer 🙂
TAEM Kitchen yes, normally the first night will be on the room temperature but for the following days I put it in the fridge by using ziplocks. Thanks again
today i've tried to make injera with 5 days of fermentation and also the 24hours but still i won't ferment like this one so i don't see any eye when i bake it. by adding baking powder it comes out perfect but i still want to understand why i'm doing wrong please somebody help!!!! ps: my room temperature is 24°C
They don't sale online but google farmers market around your area to get the location. I bought mitad from habesha store. Most habesha stores have it. Or check this link to buy online www.wasselectronics.com/wass-16-multi-purpose-electric-grill/
በጣም አሪፍ ነው ተጠቅመበታለው በርቺ ስው እንደሆነ ጡሩም አርግሽ መጥፎ አቃቅር ማውጣቱ አይቀርም የመስለሽን የጠቀመኝ ይጠቅማቸዋል ብለሽ ከማካፍል ወደሀላ አትበይ ማንነትን እራስሽ እንጂ ስው ዲቀይር አትፍቀጂ የኔ ጀግና ኮርውብሽ ተባርኪ ❤❤❤❤❤
አሪፍ አገላለፅ ነው በጣም አመሰግናለው አሪፍ ምርጫ ነው እሞክረዋለው ተባረኪልን
ልዩ ነው መልኩ እራሱ ያስታውቃል ኪንዋ መጨመርሽን በጣም ነው የወደድኩልሽ ።። አመሰግናለው አዲስ ነገር ተማርኩኝ
በጣም አመሰግናለሁ ሜሊዬ ❤️
ዋው በጣም ጥሩ እንጀራ ነው እናመሰግናለን ተባረኪ:
ጎበዝ ነሽ አገላለፅሽም ጥሩ ነው፣ በርች
አመሰግናለው!
Well done very creative
ዋው በጣም ልዩ ነው ሼር ሼር
ባለሙያ! እጅሽ ይባረክ!
በጣም እሪፍ ነው! You are so creative!👍👌
Selam lezy betbkong enger berchy btesb hojalwe bemwoya
ወይጉድ እጀራ በከለር መጣ ያምራል በርች እየመጣነ እበላለን
በጣም ቆንጆ
በጣም የሚያምር እንጀራ, With good explanation
Thank you!
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ምርጥ ሲያምር እሞክረዋለው አስጎመጀሽኝ
አመሰግናለው 🙂🙏🏽
እኔማ እንጀው ተመችቶኛል እንደዚ ነው ምጋግረው
በጣም ጎበዝ ነሽ ጥሩ ሙያ ነው ያሳዩሽን እናመሰግናለን
🙏🏽🙂
በጣም የሚያምር እንጀራ ነዉ የኔ እህት እጅሽ ይባረክ 🙏🏾👍🏾👌🏾
አሜን አመሰግናለው !
ልዬ ነው በጣም በጥሩ መንገድ አሳይተሽናል Thanks 👌
አመሰግናለው 🙏🏽🙂
That looks really good! Quinoa has a lot of health benefits! That's a nice quick way to make enjera without losing the flavor! Love it!
ዋዉ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ
አሜን አመሰግናለው!
ቆጆ እጀራ ነዉ በጨዉ አስሰሽዉ ካላወቅሽ እሰሽዉ በደንብ ሲግል አንዴ የኔ እደዛ ሲሆን አይን ያወጣል ካልሞከርሽ ሞክሪዉ እጆችሽ ይባረኩ
እሺ እሞክረዋለው፡ በጣም አመሰግናለሁ ❤️
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ!!
አሜን፡ አመሰግናለው!
Ktefy gar ydblkshew mndnowe yets nowe ymgegew ena bjera btam seltchgrkug regeg tbark lija❣❣❣❣❣❣❣
ገብስ እና ኪኖዋ ነው (Quinoa) የእህል አይነት ነው፡ ስቶር/ሱቆች ውስጥ ሩዝ ወይም ምስር የመሳሰሉት የሚሽጡበት ቦታ ላይ ፈልጊው፡ ኦንላይን ለመግዛት የአመዞን ሊንክ amzn.to/2DByg2C
Betam konjo Ingera tebarekiling!
Amen 🙏
ከለሩ ያምራል
Betam yemiyamir injera wow
Wow ❤
በጣም: ጎበዝ: ነሽ: 👏🏾👏🏾
አመሰግናለው !
ዋዉ አይኑ ሲያምር ኪንዋ ጨምሬ አላዉቅም እሞክራለሁ 🥰🥰🥰
Thank you Betty 😊
Wonderful video my dear friend💕Very uplifting. Food looks appetising and delicious
yum😋Have a peaceful day and thanks a lot for sharing🌺💕
Thank you!
አመሰግናለሁ በርቺልኝ
Wow በጣም ቆንጆ ጋግረሽዋል እጅሽ ይባረክ 😍👍👍እንዴት ኣላየሁትም ትላንት
አመሰግናለው🙏🏽 አይዞሽ ደርሰሽበታል 😃♥️
ቆንጆ እንጀራ ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለው!
Very nice my dear 😘 berchilen👍👍👍👍
Thank you Kalye 🥰
Betam Arif enamsegnalen sis 😘
ቤተሰብ ሆኛለሁ
በጥቂት የታመነ በብዙ ያተርፋል አብረን
ሀሪፍ ነው
ጎበዝ ኢትዮጰያ ሁለቱን ሊጥ ለመጋገር ሁለት አፍ ያለው ማዞሪያ አላቸው
Betam yemigerm enjera newu. Enem be 24 seat newu yemigagrew gin ende anchi ayamrlignim. I will apply some of your tips. Thank you for sharing 💖
Thank you🙏🏽 mokriw🙂
I even try with out absit, I will try this next time for sure!
Pa! Ayee moya😍
I like your video as well . Inviting
Thank you 🙏🏽
ዘሚዬ እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙌🏾 በተለይ ሁለቱንም ቀላቅለሽ የጋገርሽ በጣም በጣም ቆንጆ ነው 😍😍😍👍🏾👌🏾 😍🥰😘😘😘😘😘❤️
አመሰግናለው ሂዊዬ 🥰
Wow zemiye it looks amazing and you are creative. Thank you for sharing 🙏
Thank you Selamye 🥰
በጣም ያምራል አያያዝሽ እራሱ በጣም ደስ ይላል ጥያቄ አለኝ ያለ አብሲት አይደርቅምወይ መልስሽን እጠብቃለሁ
አመሰግናለው🙏 ውጪ ከተቀመጠ አይደርቅም፡ ፍርጅ ውስጥ ከገባ ግን ይደርቃል ፡ግን በኦቭን ስታሞቂው እንደትኩስ እንጅራ ለስላሳ ይሆናል፡ ወይም እንዳይደርቅብሽ ሊጡን ስታቦኪ የተፈጨ ተልባ ጨምሪበት
Ejsh yibarek
አሜን! አመሰግናለው!
WOW ቲምዬ እንዴት እንደሚያምር የሚገርምሽ ነገር የኔ ምጣድ እራሱ ጥግ ጥግ አይስማልኝ ምን ታደርጊያለሽ ጨው ነስንሽበት
ምጣድሽን ስታስሚው እንደዛ ነው እኔ ማደርገው . በተረፈ በጣም ነው የሚያምረው 👍🏿😍
እሺ ሞክረዋለው፡ በጣም አመሰግናለሁ!
አመስግናለሁ የእኛ ባለሙያ🙏🙏የኔ ሙያ ቢቸግር ነው በአንቦዉሃ ብለው በአብሲት ይመስለኛል ከእጄ ነው መሰለኝ😁😁😁👸👸👸
እንደ ሁል ጊዜው ካንቺ አንድ ነገር ተምሬያለሁ ኪኖዋ ጨምሬ እሞክረዋለሁ።
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው
አመሰግናለው ቲኑዬ 🙏🏽♥️
ኪነዋ ምንድን ነው
ዋዉ መጣሁ መፍጠር እወዶለዉ👍
Zemiye thank you for the info you what loved ??? You neat I can’t wait the next upload u what I mean 😍tebarekiligne 🙏🏾❤️
😁 gebtognal Emitye eshi
Wow! This looks so good! I can’t wait to try this method... thanks for sharing
Thank you 🙏🏽
TAEM Kitchen guess what? I tried and went well! Thanks a lot! Thanks again berch 👏🏽👏🏽👏🏽
@@messikonjo8443 Wow that's nice! Thank you so much for letting me know 🙏🏽Keep it at room temperature. In case you put it in refrigerator, it might dry but you can warm it up in oven, to make it softer 🙂
TAEM Kitchen yes, normally the first night will be on the room temperature but for the following days I put it in the fridge by using ziplocks.
Thanks again
Yenem mtad be and bekul ayn ayawetam
It's perfect injera i liked it good job Teamye 👍🏾
Thank you 🙏🏽
Thank you for sharing !!
Thank you!
Betam yamral
ዘሚዬ ዛሬ አንደኛ ነኝ😊
ኣቤት ሞያ ታድለሽ👌መቼ ይሆን እንደዚ ሞያ የሚኖረኝ❤️
🙏🏽🙂
Tank you 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
You're welcome!
today i've tried to make injera with 5 days of fermentation and also the 24hours but still i won't ferment like this one so i don't see any eye when i bake it. by adding baking powder it comes out perfect but i still want to understand why i'm doing wrong please somebody help!!!! ps: my room temperature is 24°C
Zemiye it’s perfect nutrition you mixed I never thought about Quinoa very healthy 👏🏾👌
Wase metad yelegwm be metbsha yehonal
እኔ አልሞከርኩም ግን ስዎች በ nonstick / በማይዝ መጥበሻ ይጋግራሉ ስለዚ ይሆናል ሞክሪው 🙂
Wow betam konjo enjera new dear I have to try Quinoa chemirie thank you gin ayiderkim yale absit?
አመሰግናለው ፊፊዬ! ፍርጅ ውስጥ ከገባ ይደርቃል፡ ውጪ ከተቀመጠ፡ ግን ምንም አይሆንም
ከፍርጅ የወጣውን እንጀራ ወይም ውጪ ሆኖ ደረቅ ካለብሽ በኦቭን ስታሞቂው እንደትኩስ እንጅራ ልስልስ ነው የሚለው፡ ሳልነግርሽ ረስቼው 🙂
Ohh Eshi dear Gelagelshign eski mokire negrshalew
Thank u 🙏
Watching!
እሰይ ዉዴ በርቺልኝ ቤተሰብ ነኝ
Betam gobez berci. Instagram check. Adrgiew. I sent u link.
Thank you Tinaye ♥️
I love the combination colors it is very creative, nothing not to like. Thank you, I appreciate the creativity.
Where do you get teff and barely?
Farmers market
@@TAEMKitchen
Which farmers farmket? Do you have a link you can share? How about your mitad where can I buy it.? Thank you for your response
They don't sale online but google farmers market around your area to get the location. I bought mitad from habesha store. Most habesha stores have it. Or check this link to buy online www.wasselectronics.com/wass-16-multi-purpose-electric-grill/
@@TAEMKitchen thank you soooo much! 😀
What is Quinoa in Amharic
I don't think it has Amharic name, it's same as the English name 🙂
Thx so much you answer my question sis I’m very enjoy your channel keep going
Thx so much you answer my question I very enjoy your channel keep going you doing very good job
Thank you so much 🙏🏽
Batem aref now barchi marre
በርቺ ቤተሰብ ሆኛለሁ በደስታ! እስኪ ወደ እኔም ኑ እና ግጥሞቼን ቢያንስ 2 ደይቃ እዩልኝ ና አርሙኝ ጥሩ ከሆነ ደግሞ አበረታቱኝ.
ወዳጅ ለሚሆነኝ ጉርብትናዬ የላቀ ነው!
አንቺም አትቅሪ.
ኪንዋ ምንድነው እኔ ለመጀመርያ ግዜ ነው የስማሁት
(Quinoa) የእህል አይነት ነው፡ ስቶር/ሱቆች ውስጥ ሩዝ ወይም ምስር የመሳሰሉት የሚሽጡበት ቦታ ላይ ይገኛል፡ ኦንላይን ለመግዛት የአመዞን ሊንክ amzn.to/2DByg2C
ቤተሰብ እንሁን በሁሉ ደምሬሻለሁ በተረፈ በርቺልኝ አመሰግናለሁ
የሚያምር እንጀራ ነው ያለ አብሲት እየደረቀብኝ ተቸገርኩ እኔ የጤፉ
እስከ 3 ቀን ድረስ ውጪ ከተቀመጠ አይደርቅም፡ ፍርጅ ውስጥ ከገባ ግን ደረቅ ይላል፡ግን በኦቭን ስታሞቂው እንደትኩስ እንጅራ ለስላሳ ይሆናል
በርቺ።👌👌👌👌
ሠላም ለዚህ ቤት ወደ ቻናሌ ጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን።
ኪኖዋ ምንደነው?
Quinoa የእህል አይነት ነው፡ ስቶር/ሱቆች ውስጥ ሩዝ ወይም ምስር የመሳሰሉት የሚሽጡበት ቦታ ላይ ይገኛል፡ ኦንላይን ለመግዛት የአመዞን ሊንክ amzn.to/2DByg2C
ሰላም ሰላም ቤተሰብ ሆንኩሽ ጎራበይ እህቴ ቤተሰብ ካልሆንሽ
ኪኖዋ ምንድን ነዉ
የእህል አይነት ነው፡ ብዙ ጥቅም ያለው፡፡ የአማዞን ሊንክ ዲስክሪብሽን ቦክስ ውስጥ አለ፡ እዛ ላይ እየው 🙂
Quinoa mindenew
የእህል አይነት ነው፡ ብዙ ጥቅም ያለው፡፡ የአማዞን ሊንክ ዲስክሪብሽን ቦክስ / Description box ውስጥ አለ፡ እዛ ላይ እይው 🙂
ማሽላ አይደለም አይደል
ማሽላ አይደለም
እፈልገዋለሁ እሺ
ምንድን ነው ስሙ ኪዋና በ አማረኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት እችላለሁ እንዴ ?
ኢትዮጵያ እንደሌለ ነው የማውቀው ፡ በአማርኛ ስም ያለው አይመስለኝም
ደምሩይ ደመርኳችሁ