My brother this brother is honest and he knows what he is talking about. I wish we all know our Bible the way he knows it. I listened to the two interviews. I was so blessed to listen to his testimony. I commend you for interviewing him. Bless you and thank you. Rev. Kebede
Amazing testimony! It’s very touching!! Glory to the Lord Jesus Christ! The true leaving Savior, the only one who can save humanity! I’m very blessed listening to this brother’s testimony! ❤❤❤
Inni si waamee Iyasuus amanamaadhaa ! Warra sii arii'atan bojuu godhee wangeela dhugaan siif kennaa. Thank you Jesus for your wonderful love! Brother Abdo may God bless you and keep you safe;may His grace abound to you.
ወገኖች Subscribe ፣ Like , እንዲሁም በተለያዩ ማህበራዊ ገጾች Share በማድረግ ይህ ቪዲዮ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ያድርጉ🙏🏾❤️ ሀሳባችሁን Comment ላይ አስቀምጡልን። ሙሉውን ያድምጡ🙏
ይህ የወንድማችንን መጽሐፍ ለማሳተም የተከፈተ የንግድ ባንክ ቁጥር ነው: 1000643139646 Abdo Jaro and Abraham Mamecha
አብርሽ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብርክ በል
ዋጋ ለመክፈል ተዘጋጅተህ ነው ይህን ሰው ያቀረብከው ጌታ ደግሞ ጠባቂህ ነው
Pllp❤p!
ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ። እሺ
ሰላም ወንደሜ አበረሃም, በፐሮጋመህ ተባርክያለህ ጌታ ይባርከህ.
የ አብዴን ሰልክ አፈልጋለሁ 1 ታላቅ ወንደሜ ሞስሊም ሆኖ በጣም አዘኘአልሁ, የ መነኖረው ኖርዋይ ነው ግን በሰልክ ባገናኛቸው የመለስ የሆናል በየ አሰበኩ, እባከህ ሰልኩን ሰጠኝ.❤
የኦርቶዶክስ ክርስትና አማኝ ነኝ ። ይህን ቃለ መጠይቅ በጥሞና ተከታትዬዋለሁ ። አማኙ በጣም የሚደነቅ የእየሱስ መገለጥ ያጋጠመው ሆኖ ነው ያገኘኘሁት ። ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
አሜን ከልብ እናመሰግናለን🙏🏾❤️
Tew enji Kezas? Menefik
Mesedeb bikerbachihu.
በፍቃዱ ተባረክ ኢየሱስ አንተንም ያግኝህ 🙏
እውነትህን ነውር ከኦርቶዶክስ ነው የመጣው?
ይኽን ወንድም በ 2005 ዓ.ም በአንድ ሥፍራ ላይ ተገኝቶ ስለ እስልምና አስተምህሮና ትምህርት እንዲሁም ስለ ኢየሱስ ሲመሰክር ያየሁት ፤ ዳግመኛ በዚህ ሁኔታ ጨምሮና ከፍ ብሎ በማየቴ ደስ ብሎኛል ፤ ጌታ ኢየሱስ ብቸኛዉ የዘላለም ሕይወት ሰጪ ነዉ።
ለሌላ ብዙ ቦታ ገንዘባችንን አየሰጠን፤ ለዚህ አገልጋይ ብንረዳውና እሱም ለተቸገሩት ቢሰጥ እላለው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
እሱስ ምን ፈልጎ የመጣ መሠላችሁ?ይልቅስ ጫር ጫር አርጉለትና ሱቁን ይክፈትበት።
የገር ጅላጅል!!
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስለጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ሲስበክ ነፍሴ ትርካለች ❤❤❤😢
Eyesus geta new❤❤❤
Enem orthodox negne gen ewunetu yehe new Eyesus geta new❤❤❤
@@NatiMaki-x5vቱፓክ መላጣ ነው
ተባረኪ(ተበረክ)!!
ንግግሩ እራሱ እንድትሰማው ያጎጎሀል ይህ የጌታ ፀጋ ነው ወዶ ሳይሆን ሳይወድ በግድ ትውልድ ይሰማሀል ጌታ ዘመንህን ይባርክ አገልግሎትህን ያስፋ ተባረክ ወንድማችን ይህን ምስክርነት ላቀረብክልን ወንድማችን አተም በብዙ እጥፍ ጌታ ይባርክህ
በጣም በእውነት ረገ ያሉ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@@AbayGetachew-gx2gd Amen 🙏
የገባዉ ሰዉ ትልቅ አስተማሪ እግዝአብሄር ይመስገን ለኔ የነጠረ ንግግሩ ማረከኝ ደስ የሚል በረከት ዓብዱ የእየሱስ አገልጋይ እንዴት ደስ ይላል የኔ ወንድም አመለትክ እንግዲህ
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይክበር።
አሜን🙏🙏❤❤❤
ኢየሱስ ብቸኛ የመዳን መንገድ ነው
በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ
እግዚኣብሔር አንድያ ልጁን እስኪስጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና 🙏
በሚጣፍጥ አንደበትህ የናዝሬቱ እየሱሰን ስጠራው መንፈሴ ክርስቶስን አመሰገንች ከጨለማ ወተህ ብርሀንኑን ቀመስክው እንዴት እድልኛ ነህ ወንድሜ ተባረክ ❤❤
ሁለ ምገርሜኝ የጌታ ፍቅሩ ነው
ስለዋደድከን እንዎድሀለን እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሱ የራሱ የሆኑትን ያዉቃል እጅግ ደስ የሚል ሰዉ ነዉ። ወደ ጌታ በመጡ በሙስሊሞችና ከኦርቶዶክስ በመጡ መሪጌታዎች እየሱስ ሲሰበክ ደስ ይላል። ወንድማችን እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን መጣህ ። ጌታ ከዚህ የበለጠ ይጠቀምብህ።
ante ke orthodox telalehe kkkk😂😂
ይክበር ይመስገን እግዛብሄር ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻልም ለኛ ክርሥቲያኖች ገንዘብ ሂወታችን መገዳችን እየሱስ ክርስቶስ ነው እግዛብሄር ሁላችንም በቤቱ ያፅናን ተመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ ሁሉም ባንተ ሆነ❤❤❤❤❤❤❤
ዋዋዋዋዋ ድንቅ ምስክርነት ነዉ እንካን ጌታ ረዳክ ወንድሜ ሼህ አብዶ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን መጠክ ተባረክ ብዞዎች በአንተ ምክንያት ከጨለማ ወደ ኢየሱስ ይመጣሉ 👉 መቼም ይህንን ቃሌ መጠየቅ ያዩ ሙስሊም ሙስሊም ሆኖ ይቀጥላል ብዬ አላምንም ኢየሱስ ብቻዉን ያድናል፡፡ አብርሽ ተባረክ ስለአቀረብክ ጌታ ኢየሱስ አስተዉ ይባርክህ ተባረክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ክብር ለጌታ ይሁን አባቴ ዛሬም ህያው ነው ያድናል።አለምን የሚያድን እየሱስ ብቻ ነው።አሰራሩ መንገዱ እንዴት ድንቅ ነው።ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።
ኡስታዝዬ ጌታ ይባርክህ። ንግግርህ ሁሉ ይጣፍጣል አይሰለችም። ወድሀለው።
ጌታ ይባርካችሁ ሁለታችሁንም! ትክከለኛ ሰው ነው።ጌታ ከፈለገ በድንጋይ ይናገራል!! ሉቃስ ወንጌል 19፥28-40 ያለውን አንብቡት ለዛሬ!ለክርስቶስ ድንጋይ እደሚታዘዝ ተፅፏል!
አብርሀም እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አዳማጭ ነህ ያለማቌረጥ ተጠያቂውን ስለምትሰማ መልክቱን በሚገባ እንድንሰማ አድርጐናል፣ ሌላው በወንድማችን ምስክርነት የጌታን ድንቅ አጠራር ሰምተን ተደንቀናል ጌታ ዘመኑን ይባርክ
ጌታ ይባርካቹ ይህ ምስክርነት ለሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን ለክርስቲያኑም ለሁሉም የሚሆን ምስክርነት ነዉ፣ ክርስትና እንዲህም ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑን የሚያሳይ ነዉ
ወገኖች ጌታ ስሙ ይባረክ መፀሐፉ ይታተም እንተባብረ ጌታ ምድራችንም ያሶርሰናል ገና
I need his number
እውነትም ህይወትም መንገድም ነኝ ባለው መንገድ ይህ ድንቅ የሆነውን ሚስጥር የገለጠልህ ጌታ ይክበር ይመስገን አንተም የተመረጥህ ነህ አምላክ ይጠብቅህ
ወንድሜ አብዶ፣ ለሙስሊም ብቻ ሳይሆነ ለኛ ለክርስትያኖችም ብዙ ትምህርት ሰተሀናል ተባረክ፣ እኔ እንድታይ ሳይሆን እየሱስ እንዲታይልኝ ነው ምፈልገው ያልከው♥♥። ለብዙ ፓስተሮች ትምህርት ነው። ጌታ እየሱስ ይርዳህ፣ እውነተኛ አገልግሎታችሁን ያስፋው።
ጌታ ተዋግቶልኛል አለ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ልጆቹን ይጠብቃል ጌታ ስላደረገልህ ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ ።
በጣም የተወደደ ወንድም ነው ጌታ የሰጠን እሱን አለመስማት አይቻልም ከአንተ ጋር ወንጌልን መስራት እፈልጋለሁ ❤❤❤❤❤
ወገኖች አንድ ልንረዳውና ልናውቀው የሚገባን ቁም ነገር ማንም እንዲህ ልሁን እንዲያ ልሁን ስላለ አይሆንም ።
እግዚአብሔር አብ ካልመረጠ በቀር ወደ እኔ ሚመጣ የለም ቃሉ ስለሚል ይህ ወንድማችን ጌታ ረድቶታል ጌታ የተባረከ ይሁን !!!
ክብር ለጌታ ይሁን ድንቅ ምስክርነት ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል እንደዚህ የጨከነ ትዉልድ ያስነሳል
በዚህ አለባበስ የ እየሱስን አዳኝነት መስበክ፣ለብዙ መስሊሞች እውነት፣ህይወት፣መንገድ የሆነው እየሱስን መስበክ፣ትክክለኛ ስልት ነው።
ይሄን ፕሮግራም እንድታዘጋጁ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ምስክርነት ያ በህልምህ ያየህው ህያው ድንጋይ ባንተ አልፎ ሊገልህ መሳሪያ ይዞ የመጣውን ሰው ልቡን ቀይሮ ለራሱ ማርኮ መዳንን ይሰጠዋል በብዙ ተባረኩ በብዙ ፀጋው ይብዛላችሁ♥♥
Wawu geta yibarek Berta wedaje tsega yibzalhi bedemu teshefen
ይህ ወንድም የዘመኑ ጳውሎስ ነው ኢየስስ ጌታነው ከሞትም ያድናል እስደናቂ የሀወት
ምስክርነት ነው በተለይ ለእስላም ወገኖቻችን ጥያቂቸውን ይመልሳል ሁለቱን በደብ ስልእሚውቀው
ለብዙወቹ በረከት ነው ለእግዚእብሔር የሚሳነው የለም ስሙ ይባረክ ወንድማችን እብዱን
ጌታ ዘመንህ ይባረክ
ስራችሁ የሠዉልጅ ማምለክ ስለሆነ ጳዉሎስ ከሆነ አምልኩት እየሱስ ጌታ ሁኖ ካዳነ ለምንድነው ሙታችሁ የምትቀሩት የተነሳ ሠዉ አሳይታችሁን አታዉቁም?
ሀይማኖቱን ቀይሮ ከሆነ ልብሱን ለምን አልቀየረም
ውሸት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ
አረበኛ ያወቀሁሉ ሙስሊም ነው ማለት አይደለም
ዝም ብሎ መበጥረቅ
ምንም ብትሉ የኛ ጌታ አምሳያ የለውው
ነቢኢሳን አለሂሰላም አይሁዶች ድቃላነው አሉት
ነሷራዋች ደሞ በጣም ከፍ አድርገው ጌታነህ አሉት
ለማንኛውም መልካም ጊዜ
ዮሐንስ 3:16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
አብርሽ እንኳንም ይህ ሰዉ አቀረብከዉ
ጌታን ስትከተሉ ክብርም ይጣላል እየሰማችሁ ወገኖች
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ እንኳን አዳነህ ወደ ዘላለማዊ የእግዚአብሔር መንግሥት መጣህ::በርታ አይዞህ እኔም እንዳንተው ሙስልም ነበርኩ ጌታ ኢየሱስ በርቶ ከጨለማው መንግሥት ጠርቶ አወጣኝ::
የኔ ወገን ክርስቶስ ብቻ ነው:: ከእኔ ጋራ ማንም የለም::
ለወንጌል ልብን መክፈት, እውነተኛውን ጌታ የነፍስ አዳኝ አድርጎ መቀበል, ከዚያም ሊመጣ ያለውን መስዋእትነት ሁሉ ለመቀበል ዝግጁ ሆኖ መውጣት መግባት:: ወንጌል!!!!!
Thankyou for sharing,
በደስታ እንባ ሰምቼዋለሁ, አንተም በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
እናመሰግናለን። ተባረኪ🙏🏾❤️
በብዙ ተባረኩ❤
Thank you for sharing the truth about the almighty Christ lord. May God protect you and your family 🙏🙏
ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን። እንዴት እንደሚያድን እርሱ ያዉቃልና። ድንቅ ነህ ኢየሱስ!!!!!
ተባረክ ወንድሜ አብሪሽ ትልቅ አስተማሪ ምስክርነት ነው። ወንድማችንም ይባረክ።ኢየሱስ ጌታ ነው።
My brother this brother is honest and he knows what he is talking about. I wish we all know our Bible the way he knows it. I listened to the two interviews. I was so blessed to listen to his testimony. I commend you for interviewing him. Bless you and thank you. Rev. Kebede
JESUS ,THE WAY ,LIFE AND TRUTH....This is what we want to see in this generation.HALLELUJAH!!
Amen
አብዶዬ ፀጋ ይብዛልህ 🙏 የተወደድክ የጌታ ባርያ !! አንተ ክርስቶስን በህይወትህ አሳይተሃል፤ ትህትናክ እራሱ ፩ኛ ነው፣ እኔ በአካልም አጊንቼክ Christን አይቼብካለው ተባረክ 🥰🥰🥰🥰
አብዶ ፀጋ ይብዛልክ እኔ በስበከትህ ውሌም እባረካለው አትሞትም ገና ትወርሳለክ እግዚያሐቤር ባተ የጀመረው እስኪጨርስ ውሌም በፀሎት አስብካለው ተባረክልኝ አይል ይጨመርልክ
ይህ ድንቅ ነገር በእውነት ልብ ይነካል የቲፎዞ ጉዳይ ሳይሆን ሁሉም የሰው ዘር መዳን ስላለበት ክርስቲያን ቢሆን መልካም ነው የሞተልን እሱ አምላካችን ለዘለአለም ይክበር ይመስገን
አሜን እግዝአብሄር አንድሞ ሰው ወደ ገሃነም እንደገቡ አዮፈልግሞ ኢየሱስ የሞተ ለአለም ሁሉ ነው ወንድሜ እንኳን ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ሕይወት ተሸገሩ ጌታ ይመስገን
ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የመአዘን እራስ ሆነ እርሱ የመአዘን ድንጋይ እየሱስ ጌታ ነው ጌታ የተመሠገነ ይሁን ።
ጌታ ኢየሱሴ ይመስገን!!!! ዋው ይህ እውነት፣ መንገድ እና ህይወት ስለበራልህ ። (ውዴ ኢየሱስ
ድንቅ ጌታ ድንቅ አምላክ እኔ በጣም ፍቅሩ ይገርመኛል።ከየት ከየት መርጦ እነደሚያደን ገንዘቡ እንደሚያደርጋቸው ደግሞም እንደሚጠቅምባቸው ሁሉን ቻይነቱን እንደሚያሳይባቸው አድንቂም አመስግኜም አልጠግብም።ክብሩ ሁሉ ለእረሱ ቢቻ ይሁን!!!ለዚህ ወንድሜ ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨመርለት ይባረክ!!!ዘሩ ትውልዱ ይባረክ!!!
ጌታ ይባርክ እየሱስ እንደሰው አይደልም የጠፉትን የሚፈልግ ድሃና ሃብታ አይልም
የሕያል የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ አምላካችን ይመስገን:: አልፋና ኦሜጋ ነው::
ኦ ኢየሱስ አንተ በየስፍራው ሰው አለህ❤❤❤❤❤ ኢየሱስ አዳኜ ተባረክ አንተ ከአዕምሮ በላይ ነህ ምን ልበልህ በቃ ከፍ!!!!! በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ወንድሞች በብዙ ተባረኩ ❤❤
አብዱ እንኳን ደማስቆ መንገድ ለአመፀኛው ጳውሎስ የደረሰው ጌታ ደረሰልህ ጌታም ቀደሙ ይሸፍንህ ::
ዋወወወ በጣም ተሰምቶ የማይጠገብ ❤❤🎉🎉 የየሱስ ፍቅር ባንተላይ በግልፆ በደስታ ሞሉቷል ❤❤🎉🎉 የጌታ ፀጋ ይብዛልክ።
የጌታ ጀግና እንደ ጳውሎስ ለጌታ የተለዬ አብዶ ተባረኪ እንጸልይልሃለን ጌታ ገና ከአንተ ጋር ብዙ ስራ ይሰራል
አብዶ ያንተን ስብከት ስሰማ ደግሜ ደግሜ ንሳሃ እገባ ነበረ
ስታገለግል ራሱ በጌታ እንደ ተጠራክ ትታወቃለህ አወድሃለሁ ❤❤❤❤
ተመስገን ጌታዬ መዳንቴ በዛዬ እየሱስ❤❤❤❤❤❤
የጌታን እጅ በሚያስደንቅ ጥሪ መጠራት አየሁት🎉በድንጋይ??ድንቅ ምስክርነት
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
🤩 እግዚአብሔር የረዳው እንደዚህ ነው አሁንም ብዙዎች ይመጣሉ::
ዩሐንስ 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
Amazing testimony! It’s very touching!! Glory to the Lord Jesus Christ! The true leaving Savior, the only one who can save humanity! I’m very blessed listening to this brother’s testimony! ❤❤❤
Thank u, Lord, about this, brother. I wish him to be a teacher in a theology college.
የሚገርም ምስክርነት ።ድንቅ ።አብዲ የማገርም አማኝ በሳል ሰዉ ዘመንህ የይለምልም❤❤❤❤❤
እየጠፈጠ የሰመሁት ምስክርነት የጌታ ሥራ አስደነቅ ነው በእውነት አሁንም እግዚአብሔር በብዙ አስተጥቆ በኃይ ይጠቀምብ ማንም አይቋቋም በቃል በተነግበርም ብርቱ የያድርግህ ዘመንክ ይለምልም
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከው እንደ ምን ሀያል ነውእኛ የምንሰግድለት የኃይል ሁሉ ጉልበት የፍጥረት መሠረት
ወንድሜ እግዚአብሔር ሲመርጥህ እኮ ከየትም ጉድጓድ ያወጣል ብዙ ጣቢያዎች አሉ በአረቦች እንዲሑ ሐቅን እያወቁ ወደዘለአለም ህይወት እየመጡ ነው በሳውዲ በጣም በዝቷል ቀናተል ሀያ ማአረፈተል ሐቅ ሱአል ጀሪ መአረፈተል ሐቅ በእነዚህ ሁሉ ጣቢያዎች ተመልከቱ! መዳን የፈለገ! ወንድሜ ታደልክ !ብዙነፍሳትን እምትመልስ ያርግህ በቤቱ ያፅናህ!አንተ የክርስቶስ ሐዋርያ ነህ!!!
ወይ ጉድ! እኛን ሊያሳፍር ጌታ እነሱን ስለወንጌል ብዙ መከራን የሚቀበሉ፣ ወንጌልን ይዘው የሚሮጡ፣ ስለ ክርስቶስ የሚራቡ፣ የሚጠሙ አየን ቤ/ክን ሆይ ተነሺ
በጣም !!እኛማ የእሁድ ክርስቲያን ሆነን ቀረን ጌታ ያንቃን
Lemhonu begnbar metachu lemen ewnetun kegna atnegagerum? Eysus geta lehon aychelem
@@hasusalim7857😂😂😂😂😂😂😂😂
እውነት ነው ሰላም ነው ኢየሱስ እረፍት ነው በምድር ላይ እንኳን የሚሰጠው ልዩ ነው እኔ ህያው ምስግክ ነኝ ከሞት ከጨለማ ያወጣኝ በደም ተጨማልቄ ሳለው የጠራኝ በደሙ አጥቦ ያነጻኝ ጌታ ስሙ ይክበር እንኳን ጌታ ረዳክ የጠራክ ታማኝ ነው አይዞክ ❤
እንዴት መታደል ነው የጌታ ኢየሱስ መሆን ስለ ኢየሱስ ሳስብ እምባዬን መቆጣጠር አልችልም ሁሌ አዲስ ነው ለዚህ ነው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ክብርና ምስጥር የተባለው "❤ኢ❤የ❤ሱ❤ስ" ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ያገኘህ ወንድማችን ለብዙዎች የሕይወት መንገድ ለማሣት ነውና በርታ በርታ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!!
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ እየሱስ የሞተላቸው ሙስልሞች ከገሃነም ያምልጡ ይጠቀምብህ በደሙ ይሸፍንህ በርታ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ከባርነት አውጥቶ ነጻነትን ያሰየን እሱ ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ያለው የሰለም አለቀ የዘላለም ሕይወት እሱ ጌታ እየሱስ ይበለል!!
ታድዬ የጌታ መሆኔ ሁሌም እኮራለሁ ጌታ ሆይ ሁሌም እለለሁ ተመስጌን❤
ወንድመችን ለአንተ የተገለጠልኝ እየሱስ ለሁሉም ይድራስ እላለሁ::
ኢየሱስ ሲገባህ እንዳህ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሐይማኖት አይደለም ህይወት እንጂ🙏 ገብቶሃል ወንድማችን አብድዬ❤️ ተባረክ በርታ🙏
የታደልክ ሰው ነህ ሀይማኖት አያድንም የሚያድ ነው የእግዚአብሔር ልጅ በቻ ነው የሚያድን ስሙ ለዘላለም ይባረክ ለሐጢያታችን በመስቀል ላይ ዋጋ የከፈለልን
እንዴ ኢየሱስ ያለ ማን አለ አንቴን የቃየር ጌታ ላቡዞዎች ላቻላለመባቻዉ ይብራላቻዉ ታባረክ ባብዙ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን የጠራህ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ።
እናተናችሁ ጨለማ ዉስጥ ያላችሁ የሚፀዳዳ ሠዉ ጌታ የምትሉ
Thanks to God!!
I love such kind of testimonies, God bless you both!
Enkuean terefik yastereh geta yebark ahunim musilimoch geta yemelisachu
ኢየሱስ ክርስቶስ ለበረከት ያርግህ ውንድሜ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እድሜህን ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግና እየሱስ ጉልበት ይሁንህ አሜን።❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
አብዱዬ ወንድሜ ጌታ ቸር ነው ስሙ ይባረክ በአገልግሎትህ በምስክርነትህ
ተባርኬአለሁ
ተባረክ እንኳን ጌታ እረዳህ አንተን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን የጠራህ ጌታ እነሱንም ይጥራቸው
ዋው በጣም ደስ ይላልእግዚአብሄር ይመስገን ገና እንዳንተ በክርስቶስ ፍቅር የተነኩ ሰዎች ይበዛሉ ሙስሊሞች ቶሎ አምልጡ ኢየሱስን በማመን የዘላለም ህይወት ተቀበሉ
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ኢየሱስ ጌታ የጌቶች ጌታ የነገሥታት ንጉስ የኃያላን ኃያል የገዥዎች ገዢ ሥምህ ለዘላለም ከፍ ይበል። ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን። አይዞህ ኢየሱስ በቂ ነው።
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ተባረኩ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰🍇🍇🍇🍇🍇
አቤት የኔ ጌታ ስም ይባረክ እንዴት ደስ እንደሚል በተለይ እርጋታው የእግዚአብሔርን ቸርነትና ምህረቱ ይብዛልህ ወንድሜ!!!!!!!!!
ኦ ጌታዬ ለአንተ ደግሞ የተገለጠበት መንገድ ግሩም ነው ስሙ ይበረክ የኔ ጌታ ኢየሱስ አዎ ግንባኞች የነቁት የ መአዘን ድንጋይ ነው ጌታችን 😍😍😍
አሜን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ማንም በፊቱ ብርቱ የለም እሱ የሁሉ ጌታና የነገስታት ንጉስ ነዉ ዛሬም ያድናል
አሜን አሜን ብርቱና ሃያል ጊታ እየሱስ ያድናል
እግዝአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ
ስላም ላንተ ይሁን እንተ የጳውሎስ ታናሽ ወንድም ለጳውሎስ የተገለጠ እምላክ ላንተም ግዕዙን ድንጋይ አስነስቶ ያናገረህ እምላክ ይመስገን
Amen
አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ዕፍት ነው ሰላም ነው መዳን በሌላ በማንም የለም አሜን 🥰🥰🙏🙏
እኔ ግን የተሰቀለው ክርስቶስን እሰብካለሁ አሜን 🥰🙏👏👍
የሚደንቕ ምስክርነት ነው
ጌታ እየሱስ ጌታ ነው.
Inni si waamee Iyasuus amanamaadhaa ! Warra sii arii'atan bojuu godhee wangeela dhugaan siif kennaa.
Thank you Jesus for your wonderful love!
Brother Abdo may God bless you and keep you safe;may His grace abound to you.
😱😱 አብዶ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማመን አልቻልኩም በአካል ስለ አየሁ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ አባት ብዙ ነገር ስለ ሙስልምና ከርስትና ካንቴ ተምረዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እያሱስ ምን አይነት ድንቅ ጌታ ነው አብዶ እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወዴ ሚዳናቅ ብርሃን ያዎጣህ ጌታ ይባረክ 🙌♥️🙌🙏
ወደ ድቅድቅ ጭለማ መጣ እንጂ!!!!!
እዉነትም አብደህነዉ
ድቅድቁን ጨለመ ማጠ እንጂ
ዉድ የአባቴ ቡሩክ ወንድሜ አብዶ የመረጥከዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ።በሚያስፈልግህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደምልህ።🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱሴ ይመስገን!!!!❤ ዋው ይህ እውነት፣ መንገድ እና ህይወት ስለበራልህ ። (ውዴ ኢየሱስ)
Amen Amen Amen Hallelujah
😭 የኔ ወገን እየሱስነው ምን ትፈልጋለህ ዋናውን ይዘህ❤
ያንን የተገለጠልህ ኢየሱስን ብቻ ስማው ተከተለው። ጌታ ዘመንህ ይባርክ። ክብሩ ጌታ ይውሰድ!!
የጌታ ስም የተባረከ ይሁን እየሱስ አገኘህ ሁሉን አገኘህ፣ ምስክርነትህ የጌታን ድንቅ ስራና ያንተን ፅናት ያሳያል. ደስ ብሎመኛል
ወንድማችን አብርሽተባረክልን የወንጌል ሰባኪ ነኝ ደስ ይላል ያበረታናል
keber le geta yehun❤❤🎉🎉
በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኗል እንኳን እረፍት ሰላም ወደሆነው እየሱስን አገየህ ተባረክ
abraham tebarek sheh abdo enkuaan geta asmeleteh geta kibrun yiwused
ታባረክልኝ ድንቅ ምስክርነት ነው በኢየሱስ ስም ጌታ አብዝቶ ይባርክ ይጠብቅህ ፀጋ ይብዛልክ