This is real Habesha food and drinks even the bread is real not bleach she used clay pot and wood fire for cooking Love it chefe from Australia 🇦🇺 ❤💪💪👏👏👏
Unbelievable you are amazing unique woman, strong. but please take care of yourself. You working hard the same time you have to take care of yourself please my sis.
ምሥኪን ለራሷ ኮ አታስብም" እሳትና ጭስ ይጎዳል ወተት መጠጣት አለብሽ ድምፅሽን የሚዘጋው ጭሱነው.በተረፈ ራስሽን ጠብቂ. የኔ ጀግና💪💪
ምግቧ አንደኛ ነው ማየት ማመን ነው እዘዟት በሰዓቱ ከች ነው.
አረፍዳለሁ እያለች .... የምታውቂያት ከሆነ ላቀች ምድጃ ትጠቀም ጤናዋም ይጎዳል እባክሽ
እመብርሀንን በጣም ጀግና ሴት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ።
ሶስት ቀን አልበላም ትክክል አይደለም መጀመርያ ኑሪ ሰው ነሽ መውደቅ አለ እራስሽን ጠብቂ ምንም ቢሆን እንዳንቺ ሰርቶ እሚያስደስትሽ የለምና አንዳንዴ እያለፍሽ እራስሽን እይ ልፋትሽ ሁሉ መና እንዳይቀር ያሰብሽበት ለመድረስ እራስሽን ጠብቂ እባክሽን የኔ እህት
Betikekil ho keras belay
15 ደቂቃ ነው በቀን ምተኛው ያለችውን ቃለመጠየቅ ሰምቼ በጣም ነው ያዘንኩት። ጤና ማጣት ከድህነት በላይ ክፋ ነው በስራ ብዛት እራሱን ሚጎዳ ሰው ደሞ ጤናው ቶሎ ይጎዳል አልጋ ላይ መቅረትም አለ። ጌታ ሚቀድመውን (እራሷን) መጠበቅ እንድችል ይርዳት።
yemitigermi mirt jegina egziaber tenawin birtatun yistshe erashshinm tebiki dikam kebade new❤😊
15ደቂቃቀርቱ5ሳአትአይበቃኚም
የ ላፋሺባት ዳም የ ታፋሺባት ሀብት እግዚአብሔር እድሜ ሳቶሽ እርፍ የምትልባት ያርግልሽ እህቴ
በጣም የምትገረም ናት
አንቼ የዝመናችን ጀግና🙏🏽🙏🏽❤️❤️
❤
❤
Keep shining hun, ur strong woman 😘
@@SentayehuBezuneh😊😊vvvjjjjķljjiuuioob😊😊
Endnchy aynetu bebeza echy Etiopiea ke erdata lmena tornet mot sdet rehab megedadel tweta neber chgru mrywum generaloch temrywum kesum shkum hulum leba hon be gubo lebnet tekatele Hageru
ጀግና ሴት እንዳንች በላቡ ሰርቶ ለሌሎች የስራ እድል ፈጣሪ ሰዎችን ያብዛልን
ግሩም ሴት ነሽ በርቺ ለብዙዎች ምሳሌ እድሜና ጤና ተጎናፀፊ
የኔ እናት በአወነት ጀግና ናት ነሸ በረቺ ለኢትዮጵያ አሪአይ ነሸ የኔ ወድ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሸ❤❤❤❤❤
ከምንም ነገር የምል እግዚአብሔር በልጅ ይባርክሽ ጌታ ሀናን ያሰባት አምላክ አንችንም ሳሙኤል የሚባል ልጅ ይስጥሽ እህቴ በተረፈ በርቺ ዉዴ
❤
አሜን አሜን አሜን
በርግጥም እውነት ነው ከጎበዝም ጎበዝ ጠንካራ ። ፅኑ ብርቱ ታታሪ ትልቅ አስተማሪ ነሽ
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልን
ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እድሜ ለEBSቲቪ በርቺ ቲጂዬ❤❤❤❤
አዎ እኔም እኮ እላለሁ ዕድሜ ለebs ለሊያ እላለሁ
እናቴ እደዚህ ያለች ጀግና ሴት ነበርች። የኢትዮጵያው ተነግሮ አያልቅም ብናገረው። አሜሪካን አገር አምጥቻት እንግሊዘኛ አታውቅም ስላልተማረች ግን እንጀራ መሸጥ ጀመረች ሰው ሁላ ተራ ነው የሚዙት የእናቴን ምግብ ለመብላት። እናቴ ከልጆቾ በፊት ነው ቤት የገዛችው በአሜሪካኔ አገር።
የኔቆጆ በርቺ እግዚአብሔር ይጨመርልሽ ጉልበትሽ ይባረክ ከክፉ ይጠብቅሽ ሰራተኛ አትልም ደሞ ልጆቼ ነው የምትላቸው ልጆቼ እዳልሻቸው እደ ልጅ የሚታዘዙሽ ይሁኑልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤
እኔ አቅሻለሁ ሀናማሪያም ሰትሠሪ እግብሔር ያሰቀመጠዉን አይአሳም ሰለአች በጣም አመሰግኘዋለሁ ፈጣሪን በርች
ትክክል እግዚአብሄር ይመስገን እኔም አንችን የማቅሽ መሰለኝ ፈቃደኛ ከሆንሽ የመኖሪያሽ አካባቢ ን ገሪኝ ለምልክት ያህልስንት ልጆች እንዳሉሽ ፃፊልኝ ከፈለግሽ፣?????????
እንቺ የጀግኖች ጀግና ነሽ ጎበዝ ሴት ትመቸኛለች በርቺ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
እዚ ደረጃ ደርሰሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል በርቺ ጌታ ለሳብሽን ያሳካልሺ
አላህ ልጅም ይስጣት ❤❤
እንስሳ የሚወድ የተባረከ ነው ተባረኪ የኔ ቆንጆ 🌷💐🌷💐❤
ቲጀዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል የእኔ ጀግና በርቺ❤❤
ከመጠን በላይ ጐበዝ ባለሙያ የምታኮሪ ሴት ነሽ ጌታ አምላካችን በወላዲት አምላክ አማላጅነት ጤናና እድሜ ይስጥሽ:: ይሄንን የሰጠሽን አምላክ ማመስገን አትርሽ::
ጎበዝ ሴት ልጅ ለህዝብ ለሃገር ትተርፋለች🎉🎉
አንቺ የዘመናችን ጀግና ነሽ የህይወት አስተማሪ ነሽ
የኔ ጀግና በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክልሽ
እንዴት እንደማከብርሽ አንቺ ግዜ አክባሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤❤❤
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን፫ እኔም የአንቺ ተምሳሊት መሆን ህልም አለኝ እግዚአብሔር ፍቃድ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እጅሽ ይባረክ ቤተሰቦች በኖሩ የኔ ጎበዝ አሸናፊ ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዑል እግዚአብሒር ይጠብቅሽ🙏🏼
ቲጅዬ በርቺ ጀግና ንግግርሽ ደስ ሲል።አሁንም ከዚህ በላይ ታድጊያለሽ።
መጨርሻዋን ያሳምርው የኔ መልካም❤❤❤
እግዚሐብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጉልበትሽን ይባርክልሽ እራስሽን ግን በደንብ ተንከባከቢው ! እንድ ቀን እንኳን ቢሆን እረፍት አድርጊ በተረፈ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ 💕🙏🏽
አንቺን ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት ነው።
በርቺ እግዛብሄር ያሰብሽበት ያድርስሽ!!!
በለፈው አሻም ላይም ቀርበሽ ዛሬም አድራሻሽን ከላሳወቅሽም ፤የመቅረብሽ አንዱ ጥቅም ላንቺም ለፈላጊሽም አድራሻሽን ማሳወቅ ነው።
ሰራ የለም በለው ቦዘኔ ሴቶች ለሆኑ አሰተማሪ ነሸ ።።።ጎበዝ ማማዪ
ማሻአላህ ጎበዝነሽ አላህ እድሜ ይስጥሽ እራስሽን ጠብቂ እህቶቸ ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ እኔም ስራ እወዳለሁ ግን ያመኛል ገንዘቤም በረካ የለውም በሰው አገር
የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ጀግና ናት😢😢
ይገባሻል የኔ ጀግና እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን
ዋዉ በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ምኝትሽን ያሳካልሽ ጤናሽን ይስጥሽ ሰላምሽ ይብዛ
በጣም ምትደነቂ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ከዚህ የበለጥ ተሻለ ቦታ ላይ ትደርሻለሽ
Tg is you are the hero to many. Let Your hand be blessed🙌
የኔ እህት በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ትንሽ ትጮሀለች ስታዎራ እንጂ ጎበዝ እንስፍስፍ ዝቃ ነው የምትሰጥ ❤ እግዚአብሔር ትርፍርፍ ያለ ህይወት ይስጥሽ እራስሽንም እየጠበቅስ የምትፈልግው ቦታ ችእንድትደርሽ እራስሽን ጠብቂ ምግብሽን ብይ እረፍት አድርጊ የኔ ውድ ሁሉም ቀሪ ነው
ተፍጥሮ ምን ይሆን የኢትዮጵያ ስው ማርያም እንክን አያጣም ብቻ ጀግና ለአርብ ሀገር ላለን ሴቶች ትልቅ ተምሳሊት ናት
ባለውለታሽን አለመርሳትሽ ያስመሰግንሻል❤❤
Egziabher Amlak tenashin yistish! Eerejim edme yistish!
ጀግና ሴት አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ያውርድልን 😢😢😢 አንዳንች አይነቶች ይብዙልን🎉🎉🎉🎉
ጀግና የእኔ እናት በርች
Weyew I Love the traditional stuff she use for cooking and the way it’s clean ❤️ good job I can’t wait to visit her from Australia 💪👍👍👏👏
አላህ ይርዳሽ ይጠብቅሽ እህቴ እራስሸወን ጠብቂ ❤️❤️❤️❤️
Wow በጣም አደንቅሻለው እግዚአብሄር ይጠብቅሽ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👸🏽❤️🙏🏾🙏🏾
ውዱዋ እህቴ በጣአም ጎበዝ በርች እና እራሥሽን እየጠበቅሽ
አባሳ ነሽ ጎበዝ እግዚሀቤር እድሜ ጤና ይስጥሽ
ጎበዝ ጀግኒት ነሽ።በርቺ ጌታ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ።❤
በርቺ እግዛብሄር ጤናና አድሜ ይስጥሽ
በርቺ❤❤❤
ጎበዝ ተቀጥሬ አልሰራም አለች እወቷን ነው ሰወችዬ ዋናው ልብ ነው በመቶ ሺ ብር መነሳት ይቻላል
እግዚአብሔር ርድም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤
This is real Habesha food and drinks even the bread is real not bleach she used clay pot and wood fire for cooking Love it chefe from Australia 🇦🇺 ❤💪💪👏👏👏
ወ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እኛ ሴቶችን አኳርሽን በጣም ጎበዝ በጣም ደስ የሚል ጎበዝ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ በዚሁ እግዚአብሄር ሁሉ ነገር ፈጣሪ ያሳካልሽ በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት❤
Amazing strong woman !!
የምትደንቅ ነች በርቱልን
Very strong women amazing keep it up
የእኔ እናት እግዚአብሔር የሰጠሽን እድል መጣቀምሽ መልካም ነው አሁንም ይብዛልሽ ግን እባክሽ አግቢና ውለጂ ይህንን የለፋሽበትን ለምን ዝም ብለሽ ለባዳ አንድ የስምሽ ማስጠርያና የሀብትሽ የእራእሽ ተረካቢ ልጅ ይኑርሽ ልጅ ከሀብትም በላይ ነው😢
አልወልድም መውለድ አልችልምኮ ብላለች
እግዚአብሔር አምላክ ጉልበትሽን ይባርክልሽ ሀይሉን ይስጥሽ የኔ እህት የሴት ጀግና የማህጸንሽን ፍሬ ፈጣሪ ይስጥሽ በርቺ የሀገር ተስፋ ነሽ
That’s ok she can help other people
❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ግን እራስሽንም ጠብቂ( ተንከባከቢ)❤
የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ውድ በእውነት እኔ እራሴን ታዘብኩት በእውነት እኔ ሰነፍ ነኝ
ጎበዝ ነሽ የሚገርም ነገር ነው ሴቶሽ በጣም ጠንካራ ናቹ ።
እግዚአብሔር በልጅ ይባርክሽ🤲🙏🙏🙏
ጀግና እግዜር ጉልበት ይሁንሽ
ጎበዝ እግዚአብሔር ያሰብሸውን ያሳካልሽ
የኔ ጀግና በርቼ
ከዚህ በላይ ፈጠሪ ይባርክሽ
ጅግና ብርቺ
ቲጂዬ ጎበዝ የጥንካሬ ተመሳሌት 👏👏👏
Egziabeher Abzeto Ybarkesh
አላህ ጉልበቱንና ጤናዉጥ ሰጥቶሻል ማሻ አላህ
አለማድነቅ አይቻልም ገበዝ ነሽ እደዜህ ቅም ነገር ያለሽ አይመስለኝም ነበር እሊያ ሾዉ በርች
Heroooooo❤️❤️❤️❤️ በርቺልኝ እራስሽን ተንከባከቢ ❤
ጀግና ሴት ነሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥሽ አሀን ሥራ ፈት በበዛበት ለሠው ሥራ በመፍጠርሽ እራሡ እንቁ ነሽ
👍👍👍👍👍ጀገና ሰት ነተ
የኔ እናት በርቺ❤🙏
የሚገርም ታሪክ ❤
,,ትእግስት እህቴ እግዚአብሔር በጤንነት ጠብቆ ከአሰብሽው ያድስሽ!!!!🙏🙏🙏❤️
Jegnaye byeshalehu yeset jegna egzabher betdarna belij ybarksh ehte 🙏🙏🙏
ጎበዝ በርቺ 💓🌷
ያች፣ጀግንነሽ፣ይለያል፣ያረባገሯ፣ጀግና🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እጀግ እጀግ በጣም ጀግና የዘመናችን ታላቅ ሴት
የኔ ጅግና
Betam zemenesh yebarki
Berecheya
Great biography : If any movie producer open his eyes he can make big movie out of this story
አች ለኛ ብርታትነሽ አችን ሳይ በራሴ አፈርኩ እኔ ለመቀየር ምን አረኩ አረብ ሀገር ከመመላለስ ዉጭ😢 እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
እኔም፣13.አመቴ፣😭😭😭😭😭😭
@@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ ጤና ይስጠን እህት አለሜ ያቅማችንን እየጣርነወ አረቤት እደመስራት ከባድነገር የለም የነሱን ፀባይ ችለን ጠካሮች ነን ፈጣሪ ይጨምርልን የረፍት እጀራ የማታ እጀራ ይስጠን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን🇪🇹🙏
ጠሩ ነግግር
የኔ ጀግና ቆጆ ሴት አላህ ይጨምርልሽ
የኔጀግና እራስሽን ጠብቂ
Wow you are very strong women and takecare yourself I love you
ቲጂየ ጀግና ነሽ ማርያምን ኮርቼብሻለው❤❤❤
ጎበዝ በርች
Unbelievable you are amazing unique woman, strong. but please take care of yourself. You working hard the same time you have to take care of yourself please my sis.
Betam jaginaa nash enaten wooooo❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Awnem teknawegni yhjosh sira ybareku❤❤
ጀግኒት
በርች!!!
ጀግናነሽ በርች
እግዚአብሄር ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቲጂ እራስሽን ጠብቂ ሶስት ቀን ሳልበላ አትበይ እህቴ ጤና ካለሽ ሁሉም ነገር እህቴ
ጎበዝ ጀግና ነሺ
ይጨምርልሽ ጀግና ሴት
በርቺ ለእኛም ፀልይ