ሊማሊሞ መንገድ ላይ ማሽከርከር እና ፈተናው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • በሀገራችን ካሉ እጅግ አስቸጋሪ እና ፈታኝ መንገዶች ቀዳሚው ሊማሊሞ በጣልያን ወረራ ጊዜ የተገነባ፤ በጣም ጠመዝማዛ፤ እስኪያላፉት ድርስ የሚያስፈራ መንገድ።
    በዚህ አስቸጋሪ መንገድ ማሽከርከር እና ፈተናው ዙሪያ ከአንድ አሸክርካሪ ጋር የተደረገ ቆይታ።

ความคิดเห็น • 59

  • @farhawaasen9043
    @farhawaasen9043 6 ปีที่แล้ว +2

    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @user-ib8so1lz6f
    @user-ib8so1lz6f 6 ปีที่แล้ว +4

    ሲያስፈራ ወንድሞቼ ፈጣሪ የጠብቃቹህ እፍ ሹፌር ማለት ነፍሱን በጁ ይዞ ይሚዞር ነው አንድየ ይከተላቹህ😥😥

  • @user-jx5og1bq6e
    @user-jx5og1bq6e 6 ปีที่แล้ว

    ያአላህ በጣም ያስፈራራል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @neftegnanegntube9965
    @neftegnanegntube9965 6 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ለማሊሞ አገራችን ንፍቅ አለኝ
    ሚገርማቹህ ነገር ለማሊሞ ጠመዝማዛው መንገድ ሲባል ምን አይነት መንገድ ሁኖ ነው እንዲህ ሚወራለት እያልኩ ሳስብ ሳስብ አይቼው ስለማላውቅ ለማየት ቼኮልኩ ማለት ነው እናላቹህ እኔ ከምኖርበት ወደ ጎንደር ለመሄድ ግዴታ በለማሊሞ አርገህ ነው ምተሄደው እኔ ግን የድል ጉዳይ ሁኖ በሌላ ቦታ ሄድኩና ስመለስ በለማሊሞ ሂድት ገና ደባርቅን እልፍ እንዳልነው በየሃይማኖታቸው መፀለይ ጀመሩ ምን አይነት መንገድ ሁኖ ነው ብዬ ፍጥጥ ብዬ አያለሁ ቁልቁለቱን ስንጀምር አይኑን ሚሸፍን አለ እንቅልፉን ለሽ ሚል አለ ወደ ጌታው ሚጮህ አለ እኔም አይኔን እንዳፈጠጥኩ ተያያዝነው ባገኘው አጋጣሚ መኪና ስለማይተላለፍ ከርቀት ነው ክላክስ ሚያደርጉት አመች ቦታ ካለ እዛ ቁሞ ይጠብቃል ማለት ነው እንዲህ እንዲህ እያልን ወደ መጨርሻ አካባቢ ደረስን እኔና ረዳቱ ለምን እንደወረድን አላውቅም ባጋጣሚ እሱ ሲወርድ አብሬ ወረድኩ ሽንቴን እስክሸና ጥሎኝ ሄደ ማለት ነው ባሱ ትንሽ እንደሄደ በጣም መጥፎ መዞሪያ አጋጠመው ምን ቢያጋጥመው ጥሩ ነው ሁለቱም የመሪ ጎማ መስመር ዘሎ ተንጠለጠለ ከዛ ብሗላ በስንት ፀሎት እኔም ቁሜ እያየሁ ግማሹ እያለቀሰ እየፀለዬ በስንት መከራ ወደ ሗላ ተመልሶ መስመር ገባ ከዛ ጉዟችንን በሰላም ተጓዝን
    እኔም በመጀመሪያዬ ቀን ጉዞ እንዲህ አጋጠሞኝ ነበር እላቹሁሃለሁ
    በዛ ምትጓዙ ሁሉ ድንግል እስከ ልጇ ትከተላቹህ ትጠብቃቹህ ።

  • @ehtfenta6589
    @ehtfenta6589 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉብ ሀገር

  • @user-qb4hv6zd1h
    @user-qb4hv6zd1h 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ተራራ ያለ አይመስለኝም ነበር አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖች

    • @amu-nx8eg5nm2v
      @amu-nx8eg5nm2v 6 ปีที่แล้ว

      የአላህ ባሪያ ነኝ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል
      እይ ቦታ በአካል ብታይዉ በጣምነዉ የሚያሰፈራዉ የሚያምረዉ

  • @alali8734
    @alali8734 6 ปีที่แล้ว +1

    እማምላክ ከፊትክ አለይ የታያል ምንም አትሆኑም ታማልዳቹሁ ወላዲተ አምላክ እኔን ጨነቀኝ ምገዱ እዴት ተሰራ ለጠቅላለ እውቀት ያስፍልጋል መጠየቅ

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 6 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ መንገድ መቸ ይሆን ሀገሬ እሞገባው በጣም ነው እሚያስፈራው መንገዱን ጨርሰን ወደ ሃላ ሳየው እንደ እባብ ጥምዝምዝ ነው

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 6 ปีที่แล้ว +1

    ነገሩ የአገራችን ቹፌሮች ማሻአላህ ናቸው የአረብ አገር መገድ እኔም መቾፈር እችላለሁ ሜዳ ነው

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠበቃችሁ

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o 2 ปีที่แล้ว

    ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ

  • @fg3053
    @fg3053 5 ปีที่แล้ว +1

    የትነውሊማሊሞ ማለት በጣም አቸጋሪ ምንገድች ማለት አስባልቶች ቢሰሩ ሰፋ ያለምንገዲ በሰራ በርግጥም የሀገራችን አስባልት የተመቸ አይደለም ግን የባሰውን ቢስተካከል ብየ አስባለሁ💚💛❤

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 6 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ሹፌር🤙🏽

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @shebreabate2899
    @shebreabate2899 6 ปีที่แล้ว +1

    እደ መኪና እምፈራው ነገር የለም ዝእ/ር ይከተላችሁ

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v 6 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ዉብ ሀገር ደባርቅ ወይ በጣም እኮነዉ የሚያሰፈራዉ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 ปีที่แล้ว

      አባቴ ሁሉም በልቤ ወሰጥነክ Amenah ግን የት ነው

    • @amu-nx8eg5nm2v
      @amu-nx8eg5nm2v 6 ปีที่แล้ว

      Giveyanesh Nagussie
      ደባርቅ ጎንደር ዉሰጥነዉ

    • @amu-nx8eg5nm2v
      @amu-nx8eg5nm2v 3 ปีที่แล้ว

      @Soccer King
      እነሁሉ ኬኛ

    • @debelaabayineh6936
      @debelaabayineh6936 2 ปีที่แล้ว

      Gedel gibi

  • @user-jq2jk6xr3d
    @user-jq2jk6xr3d 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዳችሁ እህህህ የሹፌር እጀራ እኮ ደም መብላት ነው ምን ይደርግ እጀራ ሆነ የሀገራችን አስፓልቱ አይመችም ገርጋቲ ነው ወይኔ እዚህም ሳውዲ ውስጥ አለ ከአርጎ የሚበልጥ መንገድ ውይይይ እኔማ በዛ ስንሄድ አይኔን ጭፍን እድርጌ እስከማልቅ

  • @user-xi9pk4io3f
    @user-xi9pk4io3f 6 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቃችሁያረብ

  • @banichadissu7704
    @banichadissu7704 6 ปีที่แล้ว

    Wuy hegery betam eko now yemeyamirew

  • @KS-zn8ch
    @KS-zn8ch 6 ปีที่แล้ว

    Asfalt meserat alebet lemin Asfalt yelewim endezih huno bexam adegegna new

  • @makeyamakeya8352
    @makeyamakeya8352 ปีที่แล้ว

    😥😥😥❤🙏🏻

  • @user-vw1yy4zs2b
    @user-vw1yy4zs2b 5 ปีที่แล้ว

    ውቢት ሀገሬ ትዝታሽ ገደለይ

  • @user-ib8et7hb5m
    @user-ib8et7hb5m 4 ปีที่แล้ว

    የወደዱት ባይሞት ::::ያመኑት ባይከዳ ;;ዲማ ዲሞ ፣፣ገደል ይሆን ነበር ሜዳ የተባለለት ይህ ነው ወይኔ ሲስፈራ !!!!

  • @fayisemustefamustefa7665
    @fayisemustefamustefa7665 6 ปีที่แล้ว

    Oo my god

  • @user-wz4dl9mo6q
    @user-wz4dl9mo6q 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ሊማሊሞ ስሙ

  • @user-ed3vt7ou7s
    @user-ed3vt7ou7s 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አባይ በረሃንም እፈራለሁ

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 ปีที่แล้ว +1

    ጉንጩን በጫት ከወጠረው የሎንችና ሹፌር ዘዋሪነት ፡ ተሳቅቄ ያለፍኩሽ "ሊማሊሞ"

  • @blackmagicmatters5144
    @blackmagicmatters5144 3 ปีที่แล้ว

    Limalimo is Tigray sovereign territories not Amhara.

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 6 ปีที่แล้ว

    እረ በስመአብ ያስፈራል ሊማሊሞ ሀረጎ ፠በጣም ነዉ የምፈራዉ

  • @user-cy1im6bg1b
    @user-cy1im6bg1b 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሊማሊሞ በጣም አስፈሪው መንገድ

    • @user-rb7ss4jo5o
      @user-rb7ss4jo5o 5 ปีที่แล้ว

      በወይትነው ሊማሊሞ በደሴ ወላ በወይት ነው ሲያስፈራ

    • @mahiseyuome3835
      @mahiseyuome3835 4 ปีที่แล้ว

      @@user-rb7ss4jo5o ጎንደር ነው

  • @yemikaellij8347
    @yemikaellij8347 6 ปีที่แล้ว

    27 አመት

  • @dawetabebe3947
    @dawetabebe3947 6 ปีที่แล้ว

    ለምንድን ነዉ አሰፓልት የማይለብሰዉ ?

  • @assen584
    @assen584 6 ปีที่แล้ว

    እህ ወሎ ሢኬድ አይኔንጨፍናለሁ ገደልኮነው

    • @jfhgdg2838
      @jfhgdg2838 6 ปีที่แล้ว

      ሠኢዳቤትሙሀመድ የሀይቅልጅ assen እኔም ደሴ መግቢያላይ ሀረጎ ስደርስ አይኔን ጨፍኘነው የምሄደው

  • @hawletmohammed1677
    @hawletmohammed1677 6 ปีที่แล้ว

    ኧር በፈጠርክ ስታወራ ሰውነቴ አለቀ ወይኔ የትሀገር ነው በአላህ? ??

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 6 ปีที่แล้ว

    የባህር ዳር መገድ ነው አደል

    • @amu-nx8eg5nm2v
      @amu-nx8eg5nm2v 6 ปีที่แล้ว

      ኤች ፈጣሪ አደለም
      ኖ ጎንደር ነዉ የሚገኘዉ

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 6 ปีที่แล้ว

      አባቴ ሁሉም በልቤ ወሰጥነክ Amenah አዲስ ዘመን እነ ወረታ ወስጥ ይሆነል

    • @amu-nx8eg5nm2v
      @amu-nx8eg5nm2v 6 ปีที่แล้ว

      ያረብ ያረህማን Aa
      ጎንደር አካባቢ ደባርቅ የምትባል ከተማነዉ የሚገኘዉ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 ปีที่แล้ว

      ያረብ ያረህማን Aa እኔ ምልሽ የት ነሽ ወረታ ነሽ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 ปีที่แล้ว

      አባቴ ሁሉም በልቤ ወሰጥነክ Amenah ደባርቅ የት ነው

  • @JamalFarashe-ci7md
    @JamalFarashe-ci7md 11 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian lemalemi.Rool.etv