ኤረር ተራራ (Mount Erer) - የልዕለ ኃያል ሃሳብ ማረፊያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • አንዳንድ ጊዜ ከለመድነው የቀን ተቀን የህይወት ውጣ ውረድ ወጥተን ለአፍታም ቢሆን እፎይ የምንልበት፣ ረጋ ባለ መንፈስ ውስጣችን እየተመላለሰ ስላለው ሃሳብ ትኩረት ሰጥተን የምናጤንበት፣ በዕረፍት ውስጥ ሆነን ወደ ራሳችን ጥልቅ ማንነት የምንመለስበት ጊዜ ያስፈልገናል፡፡
    እኛ ኢትዮጵያዊያን ወንዝ ሳንሻገር፣ አገር ሳናቋርጥ የምናገኛቸው የታላላቅ ሥፍራዎች ባለቤቶች በመሆናችን እድለኞች ነን፡፡
    ኤረር
    ===
    1. የአዳም ርስት ሀገር ማዕከላዊ ስፍራ፣
    2. የመጨረሻውን ዘመን መምጣት አብሳሪ የሆነው የቅዱስ ሩፋኤል መቀመጫ፣
    3. የታላቁ የሊቀ ካህን መልከጸዴቅ ሰባቱ የክብር ዕቃዎች መጠበቂያ ስፍራ፣
    4. የማዕከለ ሰብዕ መሰብሰቢያ፣
    5. የእነዚህ ህዝቦች መጓጓዣ የሆኑት ክንፍ ያላቸው ፈረሶች መገኛ፣
    6. የታላቁ መንፈሳዊ ክፍል መውጫ፣
    7. የኢትዮጵያ የዳግም ትንሳኤ ሃሳብ መነሻ ስፍራ፣
    8. የሰው ወገኖች ሁሉ መሰብሰቢያ ስፍራ፣
    #mahberesebawiyan #erer #mountain #ethiopia
    ድረ ገጽ፡ maseb.org

ความคิดเห็น • 2

  • @webitzekarias7577
    @webitzekarias7577 3 ปีที่แล้ว

    እንደምን ናቺሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች? አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። መሀበራቺሁን መቀላቀል እፈልጋለሁ እንዴት ነው መቀላቀል የምቺለው?