- 154
- 1 691 706
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
United States
เข้าร่วมเมื่อ 28 ม.ค. 2019
On this TH-cam channel, lessons found useful are translated from English to Amharic, answers are given to questions raised by Ethiopian Muslims, various Commentary videos are provided as needed, and lessons are given based on different topics. Share it with your friends.
ኢየሱስ አባቴ ብሎ መጥራቱ ልክ ነው ወይስ አይደለም? ኢትዮጵያዊው በኬንያ ዶክተር ዛኪር ናይክን አስጨነቀው
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
youtube.com/@dhugaanniboqachiisa
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

มุมมอง: 16 631
วีดีโอ
ኢየሱስን በተመለከተ ጳውሎስን ወይስ መሐመድን እንመን? 25 ከባባድ የማወዳደሪያ ነጥቦች || David Wood Amharic
มุมมอง 2.8K14 วันที่ผ่านมา
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን። ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት...
ስለ ኢየሱስ መሐመድን ወይስ ጳውሎስን እንመን? 4 ማወዳደሪያ ነጥቦች ከ22-25 || David Wood Amharic
มุมมอง 1.1K21 วันที่ผ่านมา
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. th-cam.com/video/oPUQVXe5m84/w-d-xo.htmlsi=bTOTDRtK79oAKqqM የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው...
በገንዘብና በጉልበት ማስለም! ስለ ኢየሱስ መሐመድን ወይስ ጳውሎስን እንመን? 5 ማወዳደሪያ ነጥቦች ከ17-21 || David Wood Amharic
มุมมอง 2Kหลายเดือนก่อน
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. th-cam.com/video/oPUQVXe5m84/w-d-xo.htmlsi=bTOTDRtK79oAKqqM የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው...
ፓስተር ፃድቁ አብዶ ከእስልምና ወደ ክርስትና ለምን መጡ? እንዴትስ መጡ? ከአጼ ኃይለሥላሴ ጋርስ የነበራቸው አጋጣሚ ...
มุมมอง 1.4Kหลายเดือนก่อน
ይህ ምስክርነት ወይም ቃለ ምልልስ የዛሬ አራት አመት ገደማ በኢቫንጄሊካል ቴሌቪዥን ላይ ተደርጎ ያገኘሁት ነው። ጠቃሚ ምስክርነት ሆ ስላገኘሁት በዚህ ቻናል ላይ እንዲቀመጥ አድርጌያለው። ተባረኩ! th-cam.com/video/Ns7QiJvDesY/w-d-xo.htmlsi=bhXOjfFkOufkTylV የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜ...
ባል ሚስቱን በመምታት መቅጣት ይችላል ይለናል ቁርአን || እስምናን መረዳት
มุมมอง 888หลายเดือนก่อน
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን። ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት...
ስለ ኢየሱስ መሐመድን ወይስ ጳውሎስን እንመን? 4 ማወዳደሪያ ነጥቦች ከ13-16 || David Wood Amharic
มุมมอง 1.6Kหลายเดือนก่อน
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. th-cam.com/video/oPUQVXe5m84/w-d-xo.htmlsi=bTOTDRtK79oAKqqM የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው...
ልጇ ጡት እስኪጥል ድረስ ወግራችሁ አትግደሏት መሐመዳዊው የሸሪአ ህግ || እስልምናን መረዳት
มุมมอง 1.6Kหลายเดือนก่อน
ይህ ቪድዮ አስቀድሞ በእውነት ለሁሉ የዩትዩብ ቻናል ላይ የተለቀቀ ነው። ብዙ ሰዎች ጋር ስላልደረሰ በሚል እንደገና በዚህ ቻናል ቀርቧል። ከተጠቀማችሁበትና ይጠቅማል ብላችሁ ካመናችሁ ለሌሎች አጋሩት። ዋናውን ቪድዮ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ተጫኑት። th-cam.com/video/t3PMlOkIHIc/w-d-xo.htmlsi=zNhDFslik2-zevyl የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእ...
ስለ ኢየሱስ መሐመድን ወይስ ጳውሎስን እንመን? 6 ማወዳደሪያ ነጥቦች ከ7-12 || David Wood Amharic
มุมมอง 3Kหลายเดือนก่อน
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. th-cam.com/video/oPUQVXe5m84/w-d-xo.htmlsi=bTOTDRtK79oAKqqM የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው...
ስለ ኢየሱስ መሐመድን ወይስ ጳውሎስን እንመን? 6 ማወዳደሪያ ነጥቦች ከ1-6 || David Wood Amharic
มุมมอง 4.2Kหลายเดือนก่อน
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. th-cam.com/video/oPUQVXe5m84/w-d-xo.htmlsi=bTOTDRtK79oAKqqM የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው...
ስለ መሐመድ መታወቅ ያለባቸው 10 እውነታዎች || Apostate Prophet Amharic
มุมมอง 3.9Kหลายเดือนก่อน
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. th-cam.com/video/5NLaRvp0oTk/w-d-xo.htmlsi=h1Wv-z_yyhfQJhDo የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው...
የካናዳ ዜጋ ሆኖ ቢሆን ኖሮ...
มุมมอง 2.6Kหลายเดือนก่อน
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን። ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት...
እስልምናን በጥልቀት መረዳት ለምትፈልጉ || Mark Durie Amharic
มุมมอง 4.7K2 หลายเดือนก่อน
ይህ ቪድዮ አስቀድሞ በእውነት ለሁሉ የዩትዩብ ቻናል ላይ የተለቀቀ ሲሆን፣ ነገር ግን ብዙዎች ጋር ያልደረሰና መስጠት ያለበትን ያህል ጥቅም ያልሰጠ ነው። እናንተ ግን share በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ማድረግ ትችላላችሁ። th-cam.com/video/t3PMlOkIHIc/w-d-xo.html የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም...
በሌቦች መካከል መከባበር የለም || ቀማኛው መሐመድ || Film || ፊልም
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. th-cam.com/video/xwut73XYDhQ/w-d-xo.htmlsi=NwgMhCcI50H3IL_X የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው...
መሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቀጥታ የኮረጃቸው 5 ክፍሎች || David Wood Amharic
มุมมอง 4.9K2 หลายเดือนก่อน
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. th-cam.com/video/zn_hcOSDNOo/w-d-xo.htmlsi=U_Ycnr08xY00qpJh የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው...
እስራኤል ከ1948 ዓ.ም በፊት አገር አልነበረችም...? የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ቃለመጠይቅ
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
እስራኤል ከ1948 ዓ.ም በፊት አገር አልነበረችም...? የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ቃለመጠይቅ
ነቢዩ መሐመድ አዋቂዎችን ጡት አጥቡ እያለ ነው 😃 Ethiopian Film || ፊልም
มุมมอง 9K2 หลายเดือนก่อน
ነቢዩ መሐመድ አዋቂዎችን ጡት አጥቡ እያለ ነው 😃 Ethiopian Film || ፊልም
እስልምናን እወድ አለምም በሸሪአ ህግ እንድትገዛ እመኝ ነበር || ከእስልምና ወደ ክርስትና || AhmadExmuslim
มุมมอง 29K2 หลายเดือนก่อน
እስልምናን እወድ አለምም በሸሪአ ህግ እንድትገዛ እመኝ ነበር || ከእስልምና ወደ ክርስትና || AhmadExmuslim
በሚስቶቹ ላይ የሚወሰልተው ነቢይ || ነብዩ መሐመድ፣ ሀፍሳ እና ማሪያ ቁብቲያ - || Ethiopian new Film
มุมมอง 8K2 หลายเดือนก่อน
በሚስቶቹ ላይ የሚወሰልተው ነቢይ || ነብዩ መሐመድ፣ ሀፍሳ እና ማሪያ ቁብቲያ - || Ethiopian new Film
የቁርአኗ ማርያም ማን ናት? ለምንስ የሷ ስም ብቻ ጎልቶ ተጻፈ? David Wood Amharic
มุมมอง 37K3 หลายเดือนก่อน
የቁርአኗ ማርያም ማን ናት? ለምንስ የሷ ስም ብቻ ጎልቶ ተጻፈ? David Wood Amharic
ኢየሱስ ቃል በቃል አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት... || Sam Shamoun Amharic
มุมมอง 12K3 หลายเดือนก่อน
ኢየሱስ ቃል በቃል አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት... || Sam Shamoun Amharic
ቁርአን የአፈ ታሪኮች እና የተረቶች ስብስብ መሆኑ በራሳቸው በሙስሊሞች አንደበት || David Wood Amharic
มุมมอง 8K3 หลายเดือนก่อน
ቁርአን የአፈ ታሪኮች እና የተረቶች ስብስብ መሆኑ በራሳቸው በሙስሊሞች አንደበት || David Wood Amharic
አላህ ሰይጣን ነው! Allah is Satan! - Rob Christian Amharic
มุมมอง 44K3 หลายเดือนก่อน
አላህ ሰይጣን ነው! Allah is Satan! - Rob Christian Amharic
ኢየሱስ ለአንተ ማን ነው? ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ማቴዎስ 16፥16
มุมมอง 2K3 หลายเดือนก่อน
ኢየሱስ ለአንተ ማን ነው? ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ማቴዎስ 16፥16
ከእስልምና ወደ ክርስትና || የአክራሪው ሙስሊም ምስክርነት
มุมมอง 10K3 หลายเดือนก่อน
ከእስልምና ወደ ክርስትና || የአክራሪው ሙስሊም ምስክርነት
ብዙ ሙስሊሞች ክርስትናን እንዲቀበሉ ምክንያት የሆነው የአረብ ሙስሊም // Al Fadi Amharic
มุมมอง 68K3 หลายเดือนก่อน
ብዙ ሙስሊሞች ክርስትናን እንዲቀበሉ ምክንያት የሆነው የአረብ ሙስሊም // Al Fadi Amharic
አንድ ሚስጥር ልንገራችሁማ! በአለም ዙሪያ ላላችሁ ቅዱሳን ሁሉ ይድረስልኝ
มุมมอง 5K3 หลายเดือนก่อน
አንድ ሚስጥር ልንገራችሁማ! በአለም ዙሪያ ላላችሁ ቅዱሳን ሁሉ ይድረስልኝ
አላህ ወንጌልን ለምን በረዘው? Why Did Allah Corrupt the Gospel || David Wood Amharic
มุมมอง 8K4 หลายเดือนก่อน
አላህ ወንጌልን ለምን በረዘው? Why Did Allah Corrupt the Gospel || David Wood Amharic
ሥላሴ ወይስ ተውሒድ? ኡስታዝ መሐመድ ከድር ከዳንኤል እውነት ለሁሉ ጋር
มุมมอง 6K4 หลายเดือนก่อน
ሥላሴ ወይስ ተውሒድ? ኡስታዝ መሐመድ ከድር ከዳንኤል እውነት ለሁሉ ጋር
መልስ ስጠፋ ሰውን መሳደብ መሻማቀቅ ይሄ የሙስሊሞች ልምዳቸው ነው. አላህ ከቁርአን በፊት አባት ነበረ እያለ ነው 😩
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
አላህ ሰይጣን ነው። የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
መሃይም ሁላ ደደቦች ሰው ሆኖ ሰው አምላክ የሚሉት ነገር
ወላሂ በክትነህ አንቴ ዲቃላ ስለ ኢስላም በምን አቅምህ ትተነተናለህ ካፊር የካፊር ልጅ
ኢየሱስ አምላክ ነዉ።
ሙሐመድ እኮ የአውሬው አገልጋይ ሀስተኛ ነቢይ ነው
ቁርሃን እራሱ ከእርሱ በፊት መጽሐፍ እንደነበረ ያምናል መቼም እስልምና እውነት ሃይደለም
ይሄስ ኢየሱስን አብ አያደርገውም ?
ገመቹ ዘመንህን ሁሉ ፈጣሪ ይባርክልህ!
ሌላው logic ይሁዳ በ ኢየሱስ ቦታ ተሰቅሎ ሞቷል ከተባለ ከስቅለቱ ቡሀላ ይሁዳ በህይወት መገኘት አይችልም ማለት ነው ነገር ግን እንደዛ ሳይሆን መዛግብት እንደሚያስረዱት ይሁዳ እራሱ የ ኢየሱስን መሰቀል ካየ ቡሀላ የተቀበለውን ገንዘብ እንኳ መልሶ ተፀፅቶ ከስቅለት ቡሀላ እንደሞተ ነው ። ስለዚህ ይህም ሌላው ኢየሱስ አልተሰቀለም ሲሉ ሊነሳ የሚችል ጥያቄ ነው
ታበረክ ውንደም
ዛኪር ተዝረከረከ ሙሀመድ ሴጋው ተደበቀ
አይይ david hood እስቲ ከmohammed hijab ወይም ከ uthman farook ጋር። ያደረገውን ውይይት ተመልከት
hoy ygermal eyesus fqr nw.tebareku
tebarek
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሃሌን❤❤❤❤❤❤❤በርታ
ኢየሱስ ይባርክህ በርታ ወድሜ
eyesus yadnal
እንድዚ ካላመኑት ስትሄዱ ደስ ይላል ሁሌም ከኦርቶዶክስ ክርስቶስን ታምናለች❤❤
ሉቃስ 13:31-35👍
ዋው የሚገርም ምስክርነት በውስጥሽ ያለው የጥሪ ሕውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ የሱን አሳብና ፍቃድ አገልግለሽ እለፊ በዚህ ዘመን በቁጥር ነው ያለው ባንቺ ላይ ቃል አወጣው 🙏🙏🙏🙏
ሐ
የ ኦርቶዶክስ ነዉ የጴንጤ yihe channel
Ousman newu quranen akatelo geramiyagabane
Chigiru Dr Zakir sew teyake siyakerbelet yemayigenagn mels new mimelesew. Endegena demo hulum likerakerew yemeta new mimeslew. Demo metsaf kidusen esu rasu ayawkewum. Achberbari new.
Jesus is lord ❤
እኔ የእየሱስን ታሪክ አንብቢዋለሁ ግን ነቢይ ነዉ ። አምልኩኝ ሳይል ,በዘመኑ ሳይመለክ ከሱ በፊት ያሉት ነብያት ኢሎሄን አምልከዉ እሱም ኤሎሄን አመለከ ከዛ እናንተ አምላክ ትሉታላችሁ ይሄ ልክ አይደለም።
የ መሀመድን ታሪክ መጀመሪያ በጥላቻ ሳይሆን በ እዉነት ገምግሙ ማለቴ በ fair be hone way lemslae bemist selmon 1000 mist neberew, set lij be 4 ametua be enante meshaf kdusm ale . Sewn matlalet syhon yalewn neger (ewnet ) logiclally and be geletegna eyut elachuhalew all christan pls
መልሱ መ ነው
እኔ ብቻ ሳየው ሌሎችማ ዘወር ብለው አላዩትም ኮሜንት የሰጡት ጨርሰው ድኡር ናቸው😅😅😅
“እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።” - ዮሐንስ 14፥10“እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ።” - ዮሐንስ 14፥11ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
በጣም ቀውስ ስለሆንክ አንተም እሱም ወደ ሆስፒታል ሂዱ እሱጋ ሂዶ መቆሙ ራሱን አይመጥነውም በጣም ጋጠወጥ እስታይል ኢትዩጲያ የሚኖሩ ክርስቲያኖችንም አሸማቀቀ አንተ ራሱን አፍህ ላይ አልሄደም
Wow ጀግና ነህ ገመቹ ተሽቴ ሰዉዬው የራሱን ነገር መጫን ስለ ምፈልግ እርሱን ጠያቂ ማድረግና ሐቁን ማሳየት ነው መፍትሄው!
Ene erasu lemsanbebe mokre ligbagi yalchale methaf kuran nue
ቁርአን በአማርኛ እተረጉመለሁ ጠብቁኝ እስላም ውሸት ብቻ አይደለም የሲኦል መክፈቻ በጣም መሐመድ ለህዝብ አረቦች እንደተጨወታለቸው በክፋል በኽፈል የቁርአን ነውር እተረግማለሁ
ከዶ ር ዛኪር ጋር ያደረገው ክርክር ካላ እባክህ ላክልኝ
ገመቹ ተባረክ
TEBAREK
ጴጤ፡ኦርቶዶክስ፡ሑሉም፡ክርስቲያኖች አንድ፡እግዚአብሔርን፡ነዉ፡የምናመልከዉ፡፡አንድ፡መሖን፡አለብን፡እግዚአብሔርይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድ ልጅን ማምለክ አቁሙ እና አንዱን የአለማት ጌታ አላህን በብቸኝነት አምልኩ ።እየሱስ ወንድማችን እና ነብያችን ነው እሱ ያላዘዛቹን አስተምህሮ አትከተሉ ኑ ወደ እውነተኛው የህይወት ብርሃን
612 የተወለደ ታዋቂ የጦር ሰራዊት የነበረወን ነብዬ ምትሉትን ነው የምታመልኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ውሸታም ሸርሙጣ
ችጋራም40ሺፈልገህነውሄድፔጤዎችጋ
ኢሳ የላህ ማልዕክተኛ ነብይ ነዉ ሰው ነዉ እበላል እጠጣል ያንቀላፋል ይተኛል እንዴት አምላክ ነው ትለኛለህ ካፊር ስትሆን ልብህ ይታውራል
አንተ ደደብ የማታቀው ልትረዳም የማትችል ስለ ኢስላም አታዉራ
ተባረክ ወንድሜ
መሀይም ቱርጉም መይገበው ነው ዱክታር ዘኪርን በአለም ለይ አሰመኝ መልስ ስለለው መሀይሙ መፈቁዱስንም አብባቹ አተውቁትም
Semiraye Ydengel Mariyam lije Eysuse keresetose tekebey!! Wed qidest betekerstiyan neye❤❤❤
@KiaKyene ኤጭ ወደ ጣዎት??
Thank you so much
Eshi yhen video yetemeleketechu mslim melsu