ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከሁሉም በላይ የግዛብሔር ቃል ይቅርታ ይበልጣል ይቅርተ ያድርግላት
ጅግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኡፍፍፍ ንስር አይን በሰላም የገኝልን 🙏🏿🥺❤️
እግዚአብሄር የተገፉትን ሲያነሳ እንዲህ ነው ለልበ መልካም ስው መልካም ነገር ሁሉ ይገባዋል
በጣም ተካበደ ሰው ይገናኛል ይለያያል
እውነት ከሁነ ደስ አይልም አንዱ እያለቃሰ አንዱ ስስቅ የሚኖረበት ዓለም 😢
🎉🎉🎉🎉
ኣረ ባክሽ? ታድያ እሱ ሲጎዳስ. ከሕንድ አገር ሳይቀር የሚበላው አቶ በልመና ገንዘብ ነው ወደ ሃገሩ የገባው 🤔
ፍቅር እኮ ይቅርታ ያደርጋል, ይህን ሁሉ መሰዋት በከንቱ አታስቀርው በፍጠርህ ይቅር በላት እና አብራቹህ ሁኑ ሲጀመር አግዛብሔር በአንተ ላይ አድሮ ነው የተርፍች
በጣም የዚች ልጅ ሂወትን አይምሮዋን ሰዎችን ተጠቅሞ ሊጎዳ የተነሳ ሴይጣን ጌታ ፀጥ ያስብለው። ህይወት የሰጣት እግዚአብሔር እንጂ ሐብታሙ አይደለም ። ሀብታሙ ለመልካም ነገር እንግዚሐብሔርን ታዘዘ። ሁሉ ሰው ያጠፋል እቺ ልጅ ወር ስሙን አላጠፉችም። ፍቅር በደልን ይሸፍናል ። ዝቅ ያለ ከፍ ይላል. ንጉሥ ዳዊት ቡዙ ይበድል ነበር ነገር ግን በደሉን አውቆ ዝቅ ብሎ ንስሀ ይገባል እግዚሀብርም እንደልቤ ይለዋል ።ራምህማ ዝቅ ያለውን ልብን ጌታ ያውቅ እንደ እግዚሀብሄር ፍቅር ብዛት ሰላሙን እረፍቱን ይሰጣታል መቶ ሺ እርግማን ስድብ መልካሙን ይህን እጅ ለመስራት አከለክልም ጌታ አለሽ እህቴ ሂወቱን ስለሀጢአተኛው የሰጠ።አምሮሽ ነፃ ይሁን ።እግዚአብሄር ይቅር ካለ በሐላ አይከስም መላልሶ ።ሰይጣን ነው።አትስሚ አትፍሪ ጌታ ያለው ሁሉ ይሆናል ። ጌታ ብቻ በቂ ነው ።ለወንድሜ ሀብታሙ ጌታ ይርዳ ሁሉ ምክር ከእግዚሀብሄር አይደለም የዝችልጅን ህይወት እንድተርህፍ አካልን ሰጥቻለው ካልክ በየሚዲያው ባታስቀናት ሁሉም ጊዜን ተጠቅሞ የራሱን ፍላጎት የሚያማላበት ዘመን ነው ።ጌታ ይጠብቅህ ።
ክበሪ ዘርሽ ይለምልም በጣም ሚዛናዊ አገላለፅ ነው ። እንደዚህ ማስተዋልን ይስጠን 😢
ማስታወቂያ ነው
በግድ አነበብኩት አልወድም ረጅም ኮሜት
ልብ የሚያሳርፍ ምክር ❤
😊😊😊😊😊😊😊😊
አንካን ደስ በላቹ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
እኛ አስተያየት የምንሰጥ ሰዎች ሁላችንም ሀጢያት ሰርተናል የእግዚአብሔር ክብር ጎሎናል እባካችሁ አስተያየት ስንሰጥ የተሰበረ ልብን መልሰን አንስበር እሱ ኩላሊት እንዲሰጥ ያደረገው እግዚአብሔር ነው ማናችንም ያለ እግዚአብሔር እገዛ ምንም መልካም ስራ ልንሰራ አንችልም ለዚህም ስራው ሰው ከሚሰጠው ምድራው በረከቶች የእግዚአብሔር ሽልማት እጅግ የከበረ ነው ሩሀማ ይቅርታ ጠይቃለች ይቅርታ ደግሞ የደነደነ ልብን ያለዝባል ሸክምን ያቀላል ከ እግዚአብሔር ዘንድ በሰማያዊ በረከት ያጥለቀልቃል ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል የበደሉንን ብቻ ሳይሆን የበደሉአችሁን ይቅር በሉ ይላል ስለዚህ ሩሀማ አንቺ ይቅርታ ጠይቀሻል በአደባባይ ሸክምሽ ቀሏል ሀብታሙም ይቅር ብያለሁ ብሏል ስለዚ እግዚአብሔር መልካም ነው የሚሳነው ነገር የለም አብረው ሊደርጋቸው ይችላል ሰወች ሆይ መጥፎንግግር ሰውን ያቆስላል ለሁለቱም እግዚአብሔር የልባቸውን ሸክም ያቅልላቸው!!!አሜን!!
ያርግለት❤❤❤❤
የንስር አይን በሰላም ይገኚ
ለሰው ሕይወት የሚሰጥ እግዚአብሔነር እንጂ ሰው አይደለም አትሳሳቱ! ሰው ላደረገው በጎ ነገር መመስገን እና መከበር ቢኖርበትም መመለክ ግን የለበትም፡፡ሰው በሚወደው ላይ ለሚናገረው ነገር አይጠነቀቅም ፍቅር ሁሌ ይቅርታ ነውና!
በጣም የሚጓደድ የሚፈቀር ሰውና ቢታረቁ ደስ ይለኛል ነበር ደጋሚ እንደማትወደው በምን ይታወቃል አሁን ላይ ልክ እንደኔ የማዳም ቀማሞች ስለ ወደዱት ይሆናል የተጸጸታችሁ እውነተኛ ራሱ አፍቅሬዋለሁ እወደዋለሁ ይፈቀሳው❤❤❤❤❤❤
አረወሂ ደየናለመጨረሻግዜ ይቅረታ አረግላትወድሜ
እንኳን ደስ አለን ❤❤❤
ፈጣሪ ይክሳል ዋናዉ መልካም ሁን
አረ ምድን ነው ይሄን ያክል የሀገር ጉዳይ አረጋችሁት ስንቱ ለሀገሩ ህዝቡ በሰላም እዲኖር ደማቸውን ህይወታቸውን ለሚገብሩት እንደዚህ አልተወራላቸውም በቃ ይታረቁ ፋይሉንም ዝጉት ሆ
ጅግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኡፍፍፍ ንስር አይን በሰላም የገኝልን
እንዲህ ህወት በአንተ ገጥሞህ እየው
አፋችሁን ኣትክፈቱ እኛ የመዳም ቅመሞች ሳንሆን የበተሰቦቻችን ቅመሞች ነን ስራ ኣለብን እኛን ለቀቅ አርጉን የላይክ ጥማተኞች 😮
😂
😂😂😂😂😂
ታረቁ አደል እድሜ ለሀይለ ስላሴ❤❤❤❤❤
አረ አልታረቁም
መልካም ትደር ይራግለት ሀብታሙ ጀግና ነው
ስንት አመት ሊኖር ነው ይቅርታ እምቢ የሚለው ! ይቅር ቢላት ይሻለዋል!!!
ይምችህ ሀብታሙ
እንደኔ አመለካከት መታረቅ የለበትም ሰው ማለት የመከራ ቀን አብሮ ዋጋ የሚከፍል ነው
ትክክል
እኔም እስማማለሁ
Enem
ትክክል አይታስብም እርቅ
ይሄ ያንች አስተሳሰብ ነዉ ደግሞም ሰይጣን የታከለበት ምናለ ለሰዉ መልካም ነገርብትመኙ
እንካን ደስ ኣለው
እውነት ከሆነ ማአሽ አላህ አላህ ያርግልህ የተገፋ ሁሉ አይወድቅም አላህ ሁሌም ከፍ ያርግህ ❤❤❤ ቀሪውን ህወትህን ሰላምና ፍቅር ከጤና ጋር አላህ ያድላችሁ❤❤❤❤❤
ለካ ለፍቅር አደለምን ኩላሊት የሰጠሀት ይገርማል
የማዳም ቅመሞችን ለቀቅ እኛምን አገባን እኛ ስራላይነን😢😢😢😢😢😢
ሳህ😅😅😅
Betam 😅😅
ሳህ
እኮ❤
እግዚአብሔር የአሰበለትን ያድርግ ለዛችም እድል ሰጥቷታል ስለዚህ ይህን ደግሞ ይሞክረው።
ወላሂ እንኳን አገባ እኔም የልጂነት ገጠመኝ ይህ ነበሪ እንኳን አገባ
እረ መቶ ያግባ እርሷ ምን ሆና ነው እረ ትርሳው ለሷ ደግሞ ጌታ እግዚአብሔር ብቻውን አለላት
ይግለሰብ ህይወት ውስጥ ገብቶ መፈትፈት ቢቀርባችሁ Leave them alone !
መልካም ሰው አይገልፀውም አዲስ ህይወትይመስርት👆👆👆🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ማስታወቂያ እየስራ ነው
ይቅርታይጠያየቁና አብረዉይቀጥሉ❤❤❤
Aowna batikikile 👌🏾👌🏾👌🏾
ባለትዳራ ሆኖ የማይጣላ የለም እንደምንም አደላይ አርግዋችዉ
መልካም ትዳር ይሁንላችሁ አለም እንደዚህ ናት❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እንካን ደስ አለ
ይቅርታ ከኩላሊት በላይ የፈጣሪ ቃል ነው ነፍሰ አልገደለች ምን ችግር አለው ቢያደርግላት
ይታረቁ
ሀብታሙ ትክክለኛ ውሳኔ ነው እንኳን አገባች
እበከቹ ይቅርታ የርግለት😢😢😢😢😢😢😢😢
አርጎላትል እኮ
ተባረኪ አንች ብቻ ነሽ ሰዉ የሰዉ ልጅ ይሳሳል ይቅርታ ደግሞ ትልቅነት ነዉ አሁን አጨብጫቢዉ ቢበዛ ነገ ዘወር ብሎ የሚያየዉ የለም
ስላም ወይ ጉድ🎉🎉🎉😂😂
ያርግለት 😂😂😂❤
ብዙ ሰው ኣንድ እድል ያላገኘ ኣለና የተሰጣትን የመጀመርያው እድል ከበቂ በላይ ነው!!
ሞክሼ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያቺን ላሽ በላት❤❤❤❤
አሁነዉ ቆጆ ሚስት ያገኘዉ❤❤
እርሱ ደስ ያለው ያድርግ እኔ ምን አገባኝ ስለሰው ሂወት ምናለ ሁሉም በራሱ ሂወት ቢጠመድ እደአስተያየት ሁለቱንም ብይዝ ባይ ነኝ
Ruhamayyy ene kanchi gone nign eshi ayezosh kemot yaterefesh medehanealem ale eshi anchi becha dena hugnilign ❤❤❤❤
ምነው ብትተዋቸው
ያረገው ከባድ ነው እናትም አላረገችውም ግን ፈጣሪ ሲያይ እዲ ይክሳል ይቅር ይበላት እሱም ፈጣሪም ይቅር ይበላት
ዝባዝንኬ ነገር ነህ ኣሁን ምን ነገርከን
ምንድን ነው ያካበዳችሁተ እሱ ሲጠየቅ አልፈልግም አብሮ መኖር ብላል ታዲያ ምን ያሰደንቃል በቃ ማንም እንደሚለያይ ተለየያ እናተ ናችሁ ናችሁ አልፋታ ያላችሁ ሰለቸን ይሄ ወሬ በቃ ተለያዩ አዲሰ ነገር አለ
እዛ ሰናን እንቃዕ ጠፊኣት
የማስታወቂያ ፎቶ ቢሆንም አላህ አንድ ቀን እውነት ያድርግለት ጊዜና ርቀት የማይሽረው ቁስል ዬለም ይብላኝ ለሷ
ምንም አትሆንም አላህ አላት ።ሁሉም ለኼይር ነው ።አልሃምዱሊላህ ።😢
👍👍👌👌💐 🎉🎉❤❤
የምን እርቅ ነው በከፋው ሰአት የት ነበርች ሌላ ህይወት ይጀምር እጂ
ተው በስው ህይወት መፍረድ ተገቢ አይመስለኝም ለነሱ ለባለቤቶቹ ተውሏቸው ይሄ የኔ ሀሳብ ነው::
ባልና ሚስት እኮ ናቸዉ እግዚ አብሄር ያጣመረዉን ሰዉ አይለየወም ከቻላችሁ መልካም ነገር ተመኙ ከዛ ዉጭ ዝም በሉ
እረ አይባልም አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው እንኩላሊቱን ስለሰጣት ትፍሽ ማለት የለባትም።ማለት ነው ምንአልባት ሰይጣን ዞርብየ ላሳልፍ ብላ ይሆናል ተሳሳተች እንበል ተፀፅታ ይቅርበለኝ ካለች ምን ችግር አለው ማናችንም ቢሆን ፍጹም አይደለነም አንፍረድ
ሀብታሙ አሁን ታብየሃል በየሚዲያው ቀርበህ ያገኘኸው ውዳሴ ትንሽ ራስህን እንድትቆልል አድርጎሃል እውነተኛ ፍቅር እንዲህ አያረግም ይች ልጅ ማንም እንደሚሳሳተው ተሳሳተች ነገር ግን በሚዲያ አወደሰችህ፣ አመሰገነችህ፣ ብሎም እግርህ ላይ ወድቃ ስለጥፋቷ ይቅርታ ጠየቀች፤ የአንተ ምላሽ ግን ያሳዝናል እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ በየሚዲያው ቀርበህ የተለያዩ ሴቶችን አስተያየት እና አንተን የመፈለግ ስሜት ስለተረዳህ ነው እንጂ ሁለታችሁም ሚዲያ ላይ ባትቀርቡ ኖሮ ከዚህ በኋላ አልፈልግሽም አትላትም ነበር። ለእኔ የታየኝ ይህ ነው።
She have pay for his heart money he saved her life
Ebakachu yechen enst tewat
ትዳር የውስጥና የግል ፍላጎት እንጂ/ያውም በዚህ ዘመን በስብከት የሰውን የህይወት ምርጫ ላይ አስተያየት መስጠት ..... ከባድ ነው!
❤❤
👍🤗
መልካምነትና ንጹህ ፍቅርህን በስተቷ ምክንያት ለምን ታጣለህ ሰው ሆኖ የማይሳሰት የለምና አንስ ብትሆን ከዝበኋላ በምድር ላይ ስትኖር አልሳሴትም ብለህ ታስባህን ይልቁን ይቅርታህ ፍጹም እንድሆን ተቀበላት የሰው ወረከንቱ ነውና በሰማይ የምታገኘውን ዋጋ በምድር ልያሰጡህ ነው
ምን አድርጋው ነው?
አትሻብኝ አላህ ይስቱር
እረ ይቅር ካላለማ ታዲያ እንዴት ነው እግዛቤሔርን የሚያቀው ከግሩ ተደፍታ ይቅር በለኝ ብላለች አሁን እሄን የርቅ ሥራ የሚሰሩት ጔደኞቻፕው ናቸው የሃብታሙ ጓደኞች ማስታረቅ አለባቸው እሄቀን አልፎ ወልደው ከብደው ድጋሜ እንድናያቸው ነው ምንፈልገው
❤😍😍😍😍😍😍
ሩሃማ ውደራሲሺ ተመለሺ በቃ አንቺ ሌላ እድል አለሺ እባክሺ እራሲሺን አትጉጂ ይህ በህውትሺ አንዴ ገጥሙሻል ቀሪውን ህይውትሺን ኑር እሱን ተይው መጀመሪያ ነው የተበለሸው ።።
ምን አለ ቢረጋጋ ቾኮለ እኛ እራሱ የነሱ ታሪክ ከተሰማ ጀምሮ ይሄው አለን ለሁሉም ነገር ግን ለራሱ ጊዜ ቢወስድ ጥሩ ነበር ሲሮጡ የታጠቁት እንዳይሆን ነገሩ
ኩላሊት ሰጥቶ በይሉኝታ አስሮ ሰው የሚገድል የስም ሀብታሙ የአስተሳሰብ ድሀ ወሮ በላ ኢትዮጵያዊ ይቅር ባይ ልብ የሌለው
ጥፍሩን መስጠት የማይችል እና የማይወድ ኮመንት
እና አብታሙ ምን ያርግሽ ኩላልቱን ሰቶ ከሞት አዳናት እና እድትገለዉ ድረስ ጠበቃት
እኳን ኩላሊት ብር የማይሰጥ ሰው ኮሜንት
@SelamWondye የሱ አይነት አጭቤ ባል ይስጥሽ ቅዥቢ
@@Rayt-gh5hs አስሮ የሚገርፍ ባል ለምደሽ ኩላሊት የሰጠውን አጭቤ አልሽው
ይቅርታን ገፍቶ መሄድ መጨረሻው አያምርም
😢😢😢
ኤረ ብታረቁ ይሻላል ካልሆነ ግን ጊዜውን ጠብቆ ፀፀቱ ወደሱ ይመለሳል ይቅርታን ገፍቶ መሄድ ጥሩ አይሆንም
አንኻዕ ደስ በለካ የኔ ጅግና ትዳር ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሃፍታሙ መልካም ሰው💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏
የረዳችኋት ሂወት ለማትረፍ ከሆነ የዚችን ልጅ ሞራልም ሆነ መጥፎ ተናገራችሀት ከገደላችሀት የኢትዮጵያም ህዝብ የሀብታሙ የካሉን አካል በከንቱ መቅረት ነው ብትሞት በጎ መስራት ለራስ መንፈስ እርካታ ነው አምስት ሳንቲም ያረዳችሁ ናችሁ የምትሳደቡት።
Wawwwwu desi yilali yemiri betami Asazinoygnali fetariyi melkami newu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧር ባካቹ ለመታረቅ እቢ ያለው መናገር ያልፈለገው ነገር ኢኖራል ግን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስም እኮ የሰቀሉትንም ኢቅር ብሎአል ታድያ እኛ ምድነን እስቲ ኢቅር መባባል እንልመድ
💔💔💔💔
❤❤❤❤
ሀብትሽ በርግጥ ታሪክህ ይገርማል ስለተገፋህ ፈጣሪ ጥሩዋን ሚስት ይስጥህ ብያለሁ
እኔ. ግን. ሌላ. ህይወት. ይሞክር. እላለሁ. ነገም. ትከዳዋለች. ትምህርት. ይሁነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተው,ተው,ተው,ነገን,አታውቅም,ይቅር,በላት,እምባ,መሬት,አይወድቅም,እሳት,ነው,,ይበላሐል
ይቅርታኮ ብሏታል ግን ከሷ ጋር መሆን ካልፈለገስ አብረው ቢሆኑ እራሱ ጥሩ ኑሮ አይኖሩም
አረ ደጋገምከው ኡፍ
Deg አደረገ ከሷ በላይ ቤተሰቦቿም ለሱ አይጠቅሙትም ወድሟ በችግሩ ጊዜ አልደረሰለትም አላህ ያስደስትህ ወድሜ እድሜህ ረጅም ይሁን
ሰርጉ ማሰታወቂያ ነው
💔💔💔😢😢😢
Sew hono yemayisasat yelem Inez lijoch bitareku yishalal
እካን ፈጣሪ የካሰው።ይብላኚለሷ፡፡ወለታቢስ የሆነቺ ይቅር ለዝጋብሄር ብሎ ሂወቱን ይቀጥል፡ከሞታፋፍ አድኗት ወለታውን፡የከፈለቺው ገዘብ ፍለጋ መሮጧነው፡ያጋለጣት።በአሁዘመን፡እካን አካሉን፡ገዘብም የሚሰጥ የለም።
💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥
ማስታወቂያ እየሰራ ይሆናል
ክርስቶስ ያስተማረን ይቅርታን ነዉ ሀብታሙ የአደረከዉን ትልቅ ዉለታና ደግነትህን በከንቱ አታበላሸዉ እንደ አንድ ኦርቶዶክስ ከእምነትህም አንፃር ይሄ ከአንተ አይጠበቅም ተታረቃት ተዉ ነፍስህን አስብ ሰዉ ፍፁም አይደለም ይሳሳታል ተሳሳተች እግርህ ላይ ተደፋች ይቅርታ አለች ከይቅርታ በላይ ምን አለ ወንድሜ ሀብታሙ አንድ እድል ስጣት ሰዉ ከስተቱ ይማራል እኮ ተዉ ሌላ ሂወት እንዳትጀምር እድል ስጣት የታየዉ ሁሉ አይበላም ይቅርታህ ይገባታል
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😮😮😮አልፈርድም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አራ የእትዮጵየ ህዝብ ሆይ ልጁ ስንቴ ይሙት ዝምብሎ እየሞታ ይኑር እንዴ ???? ከምመቾው ጋር የራሱን ህይወት መቀጠል አለበት100%::
ባጣ ቆይን አይደለም ሌላ ሄወት ይሰጠዉ ሰጪ ፈጣሪ ነዉ
BORKO WESHETAM MIDYA
ከሁሉም በላይ የግዛብሔር ቃል ይቅርታ ይበልጣል ይቅርተ ያድርግላት
ጅግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኡፍፍፍ ንስር አይን በሰላም የገኝልን 🙏🏿🥺❤️
እግዚአብሄር የተገፉትን ሲያነሳ እንዲህ ነው ለልበ መልካም ስው መልካም ነገር ሁሉ ይገባዋል
በጣም ተካበደ ሰው ይገናኛል ይለያያል
እውነት ከሁነ ደስ አይልም አንዱ እያለቃሰ አንዱ ስስቅ የሚኖረበት ዓለም 😢
🎉🎉🎉🎉
ኣረ ባክሽ? ታድያ እሱ ሲጎዳስ. ከሕንድ አገር ሳይቀር የሚበላው አቶ በልመና ገንዘብ ነው ወደ ሃገሩ የገባው 🤔
ፍቅር እኮ ይቅርታ ያደርጋል, ይህን ሁሉ መሰዋት በከንቱ አታስቀርው በፍጠርህ ይቅር በላት እና አብራቹህ ሁኑ ሲጀመር አግዛብሔር በአንተ ላይ አድሮ ነው የተርፍች
በጣም የዚች ልጅ ሂወትን አይምሮዋን ሰዎችን ተጠቅሞ ሊጎዳ የተነሳ ሴይጣን ጌታ ፀጥ ያስብለው። ህይወት የሰጣት እግዚአብሔር እንጂ ሐብታሙ አይደለም ። ሀብታሙ ለመልካም ነገር እንግዚሐብሔርን ታዘዘ። ሁሉ ሰው ያጠፋል እቺ ልጅ ወር ስሙን አላጠፉችም። ፍቅር በደልን ይሸፍናል ። ዝቅ ያለ ከፍ ይላል. ንጉሥ ዳዊት ቡዙ ይበድል ነበር ነገር ግን በደሉን አውቆ ዝቅ ብሎ ንስሀ ይገባል እግዚሀብርም እንደልቤ ይለዋል ።ራምህማ ዝቅ ያለውን ልብን ጌታ ያውቅ እንደ እግዚሀብሄር ፍቅር ብዛት ሰላሙን እረፍቱን ይሰጣታል መቶ ሺ እርግማን ስድብ መልካሙን ይህን እጅ ለመስራት አከለክልም ጌታ አለሽ እህቴ ሂወቱን ስለሀጢአተኛው የሰጠ።አምሮሽ ነፃ ይሁን ።እግዚአብሄር ይቅር ካለ በሐላ አይከስም መላልሶ ።ሰይጣን ነው።አትስሚ አትፍሪ ጌታ ያለው ሁሉ ይሆናል ። ጌታ ብቻ በቂ ነው ።ለወንድሜ ሀብታሙ ጌታ ይርዳ ሁሉ ምክር ከእግዚሀብሄር አይደለም የዝችልጅን ህይወት እንድተርህፍ አካልን ሰጥቻለው ካልክ በየሚዲያው ባታስቀናት ሁሉም ጊዜን ተጠቅሞ የራሱን ፍላጎት የሚያማላበት ዘመን ነው ።ጌታ ይጠብቅህ ።
ክበሪ ዘርሽ ይለምልም በጣም ሚዛናዊ አገላለፅ ነው ። እንደዚህ ማስተዋልን ይስጠን 😢
ማስታወቂያ ነው
በግድ አነበብኩት አልወድም ረጅም ኮሜት
ልብ የሚያሳርፍ ምክር ❤
😊😊😊😊😊😊😊😊
አንካን ደስ በላቹ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
እኛ አስተያየት የምንሰጥ ሰዎች ሁላችንም ሀጢያት ሰርተናል የእግዚአብሔር ክብር ጎሎናል እባካችሁ አስተያየት ስንሰጥ የተሰበረ ልብን መልሰን አንስበር እሱ ኩላሊት እንዲሰጥ ያደረገው እግዚአብሔር ነው ማናችንም ያለ እግዚአብሔር እገዛ ምንም መልካም ስራ ልንሰራ አንችልም ለዚህም ስራው ሰው ከሚሰጠው ምድራው በረከቶች የእግዚአብሔር ሽልማት እጅግ የከበረ ነው ሩሀማ ይቅርታ ጠይቃለች ይቅርታ ደግሞ የደነደነ ልብን ያለዝባል ሸክምን ያቀላል ከ እግዚአብሔር ዘንድ በሰማያዊ በረከት ያጥለቀልቃል ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል የበደሉንን ብቻ ሳይሆን የበደሉአችሁን ይቅር በሉ ይላል ስለዚህ ሩሀማ አንቺ ይቅርታ ጠይቀሻል በአደባባይ ሸክምሽ ቀሏል ሀብታሙም ይቅር ብያለሁ ብሏል ስለዚ እግዚአብሔር መልካም ነው የሚሳነው ነገር የለም አብረው ሊደርጋቸው ይችላል ሰወች ሆይ መጥፎንግግር ሰውን ያቆስላል ለሁለቱም እግዚአብሔር የልባቸውን ሸክም ያቅልላቸው!!!አሜን!!
ያርግለት❤❤❤❤
የንስር አይን በሰላም ይገኚ
ለሰው ሕይወት የሚሰጥ እግዚአብሔነር እንጂ ሰው አይደለም አትሳሳቱ!
ሰው ላደረገው በጎ ነገር መመስገን እና መከበር ቢኖርበትም መመለክ ግን የለበትም፡፡
ሰው በሚወደው ላይ ለሚናገረው ነገር አይጠነቀቅም ፍቅር ሁሌ ይቅርታ ነውና!
በጣም የሚጓደድ የሚፈቀር ሰውና ቢታረቁ ደስ ይለኛል ነበር ደጋሚ እንደማትወደው በምን ይታወቃል አሁን ላይ ልክ እንደኔ የማዳም ቀማሞች ስለ ወደዱት ይሆናል የተጸጸታችሁ እውነተኛ ራሱ አፍቅሬዋለሁ እወደዋለሁ ይፈቀሳው❤❤❤❤❤❤
አረወሂ ደየናለመጨረሻግዜ ይቅረታ አረግላትወድሜ
እንኳን ደስ አለን ❤❤❤
ፈጣሪ ይክሳል ዋናዉ መልካም ሁን
አረ ምድን ነው ይሄን ያክል የሀገር ጉዳይ አረጋችሁት ስንቱ ለሀገሩ ህዝቡ በሰላም እዲኖር ደማቸውን ህይወታቸውን ለሚገብሩት እንደዚህ አልተወራላቸውም በቃ ይታረቁ ፋይሉንም ዝጉት ሆ
ጅግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኡፍፍፍ ንስር አይን በሰላም የገኝልን
እንዲህ ህወት በአንተ ገጥሞህ እየው
አፋችሁን ኣትክፈቱ እኛ የመዳም ቅመሞች ሳንሆን የበተሰቦቻችን ቅመሞች ነን ስራ ኣለብን እኛን ለቀቅ አርጉን የላይክ ጥማተኞች 😮
😂
😂😂😂😂😂
ታረቁ አደል እድሜ ለሀይለ ስላሴ❤❤❤❤❤
አረ አልታረቁም
መልካም ትደር ይራግለት ሀብታሙ ጀግና ነው
ስንት አመት ሊኖር ነው ይቅርታ እምቢ የሚለው ! ይቅር ቢላት ይሻለዋል!!!
ይምችህ ሀብታሙ
እንደኔ አመለካከት መታረቅ የለበትም ሰው ማለት የመከራ ቀን አብሮ ዋጋ የሚከፍል ነው
ትክክል
እኔም እስማማለሁ
Enem
ትክክል አይታስብም እርቅ
ይሄ ያንች አስተሳሰብ ነዉ ደግሞም ሰይጣን የታከለበት ምናለ ለሰዉ መልካም ነገርብትመኙ
እንካን ደስ ኣለው
እውነት ከሆነ ማአሽ አላህ አላህ ያርግልህ የተገፋ ሁሉ አይወድቅም አላህ ሁሌም ከፍ ያርግህ ❤❤❤ ቀሪውን ህወትህን ሰላምና ፍቅር ከጤና ጋር አላህ ያድላችሁ❤❤❤❤❤
ለካ ለፍቅር አደለምን ኩላሊት የሰጠሀት ይገርማል
የማዳም ቅመሞችን ለቀቅ እኛምን አገባን እኛ ስራላይነን😢😢😢😢😢😢
ሳህ😅😅😅
Betam 😅😅
ሳህ
ትክክል
እኮ❤
እግዚአብሔር የአሰበለትን ያድርግ ለዛችም እድል ሰጥቷታል ስለዚህ ይህን ደግሞ ይሞክረው።
ወላሂ እንኳን አገባ እኔም የልጂነት ገጠመኝ ይህ ነበሪ እንኳን አገባ
እረ መቶ ያግባ እርሷ ምን ሆና ነው እረ ትርሳው ለሷ ደግሞ ጌታ እግዚአብሔር ብቻውን አለላት
ይግለሰብ ህይወት ውስጥ ገብቶ መፈትፈት ቢቀርባችሁ Leave them alone !
መልካም ሰው አይገልፀውም አዲስ ህይወትይመስርት👆👆👆🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ማስታወቂያ እየስራ ነው
ይቅርታይጠያየቁና አብረዉይቀጥሉ❤❤❤
Aowna batikikile 👌🏾👌🏾👌🏾
ባለትዳራ ሆኖ የማይጣላ የለም እንደምንም አደላይ አርግዋችዉ
መልካም ትዳር ይሁንላችሁ አለም እንደዚህ ናት❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እንካን ደስ አለ
ይቅርታ ከኩላሊት በላይ የፈጣሪ ቃል ነው ነፍሰ አልገደለች ምን ችግር አለው ቢያደርግላት
ይታረቁ
ሀብታሙ ትክክለኛ ውሳኔ ነው እንኳን አገባች
እበከቹ ይቅርታ የርግለት😢😢😢😢😢😢😢😢
አርጎላትል እኮ
ተባረኪ አንች ብቻ ነሽ ሰዉ የሰዉ ልጅ ይሳሳል ይቅርታ ደግሞ ትልቅነት ነዉ አሁን አጨብጫቢዉ ቢበዛ ነገ ዘወር ብሎ የሚያየዉ የለም
ስላም ወይ ጉድ🎉🎉🎉😂😂
ያርግለት 😂😂😂❤
ብዙ ሰው ኣንድ እድል ያላገኘ ኣለና የተሰጣትን የመጀመርያው እድል ከበቂ በላይ ነው!!
ሞክሼ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያቺን ላሽ በላት❤❤❤❤
አሁነዉ ቆጆ ሚስት ያገኘዉ❤❤
እርሱ ደስ ያለው ያድርግ እኔ ምን አገባኝ ስለሰው ሂወት ምናለ ሁሉም በራሱ ሂወት ቢጠመድ እደአስተያየት ሁለቱንም ብይዝ ባይ ነኝ
Ruhamayyy ene kanchi gone nign eshi ayezosh kemot yaterefesh medehanealem ale eshi anchi becha dena hugnilign ❤❤❤❤
ምነው ብትተዋቸው
ያረገው ከባድ ነው እናትም አላረገችውም ግን ፈጣሪ ሲያይ እዲ ይክሳል ይቅር ይበላት እሱም ፈጣሪም ይቅር ይበላት
ዝባዝንኬ ነገር ነህ ኣሁን ምን ነገርከን
ምንድን ነው ያካበዳችሁተ እሱ ሲጠየቅ አልፈልግም አብሮ መኖር ብላል ታዲያ ምን ያሰደንቃል በቃ ማንም እንደሚለያይ ተለየያ እናተ ናችሁ ናችሁ አልፋታ ያላችሁ ሰለቸን ይሄ ወሬ በቃ ተለያዩ አዲሰ ነገር አለ
እዛ ሰናን እንቃዕ ጠፊኣት
የማስታወቂያ ፎቶ ቢሆንም አላህ አንድ ቀን እውነት ያድርግለት ጊዜና ርቀት የማይሽረው ቁስል ዬለም ይብላኝ ለሷ
ምንም አትሆንም አላህ አላት ።ሁሉም ለኼይር ነው ።አልሃምዱሊላህ ።😢
👍👍👌👌💐
🎉🎉❤❤
የምን እርቅ ነው በከፋው ሰአት የት ነበርች ሌላ ህይወት ይጀምር እጂ
ተው በስው ህይወት መፍረድ ተገቢ አይመስለኝም ለነሱ ለባለቤቶቹ ተውሏቸው ይሄ የኔ ሀሳብ ነው::
ባልና ሚስት እኮ ናቸዉ እግዚ አብሄር ያጣመረዉን ሰዉ አይለየወም ከቻላችሁ መልካም ነገር ተመኙ ከዛ ዉጭ ዝም በሉ
እረ አይባልም አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው እንኩላሊቱን ስለሰጣት ትፍሽ ማለት የለባትም።ማለት ነው ምንአልባት ሰይጣን ዞርብየ ላሳልፍ ብላ ይሆናል ተሳሳተች እንበል ተፀፅታ ይቅርበለኝ ካለች ምን ችግር አለው ማናችንም ቢሆን ፍጹም አይደለነም አንፍረድ
ሀብታሙ አሁን ታብየሃል በየሚዲያው ቀርበህ ያገኘኸው ውዳሴ ትንሽ ራስህን እንድትቆልል አድርጎሃል እውነተኛ ፍቅር እንዲህ አያረግም ይች ልጅ ማንም እንደሚሳሳተው ተሳሳተች ነገር ግን በሚዲያ አወደሰችህ፣ አመሰገነችህ፣ ብሎም እግርህ ላይ ወድቃ ስለጥፋቷ ይቅርታ ጠየቀች፤ የአንተ ምላሽ ግን ያሳዝናል እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ በየሚዲያው ቀርበህ የተለያዩ ሴቶችን አስተያየት እና አንተን የመፈለግ ስሜት ስለተረዳህ ነው እንጂ ሁለታችሁም ሚዲያ ላይ ባትቀርቡ ኖሮ ከዚህ በኋላ አልፈልግሽም አትላትም ነበር። ለእኔ የታየኝ ይህ ነው።
She have pay for his heart money he saved her life
Ebakachu yechen enst tewat
ትዳር የውስጥና የግል ፍላጎት እንጂ/ያውም በዚህ ዘመን በስብከት የሰውን የህይወት ምርጫ ላይ አስተያየት መስጠት ..... ከባድ ነው!
❤❤
👍🤗
መልካምነትና ንጹህ ፍቅርህን በስተቷ ምክንያት ለምን ታጣለህ ሰው ሆኖ የማይሳሰት የለምና አንስ ብትሆን ከዝበኋላ በምድር ላይ ስትኖር አልሳሴትም ብለህ ታስባህን ይልቁን ይቅርታህ ፍጹም እንድሆን ተቀበላት የሰው ወረከንቱ ነውና በሰማይ የምታገኘውን ዋጋ በምድር ልያሰጡህ ነው
ምን አድርጋው ነው?
አትሻብኝ አላህ ይስቱር
እረ ይቅር ካላለማ ታዲያ እንዴት ነው እግዛቤሔርን የሚያቀው ከግሩ ተደፍታ ይቅር በለኝ ብላለች አሁን እሄን የርቅ ሥራ የሚሰሩት ጔደኞቻፕው ናቸው የሃብታሙ ጓደኞች ማስታረቅ አለባቸው እሄቀን አልፎ ወልደው ከብደው ድጋሜ እንድናያቸው ነው ምንፈልገው
❤😍😍😍😍😍😍
ሩሃማ ውደራሲሺ ተመለሺ በቃ አንቺ ሌላ እድል አለሺ እባክሺ እራሲሺን አትጉጂ ይህ በህውትሺ አንዴ ገጥሙሻል ቀሪውን ህይውትሺን ኑር እሱን ተይው መጀመሪያ ነው የተበለሸው ።።
ምን አለ ቢረጋጋ ቾኮለ እኛ እራሱ የነሱ ታሪክ ከተሰማ ጀምሮ ይሄው አለን ለሁሉም ነገር ግን ለራሱ ጊዜ ቢወስድ ጥሩ ነበር ሲሮጡ የታጠቁት እንዳይሆን ነገሩ
ኩላሊት ሰጥቶ በይሉኝታ አስሮ ሰው የሚገድል የስም ሀብታሙ የአስተሳሰብ ድሀ ወሮ በላ ኢትዮጵያዊ ይቅር ባይ ልብ የሌለው
ጥፍሩን መስጠት የማይችል እና የማይወድ ኮመንት
እና አብታሙ ምን ያርግሽ ኩላልቱን ሰቶ ከሞት አዳናት እና እድትገለዉ ድረስ ጠበቃት
እኳን ኩላሊት ብር የማይሰጥ ሰው ኮሜንት
@SelamWondye የሱ አይነት አጭቤ ባል ይስጥሽ ቅዥቢ
@@Rayt-gh5hs አስሮ የሚገርፍ ባል ለምደሽ ኩላሊት የሰጠውን አጭቤ አልሽው
ይቅርታን ገፍቶ መሄድ መጨረሻው አያምርም
😢😢😢
ኤረ ብታረቁ ይሻላል ካልሆነ ግን ጊዜውን ጠብቆ ፀፀቱ ወደሱ ይመለሳል ይቅርታን ገፍቶ መሄድ ጥሩ አይሆንም
አንኻዕ ደስ በለካ የኔ ጅግና ትዳር ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሃፍታሙ መልካም ሰው💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏
የረዳችኋት ሂወት ለማትረፍ ከሆነ የዚችን ልጅ ሞራልም ሆነ መጥፎ ተናገራችሀት ከገደላችሀት የኢትዮጵያም ህዝብ የሀብታሙ የካሉን አካል በከንቱ መቅረት ነው ብትሞት በጎ መስራት ለራስ መንፈስ እርካታ ነው አምስት ሳንቲም ያረዳችሁ ናችሁ የምትሳደቡት።
Wawwwwu desi yilali yemiri betami Asazinoygnali fetariyi melkami newu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧር ባካቹ ለመታረቅ እቢ ያለው መናገር ያልፈለገው ነገር ኢኖራል ግን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስም እኮ የሰቀሉትንም ኢቅር ብሎአል ታድያ እኛ ምድነን እስቲ ኢቅር መባባል እንልመድ
💔💔💔💔
❤❤❤❤
ሀብትሽ በርግጥ ታሪክህ ይገርማል ስለተገፋህ ፈጣሪ ጥሩዋን ሚስት ይስጥህ ብያለሁ
እኔ. ግን. ሌላ. ህይወት. ይሞክር. እላለሁ. ነገም. ትከዳዋለች. ትምህርት. ይሁነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተው,ተው,ተው,ነገን,አታውቅም,ይቅር,በላት,እምባ,መሬት,አይወድቅም,እሳት,ነው,,ይበላሐል
ይቅርታኮ ብሏታል ግን ከሷ ጋር መሆን ካልፈለገስ
አብረው ቢሆኑ እራሱ ጥሩ ኑሮ አይኖሩም
አረ ደጋገምከው ኡፍ
Deg አደረገ ከሷ በላይ ቤተሰቦቿም ለሱ አይጠቅሙትም ወድሟ በችግሩ ጊዜ አልደረሰለትም
አላህ ያስደስትህ ወድሜ እድሜህ ረጅም ይሁን