ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በትክክል እኔም ተኝቼ ሥለነበር የመሬቱ ንዘረት እጅግ በጣም ከሚነገረው በላይ ያሥፈራ እና ያሥደነግጥ ነበር ።
yamigarmaw gin enga sefer minim nager alsamanim
yat safer nak
Ere saks
وَإِن يَرَوْا كِسْفًا مِّنَ السَّمَاءِ سَاقِطًا يَقُولُوا سَحَابٌ مَّرْكُومٌከሰማይም ቁራጭን (በእነርሱ ላይ) ወዳቂ ኾኖ ቢያዩ ኖሮ «ይህ የተደራረበ ደመና ነው» ይሉ ነበር፡፡
ሰው ላይም እንስሳት ላይም ንብረትም ሳይነካ መሬት ማረፉ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ ዬ
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
Amen
Amennn
አሜን አሜን አሜን
ሱብሀን አላህ !!! አጂብ ነዉ!! አላህ ይታረቀን.. ጅማዎች አላህ እንኳን አተረፋቹ!! እናመሠግናለን አቤላ
ጬኸቱ በጣምምምምም ያስፈራ ነበር ብቻ መሃሪው ጌታ በምህረቱ አየን ተመስገን🙏🙏🙏 ከተማ ላይ፣ እንስሳት ላይ ፣ ህፃናት ላይ ቢወድቅ ብለን እስቲ እናስብ ብቻ የክፋታችን ጥግ ያመጣብን ቅጣት ነው ከዚህ ተምረን ንስሃ እንግባ ከአምላካችን እንታረቅ🙏🙏🙏
እውነታችሁን ነው? ሄደሽ/ህ አየሀው የወደቀውን ነገር?
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትን አድርግልን 🙏🙏🙏እንደእኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ህዝባችንን ሀገራችንን ይጠብቅልን 😥🤲
አሜን😢❤❤❤
አድናቂህ ነኝ ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ሞገሱን ያብዛልህ!ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
🫡 able የምትወዱ Like❤🫡
Subahan Allah Subahan AllahAllahu akbar Allah is grate yarb berahmtke tebqan
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥺
@@Anw-i1f ይሄው እኔ በ 2 ስልኬ ነው subscriber አድርገሃለው በርታ 👏
Ok 👍bro
Ok by 👍bor
ይሄን ጀግና የምትወዱ በላይክ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹👈
የእግዚአብሔር ስራ እፅብ ድንቅ ነው
አቤል ሁሌ እንዳስጎበኘህን ላንተ የምከፍለው ቢኖረኝ ምንኛ ደስ ባለኝበዚህ ዕድሜዬ ያላወቅኩትን እንዳውቅ ስላደረከኝ አመሠግናለሁ
ጎበዝ አቢል ስለ አስትሮኢድ እሰከተሰራ ለአመታት ናፍቂ ነበር
ለማይኖሩባት ምድር ስንቱን ገደሉ ስንቱን አፈናቀሉ አሁን ምልክት ይሆናል ቀጣዩ ምን እንደሚሆን ምድሪቱን የሰራት ፈጣሪያውቃል
እውነት ነው አቤሎ እናመሰግናለን ጎበዝ በርታልን❤❤❤
አቤል ብርሀኑ ተባረክ በደንብ አብራርተህ አለምን ታሳየናለህ ታስደምጠናለህ
እንኳን አደረሳችሁ ለታላቂ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል❤❤❤
enkwan abro aderesen❤❤❤🙏
እንካን አብሮ አደርሰን ❤❤❤
ታላቅ አግዚአብሔር ነው
@@SsdfffFddf ማን ጠራሽ እግዚአብሔር ያከበራቸዉ ታላቅ ናችዉ አማላጀ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ አባቴ ታላቁ መላክ💓💓💓
አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ወገኖቻችንን ይጠብቅልን እኛንም ይጠብቀን
ሱበሀን አላህ
ጅማ የፍቅር ሀገር የታላቹ ጅማዋች ❤
Aalleen❤❤❤
✋✋✋
ኣለን
አለን 😊😊😊😊😊
አለን ❤
Allah yetebken yasefral.Enamesgnalen Abelo
ሱበሀነልሀሊቅ አጂብ ወላሂ የአላህስራና ተአምር
ወላዲቷ ልጆች አላቹግን ፈጣሪሆይ ጠብቀን
አሜን
አቤላ እባክህን መንፈሳዊ ቦታዎችን በደንብ አስጎብኘን በዚ ሰአት መንፈሳችንን የሚያድሰው እንደነዚህ አይነት ነገር ናቸው ከትልቅ ትህትና ጋር ወንድሜ ከቻልክ የደረቀው የኤፍራጠስ ወንዝ ስር የተገኘውን ዋሻ በአካል ተገኝተክ እውነታውን አሳየን
የዓለም ፍፃሜ ሲደርስ ሁሉም ዎዴ ፈጣሪ መጮህ መመለስ አለብን በብዙ ነገር iyasayen ነው ግን linmar alchalenm🙏🙏
ገና ምን አይተዉ ዘረኚነት ሲያ ባርሩ አላህ የጠላዉን ዘረኚነት የክፈታቸዉ ጥግ መዲና 😢😢 ሀረም ዉስጥ ወላሂ ለአዝም ሀጂ የመጡ እናቶቺንአገኘሁና ስለዘረኚነት ምን አሳወቃቸዉ አሮጌቶቺ ናቸዉ የኢትዮ ባዲራ ምልክት ለብሰዉ ሳይ ሰፍብየ ሰላም ብላቸዉ አማራነሺ አሉኚ አወ አማራን አንወዲም ቋቋዉንብንሰማም እዳልሰማን ዝምነዉ የምንላቸዉ አሉኚ ተዉ ያላቺሁት የተከበረ ቦታነዉ ብየ ተለየሇቸዉ አረመኔወቺ አላህኮ ያያል ገና ጠብቁ ኢሻአላህ የንፅሀንደም በየአማራክለል የፈሰሰ ጉዲ
አንች ንፁህ ነሽ እንድ አንቺ ቤት ይመጣል
ወሬ
👎
@@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ jima Eko bizu yeteleyayu hizib yeminoribat ketema nat hizibun min aderege,, ezaw Le shimeles Ena abiy yalubet lay biwedik tiru neber
@@MirafeKabada ለራስሺየረግለሺ እሺ አወሬወቺ ደሞአታፍሪም
ወድማችንበርታልን 💙💙💙👈
እናት ሃገሬ ክፉሽን አልስማ😢
እድሜ ይስጠን እጂ ብዙ እናያለን ምን አልባት ይሄ ትንሹ ነው😢😢
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
mhretun yabezaln geta yebarek abela bertaln🙏
አላሁ አክበር ከሰማይ ቁራጭ እደሚያወርድ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በቁርአኑ ነግሮናል
የምርሽን ነው በየትኛው ሱራ ላይ ነው የተገለፀው ምክንያቱስ
@@ZainabZainab-u6jየትኛው ሱራ ላይ ነው
ምን 😂 ካለ ሚስት እንኳን መውለድ የማይችል አምላክ. ድንጋይ እንደሚያወርድ ተናገረ? ውሸት ውሸት ውሸት የሙስሊምች ሳክስ
@@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ ህድና መጀመሪያ ስለ ራስህ ሀይማኖት አጥና የራሱን ሀይማኖት ወዳጅ እና አክባሪ ሰው የሰው ሀይማኖት አይነካም እነቢከፍቱ ተልባ ግን ራሳቸው ባዶ ሁነው ዝም ብለው ስለሰው ሀይማኖት እና ማንነት ሲለፈልፉ ይውላሉ
አልሀምዱሊላህ አላህ አምላካችን አይወልድም አይወለድም
አላህ ይጠብቀን
በጣም ነው የማደንቅህ
jimma እንኳን ደስ አለሽ
ኣቤልን እንደኔ ሚወደው ላይክ ያድርግ
❤እስቲ የጅማ ልጆች ኑ።አንድ ላይ እናምራለን❤
አለን የአባጅፋር ልጆች
Zeregnoch😊
@@AbebechAbraham አዎ ዘር አለን ወፍ ዘራሽ አይደለንም
Jimma eko 80 zere nw yalew bro like Addis abeba nw
Hulachenm Ethiopiyawi Nene, gn Zergnochi yemutu!
ሀጢአታችን እርስ በእርስ መባላታቺን ውጤት ነው😢
ሜትሮላይት ነው አላህ ለዚ ነው በቁርአኑ እንዲህ ያለውوَجَعَلْنَا السَّمَاءَ سَقْفًا مَّحْفُوظًا ۖ وَهُمْ عَنْ آيَاتِهَا مُعْرِضُونَሰማይንም (ከመውደቅ) የተጠበቀ ጣራ አደረግን፡፡ እነርሱም ከተዓምራቶቿ ዘንጊዎች ናቸው፡፡
አጂብ😮
abela keep up enodhalen🥰😇🥰🥰
ጅሚቲዬዬዬ❤❤❤❤
አቤልዬ. ተባረክ. ከኮተታ. ኮተት. ወተት. ትልልቅ. የአለም. ሚሰጥራትን. ተገኔዝበህ. ሰለምታስገነዝበን. እድሜና. ጤና. ይሰጥህ
ስለአስትሮይድ እስከዛሬ በቲዎሪ ነበር የማውቀው አሁን በአካል ስላየውት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሜታ ፊዚክስን እንዳምነው አድርጎኛል
❤እኔም ቪዲዮ ሰርቼበታለው❤
ለጅማ ከተማ 300 km ርቀት ላይ ድምፁም ነበልባሉም ግልፅ እና ሀይለኛ ነበር
የቡ የተወለድኩባት ሀገር አግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
ሚትዩራይት በኢትዮጵያ ላይ😮😮😮😮
eski beteseb hunugn ye Abele betesebochi selam lesew lijoch hulu lehagerachinm❤
🎉ክፉ ነገር ኮ ፈጣሪ ለ ኢትዮጵያ lehizbochu አሳልፎ ayestachewom አምላክ ሁለ 👑🙏🙏
ጇጀማ ደንገይ ራያ ቆቡ ቅዱሲ ሚካኤል አገር መጨረሻ ናፈቀኝ
ካንተ ጋር መስራት ደስ ይለኛል በተለይ በትርጉም ትግርኛ (ኣቤል,ወዲ ወይና)ባንተ ቻነል
በሣይንሣችሁ ምንምበሉምን የእግዚያብሄር ቁጣ ነዉ ለገባዉ
Abelaa ❤
አለን አለን
ዋው
ጅማ የፍቅር ሀገር ውስጤ ናት
EGZIABHER siraw dinknw🙏🙏🙏🙏🙏
ቦታው ላይ ሄዳቹ ለምን በራሳችን ምስል ቅንብር አታቀርብም ያናድዳል በቂ ማስረዲያ አደለም ባካባቢውን ሰው ማነጋገር ። በእልሜ በጣም ብዙ እንደዚህ አይነት ነገር የመሬት መንቀጥቀጥከሰማይ የሚወድቁ አውሎ ንፋስ ይህንን አመት በጣም በውስጤ እረበሻለሁ ያለሁት በእልሜ ሳይ ለሰው ለመንገር ሁሉ እፈራለሁ
CONGRA ABELO 1M SUBSCRIBER 🥳🥳
Jima yebuna hager 👌
አቤሉ በናትህ ስራ ፈልግልኝ ያንተን vido እያየሁ አረጀሁኝ
ጅማ ሁሉም በፍቅር ያደገባት ውብ ሀገር
ገራሚ ነዉ
እኛ አጋሮ ነው ቤታችን አባቴ ደውሎ በጣም ተገርሞ ሲነግረኝ ነበር ላይቱና ድምፁ በጣም አስፈሪ ነበር እያለ ምን እንደሆነ ግን አላወቅንም ነበር
በሻሻ ቢሆን 🤔አቤት ሕዝቤ ምን እንደሚል አስቡት 🤔
እስቲ አንታርክቲካን በአካል አስጎብኘን
😮ምን 😢
Jimmayee allah Sila mitebiqat la kahair now ❤❤ ka islimina imnat wust ihe enda mikest yitawaqal egin allah silaq swu lay gudat aydersim sawu yelele bota now miwedaq
@@etiomuslim አላህ ነዉ ያለዉ
Enem betam new yedenegetkut yemecheresha zemen new yemeseln
❤እስቲ እንደኔ ጅማ ላይድምፅ የሰማ❤
Ene gn Adies Abeba hogne nw😮
የዚህን ሰይጣን ሀገር እግዜር አጥፍቶ ሊያሳየን ፈልጎ ነው ግን ብዙ ንፁሀን አሉ
One love
ኣቤሎ በጣም ነው የምወድ የሁኑ ያለ ቱር ፈራንስ ስለ ወንድማቺን ቢንያም ብታጋራን ደስ ይለኛል ሰላም ኢትዮ-ኤርትራ
Abel birhanu eko ye ERITREA ziru Neger aywedem ayaweram.Yehone kifu Neger biagatem kdmya yzegeb neber.Ye Bini Ture de france del bzuwochen aqatlual
ወለጋነው ምኣበልእንዲወሪዲ ዱአየ
Tekikel new abela
ስለ ጅማ ምንም መረጃ ሳይኖርህ ስለውጪዎቹ እዳወራህ ጨረስከው ምን አልከን ስለጅማ እስኪ😅
Yene gobez ❤❤❤❤
Ethiopia Selamshi yebza 🙏🤲
Dr Aby be Jimma mewoldu yiyazln😊
😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
Ferest comach like
Ye jimma sewu negh😂😂😂
Allahiye antew tebken mechereshachininim asamrlin
እኔ ሲወድቅ አይቻለለው በጣም ብርሀን አለው
ኣቤል ብራሃኑ የወይኗ ልጅ በጣም ምከታተለው ቻናልነው ኣድናቂህም ነኝ ዛሬ ግን ጥያቄ ኣለኝ ለማዎቅ ...........ሳይኑሱ ኮ ኣቤል ህዋ ዙርያ በጣም ቅዝቃዜ እንዳለ ነው የነገረን እንዴት ኣለቶች ሊቀልጡ ይችላሉ?ደግሞም ከፃሃይ በቅርብ ርቀት የሚገኙ እዛው ያልቀለጡ ምክንያት ምንድነው?ሲወርዱስ በሚያልፉት ቅዝቃዜ መብረድ ነው ያላቸው ወይስ መቅለጥ ለጠቅላላ እውቀት ስለሚፈልግ መልሱሉኝ ያነበባቹት ሁላቹ
Ye Arsenaln Stadium yemeslal😂😂😂
Ygermal😮
ልዩ ቦታዉ በሻሻ ነዉ
Jimma agere 🎉🎉🎉🎉
ውጤቱ ናፍቆናል የተፃፈውን ነው ዛሬ ያነበብክልን
አራ መቼ ነዉ እንደዝ የሆነዉ አቤቱ ማራን
ጅማ የፍቅረ ምንድረ ስው ድህና ነው
Eyesus Limexa Nw Tezegaju
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ? የምድር ሳይንሱ ላይ ብንበረታ
OK network አካባቢ ከጅማዉ ጋር ወድቋል አሁን በዚሁ ሳምንት።
Minim ayaseferam ena jimma ngn ware😢
ቶሎ ፓርክ ይሰራበት አካባቢው ላይ
😂😂😂😂😂😂😂
ለአዳነችና ለአብይ ነገርው ሙዝ ይትከልበት
@@TigistTeklehaymanotGebreselass😂😂😂😂😂😂 ህዝቤ አልተቻለም
ይኸ ከእግዚአብሔር የተላከነዉ ተፅፋልም እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ኢትዮጵያ አሁላይ መከራ ዉስጥ ናት ህዝቦቿ,ለፈጣሪያቸዉ ስላልተገዙ ትንቢተ ሶፎንያስ ላይ ተፅፋል
Like Like adergu
በትክክል እኔም ተኝቼ ሥለነበር የመሬቱ ንዘረት እጅግ በጣም ከሚነገረው በላይ ያሥፈራ እና ያሥደነግጥ ነበር ።
yamigarmaw gin enga sefer minim nager alsamanim
yat safer nak
Ere saks
وَإِن يَرَوْا كِسْفًا مِّنَ السَّمَاءِ سَاقِطًا يَقُولُوا سَحَابٌ مَّرْكُومٌ
ከሰማይም ቁራጭን (በእነርሱ ላይ) ወዳቂ ኾኖ ቢያዩ ኖሮ «ይህ የተደራረበ ደመና ነው» ይሉ ነበር፡፡
ሰው ላይም እንስሳት ላይም ንብረትም ሳይነካ መሬት ማረፉ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ ዬ
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
Amen
Amennn
አሜን አሜን አሜን
ሱብሀን አላህ !!! አጂብ ነዉ!! አላህ ይታረቀን.. ጅማዎች አላህ እንኳን አተረፋቹ!! እናመሠግናለን አቤላ
ጬኸቱ በጣምምምምም ያስፈራ ነበር ብቻ መሃሪው ጌታ በምህረቱ አየን ተመስገን🙏🙏🙏 ከተማ ላይ፣ እንስሳት ላይ ፣ ህፃናት ላይ ቢወድቅ ብለን እስቲ እናስብ ብቻ የክፋታችን ጥግ ያመጣብን ቅጣት ነው ከዚህ ተምረን ንስሃ እንግባ ከአምላካችን እንታረቅ🙏🙏🙏
እውነታችሁን ነው? ሄደሽ/ህ አየሀው የወደቀውን ነገር?
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትን አድርግልን 🙏🙏🙏እንደእኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ህዝባችንን ሀገራችንን ይጠብቅልን 😥🤲
አሜን😢❤❤❤
አድናቂህ ነኝ ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ሞገሱን ያብዛልህ!
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
🫡 able የምትወዱ Like❤🫡
Subahan Allah
Subahan Allah
Allahu akbar
Allah is grate
yarb berahmtke tebqan
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥺
@@Anw-i1f ይሄው እኔ በ 2 ስልኬ ነው subscriber አድርገሃለው በርታ 👏
Ok 👍bro
Ok by 👍bor
ይሄን ጀግና የምትወዱ በላይክ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹👈
የእግዚአብሔር ስራ እፅብ ድንቅ ነው
አቤል ሁሌ እንዳስጎበኘህን ላንተ የምከፍለው ቢኖረኝ ምንኛ ደስ ባለኝ
በዚህ ዕድሜዬ ያላወቅኩትን እንዳውቅ ስላደረከኝ አመሠግናለሁ
ጎበዝ አቢል ስለ አስትሮኢድ እሰከተሰራ ለአመታት ናፍቂ ነበር
ለማይኖሩባት ምድር ስንቱን ገደሉ ስንቱን አፈናቀሉ አሁን ምልክት ይሆናል ቀጣዩ ምን እንደሚሆን ምድሪቱን የሰራት ፈጣሪያውቃል
እውነት ነው አቤሎ እናመሰግናለን ጎበዝ በርታልን❤❤❤
አቤል ብርሀኑ ተባረክ በደንብ አብራርተህ አለምን ታሳየናለህ ታስደምጠናለህ
እንኳን አደረሳችሁ ለታላቂ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል❤❤❤
enkwan abro aderesen❤❤❤🙏
እንካን አብሮ አደርሰን ❤❤❤
ታላቅ አግዚአብሔር ነው
@@SsdfffFddf ማን ጠራሽ እግዚአብሔር ያከበራቸዉ ታላቅ ናችዉ አማላጀ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ አባቴ ታላቁ መላክ💓💓💓
አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ወገኖቻችንን ይጠብቅልን እኛንም ይጠብቀን
አሜን አሜን አሜን
Amen
ሱበሀን አላህ
ጅማ የፍቅር ሀገር የታላቹ ጅማዋች ❤
Aalleen❤❤❤
✋✋✋
ኣለን
አለን 😊😊😊😊😊
አለን ❤
Allah yetebken yasefral.
Enamesgnalen Abelo
ሱበሀነልሀሊቅ አጂብ ወላሂ የአላህስራና ተአምር
ወላዲቷ ልጆች አላቹግን ፈጣሪሆይ ጠብቀን
አሜን
አቤላ እባክህን መንፈሳዊ ቦታዎችን በደንብ አስጎብኘን በዚ ሰአት መንፈሳችንን የሚያድሰው እንደነዚህ አይነት ነገር ናቸው ከትልቅ ትህትና ጋር ወንድሜ ከቻልክ የደረቀው የኤፍራጠስ ወንዝ ስር የተገኘውን ዋሻ በአካል ተገኝተክ እውነታውን አሳየን
የዓለም ፍፃሜ ሲደርስ ሁሉም ዎዴ ፈጣሪ መጮህ መመለስ አለብን በብዙ ነገር iyasayen ነው ግን linmar alchalenm🙏🙏
ገና ምን አይተዉ ዘረኚነት ሲያ ባርሩ አላህ የጠላዉን ዘረኚነት የክፈታቸዉ ጥግ መዲና 😢😢 ሀረም ዉስጥ ወላሂ ለአዝም ሀጂ የመጡ እናቶቺንአገኘሁና ስለዘረኚነት ምን አሳወቃቸዉ አሮጌቶቺ ናቸዉ የኢትዮ ባዲራ ምልክት ለብሰዉ ሳይ ሰፍብየ ሰላም ብላቸዉ አማራነሺ አሉኚ አወ አማራን አንወዲም ቋቋዉንብንሰማም እዳልሰማን ዝምነዉ የምንላቸዉ አሉኚ ተዉ ያላቺሁት የተከበረ ቦታነዉ ብየ ተለየሇቸዉ አረመኔወቺ አላህኮ ያያል ገና ጠብቁ ኢሻአላህ የንፅሀንደም በየአማራክለል የፈሰሰ ጉዲ
አንች ንፁህ ነሽ እንድ አንቺ ቤት ይመጣል
ወሬ
👎
@@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ jima Eko bizu yeteleyayu hizib yeminoribat ketema nat hizibun min aderege,, ezaw Le shimeles Ena abiy yalubet lay biwedik tiru neber
@@MirafeKabada ለራስሺየረግለሺ እሺ አወሬወቺ ደሞአታፍሪም
ወድማችንበርታልን 💙💙💙👈
እናት ሃገሬ ክፉሽን አልስማ😢
እድሜ ይስጠን እጂ ብዙ እናያለን ምን አልባት ይሄ ትንሹ ነው😢😢
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
mhretun yabezaln geta yebarek abela bertaln🙏
አላሁ አክበር ከሰማይ ቁራጭ እደሚያወርድ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በቁርአኑ ነግሮናል
የምርሽን ነው በየትኛው ሱራ ላይ ነው የተገለፀው ምክንያቱስ
@@ZainabZainab-u6jየትኛው ሱራ ላይ ነው
ምን 😂 ካለ ሚስት እንኳን መውለድ የማይችል አምላክ. ድንጋይ እንደሚያወርድ ተናገረ? ውሸት ውሸት ውሸት የሙስሊምች ሳክስ
@@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ ህድና መጀመሪያ ስለ ራስህ ሀይማኖት አጥና የራሱን ሀይማኖት ወዳጅ እና አክባሪ ሰው የሰው ሀይማኖት አይነካም እነቢከፍቱ ተልባ ግን ራሳቸው ባዶ ሁነው ዝም ብለው ስለሰው ሀይማኖት እና ማንነት ሲለፈልፉ ይውላሉ
አልሀምዱሊላህ አላህ አምላካችን አይወልድም አይወለድም
አላህ ይጠብቀን
በጣም ነው የማደንቅህ
jimma እንኳን ደስ አለሽ
ኣቤልን እንደኔ ሚወደው ላይክ ያድርግ
❤እስቲ የጅማ ልጆች ኑ።አንድ ላይ እናምራለን❤
አለን የአባጅፋር ልጆች
Zeregnoch😊
@@AbebechAbraham አዎ ዘር አለን ወፍ ዘራሽ አይደለንም
Jimma eko 80 zere nw yalew bro like Addis abeba nw
Hulachenm Ethiopiyawi Nene, gn Zergnochi yemutu!
ሀጢአታችን እርስ በእርስ መባላታቺን ውጤት ነው😢
ሜትሮላይት ነው አላህ ለዚ ነው በቁርአኑ እንዲህ ያለው
وَجَعَلْنَا السَّمَاءَ سَقْفًا مَّحْفُوظًا ۖ وَهُمْ عَنْ آيَاتِهَا مُعْرِضُونَ
ሰማይንም (ከመውደቅ) የተጠበቀ ጣራ አደረግን፡፡ እነርሱም ከተዓምራቶቿ ዘንጊዎች ናቸው፡፡
አጂብ😮
abela keep up enodhalen🥰😇🥰🥰
ጅሚቲዬዬዬ❤❤❤❤
አቤልዬ. ተባረክ. ከኮተታ. ኮተት. ወተት. ትልልቅ. የአለም. ሚሰጥራትን. ተገኔዝበህ. ሰለምታስገነዝበን. እድሜና. ጤና. ይሰጥህ
ስለአስትሮይድ እስከዛሬ በቲዎሪ ነበር የማውቀው አሁን በአካል ስላየውት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሜታ ፊዚክስን እንዳምነው አድርጎኛል
وَإِن يَرَوْا كِسْفًا مِّنَ السَّمَاءِ سَاقِطًا يَقُولُوا سَحَابٌ مَّرْكُومٌ
ከሰማይም ቁራጭን (በእነርሱ ላይ) ወዳቂ ኾኖ ቢያዩ ኖሮ «ይህ የተደራረበ ደመና ነው» ይሉ ነበር፡፡
❤እኔም ቪዲዮ ሰርቼበታለው❤
ለጅማ ከተማ 300 km ርቀት ላይ ድምፁም ነበልባሉም ግልፅ እና ሀይለኛ ነበር
የቡ የተወለድኩባት ሀገር አግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
ሚትዩራይት በኢትዮጵያ ላይ😮😮😮😮
eski beteseb hunugn ye Abele betesebochi selam lesew lijoch hulu lehagerachinm❤
🎉ክፉ ነገር ኮ ፈጣሪ ለ ኢትዮጵያ lehizbochu አሳልፎ ayestachewom አምላክ ሁለ 👑🙏🙏
ጇጀማ ደንገይ ራያ ቆቡ ቅዱሲ ሚካኤል አገር መጨረሻ ናፈቀኝ
ካንተ ጋር መስራት ደስ ይለኛል በተለይ በትርጉም ትግርኛ (ኣቤል,ወዲ ወይና)ባንተ ቻነል
በሣይንሣችሁ ምንምበሉምን የእግዚያብሄር ቁጣ ነዉ ለገባዉ
Abelaa ❤
አለን አለን
ዋው
ጅማ የፍቅር ሀገር ውስጤ ናት
EGZIABHER siraw dinknw🙏🙏🙏🙏🙏
ቦታው ላይ ሄዳቹ ለምን በራሳችን ምስል ቅንብር አታቀርብም ያናድዳል በቂ ማስረዲያ አደለም ባካባቢውን ሰው ማነጋገር ። በእልሜ በጣም ብዙ እንደዚህ አይነት ነገር የመሬት መንቀጥቀጥከሰማይ የሚወድቁ አውሎ ንፋስ ይህንን አመት በጣም በውስጤ እረበሻለሁ ያለሁት በእልሜ ሳይ ለሰው ለመንገር ሁሉ እፈራለሁ
CONGRA ABELO 1M SUBSCRIBER 🥳🥳
Jima yebuna hager 👌
አቤሉ በናትህ ስራ ፈልግልኝ ያንተን vido እያየሁ አረጀሁኝ
ጅማ ሁሉም በፍቅር ያደገባት ውብ ሀገር
ገራሚ ነዉ
እኛ አጋሮ ነው ቤታችን አባቴ ደውሎ በጣም ተገርሞ ሲነግረኝ ነበር ላይቱና ድምፁ በጣም አስፈሪ ነበር እያለ ምን እንደሆነ ግን አላወቅንም ነበር
በሻሻ ቢሆን 🤔አቤት ሕዝቤ ምን እንደሚል አስቡት 🤔
እስቲ አንታርክቲካን በአካል አስጎብኘን
😮ምን 😢
Jimmayee allah Sila mitebiqat la kahair now ❤❤ ka islimina imnat wust ihe enda mikest yitawaqal egin allah silaq swu lay gudat aydersim sawu yelele bota now miwedaq
@@etiomuslim አላህ ነዉ ያለዉ
Enem betam new yedenegetkut yemecheresha zemen new yemeseln
❤እስቲ እንደኔ ጅማ ላይድምፅ የሰማ❤
Ene gn Adies Abeba hogne nw😮
የዚህን ሰይጣን ሀገር እግዜር አጥፍቶ ሊያሳየን ፈልጎ ነው ግን ብዙ ንፁሀን አሉ
One love
ኣቤሎ በጣም ነው የምወድ የሁኑ ያለ ቱር ፈራንስ ስለ ወንድማቺን ቢንያም ብታጋራን ደስ ይለኛል ሰላም ኢትዮ-ኤርትራ
Abel birhanu eko ye ERITREA ziru Neger aywedem ayaweram.
Yehone kifu Neger biagatem kdmya yzegeb neber.
Ye Bini Ture de france del bzuwochen aqatlual
ወለጋነው ምኣበልእንዲወሪዲ ዱአየ
Tekikel new abela
ስለ ጅማ ምንም መረጃ ሳይኖርህ ስለውጪዎቹ እዳወራህ ጨረስከው ምን አልከን ስለጅማ እስኪ😅
Yene gobez ❤❤❤❤
Ethiopia Selamshi yebza 🙏🤲
Dr Aby be Jimma mewoldu yiyazln😊
😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
Ferest comach like
وَإِن يَرَوْا كِسْفًا مِّنَ السَّمَاءِ سَاقِطًا يَقُولُوا سَحَابٌ مَّرْكُومٌ
ከሰማይም ቁራጭን (በእነርሱ ላይ) ወዳቂ ኾኖ ቢያዩ ኖሮ «ይህ የተደራረበ ደመና ነው» ይሉ ነበር፡፡
Ye jimma sewu negh😂😂😂
Allahiye antew tebken meche
reshachininim asamrlin
እኔ ሲወድቅ አይቻለለው በጣም ብርሀን አለው
ኣቤል ብራሃኑ የወይኗ ልጅ በጣም ምከታተለው ቻናልነው ኣድናቂህም ነኝ ዛሬ ግን ጥያቄ ኣለኝ ለማዎቅ ...........ሳይኑሱ ኮ ኣቤል ህዋ ዙርያ በጣም ቅዝቃዜ እንዳለ ነው የነገረን እንዴት ኣለቶች ሊቀልጡ ይችላሉ?
ደግሞም ከፃሃይ በቅርብ ርቀት የሚገኙ እዛው ያልቀለጡ ምክንያት ምንድነው?
ሲወርዱስ በሚያልፉት ቅዝቃዜ መብረድ ነው ያላቸው ወይስ መቅለጥ
ለጠቅላላ እውቀት ስለሚፈልግ መልሱሉኝ ያነበባቹት ሁላቹ