LIYA SHOW is live! ሰላም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 106

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ሲሲ በአልኮሆል እና ድራግ ድክም ያለች የተበላሸ ህይወት ያላት የሀበሻው ኮምኒቲ እማያቀርባት ብዙ የፓሊስ ሪከርድ ያለባት ጥሩ ህይወት የላትም❗ አንች በሀገርሽ ተከብረሽ እምትኖሪ ሰው እሚወድሽ ነሽ❗

    • @azebretta8310
      @azebretta8310 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Emy abesha setebalu ye sewe seme endatefachehu.medre kenategha becha.anchi mane neshena.

    • @amytk6095
      @amytk6095 47 นาทีที่ผ่านมา

      @@azebretta8310የታወቀ ነው እኮ ልጆቿን ለምን ተቀማች? ልክ የሆነች ሴት አይደለችም ንግግሯ ሁሉ ነገሯ የሚቀፍ ምክር የማትሰማ ናት።

  • @xfgfdfggh7631
    @xfgfdfggh7631 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሊቾየ አንችን የመሠለ በሚዲያ አይተን አናውቅም ሁሌም እንደዚሁ ኑሪ ፍቅር ጨዋ ደፋር ጎበዝ ውብ ❤❤❤❤❤❤።

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    አይ ሊያዬ ሲሲ እንደ ሰዉ ቆጠርሻት ተይ ብለንሻል በጣም ባለጌ ናት በተለይ የሚድያ ሰዉ ከአሁን በሀላ እንዳታመጪ ወደቤትሽ

    • @mmh4991
      @mmh4991 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yes

  • @emunobel6282
    @emunobel6282 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እውነት አንደኛውን ጂጂ ኪያ ትሻላለች አንደኛዋን ጠላት የሆነችው እቺ እኮ ሞሳድ በያት ሠላይ

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 58 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሊቾ አንቺ በጣም ጥሩና የዋ ሰው ነሽ ግን ሰው አትመኚ እኔ ሲሲን ቤትሽ ስታመጫት አልተመቸኝም ያለፈው አልፋልግን ተማሪ ከስተትሽ ❤❤❤❤

  • @Somayube
    @Somayube 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሊያየ ሲስን ተጠንቀቂያት ቤትሽን እዳትጠቁምብሽ ተጠንቀቂ በፈጣሪ 💞

    • @mmh4991
      @mmh4991 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yes, tkikil tesfa yelelat sew selhonechi mnm neger kemadereg atboznm.

  • @kadijagalato5819
    @kadijagalato5819 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    I love tutu she is so sweet

  • @ועח
    @ועח 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሊያዬ ልእልቷ ይህች ቁማርተኛ ሰካራም ሲሲ አሁን እየተሳደበች ነበር አጥረገረግናት ይህች ይሁዳ 🇪🇷

    • @azebretta8310
      @azebretta8310 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Enante manachehuna sewen emetesadebu.

    • @amytk6095
      @amytk6095 46 นาทีที่ผ่านมา

      @@azebretta8310ሲሲ ነሽ እንዴ? 😂😂😂😂

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሲጀመር እቤትሽ መጋበዝ የለብሽም።እኔ በጣም ፈርቼያት ነበር ይች ግራ የገባት ናት።

  • @EkramAdj
    @EkramAdj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አላህ ይጠብቅሽ ሊቾየ❤

  • @zuzubabi
    @zuzubabi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ከመጀመሪ የቀረበችሽ አውቃ ነበር እኔ ሸክኬ ነበር ሊያ ሊያ ስትል

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ማን ይታመናል ተይው ልዬ ሰውን የሚያኖር እግዚያብሔር ነው

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Liyaye, you need to be careful with other people. ❤❤❤❤

  • @SebleMebrhatu
    @SebleMebrhatu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ይጠብቅሻል ሊቾዬ

  • @weseneejigu3487
    @weseneejigu3487 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሊያዬ የኔ ወድ የአኔ እወነተኛ እግዚያብሔር ይጠብቅሸ እወድሻለሁ

  • @xfgfdfggh7631
    @xfgfdfggh7631 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እንደሲስ አይነት መጥፎ ሰው አለ በጣም ነው የምታስጠላኝ አይቻትም ተከትያትም አላውቅ አልሀምዱሊላህ

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Tadya satakiyat endet metfo nech alsh

    • @HamelmalBeyene-tl7xq
      @HamelmalBeyene-tl7xq 27 นาทีที่ผ่านมา

      ታድያ ካላወቅሻት ካልተከተልሻት እንዴት ስለሷ ኮሜንት ጻፍሽ

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መድሐኒት እኮ ነሽ ❤❤❤

  • @MeronKassa-jy7gj
    @MeronKassa-jy7gj 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እውውይ ሊያ የስራሽን ይስጥሽ በጉምጨት ሞትኩኝ አሁኑኑ 😋😋😋Habsha Restaurant run 🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 25 นาทีที่ผ่านมา

    ሊያዬ የኔ የዋህ የሚጠብቅሽ አያቀላፋሚ ይቺን ድራጋም ሴት ተያት ምቀኛም ጭምር ናት ከአሁን በኋላ የሚዲያ ሰው አይደለም ሌላም ሰው እቤቲሽ እንዳታመጪ።

  • @mekdifiker2337
    @mekdifiker2337 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንዴት እንደምወድሽ ቃል የለኝም ሊቾ እህቴን ትመስይኛለሽ የሆነ ብቻ ጓደኛ ሳትሆኑ አትቀሩም

  • @SamriMengstu-j2v
    @SamriMengstu-j2v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኔ ልዩ የኔ ተምሳሌት ጌታየሱስ በማገስ በደሙ ይሸፍንሽ ምን አትኣኝም

  • @ጊዜንኩሉkuluNgize
    @ጊዜንኩሉkuluNgize ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በማርገብገቢያ በደንብ አያቀጣጥልልሽም በእጀ የሚያዘውን ትንሽዋን fan ✺ ፍን ኦን አርገሽ በቀዳዳው በኩል ብታስቀምጭው በደንብ ♨️

  • @amytk6095
    @amytk6095 42 นาทีที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ነው የተሳሳትሽወ‍እ ሊቾ። ያቺን ሴት ቤትሽ ስታመጪ በጣም ምስኪን እንደሆንሽ አወኩ። ያቺ ምንም ተስፋ የሌላት ቀዌ ናት እኮ ተያት ።

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 43 นาทีที่ผ่านมา

    መርዝ ናት ስታወራ የበለጠ አስጠላች አንቺን አላህ ህጠብቅሽ ሊቾ

  • @Ambesaw12
    @Ambesaw12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    You need change your behavior now because you have Sweet girl in your house. now she needs secure !

  • @BetelehemTamerat
    @BetelehemTamerat 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    She is my appetizer really 😊

    • @radtarofaly
      @radtarofaly 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      She eats like a Pig🤣🤣🤣

  • @thetwins7759
    @thetwins7759 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሊዬ 💖🤗😘😘💐💐💐💐💐♥️♥️♥️

  • @Ambesaw12
    @Ambesaw12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    You did wrong by yourself because you invite her. You need to learn after this. Don’t invite anybody in your house when I see her in your house I don’t even comfortable. I don’t know my heart tell me something and I just comment in your video. You need learn after this.!!!

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @Makurla
    @Makurla 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔ ከወደድኩሸ አይበቃሸም ምን አናደደሸ ቦታ አትሰጫት ጤነኛ አይደለችም

  • @Beza1514
    @Beza1514 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    I am going unfollo sisi T right now you that was the reason I subscribe her 🤦🏽‍♀️

    • @radtarofaly
      @radtarofaly 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      I subscribed Sisi T after her last interesting video👌

    • @Beza1514
      @Beza1514 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@radtarofaly yes good go ahead. She needs support and help.👍

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዛሬ ደግሞ ውበትት ብሶብሻል🤭🔥🔥🔥

  • @AEDONAEDONAEDONAEDON
    @AEDONAEDONAEDONAEDON 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሊያሾዬ❤❤

  • @mmh4991
    @mmh4991 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Anchi Liya betam new yeanadedeshigi ebeteshe mannm eygoteteshi atamchi beka.

  • @TeklaymanotSolo
    @TeklaymanotSolo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሊቾዬ❤❤❤❤❤

  • @marthat21
    @marthat21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @mmh4991
    @mmh4991 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Weregia nat drag addicted nat ere betam tlk sehtet new yeserashiw liya eswa beteseb yadekemechi nat.

  • @azebretta8310
    @azebretta8310 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Lia konjo manem beteshen atasgebi.abesha kebad sewe newe.

  • @faniyoo6555
    @faniyoo6555 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዎ እሳ ስተትሽ ነበረች እንዴት አመንሻት እንደዉም ጂጂ ትሻላለች😢😢😢😢

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 11 นาทีที่ผ่านมา

    ያለፈው አልፏል ግን ከዚህ በኳላ ሚዲያ ላይ የምታቂውን ሰው በውጪ አግኚ እቤት አትጥሪ ያለፈውን እርሽው እግዚአብሔር በደሙ ይሽፍናቹ

  • @marthaseyum498
    @marthaseyum498 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከሰል ልጅ ባለበት ተጠንቂ

  • @XRbot12345
    @XRbot12345 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሣቅሽ በታም ደስ ይላል

  • @simretkahsay7326
    @simretkahsay7326 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አምሮብሻል ዛሬ

  • @Meronyohanes-w4j
    @Meronyohanes-w4j ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Leya yna kojo yna ywha banche ymeta telwate mareymene

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰው አምነሽ ቤትሽ አታስገቢ ሲሲ ችግር አለባት ለዛ ነው ተጠንቀቂ

  • @edentekleberhane6558
    @edentekleberhane6558 30 นาทีที่ผ่านมา

    Can you please send me etan? It looks really good and relaxing

  • @godislovegodislove579
    @godislovegodislove579 45 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም ጨዋነሽ አደንቅሻለሁ

  • @radtarofaly
    @radtarofaly 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    You weren t hungry just to show the food 😖🤮

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲሲ እኮ ድራግ ለመተው እየታከመች ነው
    እብድ እኮ ናት ኣሁን ፀበል ተጠምቃ ኦርቶዶክስ ሆነች ደሞ ኣንዱ ቄስ ደፍረኝ ትላለች ለማየት ያብቃችሁ😂😂😂😂

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድሮም ከአውቆ አበድ ጋር መዎልሽ

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Askshgne eshi safu kareba ayyye nwe melwe setye aye lichoya sewodeshe eko ❤❤❤❤ nurelene

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Please ignore Sisi yichi balege sekaram ebid
    Ejish yitalat yichi ebid sekaram setyo

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    LE TUTU MUZUN ASAYAT ROTA ENDTMETA KKK

  • @saratekle7627
    @saratekle7627 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @DeniseTannous
    @DeniseTannous 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Licho batam naw yemwadish yene weid fatari yetabiksh ye keika enati

  • @YemsirachDemise
    @YemsirachDemise 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Licho ymechish yene tenkara set

  • @serkalemayalew4089
    @serkalemayalew4089 48 นาทีที่ผ่านมา

    በለዉ 🤔😋😋😋😋😋😋😋ያሚ ይመችሽ ጋይስ 😊😊😊😊🫢🫢🫢🫢🫢😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋❤️

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳነታይዘረ እጅሽ ላይ አርገሽ አሳት ለይተር እዳትለኩሺ ሊአቃጥሉሽ አደገኛ

  • @mekdesHegos-ox2mg
    @mekdesHegos-ox2mg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በስደት ላይ መራቄን አስዋጥሽኝ

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 8 นาทีที่ผ่านมา

    እብድ አናታችን ላይ ዮጋ ጀመርሽ 😂

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለቾ ቫይታሚን ቢ ኮምኘሌክስ❤

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 36 นาทีที่ผ่านมา

    ሊየ ሲሲ ኮ እብድ ናት ያልታደለች ናት

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😋😋😋👍👍👍

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Egziabher Amlake Kfushn yemimegnutn Jijina Sisiti Bedngetegna Mot Yansachew Balegewoch Lemn Endemikenubat Grm Ylegnal

    • @azebretta8310
      @azebretta8310 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Besmeam enante Belo haimanotegha.

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Weye menewe megebune wetesh betaweri

  • @zufanbelachew281
    @zufanbelachew281 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂

  • @memyselfandher1656
    @memyselfandher1656 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Sisi wesha nat balege

  • @tigistb4317
    @tigistb4317 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Hi

  • @zewdneshtaddese3428
    @zewdneshtaddese3428 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lyaya Biylye Telatese Afer yebla .

  • @yodittedese7962
    @yodittedese7962 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እደዚህ አይነት ጥብሰ ኢትዮብቻነዉያለዉ ምራቅ አታሰውጭን ኦዳም

  • @BinyamAlemseged
    @BinyamAlemseged ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selfise

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yane Tey tikiribish yalesh sew bizu neberu alsema bilesh new

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    YE QOSTA ATNT YGZU ? ESUNM KECHALUT

  • @ejigayehukiros5617
    @ejigayehukiros5617 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bekew

  • @martimar518
    @martimar518 3 นาทีที่ผ่านมา

    እይ ሲሲ ለዩቱብ ብላ እኮ ነው ሊያ ቅርቅርአድርጊት መልስም እንዳትሰጫት ይቺ ከንቱ

  • @ChirstinaShitahun
    @ChirstinaShitahun 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Seamer

  • @hirut100
    @hirut100 39 นาทีที่ผ่านมา

    Every one who likes Lyia please unsubscribe and unfollow Sisi😂

  • @SabaMeko-nj6vy
    @SabaMeko-nj6vy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mene 😱😱😱 eyn hulu letbeyw new????

  • @elroebezabih1655
    @elroebezabih1655 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Hodish wust yetedebeke kumtal alee endee

  • @kaki682
    @kaki682 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ ሆዶ

  • @AydaNemani
    @AydaNemani 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

  • @lidet8049
    @lidet8049 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kaki682
    @kaki682 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ ሆዶ

    • @yoditdamtew4083
      @yoditdamtew4083 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ያጣ ይሳደባል😂

    • @amytk6095
      @amytk6095 45 นาทีที่ผ่านมา

      ችጋራም