አሚዛራክ - ገዳይ በሽታ የሚፈበረክባቸው ሚስጥራዊ ከተሞች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d ปีที่แล้ว

    እጅግ እናመሠግናለን❤🙏

  • @ChristianoRonaldo24
    @ChristianoRonaldo24 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @ameltshun6619
    @ameltshun6619 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን አትጥፋ

  • @aisamanin3279
    @aisamanin3279 ปีที่แล้ว +1

    ፃታ ግን መላዕክት የላቸውም አይደል እንዴ

  • @mahelatabegaz3036
    @mahelatabegaz3036 2 หลายเดือนก่อน

    በንግስት ምንትዋብ ዘመን የሠረቁት ብዙ የብራና መፀሀፍቶች አሉ ።የነሡ ዝርያ እኮ በአፍሪካ ካሪቢያን እሲያ አውሮጳ አሉ እንደውም ኢንግላንድ የሚለው ቃል የመጣው ኤንጅል ላንድ ከሚል ቃልነው የመጣው የሚለውን ሠምቼአለወ።ብቻ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 11 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ጥበብ ለመጥፎ የሚጠቀሙትን ከትክክለኞቹ በምን እንለያቸዋለን?

  • @zerfneshabiy4253
    @zerfneshabiy4253 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ለብዙ መረጃዎችህ በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን አንድ ጥየቄ አለኝ ይህ እውቀት የእውነት አለ ወይ? እኔ አንድ እህት አለችኝ በጣም ችግር ላይ ያለች ለሷ ብዙ ጥሬ ነበር ግን ምንንም መፍትሔ የለውም እውነተኛ ሰው አላየሁም እናም ወንድሜ አንተ የምተውቀው ካለህ ጠቁመኝ

  • @aisamanin3279
    @aisamanin3279 ปีที่แล้ว

    wait..ክትባት..ምን ያክል ይህ ነገር እኛላ ዋጋ እንዳለው ላሳውቅ እወዳለሁ ። ምክኒያቱም ይህ ክትባትን እንድንወስድ ሊያበረታታ ይችላል
    ለምሳሌ እኔ የማውቃቸው እጅግ ብዙ ያልተከተብ ሰዋችን አውቃለሁ ። አንድ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስትም በቀጥታ ያንተን ሀሳብ የሚቃረን ሀሳብ ያወራል

  • @rahelsime6257
    @rahelsime6257 ปีที่แล้ว

    btw መፍትሔ ስራይ እፀ ደብዳቤ የድብትርና(አጋንንት ማዋረሻ) መፃፍት እንደሆኑ ታውቃለህ?
    አምላካችን የሰጠን መንፈሳዊ ጥበብ ፀበል እምነት ስግደት ፀሎት ስጋና ደሙን ነው።