በዋሻ ውስጥ የተቀረፁ አስገራሚ እና አስደንጋጭ ቪዲዮዎች | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 214

  • @tesfadeje1320
    @tesfadeje1320 3 ปีที่แล้ว +21

    ጌታና መድኃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ከኔ ጋር ነውና ክፉን አልፈራም

  • @crazyday5594
    @crazyday5594 3 ปีที่แล้ว +21

    እድሜ ላንተ ይኸው ጉዋዳ ማብራት ሳይበራ መግባት ፈራው አመሰግናለው አቤሎ

    • @Habeshaknitting
      @Habeshaknitting 3 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክክክ የኔ ቢጤ

    • @senimoges6969
      @senimoges6969 3 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @hletsat6178
      @hletsat6178 3 ปีที่แล้ว +1

      Abeso matamat be chelema sehed

    • @edenadis6051
      @edenadis6051 3 ปีที่แล้ว

      አረ እኔ እንቅልፍ አይዘኝም ሁላ አስፈሪ ነገር ካየው
      ድሮ እማ ብሞት ብቻዬን አልተኛም ነበር እድሜ ለሀረብ ሀገር ብቻዬን መተኛት ለመድኩ

  • @alwaysethiopia386
    @alwaysethiopia386 3 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up abela nice job

  • @galeelabirku718
    @galeelabirku718 3 ปีที่แล้ว +1

    Abelo yemicheh

  • @seniyaseni2101
    @seniyaseni2101 3 ปีที่แล้ว

    አኡዙbilah sheyetan eneji men yehonal

  • @عثمانحسنحسن-غ5ث
    @عثمانحسنحسن-غ5ث 3 ปีที่แล้ว

    በፊልም ላይ የምናየውን ሆረርና ቫፖዬር ፊልም መሰለኝ

  • @efratamekonen1971
    @efratamekonen1971 3 ปีที่แล้ว

    Ketay sile anunnaki siraln

  • @dandaniel4271
    @dandaniel4271 3 ปีที่แล้ว

    AKABDE NESH ABELO.LEZI VIDEO ERASACHIHUN MEKOTATER YEMATICHILU TIYALESH LOL

  • @babysho1419
    @babysho1419 ปีที่แล้ว

    Yigermal

  • @Vision-uf4hm
    @Vision-uf4hm 3 ปีที่แล้ว

    ትገርማለህ አቤል ምንምአላሳየህም ዋሻ ውስጥ አንተ አወራህ እንጅየታየ ነገርየለም እባክህ አስተካክል

  • @Lydia-fg6jc
    @Lydia-fg6jc ปีที่แล้ว +5

    ምን ብዬ ልግለፅላችሁ ከሚገባው በላይ ድንቅ ድንቅ ነው አዳዲሰ ነገሮችን ስለምታሳዩን ለኔ አስተማሪ ነው

  • @luwambirhane6520
    @luwambirhane6520 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሆ. ሳር. ቅተሉን. ማመን. ዓቃተግእ. ኮ. ወይኔ. ፈርሓት. ለቀቀብግእ. ኮ. ጥላዬ. ሁሉ. ያስደነግተግእ. ጀመር. እኮ. ደግሞ. በሰው. ሃገር. በ. በብቸግእ. ነት. ምናባቴ. ሰያቀብተግእ. ኣሳየግ. ግእን 🤔

  • @ekramnursefa3466
    @ekramnursefa3466 3 ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ላንተ አቤል ሽንት ቤትና ጓዳ መብራት ሳላበራ አልገባም

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 ปีที่แล้ว +63

    እንደዚህ አይነት ቪዲዮችን ማየት እንዴት እንደምወድ በርታልን አቤላ

  • @dagnachewseifu3372
    @dagnachewseifu3372 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታቸው ረዳ ነው የሮጠው

  • @remla6686
    @remla6686 3 ปีที่แล้ว +3

    ሾይጣን ነው ጅን ናቸው

  • @gebeyehuworku189
    @gebeyehuworku189 ปีที่แล้ว +1

    አቤል መንፈስ ትወዳለህ አንድ ቀን መንፈስ ይዞህ ይሄዳል ፡፡

  • @abrehamseyoum5611
    @abrehamseyoum5611 3 ปีที่แล้ว +2

    ምንድነው ያሳየኸን ነገር ምኑ ነው ነሚያስፈራው እና የሚያስገርመው አይኔን ተጫወትክበት ደሞ ማሳሰቢያ ድንቄም!

    • @ruthtekle3922
      @ruthtekle3922 3 ปีที่แล้ว

      ቢዝነስ ነዉ እኮ ወንድሜ ከሌላ ዩቱብ ቻነል ኮፒ እያረገ ልክ እዛ እንደነበረ ነዉ የሚዘግበዉ

  • @belaymekonen1417
    @belaymekonen1417 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከየት ነዉ የምታመጣው ?

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 3 ปีที่แล้ว +5

    ድሮ እፈራ ነበር አሁን ግን ምንም አይመስለኝም።

  • @babitube452
    @babitube452 3 ปีที่แล้ว +7

    Mata atlekewm neber😂😂😁

    • @kdavid5505
      @kdavid5505 3 ปีที่แล้ว +1

      Ere😅

    • @kokelove1589
      @kokelove1589 3 ปีที่แล้ว

      Enkuwan mata kenim yaseferal 😁😁😁😁😂

  • @munshidabdulhakim9380
    @munshidabdulhakim9380 2 ปีที่แล้ว +1

    4 ብቻ ነው የሚያስፈራው

  • @maryam-jt9yc
    @maryam-jt9yc 3 ปีที่แล้ว +1

    Are you serious.I mean come on😧😧😒😒😪😪

  • @yabitube5659
    @yabitube5659 2 ปีที่แล้ว +1

    gost ነው እንዴ

  • @mekdimadu2276
    @mekdimadu2276 ปีที่แล้ว +1

    እርግጠኛ ነኘ

  • @አለምየጃማደጎሎልጂ-ሠ6ጨ
    @አለምየጃማደጎሎልጂ-ሠ6ጨ 3 ปีที่แล้ว +13

    ሀገራችን ሠላም ያዲርግልንን

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 15 วันที่ผ่านมา

    አቤላሰላምላተያሁን የማናቀውን ስለምታሳዬንእናመሰግናለን

  • @halimayoutube1380
    @halimayoutube1380 3 ปีที่แล้ว +1

    አሕለን። የወይኗልጀ። አብሸር። ጠክር። የምትለቃቸውፊዶወች። አሥገራሚናቸው። ላይክክክክ

  • @ToybaEnderis
    @ToybaEnderis 3 ปีที่แล้ว +3

    በርታ አቤሎ ላይክ ሰጥቸ ልውጣ ይህን ፕሮግራምህ ያስፈራኛል

  • @dirotube348
    @dirotube348 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እንደዚህ አይነት video ሰይ ያስፈራኝ ጀመረ 😓😓😓🙁🙁🙁🙁ሚን በወጣኝ መየዉ 😳🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️

  • @fekat_tube
    @fekat_tube 3 ปีที่แล้ว +3

    አዲስ youtuber የምታበረታቱ የኔንም channel እሲኪ እዪልኝ🙏🏾 1000 እንድገባ🥰😍

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው እደዚ አይነትvideo ሳይ አስሬ ዞር
    እያልኩ ኻላዬ አያለው 😂😂 አቤሎ እረ life of luxury ላይ ያለውን አቅርብልን

    • @seldel6851
      @seldel6851 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እሱን አይቼ ስንት ቀን እንቅልፍ እንዳጣሁ

    • @tsegennetterune3821
      @tsegennetterune3821 3 ปีที่แล้ว

      @@seldel6851 ayizon 😂😂😂😂😂

  • @SeifuGetachew-zu9dt
    @SeifuGetachew-zu9dt หลายเดือนก่อน

    በስመአብ በወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝️✝️✝️☦️☦️☦️

  • @sarass838
    @sarass838 3 ปีที่แล้ว +2

    ግን አትፍሩ ሁሉም ነገር እሚያስደነግጠው የሰይጣን ስራ ነው

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
    @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 3 ปีที่แล้ว +9

    የመምህር ተስፋዬ አበራ አጋዥ ነው አቤል ጎበዝ በርታ ግን ሰፋ አድርገህ በመንፈሳዊ ሁኔታ ተንተን ብታደርገው የሰው ህይወት ትቀይራለህ ብዬ አስባለሁ

  • @ምርጥሾ
    @ምርጥሾ 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤል ስራህ ጥሩ ነው ግን ውሼት ላመጬመር ሞክር እኛ ማለት ልጆች ነን

  • @mekdiermi6898
    @mekdiermi6898 3 ปีที่แล้ว +3

    አንዳዴ ከፖለቲካወሬ ነፃ አድርገን ለየት ያለነገሮችን አሳየን

  • @yohannestarik9726
    @yohannestarik9726 2 ปีที่แล้ว

    ወሬኛ አሁን ሶስተኛው ምኑ ነው ሚያስፈራው ሚያስገርመው?

  • @yisakseifu3648
    @yisakseifu3648 7 หลายเดือนก่อน

    እስቲ የኢትዮጵያ ፍልሞች ለምን እንዲ ባለ መልኩ አይሰሩም ?????

    • @PabloKing-f7v
      @PabloKing-f7v 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @abelmelakuthech1291
    @abelmelakuthech1291 3 ปีที่แล้ว +2

    Yanten video be tiktok melekek echelalew.fekedelegn?

  • @henii6494
    @henii6494 2 ปีที่แล้ว +1

    Denez wshetam

  • @ሚሚኢትዪጵያዊት
    @ሚሚኢትዪጵያዊት 3 ปีที่แล้ว +2

    ማደሪያዬን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ሲያስፈራ

  • @jerusalemjerusalem8418
    @jerusalemjerusalem8418 ปีที่แล้ว

    Geta EGZIABHER hoy be simeh ye seyitan sira yifres

  • @kedirmuzyein1298
    @kedirmuzyein1298 3 ปีที่แล้ว

    Abel ይህ መንፈስ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ??

  • @AmanueilTewdros-ro7fj
    @AmanueilTewdros-ro7fj 9 หลายเดือนก่อน

    ሰለ መሬት ትክክለኝ ቅርፅ ስራልን

  • @absejalwa3864
    @absejalwa3864 3 ปีที่แล้ว +2

    Dear abel sille osho amtalin sorry

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን እፈራለሀሁ😁

  • @ibrahimshikur9103
    @ibrahimshikur9103 3 ปีที่แล้ว

    ውሸታም ነህ ይሄ እኮ ፊልም ላይ የነበረ ነው THE WALKING DEATH ከሚለው ፊልም ላይ የወሰድከው ነው አቤት ውሸትህ ፈታ ዴሊ ይበልጥሀል

  • @ኡኽትኑረድን
    @ኡኽትኑረድን 3 ปีที่แล้ว

    ጅኖች አሉ እኮ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመት ኢስላም። ሰወች ከፈጣርያቸው አዉ ሀይማኖት ሲርቁ የሚያዩት ነገር አድስ ይሆንባቸዋል። ነገር ግን በዚህች ምድር ላይ እኛ የማናያቸው ፍጠሮች አሉ።

  • @ethioakiyatube6366
    @ethioakiyatube6366 3 ปีที่แล้ว

    ጤና ቋንቋ ልዩ ልዩ ጠቃሚ ትምህርቶችን እንሰጣለን
    ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ጨርሰናል ብላችሁ አሳውቁን እንመልሳለን ቤተሰብ ስትሆኑ ላይክ ኮመንት ማድረጋችሁን እንዳትረሱ

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 3 ปีที่แล้ว +9

    እቤል የወይኗወ ልጅ የምወድ እናመሰግናለን 😍😍እድሜ እና ጤና ታማኛውል

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    ምንም አያስፈራም

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 ปีที่แล้ว

    Video lay minim gilst hono yetaya negar yelem

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk 3 ปีที่แล้ว +2

    የሙት መንፈስ ማለት ምን ማለት ነው ?ምንድነው ?

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ሰውረኝ ክክ

  • @abebechargaw8568
    @abebechargaw8568 3 ปีที่แล้ว +1

    Sle Afghanistanawya ye alemachen konjo lej tarik btaskaghe des yleghal

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @joniman4035
    @joniman4035 3 ปีที่แล้ว +2

    ከ ቪዲዮ ይልቅ እኮ ያንተ ድምፅ ነው የሚያስፈራዉ😱😱😱

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤሎ ምርጥ ሰው ብራቦ

  • @thelegendeldu1916
    @thelegendeldu1916 3 ปีที่แล้ว +1

    Abela endew eysrahen yestih yhenen video asayeheg ciao motko lemangawm tnx abela!keep it ap

  • @yohannestekeste2041
    @yohannestekeste2041 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አላምንም😨😨😱😵

  • @alimirah7822
    @alimirah7822 3 ปีที่แล้ว +1

    Enazeh Video Abztah Laklen

  • @kirubel-kira
    @kirubel-kira ปีที่แล้ว

    Ishi wetawgn

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 ปีที่แล้ว

    በስማም😱ገና ሳላየው ልቤ በአፌ ልትወጣ ነው

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 3 ปีที่แล้ว

    ምንም የታየ ነገር የለም አንተ አጋነህ አወራህው እንጂ። ወደ ተጨባጭና ወደ እውነታ ሂድ።

  • @Selamtekia-px9nm
    @Selamtekia-px9nm 2 หลายเดือนก่อน

    Awnet new enda feran ako😢

  • @keba3975
    @keba3975 3 ปีที่แล้ว +1

    ህፃን ነገር ነህ

  • @solomonadela3340
    @solomonadela3340 3 ปีที่แล้ว

    abelo nureln

  • @mame2111
    @mame2111 3 ปีที่แล้ว +1

    Sile universe

  • @KalkidanWAregay
    @KalkidanWAregay 7 หลายเดือนก่อน

    ያስጨንቃል ❤❤❤❤❤❤

  • @miksportchannel2896
    @miksportchannel2896 3 ปีที่แล้ว +1

    ስራህን እወደዋለው ግን ጥያቄ ነበረኝ።

    • @teguawi3234
      @teguawi3234 3 ปีที่แล้ว

      የምን ወደኋላ ነው ጠይቅ!

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እንደዚያ አይነት በጣም ያስፈራኛል

    • @dirotube348
      @dirotube348 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣እኔም ማየት አቆምኩ እኔ 😓😓😓😂😂

  • @EthioCoding
    @EthioCoding 3 ปีที่แล้ว

    Zga

  • @zd5125
    @zd5125 3 ปีที่แล้ว +1

    wy.antaig.endze.aynt.nkr.stwd.🤔

  • @mogeswodaje4555
    @mogeswodaje4555 3 ปีที่แล้ว +6

    God is great!

  • @guenetalexander6305
    @guenetalexander6305 3 ปีที่แล้ว

    Abel Betam teru program sibeza Asfelaghi new yenga Hezbe Liawke yegebal Bezu Asferi Tamer Ale God bless you.

  • @seldel6851
    @seldel6851 3 ปีที่แล้ว

    እኔኮ የሚገርመኝ እየተጨነኩ የማየው ነገር አይ አይና ማታ መንቀሳቀስ እፈራለሁ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว

    Yasferal gin eyamatebku ayehut!!!amdzegnehu

  • @jovanipicaso372
    @jovanipicaso372 3 ปีที่แล้ว

    abela yantem etafenta end nick endayehon fera bertalen

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 3 ปีที่แล้ว +9

    በኢየሱስ ስም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን🙏 እናመሰግናለን አቤል🙌
    በጣም ከምወደው ፕሮግራምህ ዋነኛው ይህ ነው ባታቋርጠው ሁሌ ልቀልቅልን አቤልዬ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 3 ปีที่แล้ว

    Egziho egzaber etabikan ewnat gize afar honual yarabi antenim egnanm faxari etabikan

  • @demekemulualem2392
    @demekemulualem2392 2 ปีที่แล้ว

    😱😱😱😱👹👹👹

  • @Selamtekia-px9nm
    @Selamtekia-px9nm 2 หลายเดือนก่อน

    Awnet new gne

  • @yonasentertainment8744
    @yonasentertainment8744 3 ปีที่แล้ว +1

    Wayegude alemay

  • @harikazintube6849
    @harikazintube6849 3 ปีที่แล้ว

    Chegeru ko amag aydelum leaza kela were New meyabezut yeche keder yejenem yesewem nech washaweset baher weset bayebelet jenoch yebezalu

  • @NoNames-ty4tf
    @NoNames-ty4tf ปีที่แล้ว

    😅

  • @eyoleul3921
    @eyoleul3921 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤል በርታ

  • @ቴክዶክመንተሪ
    @ቴክዶክመንተሪ 3 ปีที่แล้ว

    የአጋንንት መናፍስት፣ በአይን ይታያሉ፣ ማለት ነዉ..

  • @rockytube4561
    @rockytube4561 3 ปีที่แล้ว +1

    arif new bertalign abel

  • @kalebdekeba35
    @kalebdekeba35 3 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው አልተመቸኝም 😔

  • @Da-rf8pn
    @Da-rf8pn 3 ปีที่แล้ว +1

    hi

  • @terafeyosef6241
    @terafeyosef6241 2 ปีที่แล้ว

    M

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት በጣም እጋርማል ባርታለን🙏🙏

  • @animalkingdom.19
    @animalkingdom.19 3 ปีที่แล้ว +1

    Bro 😎 How did you get those videos impressive 😁👍

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 3 ปีที่แล้ว +1

    Oh! The hospital man is so scary

  • @melkamuaberotessema8417
    @melkamuaberotessema8417 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ለኛ ስትነገረን አትፈራም

  • @mekiaali362
    @mekiaali362 3 ปีที่แล้ว

    Gud new 👌 be ziesh Alem wusth manaqew biezu gud 👌 😎 👍 😀 😋 😄 👌 ale!

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 ปีที่แล้ว

    ብቻችንን አይደልንም

  • @nafkothelemariam2995
    @nafkothelemariam2995 3 ปีที่แล้ว +1

    😟

  • @yaredkebede169
    @yaredkebede169 3 ปีที่แล้ว +1

    Part 2 pls🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏