I bought it from the store called bulk barn ኣማዞንም መግዛት ትችያለሽ በዚህ ሊንክ www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227
I never think quinoa only could make beautiful engera. I start using quinoa about two months now adding with Tef and i see big difference. It makes the engera very soft and beautiful testy.
Wow its a surprise healthy quinoa injera!! Im amazed how it come out so nice injera👌new version new creative good job!! thanks for sharing. New friend here and lets stay connected😊
I was surprised that this video has so many views and comments and no likes, so I gave you your first like. Arif newu, betam yigermal quinoa is so similar to teff.
ኣዲስ ቪዲዯ እርሾ ኣዘገጃጀት👉th-cam.com/video/wJ0ZniQeHUU/w-d-xo.html
ይቺ ልጅ ሙያዋ ብቻ ሳይሆን እርጋታዋ እራሱ የሚገርም ነው ተባረኪ
🙏❤️
Yett ager nesh
@@SelamHaile-k8s ካናዳ
ልክ ነው። በጣም የተባረከች እና የተመረቀችናትእንደ እናቶቻችን። 🙏🙏🙏።
እጅሽ ይባረክ መኣረይ
ዋው ተባረኪ በጣም ነው የማመሰግነው አጋጣሚ ነው ያገኘሁሽ በዛውም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
እኔም አመሰግናለሁ ተባረኪ🙏❤️
ጤፍ የሚተካ ደሞ ተገኘ ማለት በጣም አሪፍ ነው አንድ ሁለት እንጀራ አበድሪኝ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ👇❤👌
ኣሜን ኣመሰግናለሁ ጄሪዬ ምንም ችግር የለም ነይ ውሰጂ🙏❤️
@@WowEthiopianfood2018 ሼር አርጌልሻለሁ
@@jerytubeEthiopianfood እሺ የኔ ውድ በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️❤️
ሞክረሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
በጣም ጤናማ እንጀራ አሳየሽን👏🙏ተባረኪ እህትዋ
Wow! that is impressive, thanks for the tips! Can you talk about the test, dose it test like Engera?
ዋው የኔ ቆንጆ በጣም በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ
የኔቆንጆ በጣም እናመሰግናለን። ኪንዋ በጥሬው ብዙ ግዜ አያለሁ ገዝቼ ተጠቅሜም አውቃለሁ ዱቄቱን ግን ማግኘት ብዙ ግዜ ፈልጌ አላገኘሁም እንደው ከየት እንዳገኘሽው ቦታውን ብትጠቁሚኝ ደስ ይለኛል። በድጋሚ አመሰግናለሁ።
I bought it from the store called bulk barn ኣማዞንም መግዛት ትችያለሽ በዚህ ሊንክ www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227
መፍጨትም ትችያለሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እውቀትሽን ማካፈልሽ በጣም እናመሰግናለን
Amen Thank you 🙏❤️
እጅሽ ይባረክ
ዋው ብቻውን ቆንጆ ሁኖ ነው የወጣው gluten-free ስለሆነ ለጤናም ጥሩ ነው thank you for sharing 🙏
Thank you for watching sis 🙏❤️
Amazing ጎበዝ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ኪዊና supper food።
Thank you sis 🙏❤️
Weyeeee Engeraaa good Afelaaa . Thank you sister I am going to try it I wish your my neighbor !! ❤❤❤.
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የኪኒዋ እንጀራ አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ሼር 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️👍
Thank you yena konjo 🙏❤️
ኪነዋ ዱቄት ማለት ማሽላ ነዉ ወይ ዉዴ
@ameenzeleke864 ማሽላ አይደለም ኪንዋ እራሱን የቻለ ሌላ እህል ነው
በጣም አሪፍ እንጀራ ነው የወጣልሽ እናመሰግናለን
Thank you 🙏❤️
Selanchi muya hulem endetegermeku Eko new ejish yebark😊👌❤️ share habibiti 👍
Thank you yena konjo 🙏❤️
Konjitye anchim setecheye ye fridgen share adergilgn bezu yerdagnal senetegagez new yemenadegew ehetewa... ❤️❤️❤️
@@IT_4class እሺ
በአማረኛ ምን ይባላል ስሙ
@betelhemgezahgen-mb8ty ይሄ ኢትዮጵያ የለም በአማርኛ ልነግርሽ አልችልም ኪንዋ በውጭሀገር ብቻ ነው ያለው
Thank you sister, God bless you for sharing your baltina!!
Thank you for watching 🙏❤️
Betam yemiyamir enjera new tebareki
Amen thank you 🙏❤️
በጣም ያምራል ለየት ያለ ጤናማ እንጀራ ስላካፈልሺን እናመሰግናለን🙏
Thank you yena konjo 🙏❤️
Quinoa betam arif new ejish yibarek
@@efratajo434 🙏❤️
Wow good recipe keep it up my dear sister
Thank you 🙏❤️
@@WowEthiopianfood2018ኢትዬጵያ ማሽላ ጋር ይመሳሰላል
ከንዋ በአማርኛ ምን ይባላል?
@@ferehiwottaye9062በ አማርኛ ስም የለውም እህሉ ኢትዮጵያ ስለሌለ
@@WowEthiopianfood2018 😞
Oh. Thanks 😊
በጣም ቆንጆ ነው ልዮ እንጀራ ነው የሆነው አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን እሞክረዋለው ተባረኪ
በጣም ኣመሰግናለሁ ሳቢዬ🙏❤️
Hulam teru Ena melkam sera nw ymtasayn enamsegnalen egeshe ybarek yena konjio
ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️
Wow great work looks yummy😋😋 thanks for sharing
You welcome thank you for watching 🙏❤️
Wow super healthy 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
Thank you 🙏❤️
Wawwwww Betami Arfnawu Tebarki
ኣሜን ኣመሰግናለሁ እህቴ🙏❤️
እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ነዉ የሚደንቀዉ አላዉቅም ነበረኪንዋ እንጀራ እንደሚሆን በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ተባረኪልኝ በርቺ
Amen thank you sis 🙏❤️
ምንድን ነው ኪንዋ ?
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ ኪንዋ ይሄ ነው ሊንኩን በመጫን መግዛት ትችያለሽwww.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227
@@WowEthiopianfood2018 እግዜአብሔር ያክብርልኝ አመሰግን አለው
ከሁሉ በላይ የኣነጋገር ትህትናሽ ደስ ዪላል ስለ ቪዲዮ ግሩም ነው የጤፍ ሚትክ ነው ግን አዚህ ኣናገጝም ዉድም ነው
በጣም ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏❤️🥰የት ነው ምትኖሪው
እጅሽ ይባረክ ሁል ግዜ በጤፍ እጋግረዋለሁ በጣም ለጤና ምርጥ ነው ብቻውን እሞክረዋለሁ
ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️
Wow good❤
በጣም ባለሙያ! ስራዎችሽ ሁሉ በጣም ይገርሙኛል።👏👏😘
Thank you merye 🙏❤️
በጣም ጎበዝ ሁሉም የምትጋግሪው እንጀራ በጣም የሚያምርና ለየት ያለ ነው አመስግናለሁ ተባረኪ
ኣሜን በጣም ኣመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪልኝ🙏❤️
Great video as always thank you for sharing 😊.
Tinaye Thank you for watching yena konjo 🙏❤️
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ፍርዬ ኪንዋ ለጤናም ብዙ ጥቅም አለው እጅሽ ይባረክ እህቴ❤️❤️👌👌👍👍👍
Amen thank you kelemye 🙏❤️
ኪንዋ የምን ዱቄት ነዉ ዉዴ
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩነው
Amen Thank you sis 🙏❤️
Thank you dear sister for sharing this healthy injera.God bless you
Amen thank you so much sis 🙏❤️
በጣም ደስ ይላል
እጅሽ ለወቅ ይባላል
ሙከራሽን አድናቂሽ ነኝ
ገንፍውን ባሳየሽን መስረት
ስርቸው በጣም ቆንጆ ነው
አላህ ይስጥልኝ የኔቆንጆ
በርች 👍💕
ኣሜን የኔ ቆንጆ እንኳን ወደድሽው ደስ ብሎኛል በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️🥰
I’ll try it
Watching 👀
Welcome
በጣም አርፍ ለጤና አሪፍ ነው ዋዉ
Thank you yena konjo 🙏❤️
ዋው እጅሽን ይባርከው፣ እኔ እምክረዋለሁኝ።
ኣሜን ኣመሰግናለሁ🙏❤️
Zare newe yayehush like arekulish
Thank you yena konjo 🙏❤️
Thanks I will try this
ዋዉ በጣም ልዩ ነው ውዴ እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍
Thank you yena mar for your support 🙏❤️
Egziabiher amilak edimen tienan yistihs ehite tebareki thanks 🙏 ❤❤
አሜን አንቺም ተባረኪልኝ🙏❤️❤️
Wow! It's very healthy👍👌
Thank you yena konjo 🙏❤️
ጤና ይስጥልኝ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ።
አንድ ጥያቄ አለኝ ስታቦኪ በቀዝቃዛ ወይስ በሙቅ ውሀ ነው???
Amen Thank you sis 🙏❤️
ዋዉ ብያለሁ የኔውድ እጂሽ ይባርክልኝ ለጤና ተስማሚ ነው ኪነዋ በጣም ነው የምወደው ተባርኪልኝ ይሄማ ሸር ይደርጋል 👏👏😋❤️❤️
ኣሜን ኣመሰግናለሁ ቬቨንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤️
ዱቄቱ የት ነው የሚገኘው አፕሲት አይገባበትም ወይ?
@@mezgebuategegne3127 www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227 ዱቄቱን እዚህ መግዛት ትችያለሽ ኣማዞን ላይ ኣብሲት ኣያስፈልገውም በጣም ለስላሳ ነው
Wawoo yanchi enjera eko wawoo new endesmu...Gobezityae 🤩
Thank you yena konjo eluye 🙏❤️
Waw adenkouch ❤❤❤feterache adenkichalehou chéri ❤❤❤ tebaraki ❤❤❤❤❤😊😊😊
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏❤️
Excellent, my sister
🙏❤️
ተባርኪልን ማሬ
Amen thank you 🙏❤️
Gobez thanks for sharing bewunet..ejesh yebarek.andegna 👌👌❤
Amen Thank you sister thank you for watching 🙏❤️
Really it's looks amazing and delicious thank you for sharing ❤
Thank you yena konjo🙏❤️
selam betseb bbetam yameral berichi❤❤🎉
እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ🙏❤️
ፍሪዬ እናመሰግናለን በጣም ልዩ ነው
Thank you yena konjo 🙏❤️
Excellent and thank you for sharing
You are welcome thank you for watching 🙏❤️
Wow Nice Enjer. God bless you mor !
Amen thank you 🙏❤️
Amazing I normal use it for salad I never knew you can make it enjara wow interesting
Thank you 🙏❤️
ክንዋ ኢትዮጵያየለም አልሽ እኔ ድግሞ ማሽላ መስሎኝ ነበር እባክሽ ሲመችሽ የምሽላ እንጀራ ጫን አድርጊልን በተረፈ አህንም እጅ ይባርክ
ኣሜን ኣመሰግናለሁ እህቴ እሺ🙏❤️
በጣም ቆንጆ ነው የጋገርሺው ግን አዎ ውድ ነው ባይሆን ጤፍዬን እንጀራዋን አርጎ ኪንዋን በሰላጣ እያረግን አንዳንዴም እንዲ እንዳንቺ እያረጉ ጥቅሙን ማግኘት ነው እጅሽ ይባረክ
ኣሜን እህቴ ትክክል ብለሻል ዋጋው ኣይቻልም🙏❤️❤️
በጣም ያምራል እጅግ ይባረክ እኔ እንቢ ብሎኝ ትቸዋለሁ
ኣሜን ኣመሰግናለሁ እስኪ እንደገና ሞክሪው እኔ በሰራሁት መልኩ እስኪቦካ እና እስኪያቀር ጠብቀሽ ጋግሪው🙏❤️
ልክ እንዳንቺ አድርጌ ቂጡ ያጣብቃል የምን ችግር እንደሆን አላወኩም
@@getuweldtsadik4736 ቡካት ችግር ነው በደንብ እስኪቦካ እና እስኪያቀር መጠበቅ ኣለብሽ
እሺ አመሰግናለሁ እስኪ እሞክራለሁ
This looks nice! I will give it a try for sure.
🙏❤️
Wow, it's beautiful.
Thank you 🙏❤️
እጆችሽ ይባረኩ የ ተልባው እንጀራሽ በጣም ነው የወደድከት ዛሬ ደሞ ይህን ስላሳየሽን አመሰግናለሁ ተባረኪ እርጋታሽ አገላለፅሽ በጣም ይመቻል ❤❤❤
ኣሜን የኔ ቆንጆ እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ ተባረኪልኝ🙏❤️
በጣም ነው የማመሰግነው መልስ ስለሰጠሽኝ ,በርች እህቴ ጎበዝ ነሽ ❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤️
I never think quinoa only could make beautiful engera. I start using quinoa about two months now adding with Tef and i see big difference. It makes the engera very soft and beautiful testy.
Yes Thank you sis 🙏❤️
Do you do 50/50? What is the mix percentage?
@@WowEthiopianfood2018 I add about half cup, I think you can add more than that if you want too.
Thank you so much
Where did you buy your Mogogo metad if you can tell please
You can find it in Calgary if you live in Canada
አሪፍ ነው እህቴ በርቺ
Thank you 🙏❤️
ዋዉ ልዩ ነዉ እሞክረዋለሁ🥰🥰
Thank you bettye 🙏❤️
How to good mix with teff 1cup quiona 4cup teff is match good
It should work or you can try 50/50 too
ቴስቱ በጣም ያስጠላል.... ለኔ ብቻ ነው?
አግዚአብሔር ይስጥልን አልምከርኩትም አምከረዋለሁ
እሺ አመሰግናለሁ🙏❤️
ቆንጆ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን
Thank you 🙏❤️
I use Quinoa but I don’t know it can be Injera I can’t wait to try it. Thankyou for sharing this healthy recipe GOD bless you and your family
Amen thank you sis 🙏❤️
Can we also make bread from quinoa ? Have tried it? Especially with brown the one.
Thanks alot
ተባረኪ የሚጠቅም ነዉ
Amen Thank you 🙏❤️
Thanks so much our wonderful sister ❤❤❤
🙏❤️
Wowኪንዋ ግን ምንድነው አረብ ሀገር በጣም ውድ ነው ልክ ጤፍ ነው የሚመስለው
best nutrition Tk
Thanks for shearing
Thank you for watching sis 🙏❤️
I found your video the first time.you are amazing. Good job 👏🏽 👏🏽👏🏽💕🇪🇹🙏🏾👍🏾
Thank you so much sis 🙏❤️❤️
Wow it looks so good. Thank you for sharing!! appreciate. I will try this.
Thank you sis 🙏❤️
Wow its a surprise healthy quinoa injera!! Im amazed how it come out so nice injera👌new version new creative good job!! thanks for sharing. New friend here and lets stay connected😊
Thank you sis 🙏❤️
@@WowEthiopianfood2018 u r welcome sis🥰
Wow Freye thank you so much for sharing! I will try it ❤️
Thank you ethiopiaye 🙏❤️
Waw betam yamral enjeraw lemjemerya gezey new yesemaht kinwa eski emokerwalew Tnx for sharing love it💙🙏
Thank you for watching yena konjo 🙏❤️
Wow super healthy I will definitely try it . Great job 👌 Thank you for sharing ባለሙያ 😍❤️
Thank you for watching yena konjo meluye 🙏❤️
How did you make the starter? I have some That I made from teff, can I use the teff ersho for quinoa?
Yes የኔም የጤፍ እርሾ ነው
Ejish ybarek bete duket bemams tilashetum bedej bekul yastelal gelagelshign
ኣሜን ኣመሰግናለሁ🙏❤️
I was surprised that this video has so many views and comments and no likes, so I gave you your first like. Arif newu, betam yigermal quinoa is so similar to teff.
ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ዲስ ላይክ እና ላይክ እንዳይታይ ስላረኩት ነው እንጂ ያደረጉ ኣሉ🙏❤️❤️
በጣም ቆንጆ እንጀራ የኔ በለሞያ እጅሽ ይባረክ ሲያምር👌👍❤️
Thank you fantishye 🙏❤️
ኪንዋ ዱቄት ምን ማሌት ኔው አልጌባኝም ቤርቺ
@@asterkbrom9349 ይሄ ነው ኪንዋ ኣማዞን ማዘዝ ትችያለሽ www.amazon.com/Viva-Naturals-Organic-Quinoa-Bag/dp/B00JPJRQ7W/ref=mp_s_a_1_4?dchild=1&keywords=quinoa+seeds&qid=1605408723&sr=8-4#immersive-view_1605409422227
@@WowEthiopianfood2018 እሺ አሜሴግናሌው
It's amazing good job!!!!
Thank you sister 🙏👍
Thank you so much for sharing I haven’t try quinoa flour before I will definitely try it out🙏
Thank you for watching sis 🙏❤️
በጣም ጠቃሚ ነው እንዴት አርገሽ ፈጨሽው
በቡና መፍጫ መፍጨት ትችያለሽ እኔ ዱቄቱን ነው የገዛሁት
@@WowEthiopianfood2018 እሺ አመሰግናለሁ
New discovery, Great job!!! I will try it soon. Oat flour with Teff is also good and healthy.
Thank you 🙏❤️
This injera is Super healthy thank you for sharing yena konjo 😍😍👌🏼👏🏼
Thank you so much yena konjo🙏❤️
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።
@@mamilas7011 እሺ 👍👍
በርች ማማዬ በጣም ያምራል
Thank you 🙏❤️
Loved quinoa l use for Injera too. Yene konjo ❤ Thank you for sharing
You are welcome thank you for watching 🙏❤️
እናመሰግናለን እኔም ጒደኛዬ ነግራኝ ከጤፍ እና ከገብስ ጋር አድርጌ ጋግሬዋለሁ ቆንጆ እንጀራ ነው የሚወጣው አብሲት አያስፈልገውም። ብቻውን እንደሚጋገር ደግሞ ከአንቼ ተማርኩኝ ተባረኪ🙏
ኣሜን እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ🙏❤️