ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይ ግርም ይላል በእውነት አለን ብዙ መዳኛ ተመስገን አባቶችን እናት ተዋዶ አፅራር ቤተክርስያን ያስታግስልን አባታችን መንግስ እንኮን ሊስራልን ተዋዶን ሊያጠፍአ አው የስራኤል አምላክ የሚበጀውን ያምጣልን አሜን፫
እግዚአብሔር ድንቅ ነው የአባታቾቻቻ ፀሎት እና በረከት ይደርብን አሜን ታአምር ነው የእውነት አማራ ቴሌቭዥን እናመሰግናለን እንደእኔ በስደት ያላችሁ የመዳምን ኔት እናመስግን ምክንያቱም ይህን ታሪክ እንድናይ አድርጎናል ያየውን የሰማነውን ይህን ቅዱስ ቃል በእኛም ይደርብን አሜን፫
በረከታቹ ይደርብን በጣም ድቅ ቦታ ነው ታድላችሁ ያአማራ ቲቪ እናመሰግናለን
በጣም ግሩም ነው እጅግ አድርገን እናመስግናችኃለን ይሄን ያህል ርቀት ወጥታችሁ ወርዳችሁ እኛንም ይሄን የተቀደሰ ቦታ እንድናይ ስለአደረጋችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አባታችንም በጣም በቦታው እውቀት የተሞሉና የማስረዳት ችሎታቸው ያስገርማል በጣም አዋቂና በትህትና የተሞሉ ናቸው እንዲህ ነው ደቀ መዝሙርነት እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርካቸው🙏🙏🙏
አሜን በእውነት እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ነዉ ያሳያችሁትን በረከታቸው ትድረሰን እኛዉም በቦታው ደረሰን ለመባረክ ያብቃን አሜን አቅራቢዎች እናመሰግናለን
'"ወደ ገዳም በሄድ ግዜ እራስህን ለመከራ አዘጋጅ"ይላል መ.#ቅዱሳችን በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት የናፈቀንን ገዳማትና ጸበላችንንም ለማየትም ያብቃንምአሜን(፫)አቅራቢዎቻችንም እናመስግናለን
የእግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እንዴት ደስስስ የሚል ገዳም ነው ለደጁ ያብቃን የአባቶቻችንን በረከት ይደርብን የአማራ ቴዥ አናመስግናለ
This is really impressive documentary by far. The priest is extremely knowledgeable explaining the sights. Thank you 🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቃት የቅዱሳን በርክትቻው ይደርብን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ላካፈለን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ዕድመ ይስጣችሁ ወገኖች ተዋህዶን ለዘላለም ትኑር !
Rc
አማራ ቴቪወች ከልብ እናመሰግናለን!!ከአቀራረብ ጀምሮ እስከ ድምጽ ጥራት„የቃላት አጠቃቀም በአጠቃላይ ያመረ ስራ ነው በርቱ!ታሪካችንን እና ቅርሳችን እንድናቅ ስላደረጋቹሁን እናመሰግናለን። ለአቅራቢው 📺ሁሌም ለምትሰራቸው ስራወች እግዚአብሔር ይክፈልክ በርታ ወንድማችን!!!
አማራ።።
አቤትብመታደል እኮ ነው ባካል ያየሁት ያክል ነው የተሰማኚ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያክብራችሁ አማራ ቲቪ 🙏🙏🙏🙏የገዳሙ በርክት አይለየን
ይህንን ታላቅና ታሪካዊ ቦታ እንድናይ ላደረጋችሁልንሚዲያ በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
አማራ ቲቪ እናመሰግናለን ይሄን ቅዱስ ቦታ መርገጥ በራሱ መመረጥ ነው ተባረኩ ስንት ድንቅ ስራ አለ ተሰወረብን እንጅ
በእውነት እንዴት ደስስስስስስ ይላል በረከታቸው ይደርብን በሁላችንም ላይ ለደጁ ያብቃን በእውነት እናመስግናለን ይሄን የመሰለ ሰላሳያችሁን
በመጀመርያ የጥበብ ሁሉ ባለቤት የሆነውን ልዑል አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን, ቀጥየ የአማራ ቴሌቭጂንን አስተባብራችሁ ላቀረባችሁልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ላባታችን እድሜን ከጤነ ጋ ይስጣን ቦታውን ብትጠቁሙን በረከትንም ፈውስንም ብነገኝ እባካችሁ
ግሩም ድንቅ ነዉ የእግዛአብሄር ስራ እግዛአብሄር ግሩምድንቅነዉየእግዛአብሄርስራእግዛአብሄርይመስገን፡፡አሜን፡፡
እግዚአብሔር ፈቅዶ ለመጎብኘትና በረከት ለማግኝት ያብቃን
አሜን
Ethiopia Hagere አሜን🙏
በጣም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ ። ለአባቶቻችን ፈጠሪ እረጂም እድሜ ይሰጥልን ።
አቤት እንዴት ድንቅ ነው በእውነት ኦርቶዶክስ መሆን እውነትም መመረጥ ነው ተመስገን አምላክ ስለሰጠኸን በረከቶች ሁሉ
፡ፈጣሪ አምላካችን ይህን ድንቅ እና ታአምረኛ ቦታ ለማየት ያብቃን ይርዳን
የፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት አይለያችሁ በርቱ ፈጣሪ አይለያችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሉ አሜን።
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋው ይብዛልን ለዛ ቦታ ልመህድ ያብቃን ልክ እንደሆድኩ ሲያየው ልብ በደስታ ተሞላ በርከታቹሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው በእውነት እንዴት ደስ ይላል አማራፒቪ በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ በዚሁቀጥሉ አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎት በረከታችሁ ይድረሰን
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ለአባቶቻችን ጌታሆይ በነዚህ አባቶች ብለህ አገራችንን ሰላም አድርግልን በነሱ ፀሎት ነው ያለነው
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን
ኢትዮጵያ ድንቅ ናት ! ለአለም የምትበቃ ።እርስ በእርስ መስማማት አቅቶን እንጂ !ጌታ ሆይ አንድ አድርገን የድሮ ፍቅራችንን መልስልን አሜን !!!ይህንን ፕሮግራም ለአዘጋጁት በሙሉ ክብር ይስጥልን ።
ዋው እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ እንኳንም የድንግል ማርያም ልጅ ሆንኩ ይሄንን የተቀደሰ ቦታ ለማየት ያብቃን ሁላችንም በረከቱ ይደርብን እዛው ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ በደስታ ፍልቅልቅ አልኩ ይሄንን ታሪክ እንድሰማ እንዳይ የረዳኝ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን
አማራ ቲቪና አማራ ሚዲያ እናመሠግናለን እግዚአብሔር የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ያሳድርብን እንዲህ የተቀደሰ መካነ ቅዱሳን ስለምታሳዩን በመንፈስ እንረካለን❤
እንዴት ደስ ይላል እምበረከታቸው ይደርብን እናመሰግናለን አማራ ቴሌቪዥን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ሀገራችንን ይሰውርልን አማራ ቲቭ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። ኢትዮጵያ ሀገራችን እኮ የታሪክ ሀገራችን ነች የተዋዶ የአስራት ሀገር።
ሂጀ ያየሁት ያክል ውስጤ በደስታ ተሞላች በእውነት አማራ ቲቪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የአባቶቻችን ፆሎት ይደርብን።
ስደትን ስታስቡ እመ አምላክን በልባችሁ ያዙ። amen
ቦታውን ለመርገጥና ለመባረክ ያብቃን
Amen Amen Amen ✝️💒🕊️🕊️🕊️
Amen
አሜን ኢትዬጵያን የሚጠብቃት ገዳም ያሉት ፀሎት ነው። ቅዱስ አገር ናት። በረከታቸው ይድረሰን። ከቶሮንቶ
በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ሚዲያችሁ ይባረክ እድሜ ይስጣችሁ እኔ የመንፈስ ህመም አለብኝ ለሀገሬ በቅቼ እዛ ሄጄ እንደምፈወስ እርግጠኛነኝ
ኢትዮጵያየ እንደነዚህ አይነቶቹን ምርጥ እፁብ ድንቅ ሀብቶችሺን ተዋህዶየን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ተዋህዶ ባለብዙ ሀብት ናት ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘለለም ኑሪልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል የኛ ጌታ ክብሩ ይስፋ ለደጁ ያብቃን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ገዳማት ሀገር ናት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያባቶቻችን ጸሎት በረከታቸው ይደርብን
ይህን ድንቅ ገዳም መጎብኝት ያብቃን በረከቱ ያካፍለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ አድርገህ ለፈጠርከኝ ጌታ አማራ ቴለቨዠን አገልግሎታቹህን እግዚአብሔር ይባርክ አማራ ከጥንት እስከ ዛሪ መልካም መስራት ባህሉ እና እድጎ ነው
በእዉነት መታደል ነዉ ይሄን ማሥተላለፍ እግዚአብሄር በረከቱን ያልብሳችሁ
ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ወንድማችን በረከት መሳተፍ ብንፈልግ እንዴነው መሳተፍ ያለብን አካውንት አላቸው የነሱ የሆነ
LOOK AT OUR BEAUTIFUL HISTORICAL AND HOLY LAND ETHIOPIA ☝☝☝እባካችሁ የክልሉ የዚህ ክፍል ሀላፊዎችይሄንን እፁብና ድንቅ ፣ተአምረኛ ገዳም ከመፍረሱና ታሪኩ ከማጣታችን በፊት የበኩላችሁን እንድትወጡና ቅርሶቻችንን እንጠብቅ።ለኢትዮጵያ ባለሀብቶች በዚሁ አጋጣሚ ማስተላለፍ የምፈልገው ይሄንኑ ሲሆን የእግዚአብሔርን ቤት በማደስ ከእግዚአብሔር በረከቱን እንቀበል እላለሁ።እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kale hiywet yasemalin Egzabiher amelak bdmena Betsna yitsbkelin Effffff Endet metadel new wdezih bota mehed amelak hoy fikadih bihon Lnem ⛪👐👐👐🙏🙏🙏🙏
መታደል ነው ፈጣሪ ሆይ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ በእውነት አስደናቂ ቦታ ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን
የእግዚአብሔር ሥራ የማይመረመር ድንቅ እኮ ነዉ እናት ተዋህዶ ሚሰጥርሸ ተወርቶ ታይቶ የማያልቅ ድንቅ እኮ ነሸ
አማራ ቲቢ ታሪክ አንድና ሥዳረጋችሁን አና መሠግናለን እግዚያቢሔ ይስጣችሁ ይባርካችሁ ተባረኩ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏
በመጀመሪያ ስለ እናንተ እግዚአበሔር ይመስገን ደግሞ ዬህችን አርቲስት ከልቤ ነው የምወዳት ዛሬ በዚህ ሁኔታ ሳይሽ በጣም ባረኩሽ ተባረኪልን ድንግል ትጠብቅሽ መፅሐፉን ላነበው ፀሐፊውን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንዳፃፈው ተረድቶ ነበር ቅድስናውን እራሱን መግለፅ ስላልፈለገ ልብወለድ አስመስሎ ፆፈው ፀጋውን ያብዛለት እህታችን የገዳሙን አካውንቴ አሳዊቅን
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረገኝ የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እፁብ እፁብ ልዑል እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ለአባቶቻችን ጌታሆይ በነዚህ አባቶች ብለህ አገራችንን ሰላም አድርግልን በነሱ ፀሎት ነው ያለነው 😭😭😭😭
እግዚአብሔር የጠበቃት ሀገር መቸም በእንደዚህ አይነት አባቶች ልመናና ፀሎት ነው 💚💛❤️🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ድስይላል ተባርክ ይመስ ገን ፈጣሪ አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💚💛💞🥰🥰🥰💒💒💒💒😘😘
የተህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳን አባቶችን ጸሎትና ምህላቸዉ ሰምቶ ምህረቱን ልኮ ሃገራችን ሰላምን ምሕረቱን ይልክልን ዘንድ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው
የቅዱሳን ሁሉ በርከት ይደርብን፡እንዴት ደስ ይላል ያንት ስራ ቸርነት ተመስግን አምላከ ቅዱሳን፡፡አዘጋጆች እግዚአብሄር ይስጥልን፡፡
አሜን አሜን አሜን
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላካቸው አምላካችን እግዚአብሔር የተምስገን ይሁንልን!!!!
ከልብ እናመሰግናለን በርቱልንል እግዚአብሔር አምላክ ስራችሁን ይባርክላችሁ አሜን።።
ወይ እንዴት ደሰ ይላል ለማየት ያብቃን ድንቅ ታምር ነው
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር እፁብ ድንቅ ነው ስራው ለማየት ያብቃን ፀጋው በረከቱ ይድረሰን
የአባቶቻችን በረከት እረድኤት ሀገራችንን ይጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ህዝቦቿን ያድነን
ታሪከኛ፣ገድለኛቦታነዉ፣ደጂህን፣ለመርገጥያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏💛❤💚💛❤💚
ተዋህዶ የጥንቷ የአሁኗም!!!! ሁሌም ትለመልማለች🙏🙏🙏
በመንፈሳዊነቱ ብቻ የአማራ ቲቪ እንደሆነ አውቃለሁ በእውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አማራ የእግዚአብሔር እንደራሴ ነው አማራ ለዘለአለም ይኑር
ye biherun neger titeh bitamesegin arif yimeslegnal
ሀገሬ ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ፀጋዋ የበዛ ብዙ ገደማቶች አሏት አቤት መታደል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
አማራ ቲቪ ዋው በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከገዳሙ በረከት ያሳድርብን ለመሄድ ያብቃን
ክብር ምሰገና ይግባው ፈጣሪያችን ያባቶቻችን በረከት ይድረሰን
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እምነታችን ታሪካችን ልዩ ነው ኢትዮጵያ ያለ ተዋህዶ አታምርም አትደምቅም እግዚአብሔር እምላክ የአህዛብን አይን ከ ቤተክርስትያናችን ላይ ያንሳልን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የገዳሙ በረከት እረድኤት ከመላው ህዝበ ክርስትያኑጋ ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑር
በረከቱ ይድረሰን. በእውነት ቅዱስ ስራ ነው የሰራችሁት በርቱል. ደቡብ ወሎም ብቅ በሉ ተድባባ ማርያምን እና ብዙ ጥንታዊ ታመራዊ ቅዱሳን አድባራት አሉ
ኣሜንንን እመቤታችን ከባእድ ኣገር መልሳ ለተቀደስ ለደጁ ታብቃን እየመራች ለደጅ ሰላሙ ታብቃን🙏🙏🙏
አማራ ቲቢ ተባረኩበርቱ አራት ጥቅምም አለው በረከቱ ቢበልጥም ደስ ነው ያለኝ
በውነት አማራ ቲቲቪ ምን እደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሒር መጨረሻችሁን ያላምርልን ነው የምለው በተለይ ገዳማትን የምታቀርብልን ወንድሜ ከልብ ነው የምናመሰግናው በርታ ደግሞ ገና ብዙ አስታዋስ ያጡ አሉ
ምን እደምል? ምን እንደምል
ይገርማን እግዚአብሔር አገራችነን ሰላም የድርግልን
ተዋህዶ ማሆን ሚነኛ ማተደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን በረከተቹሁ ይደርብን አሜን
እግዚዓብሔር ይስጥልን፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ይህንን የተባረከ ቦታ እሱ ወዶና ፈቅዶ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን፡፡
ከሌለን መኮነንህ ነው?
የአምላክ ስራው እፁብ ድንቅ የቅዱሳን አባቶቻችን እረዴታቸው ይደርብን አሜን።።።
በእዉነት በጣም ደስ የሚያሰኝ ቦታ ነዉ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
ነጠላ ልበስ ወንድሜ በረከታቸዉ ይደርብን እፁብ ድንቅ ነዉ ተዋህዶ መሆን
እናመሰግናለን ይህንን ታሪክ ሰላሳያችሁን
በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እኛመሰግና አለን ታሪካችነን ማወቅ ማሳወቅ መመርጥነው በርቱ
ዋው ኢትዮጵያ አገራችን ስንት ድንቅ ድንቅ ተአምረኛ የሚታይ ቦታሽን ሳናይ ቱሰደን የሰው አገርን እናደንቃለን እግዚአብሔር ፍቅር አንድነትን ይስጠን እኛም አገራችን ገብተን ውብ እናት አገራችንን በአይን ለማድነቅ ያብቃን።አማራ ቴሌቭዥን እናመሰግናችሁለን ተባረኩ.
በእውነት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫ግን ጎብኚወች አይቶ ዘወትር ማለት በእግዚአብሔር ያስጠይቃል መተባበርና ማስተማር ይኖርብናል
amen:berketachwe"yederbnii
የአባታቺን የአቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እረዴት በረከታቸው ይደር በሁላቺን አሜን ።
የሱ ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ እግዛብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላም ለምለም ያድርግልን አሜን
በረከቱ ለኛም ይድረሰን አሜን ፫ለደጁ ያብቃን አሜን ፫
ተመስገን አሜን፫ xx
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አማራ ብዙሀን እንወዳችሁ አለን በርቱ❤️❤️❤️
በእውነት ደስታዬ ወደር የለውም በአካል እዛ ያለሁ መሰለኝ ኡፍ አምላኬ የልቤን ታውቃለህ ለደጅህ አብቃኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለደጁ ያብቃሽ እህት
የእግዚአብሔር ታምር ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ያስማልን
Egziabher yebereketu tesatafi adrgegn💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egzabiher lezy bota lemegobgnt yabqan amen 🙏🙏🙏🙏🙏
thanks be to God, thanks Am. television
ሰለ ማይነገረ ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ።ደጁን ለመረገጥ ያብቃን ።የቅዱሳን በረከታችው እና አማላጀናታችው አይለየን ።
Amen Bewunte yihen Tamere mayet metadele new Enamesgenalen Egziabeher yemesgen sel Hulum negar
የአማራ ቲቪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውብ ገዳም ነው በረከቱ ይድረሰን
የአማራ ማስ ሚዲያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን በጸሎታቸው ይማረን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
Abet ye Egziabher teamer. Egziabher yibarkahu yihn teamer endnay seladeregachun.
"የፈጣሪ ስራው ግሩም ድንቅ ነው" በአካል ሄጄ እንዳየሁት ሁሉ ነው ውስጤ ደስ የተሰኘው ከልብ አመሰግናለሁ ATV
አማራ፡ቲቪ፡ጥሩነገር፡ነው፡የምሰሩት፡ጎበዞች፡በርቱ፡ወገኖቼ፡እኛው፡እናስተዋውቅ፡ተዋህዶን፡ተዋህዶ፡አገርነች፡ባለውለታነች፡እህ፡ስትአባቶቻችን፡አበሳን፡ትራስ፡አድርገው፡ነብርን፡እገፍራሽ፡ሆኖ፡ተኝተውነው፡እዚ፡የደረሱት፡ተዋህዶ፡መቼም፡አትጠፋም፡እሰይ፡የአማራ፡ቲቪ፡የምታስተላልፉት፡እናመሰግናለን፡በረከታቹ፡ይደርብን፡አገራችን፡ሰላም፡ያድርግልን፡አሜን
ወይ ግርም ይላል በእውነት አለን ብዙ መዳኛ ተመስገን አባቶችን እናት ተዋዶ አፅራር ቤተክርስያን ያስታግስልን አባታችን መንግስ እንኮን ሊስራልን ተዋዶን ሊያጠፍአ አው የስራኤል አምላክ የሚበጀውን ያምጣልን አሜን፫
እግዚአብሔር ድንቅ ነው የአባታቾቻቻ ፀሎት እና በረከት ይደርብን አሜን ታአምር ነው የእውነት አማራ ቴሌቭዥን እናመሰግናለን እንደእኔ በስደት ያላችሁ የመዳምን ኔት እናመስግን ምክንያቱም ይህን ታሪክ እንድናይ አድርጎናል ያየውን የሰማነውን ይህን ቅዱስ ቃል በእኛም ይደርብን አሜን፫
በረከታቹ ይደርብን በጣም ድቅ ቦታ ነው ታድላችሁ ያአማራ ቲቪ እናመሰግናለን
በጣም ግሩም ነው እጅግ አድርገን እናመስግናችኃለን ይሄን ያህል ርቀት ወጥታችሁ ወርዳችሁ እኛንም ይሄን የተቀደሰ ቦታ እንድናይ ስለአደረጋችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አባታችንም በጣም በቦታው እውቀት የተሞሉና የማስረዳት ችሎታቸው ያስገርማል በጣም አዋቂና በትህትና የተሞሉ ናቸው እንዲህ ነው ደቀ መዝሙርነት እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርካቸው🙏🙏🙏
አሜን በእውነት እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ነዉ ያሳያችሁትን በረከታቸው ትድረሰን እኛዉም በቦታው ደረሰን ለመባረክ ያብቃን አሜን አቅራቢዎች እናመሰግናለን
'"ወደ ገዳም በሄድ ግዜ እራስህን ለመከራ አዘጋጅ"ይላል መ.#ቅዱሳችን በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት የናፈቀንን ገዳማትና ጸበላችንንም ለማየትም ያብቃንም
አሜን(፫)አቅራቢዎቻችንም እናመስግናለን
የእግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እንዴት ደስስስ የሚል ገዳም ነው ለደጁ ያብቃን የአባቶቻችንን በረከት ይደርብን የአማራ ቴዥ አናመስግናለ
This is really impressive documentary by far. The priest is extremely knowledgeable explaining the sights. Thank you 🙏
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቃት የቅዱሳን በርክትቻው ይደርብን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ላካፈለን ክብርና ምስጋና ይድረሰው
ዕድመ ይስጣችሁ ወገኖች ተዋህዶን ለዘላለም ትኑር !
Rc
አማራ ቴቪወች ከልብ እናመሰግናለን!!
ከአቀራረብ ጀምሮ እስከ ድምጽ ጥራት„የቃላት አጠቃቀም በአጠቃላይ ያመረ ስራ ነው በርቱ!
ታሪካችንን እና ቅርሳችን እንድናቅ ስላደረጋቹሁን እናመሰግናለን።
ለአቅራቢው 📺ሁሌም ለምትሰራቸው ስራወች እግዚአብሔር ይክፈልክ በርታ ወንድማችን!!!
አማራ።።
አቤትብመታደል እኮ ነው ባካል ያየሁት ያክል ነው የተሰማኚ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያክብራችሁ አማራ ቲቪ 🙏🙏🙏🙏የገዳሙ በርክት አይለየን
ይህንን ታላቅና ታሪካዊ ቦታ እንድናይ ላደረጋችሁልን
ሚዲያ በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
አማራ ቲቪ እናመሰግናለን ይሄን ቅዱስ ቦታ መርገጥ በራሱ መመረጥ ነው ተባረኩ ስንት ድንቅ ስራ አለ ተሰወረብን እንጅ
በእውነት እንዴት ደስስስስስስ ይላል በረከታቸው ይደርብን በሁላችንም ላይ ለደጁ ያብቃን በእውነት እናመስግናለን ይሄን የመሰለ ሰላሳያችሁን
በመጀመርያ የጥበብ ሁሉ ባለቤት የሆነውን ልዑል አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን,
ቀጥየ የአማራ ቴሌቭጂንን አስተባብራችሁ ላቀረባችሁልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ላባታችን እድሜን ከጤነ ጋ ይስጣን ቦታውን ብትጠቁሙን በረከትንም ፈውስንም ብነገኝ እባካችሁ
ግሩም ድንቅ ነዉ የእግዛአብሄር ስራ እግዛአብሄር ግሩምድንቅነዉየእግዛአብሄርስራእግዛአብሄርይመስገን፡፡አሜን፡፡
እግዚአብሔር ፈቅዶ ለመጎብኘትና በረከት ለማግኝት ያብቃን
አሜን
Ethiopia Hagere አሜን🙏
በጣም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ ። ለአባቶቻችን ፈጠሪ እረጂም እድሜ ይሰጥልን ።
አቤት እንዴት ድንቅ ነው በእውነት ኦርቶዶክስ መሆን እውነትም መመረጥ ነው ተመስገን አምላክ ስለሰጠኸን በረከቶች ሁሉ
፡ፈጣሪ አምላካችን ይህን ድንቅ እና ታአምረኛ ቦታ ለማየት ያብቃን ይርዳን
የፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት አይለያችሁ በርቱ ፈጣሪ አይለያችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሉ አሜን።
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋው ይብዛልን ለዛ ቦታ ልመህድ ያብቃን ልክ እንደሆድኩ ሲያየው ልብ በደስታ ተሞላ በርከታቹሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው በእውነት እንዴት ደስ ይላል አማራፒቪ በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ በዚሁቀጥሉ አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎት በረከታችሁ ይድረሰን
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ለአባቶቻችን ጌታሆይ በነዚህ አባቶች ብለህ አገራችንን ሰላም አድርግልን በነሱ ፀሎት ነው ያለነው
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን
ኢትዮጵያ ድንቅ ናት ! ለአለም የምትበቃ ።
እርስ በእርስ መስማማት አቅቶን እንጂ !
ጌታ ሆይ አንድ አድርገን የድሮ ፍቅራችንን መልስልን አሜን !!!
ይህንን ፕሮግራም ለአዘጋጁት በሙሉ ክብር ይስጥልን ።
ዋው እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ እንኳንም የድንግል ማርያም ልጅ ሆንኩ ይሄንን የተቀደሰ ቦታ ለማየት ያብቃን ሁላችንም በረከቱ ይደርብን እዛው ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ በደስታ ፍልቅልቅ አልኩ ይሄንን ታሪክ እንድሰማ እንዳይ የረዳኝ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
አሜን
አሜን
አሜን
አማራ ቲቪና አማራ ሚዲያ እናመሠግናለን እግዚአብሔር የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ያሳድርብን እንዲህ የተቀደሰ መካነ ቅዱሳን ስለምታሳዩን በመንፈስ እንረካለን❤
እንዴት ደስ ይላል እምበረከታቸው ይደርብን እናመሰግናለን አማራ ቴሌቪዥን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ሀገራችንን ይሰውርልን
አማራ ቲቭ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።
ኢትዮጵያ ሀገራችን እኮ የታሪክ ሀገራችን ነች የተዋዶ የአስራት ሀገር።
ሂጀ ያየሁት ያክል ውስጤ በደስታ ተሞላች በእውነት አማራ ቲቪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የአባቶቻችን ፆሎት ይደርብን።
ስደትን ስታስቡ እመ አምላክን በልባችሁ ያዙ። amen
ቦታውን ለመርገጥና ለመባረክ ያብቃን
Amen Amen Amen ✝️💒🕊️🕊️🕊️
አሜን
Amen
አሜን ኢትዬጵያን የሚጠብቃት ገዳም ያሉት ፀሎት ነው። ቅዱስ አገር ናት። በረከታቸው ይድረሰን። ከቶሮንቶ
በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ሚዲያችሁ ይባረክ እድሜ ይስጣችሁ እኔ የመንፈስ ህመም አለብኝ ለሀገሬ በቅቼ እዛ ሄጄ እንደምፈወስ እርግጠኛነኝ
ኢትዮጵያየ እንደነዚህ አይነቶቹን ምርጥ እፁብ ድንቅ ሀብቶችሺን ተዋህዶየን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ተዋህዶ ባለብዙ ሀብት ናት ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘለለም ኑሪልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል የኛ ጌታ ክብሩ ይስፋ ለደጁ ያብቃን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ገዳማት ሀገር ናት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያባቶቻችን ጸሎት በረከታቸው ይደርብን
ይህን ድንቅ ገዳም መጎብኝት ያብቃን በረከቱ ያካፍለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ አድርገህ ለፈጠርከኝ ጌታ አማራ ቴለቨዠን አገልግሎታቹህን እግዚአብሔር ይባርክ አማራ ከጥንት እስከ ዛሪ መልካም መስራት ባህሉ እና እድጎ ነው
በእዉነት መታደል ነዉ ይሄን ማሥተላለፍ እግዚአብሄር በረከቱን ያልብሳችሁ
ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
ወንድማችን በረከት መሳተፍ ብንፈልግ እንዴነው መሳተፍ ያለብን አካውንት አላቸው የነሱ የሆነ
LOOK AT OUR BEAUTIFUL HISTORICAL AND HOLY LAND ETHIOPIA ☝☝☝
እባካችሁ የክልሉ የዚህ ክፍል ሀላፊዎች
ይሄንን እፁብና ድንቅ ፣ተአምረኛ ገዳም ከመፍረሱና ታሪኩ ከማጣታችን በፊት የበኩላችሁን እንድትወጡና ቅርሶቻችንን እንጠብቅ።
ለኢትዮጵያ ባለሀብቶች በዚሁ አጋጣሚ ማስተላለፍ የምፈልገው ይሄንኑ ሲሆን የእግዚአብሔርን ቤት በማደስ ከእግዚአብሔር በረከቱን እንቀበል እላለሁ።
እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kale hiywet yasemalin Egzabiher amelak bdmena Betsna yitsbkelin Effffff Endet metadel new wdezih bota mehed amelak hoy fikadih bihon Lnem ⛪👐👐👐🙏🙏🙏🙏
መታደል ነው ፈጣሪ ሆይ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ
በእውነት አስደናቂ ቦታ ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን
የእግዚአብሔር ሥራ የማይመረመር ድንቅ እኮ ነዉ እናት ተዋህዶ ሚሰጥርሸ ተወርቶ ታይቶ የማያልቅ ድንቅ እኮ ነሸ
አማራ ቲቢ ታሪክ አንድና ሥዳረጋችሁን አና መሠግናለን እግዚያቢሔ ይስጣችሁ ይባርካችሁ ተባረኩ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏
በመጀመሪያ ስለ እናንተ እግዚአበሔር ይመስገን ደግሞ ዬህችን አርቲስት ከልቤ ነው የምወዳት ዛሬ በዚህ ሁኔታ ሳይሽ በጣም ባረኩሽ ተባረኪልን ድንግል ትጠብቅሽ መፅሐፉን ላነበው ፀሐፊውን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንዳፃፈው ተረድቶ ነበር ቅድስናውን እራሱን መግለፅ ስላልፈለገ ልብወለድ አስመስሎ ፆፈው ፀጋውን ያብዛለት እህታችን የገዳሙን አካውንቴ አሳዊቅን
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረገኝ የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እፁብ እፁብ ልዑል እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ለአባቶቻችን ጌታሆይ በነዚህ አባቶች ብለህ አገራችንን ሰላም አድርግልን በነሱ ፀሎት ነው ያለነው 😭😭😭😭
እግዚአብሔር የጠበቃት ሀገር መቸም በእንደዚህ አይነት አባቶች ልመናና ፀሎት ነው 💚💛❤️🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ድስይላል ተባርክ ይመስ ገን ፈጣሪ አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💚💛💞🥰🥰🥰💒💒💒💒😘😘
የተህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳን አባቶችን ጸሎትና ምህላቸዉ ሰምቶ ምህረቱን ልኮ ሃገራችን ሰላምን ምሕረቱን ይልክልን ዘንድ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው
የቅዱሳን ሁሉ በርከት ይደርብን፡እንዴት ደስ ይላል ያንት ስራ ቸርነት ተመስግን አምላከ ቅዱሳን፡፡አዘጋጆች እግዚአብሄር ይስጥልን፡፡
አሜን አሜን አሜን
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላካቸው አምላካችን እግዚአብሔር የተምስገን ይሁንልን!!!!
ከልብ እናመሰግናለን በርቱልንል እግዚአብሔር አምላክ ስራችሁን ይባርክላችሁ አሜን።።
ወይ እንዴት ደሰ ይላል ለማየት ያብቃን ድንቅ ታምር ነው
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር እፁብ ድንቅ ነው ስራው ለማየት ያብቃን ፀጋው በረከቱ ይድረሰን
የአባቶቻችን በረከት እረድኤት ሀገራችንን ይጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ህዝቦቿን ያድነን
ታሪከኛ፣ገድለኛቦታነዉ፣ደጂህን፣ለመርገጥያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏💛❤💚💛❤💚
ተዋህዶ የጥንቷ የአሁኗም!!!! ሁሌም ትለመልማለች🙏🙏🙏
በመንፈሳዊነቱ ብቻ የአማራ ቲቪ እንደሆነ አውቃለሁ በእውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አማራ የእግዚአብሔር እንደራሴ ነው አማራ ለዘለአለም ይኑር
ye biherun neger titeh bitamesegin arif yimeslegnal
ሀገሬ ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ፀጋዋ የበዛ ብዙ ገደማቶች አሏት አቤት መታደል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
አማራ ቲቪ ዋው በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከገዳሙ በረከት ያሳድርብን ለመሄድ ያብቃን
ክብር ምሰገና ይግባው ፈጣሪያችን ያባቶቻችን በረከት ይድረሰን
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እምነታችን ታሪካችን ልዩ ነው ኢትዮጵያ ያለ ተዋህዶ አታምርም አትደምቅም እግዚአብሔር እምላክ የአህዛብን አይን ከ ቤተክርስትያናችን ላይ ያንሳልን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የገዳሙ በረከት እረድኤት ከመላው ህዝበ ክርስትያኑጋ ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑር
በረከቱ ይድረሰን. በእውነት ቅዱስ ስራ ነው የሰራችሁት በርቱል. ደቡብ ወሎም ብቅ በሉ ተድባባ ማርያምን እና ብዙ ጥንታዊ ታመራዊ ቅዱሳን አድባራት አሉ
ኣሜንንን እመቤታችን ከባእድ ኣገር መልሳ ለተቀደስ ለደጁ ታብቃን እየመራች ለደጅ ሰላሙ ታብቃን🙏🙏🙏
አማራ ቲቢ ተባረኩበርቱ አራት ጥቅምም አለው በረከቱ ቢበልጥም ደስ ነው ያለኝ
በውነት አማራ ቲቲቪ ምን እደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሒር መጨረሻችሁን ያላምርልን ነው የምለው በተለይ ገዳማትን የምታቀርብልን ወንድሜ ከልብ ነው የምናመሰግናው በርታ ደግሞ ገና ብዙ አስታዋስ ያጡ አሉ
ምን እደምል? ምን እንደምል
ይገርማን እግዚአብሔር አገራችነን ሰላም የድርግልን
ተዋህዶ ማሆን ሚነኛ ማተደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን በረከተቹሁ ይደርብን አሜን
እግዚዓብሔር ይስጥልን፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ይህንን የተባረከ ቦታ እሱ ወዶና ፈቅዶ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን፡፡
ከሌለን መኮነንህ ነው?
የአምላክ ስራው እፁብ ድንቅ የቅዱሳን አባቶቻችን እረዴታቸው ይደርብን አሜን።።።
በእዉነት በጣም ደስ የሚያሰኝ ቦታ ነዉ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
ነጠላ ልበስ ወንድሜ በረከታቸዉ ይደርብን እፁብ ድንቅ ነዉ ተዋህዶ መሆን
እናመሰግናለን ይህንን ታሪክ ሰላሳያችሁን
በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እኛመሰግና አለን ታሪካችነን ማወቅ ማሳወቅ መመርጥነው በርቱ
ዋው ኢትዮጵያ አገራችን ስንት ድንቅ ድንቅ ተአምረኛ የሚታይ ቦታሽን ሳናይ ቱሰደን የሰው አገርን እናደንቃለን እግዚአብሔር ፍቅር አንድነትን ይስጠን እኛም አገራችን ገብተን ውብ እናት አገራችንን በአይን ለማድነቅ ያብቃን።አማራ ቴሌቭዥን እናመሰግናችሁለን ተባረኩ.
በእውነት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫
ግን ጎብኚወች አይቶ ዘወትር ማለት በእግዚአብሔር ያስጠይቃል መተባበርና ማስተማር ይኖርብናል
amen:berketachwe"yederbnii
የአባታቺን የአቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እረዴት በረከታቸው ይደር በሁላቺን አሜን ።
የሱ ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ እግዛብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላም ለምለም ያድርግልን አሜን
በረከቱ ለኛም ይድረሰን አሜን ፫
ለደጁ ያብቃን አሜን ፫
ተመስገን አሜን፫ xx
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አማራ ብዙሀን እንወዳችሁ አለን በርቱ❤️❤️❤️
በእውነት ደስታዬ ወደር የለውም በአካል እዛ ያለሁ መሰለኝ ኡፍ አምላኬ የልቤን ታውቃለህ ለደጅህ አብቃኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለደጁ ያብቃሽ እህት
የእግዚአብሔር ታምር ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ያስማልን
Egziabher yebereketu tesatafi adrgegn💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egzabiher lezy bota lemegobgnt yabqan amen 🙏🙏🙏🙏🙏
thanks be to God, thanks Am. television
ሰለ ማይነገረ ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ።
ደጁን ለመረገጥ ያብቃን ።
የቅዱሳን በረከታችው እና አማላጀናታችው አይለየን ።
Amen Bewunte yihen Tamere mayet metadele new Enamesgenalen Egziabeher yemesgen sel Hulum negar
የአማራ ቲቪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውብ ገዳም ነው በረከቱ ይድረሰን
የአማራ ማስ ሚዲያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን በጸሎታቸው ይማረን
ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን