ሚስጥራዊው ተራራ ኤረር

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 23

  • @user-oz6vm9xc4u
    @user-oz6vm9xc4u ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም የምታቀርበው ቁንፅል ነገር ነው።ምናለ ቦታውን በደንብ ከሚያውቁ ሰወች ብታቀርብ።በአካል ያሉ ቦታውን የሚያስተዳድሩ የሚያስጓበኙ አሉ።ስለዚሕ next time 'የኤረር ተራራ ድምፆች' የሚለውን መፃሐፍ አንብበሕ ተገኝ።

  • @elamankera7401
    @elamankera7401 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጄግና ❤❤❤

  • @bekurelesanat
    @bekurelesanat 2 ปีที่แล้ว +4

    መዝሙረ ዳዊት ገቢሩን ሙሉውን አልጨረሳችሁትም እኮ እባካችሁ ጨርሱልን🙏

    • @nabuteyimer1557
      @nabuteyimer1557 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ብዬ ነበር።
      እባካችሁ🙏

    • @bitanyatadesse2453
      @bitanyatadesse2453 ปีที่แล้ว

      Awo betchersuln aref new Be pdf face book lay belh nber

  • @dawitab3350
    @dawitab3350 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw

  • @user-xb6pk7li7u
    @user-xb6pk7li7u 2 ปีที่แล้ว +2

    YE ABA TESFASELASAE MOGES METSHAFOCUS YET GEBU? ASK THIS QUESTION PLEASE

    • @Adwa_Africa
      @Adwa_Africa 2 ปีที่แล้ว +1

      ይህ ጥያቄ የእኔም ነው ባክህን መልስ ስታገኝ ለኔም ፃፍልኝ እዚሁ ላይ::

  • @firegirma5092
    @firegirma5092 2 ปีที่แล้ว +1

    በትረ ሙሴ ኤረር ተራራ ላይ ይገኛል ለየማርያም ኢትዮጵያ ርስት ተደርጎ የተሰጣት እዚ ተራራ ላይነው
    በዚ ተራራ አዳምና ሄዋን ከገነት ሲወርዱ ያረፋበት ኤረር በመሆኑ በ ድንጋይ ላይ የተፃፋ ትላልቅ ቅዱስ መፅሀፍ ይገኙበታል ብዙ የተሰወሩ አባቶች ይገኙበታል
    መላኩ ኡራኤል በ አራቱም መአዘን ክቡር ደሙን በ ቅድሱ ፅዋ ረጭቶበታል

    • @diboraethiopia.793
      @diboraethiopia.793 2 ปีที่แล้ว

      የት አካባቢ ነው ኤረር ቦታው

  • @sisitetkelmariam8378
    @sisitetkelmariam8378 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ❤❤

  • @aberaberhanu3200
    @aberaberhanu3200 ปีที่แล้ว

    በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ስለ ኦርቶዶክሳዌ ሀዘኒታህ በጣም የሚገርምነዉ ግን እኔ የምነግረህ ይህ ቦታ በጣም ብዙ ስዉራን አባቶች ያሉበት ቦታ ነዉ ስለዚህ እባክህ ስታስጎበኙ ከቀድሞዉ መቃኞ አታሳልፉ በተጠገችሁ ቁጥር እነሡ እየሸሹ ይርቃሉ ዋሻዉ ዝቋላ ምድረ ከብድ ሌላም ብዙ ገዳማትን ያገናኛል ማወቅ ከፈለግህ አመ 30 ወይም ለቅዱስ ዮሀንስ አዳር ተራራዉ ላይ አድረህ ለሊት ማህሌቱ ወረቡ የማህጠንቱ ሽታ ፅናፅኑ የከበሮ ድምፅ ትሰማለህ ስለዚህ አትዳፈሩ ዲያቆን አበራ ከኤረር ስላሴ ድሮ 1972

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb หลายเดือนก่อน

    እንደቸርነቱ

  • @mulugetaelectronics6717
    @mulugetaelectronics6717 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙሉ ቪዲዮውን አቅርብልን

  • @habtamumekonnen3713
    @habtamumekonnen3713 2 ปีที่แล้ว

    Rafatuel sle etsemesewr bzugize ante kemtlew Ena ene kezih befit kemawkew ye etsemesewr teleyebgn. Ene yemawkew ya etse mesewr yemiseraw yeteleyayu etswatochn bemetekem Ena degmo bewananet sme egziabhern bemetrat new yemiseraw ante yalkew degmo etswatochn bcha bemetekem new abatochachn yemiserut new , Ena ezih gar gra slegebagn new kechalk milash btsetegn desylegnal

  • @abebebizualem8838
    @abebebizualem8838 2 ปีที่แล้ว +1

    የተሰወሩ ከተሞች እሺ..... የተሰወሩ ፒራሚዶች ምንድን ነው??? ምን ማስረጃ አለ ከወሬ ዉጪ???

    • @user-xb6pk7li7u
      @user-xb6pk7li7u 2 ปีที่แล้ว +1

      MEKOFER KALCALK ZIM BEMALET TEBABER

    • @imenmoustafa2513
      @imenmoustafa2513 2 ปีที่แล้ว +2

      የእውቀት እጥረት ያመጡብን ባለስልጣኖታችንን ናቸው ሾርት ሚሞሪ እድንሆን ያበቁንን ምን እንበላቸው የስድብ መንፈስን ዘሩብን
      ግዜው አሁን ነው ማወቅ መጠየቅ መመራመርን ያለፉትን ጥንት ታሪኮችንን ማንበብ ማንበብ ሙሉ ስው ያደርገናል ።።

  • @ewketbirhanabbo1875
    @ewketbirhanabbo1875 2 ปีที่แล้ว

    ከተራራ ዉጭ ምንም የረባ ነገር አላሳየህ ። የተሰወረ የተሰወረ አያልክ የተሰወረ ተረተረተ ነገርከን ሳናይ እንዴት እንመንህ ብጹአን አይደለንም። አንተስ ሳታይ እንዴት አመንክ? ያላዩትን በዘፈቀደ ማመን ምን ጥቅም አለዉ?

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ቢሆን ኖሮ ጨርሰህ ታሳይን ነበር ትርክት ብቻ ውሸታሞች

  • @mahderzenabu8394
    @mahderzenabu8394 ปีที่แล้ว

    ውሸት አባታችን አዳም እና እናታችን ሔዋን እዚህ አላረፉም የ ተሃድሶ አስተምሮ ነው

  • @mahderzenabu8394
    @mahderzenabu8394 ปีที่แล้ว

    ውሸት የአለማችን መአከላዊ ምድር እስራኤል ናት መዝሙረ ዳዊት ይነበብ