ማለዳ | Maleda: New Ethiopian Movie 2024 | Full Length Ethiopian Film

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 762

  • @bisri-nt2ow
    @bisri-nt2ow หลายเดือนก่อน +338

    የፊልም አለም ድምቀት ባባ ሁሌም በልባችን አለህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash หลายเดือนก่อน +126

    እንደ ኔ ባባ መ ሞቱን ያለመነ በእንባ የጨርሰኩት ምርጥ ፊልም ❤

    • @clickcell7393
      @clickcell7393 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢 meto

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ หลายเดือนก่อน +149

    ባባዬ ነፍስን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ደጋግ ልቦችን ፈጣሪ ያብዛልን ለሁሉም ነገር አመስጋኝ ያድርገን ሀገራችንን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kokibezabh2370
    @kokibezabh2370 หลายเดือนก่อน +285

    Who agrees with me that Baba is one of the best young and talented actors in the Ethiopian film industry? Rest in peace, Baba.❤❤❤❤❤❤

    • @AkinawWagari
      @AkinawWagari หลายเดือนก่อน +16

      The tense should have to be ''Baba was''

    • @azizamusa2738
      @azizamusa2738 หลายเดือนก่อน +4

      Thank u bro ,damn it

    • @AlematAlea
      @AlematAlea หลายเดือนก่อน +2

      It should be baba is talented ❤❤❤❤

    • @AlematAlea
      @AlematAlea หลายเดือนก่อน +1

      In he's previous life he was so talented there is no actress bet him❤❤❤❤❤

    • @AlematAlea
      @AlematAlea หลายเดือนก่อน

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 หลายเดือนก่อน +100

    ሞትህ ሁሌም አዲስ ነው ልክ እንደ ቅርብ ዘመን መንፈስ ያውካል ለእኔ ይህ ከተሰማኝ ቤተሰቦችህ እንዴት ይሆኑ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰብህም ፅናቱን ይስጣቸው

    • @clickcell7393
      @clickcell7393 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @hbhnhbng2282
    @hbhnhbng2282 หลายเดือนก่อน +93

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለለም ሕይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ዓለም በልጁ እንዲድን ነዉ እንጂ በአለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከዉምና የዮሐን ወንጌል 3/ 16❤❤❤❤ኑ ወዴ ኢየሱስ ዘሬም ነጌም ይዉደናል ❤❤

    • @TekluFelek
      @TekluFelek หลายเดือนก่อน +1

      መገናኛ ሽቀላ ጠፋ?😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ለበጎነው1216
      @ለበጎነው1216 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ከቤቱነን 🙏🙏

    • @maema4665
      @maema4665 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን መዳን በማንም የለም እንድንድንበት ዘንድ የተሰጠን አንድ ስም እሱም ኢየሱስ ነው ወገኖች በዚህ ስም በማመን የዘላለምን ህይመት አግኙ እባካችሁ ሁለት ሞት አትሙቱ❤❤❤ኢየሱስ ይመዳቿል ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤

  • @danat-tube
    @danat-tube หลายเดือนก่อน +51

    ባባ ወንድሜ ለቡዙ አመታት አንተን ሳይ ኖራለው በሰረሀቸው ፊልሞች እንዳለ ደስተኛም ነበርኩ በፊልም ኢዱስትሪ ውስጥ ትልቅ ክብር ይገበሀል ወንድሜ እንደ እ/ር ፍቃድ ሆኖ በአካል ባላይህም ...ስራዎችህ ሁሌም በልቤ ውስጥ አለህ ...እኔም አንተ በተጓዝክበት መንገድ ነኝ እና ፈጣሪ በዚች ምድር ላይ እድኖር እስከ ፈቀደልኝ ድረስ በምሰራው ስራ ሁሉ ስምክ አብሮኝ ይኖራል

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በህይወቴዬዬ ማየት የምፈልገው በአካል ባባን ነበር በጣም አከብረውና ስራዎቹን አንድ ባንድ አይቼ በአምሮዬዬ አስቀምጣቸው ነበር😢😢😢 ነብሱን ይማርልን😢😢አንተንም የያዝከው ነገር ይሳካልህ የሰው ፍቅር እንደሸማ ያላብስህ እድሜ ይስጣቹሁ አሪትስቶች ሁላቹሁምም

    • @AfomiyaAdonay-st3kg
      @AfomiyaAdonay-st3kg หลายเดือนก่อน +1

      እሱ አያነብ ለማነው የፃፍከው

    • @mecheyhone2203
      @mecheyhone2203 หลายเดือนก่อน

      ድንጋይ እራስ

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f หลายเดือนก่อน +17

    ምን ብዬ መፃፍ እንዳለብኝ እንኳን ግራ ገባኝ አይ ባባየ ነብስህ በገነት ያኑርልን 💓💓💓💖💖💖💖💗💓💓💓💓❤️❤️❤️💓💓💖💖💖💗💓💓💓

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ หลายเดือนก่อน +10

    እየታመምክ እንደሰራክ ያስታውቃል ለዛም ነው ወደመጨረሻው የሌለከው ባባ ሁሌም በልባችን ነህ

  • @tmuluneh317
    @tmuluneh317 หลายเดือนก่อน +31

    Everybody respect and admire A person after he passed away 😢why we are not loving and respecting each other while we are alive?? This is the biggest problem in Ethiopia 🇪🇹. From DMV , Virginia, one Love , Baba Rest in paradise 😢

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @LoulouFozia
      @LoulouFozia หลายเดือนก่อน

      Always be kind and respectful to others even if it is difficult sometimes. Love love and love. once we die, crying or regret, no matter the cause, will never return. love us while we are alive

  • @yemariam7250
    @yemariam7250 หลายเดือนก่อน +17

    ልትሞት ነው ብየ እንዴት እንደተናደድጉ እግዚአብሔር ብሄር ሁል ጊዜ ከመልካም ሰዎች ጋር ነው በለመኑት ነገር አገት አያስደፋም ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍፍፍፍፍፍ ምስጋና የተማርንበት ፊልም። ምናለ ካድናቂዎችክ ተሰባስቦ እድሜ በተሰጠክ ኑሮ። አላቅም ዛሬም አዲስ ነክ ለኔ ኡፍፍፍፍፍ

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 หลายเดือนก่อน +9

    😢😢😢እኔ ፊልሙን ማየት አይበለው ያየውት በባባ ሞት እየተቆጨው ነው የጨረስኩት ምነው እንዲ ሰውነቱ አልቆ እያያቹት ፀጥ አላቹ ለትወና ብቻ ሲሆን ነው እንዲ መረባረባቹ አዬ ፈጣሪ ነፍስክን ይማረው ፊልሙ አሪፍ ነው ብዬ እንዳልል በእውነት የማይተገበር ትወና ብቻ ሆነብኝ በእውነት በዙሪያዉ ያላቹ ለባባ ሞት ተጠያቂ ናቹ ተፀፀቱበት 😢

  • @MekfiraTemam-vm9oq
    @MekfiraTemam-vm9oq หลายเดือนก่อน +10

    መልካምነት መልሶ ይከፍላል ሁሉም ለኸይር ነው እና ሁሌም ፈጣርያቹን ማመስገን አትርሱ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ🙏🙏🙏

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun หลายเดือนก่อน +25

    እኛ ስላረፈድን እሱ ቀደመን አመለጠን። ሞቱን ቀድሞ እንደተረዳ ይህ ፊልም በቂ ማሳያ ነው። የሱን ታሪክ በህጻኗ በኩል ነገረን። For ever in our Hearts Baba!
    አባትህ አብ በይቅርታ በመንግስቱ ያኑርህ።

    • @marmar803
      @marmar803 หลายเดือนก่อน +2

      @@degnetgetahun የኢትዮጵያ ህዝብ ቢሰማ የሱን ህመም በሀገር ዉስጥ አይደለም ህዝብ ተረባርቦ ዉጭ ሳይቀር ሊልከዉና ሊያሳክመዉ ይችል ነበር,,ግን አግዚአብሄር ሳይፈቅድ ቀረ.. ...,
      እሱም ልክ እንደ ፊልሙ ላይ ሆኖ እንደሰራዉ ሰዉዬ ብቻዉን ታሞ, ችግሩን ለሰዉ ሰያካፋል አረፈ 😪

    • @kibromgoitom4044
      @kibromgoitom4044 หลายเดือนก่อน

      😢😢👍🏾🙏🏾👉🏾🇪🇷 betam new mwedew kalte ganene ke mste belay😃😍♥️😥😥😥😥💔

  • @WendasanAddisu
    @WendasanAddisu หลายเดือนก่อน +4

    ደስ የሚል መልእክት ያለው ፊልም ነው ባባዬ ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ❤❤❤

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 หลายเดือนก่อน +14

    ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑረው😢 ምርጥ ፊልም ነው keep It Up!!!

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 24 วันที่ผ่านมา +1

    ባባየ መሰለህ ሳይሆንኮ ሁነከ ነው ምትሰራው 🥹እግዚአብሄርን አመሰግኑ እነመሰግን ተመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር🙏 ባባየ ወንድሜ ነፍሰህን በደጋኀቹ ኀን በአፅደ ገነት ያቆይልን🙏🙏🙏 ግንኮ ያለ ያለ ነው እሚመሰለኝ አይ ሞት ከፊ 😢😢😢😢 ምርጥነ አሰተማር ፊልም ነው 👌👌👌

  • @teddynuredin
    @teddynuredin หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ " ወንድሜ ነፍስህን ይማር " ትልቅ ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ሰጪ ፊልም ነዉ 😍🙏

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ หลายเดือนก่อน +6

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ባባ ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑሮው 🥰🥰🥰

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra หลายเดือนก่อน +83

    ስንጠብቀው የነበረ ፊልም ማነው እንደኔ ሢጠብቅ የከረመ አይሞት ባባዬ😢😢😢😢😢

    • @DastaBashir
      @DastaBashir หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😢😢😢 የመጨረሻ ስራዉ 😢😢😢

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 หลายเดือนก่อน +12

    ባባየ ሁለም በልባችን ትኖራለህ ❤❤❤ነብስህ በገነት ያኑረው❤

  • @bereketgidey7167
    @bereketgidey7167 หลายเดือนก่อน +8

    You know what, every movie that has BABA in it has a lot view. That is I think respect for BABA. ❤❤

  • @BirukMoges-d5o
    @BirukMoges-d5o หลายเดือนก่อน +4

    ባባ ብዙ ጊዜ የሚሰጠዉ ካራክተር ህምም የበዛበት ነዉ እና ሲተዉናቸዉም የእዉነት ነዉ ሚታመመዉ ሚጨነቀዉ ሚያለቅሰዉ እናም የህመሙ መንስኤም እሄ ነዉ እንደዚህ አይነት ደግ ሰወች ሰዉ ሳይደርስላቸዉ ሕይወታቸዉ ያልፋል ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን ያገኛሉ እ/ር ነብስህን ይማር❤

  • @abrhamtegegne-dr3db
    @abrhamtegegne-dr3db หลายเดือนก่อน +35

    ባባዬ በቃ ሕይወት እንዲህ ናት በጣም ናፍቀህናል

  • @feraethopia2338
    @feraethopia2338 หลายเดือนก่อน +33

    ሁሌም በህይወት ያለ ነው ሚመስለኝ አመኖ መቀበል እራሱ ይከብዳል ባባዬ😢😢😢

    • @BekaluBerhanu
      @BekaluBerhanu หลายเดือนก่อน +1

      እጅግ በጣም! እንጂ

  • @aziiazii6426
    @aziiazii6426 หลายเดือนก่อน +6

    ልክ እንደመልካሙ ልብህ ደግነትን አሰተምረኋን አለፍክ ባባዬ ነብስክ በአፀደገነት ከደጋጎቹ ጎን ትረፍ

    • @clickcell7393
      @clickcell7393 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @ChaltuAhmed-r5t
    @ChaltuAhmed-r5t หลายเดือนก่อน +8

    ባባ ድምቀታችን ሁሌም በልባችን ትኖራለ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው እንወድሀለን

  • @HelenHelu-l1s
    @HelenHelu-l1s หลายเดือนก่อน +7

    ባባየ ሁሌም አስታዉስሀለሁ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርህ😢😢😢

  • @DawitGirma-i5k
    @DawitGirma-i5k หลายเดือนก่อน +17

    ፊልሙን ያለሱ እንደጨረሱት ያስታውቃል በጣም ያሳዝናል ነፍሱ በገነት በሰላም ትረፍ😢😢😢💔💔💔

  • @EmuemuEmu-b6n
    @EmuemuEmu-b6n หลายเดือนก่อน +5

    ባባየ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ሁሉ ነገር ትዝታ ብቻ

  • @ቅድስትየማርያም-ቨ6ኘ
    @ቅድስትየማርያም-ቨ6ኘ 2 หลายเดือนก่อน +24

    ባባዬ ነፍስህ በሠላም ትረፍ ሁሌም በልባችን ነክ😢😢😢

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 25 วันที่ผ่านมา +8

    ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😭😭😭 ነፍስህ ከደጋጎች ጎን ትሁን

  • @sebli7iw8r
    @sebli7iw8r หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም ደግ ልብና አመስጋኝ አደበት ፈጣሪ ያድለን ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢🙏

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ หลายเดือนก่อน +27

    ያንተን ሞት ልብን እንዴት ማሳመን እንደሚቻል እኔ አላውቅም ባባዬ😢😢😢😢😢

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 หลายเดือนก่อน +4

    ባባዬ ያለበት ፊልም ይመቸኛል አማርኛ ፊልሞች ያለሱ አይደምቁም 😢😢😢ነብሱን ይማረው የባባው ወዳጆች የታላቹ 👍😣😣

  • @Beti-f5z
    @Beti-f5z หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ባባዬ ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እንወድሀለን❤❤❤❤😢😢😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 หลายเดือนก่อน +6

    በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁለየም በልባችን ትኖራለህ ወንድምዓለም❤️❤️😢😢😢

  • @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ
    @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ หลายเดือนก่อน +3

    ባባ ነብስህን ይማርው ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያመነ ወድቆ አይቀርም

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍፍፍፍ ፊልሙን ባላየው ነው የምለው 😢😢ባባዬ ጌታ መድህን ዓለም ኢየሱስ በቀኑ ያቁምክ ከፃድቃን ከሰማዕታት ጋ ያኑርልን🤲

  • @lotapetallo4492
    @lotapetallo4492 หลายเดือนก่อน +5

    Thanks very much. Very good movie, God bless all those do a great job, my sister is very sick, please pray for her God can give her a mercy, amen, brother from Eritrea 🇪🇷 USA 🇺🇸, thanks

    • @marmar803
      @marmar803 หลายเดือนก่อน

      @@lotapetallo4492 እህትህን አምላክ ጨርሶ ይማርልህ 🙏አሜን

  • @ElfSa-h4v
    @ElfSa-h4v หลายเดือนก่อน +4

    ደስ የሚል ፊልም ነው ባባዬ የኔ ቆንጆ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭

  • @ፍቅሯየበዛለትያመሰግናታል
    @ፍቅሯየበዛለትያመሰግናታል หลายเดือนก่อน +1

    ባባችን ሁሌም አለህ በልባችን የኔ ትሁት ወንድም እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በዕቅፏ ታኑርህ

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ጌታ ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😥😥

  • @ashagremequanit9826
    @ashagremequanit9826 หลายเดือนก่อน +4

    ባባ የፊልሙ ንጉስ
    በልባችን ትኖራለህ ፈጣሪ ነብስ በገነት ያኑራት

  • @makimaki-t5w
    @makimaki-t5w หลายเดือนก่อน +10

    #አጨብጭቡላት ስንት ጊዜ እንዳዬሁት😢 ባባዬ ሶብሩን ለቤተሰቦችህ አዝናለዉ 😢

  • @ትንሳኤደስታ
    @ትንሳኤደስታ หลายเดือนก่อน +9

    ❤""የባባዬ ነገር ሁሌም እንዳንገበገበኝ ነው ዛሬም ህልም ህልም ይመስለኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EthioEnata
    @EthioEnata หลายเดือนก่อน +20

    ባባ ወይ አላውቅህ ምንድን ነው እንደዚህ መንሰፍሰፌ ለምን በጣም በዛ አባቴ እኮ ሙቷል ጥላዪ መገታዪ ግን ያንተ ይለያል ውስጤ ያዝናል ባየውህ ጊዜ😢

    • @Aaaa-td5nw
      @Aaaa-td5nw หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ በናትሽ ሀሳቤን ገለፅሽልኝ እኮ

    • @samresam2806
      @samresam2806 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @ዜድየአላህባህሪያ
      @ዜድየአላህባህሪያ หลายเดือนก่อน

      በጣም ሁሌም አዲስ ነው የባባ ሞት አይረሳም

    • @eyobaabush5954
      @eyobaabush5954 หลายเดือนก่อน

      ኣረ አታሽቃብጡ

    • @Aaaa-td5nw
      @Aaaa-td5nw หลายเดือนก่อน

      ማሪያምን ማሽቃበጥ አደለም የሱሞት አላውቅም

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ባባዬ ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው😢😢😢😢

  • @Ftsumokhaile
    @Ftsumokhaile 26 วันที่ผ่านมา +1

    ባላየው ይሻለኝ ነበር ኣይ ኣለም ዛሬም እንባላለን 1000 ኣመት እንደምኖር ነገ የለንም ባባ ፈጣሪ በ ኣጸደ ገነት ያኑርህ ኤርትራዊ ሆኜ ለ ረዥም ግዜ ኣማርኛ ፊልም ነው ማየው እና ያለ ኣንተ ልጠላው ጀመርኩ ወንድሜ 😢😢

  • @jarejarry4552
    @jarejarry4552 หลายเดือนก่อน +3

    ባባዬ አንተን ባየው ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅጠኝ ድረስ በእንባ ነው የጨረስኩት አንተ ያለህበት ሁሉም ያማረ ነው ሳንጠግብህ አመለጥከን ነብስህ በሰላም ትረፍ 💔😭

  • @ilovemom1712
    @ilovemom1712 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሌ እንደ አዲስ ማመን ያቅተኛል ባባችን በስራዎችክ ሁሌም አብረኸን በልባችን ትኖራለህ የፊልማችን ድምቀት ነበርክ😢😢😢😢😢😢

  • @mesiabushe8498
    @mesiabushe8498 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 😢🙏🙏 ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እኛ ክርስቲያን ነን ክርስቲያ ደግሞ የሚሞተው በዚኛው አለም ነው ዘላለማዌው አንሞትም በዛ እንገናኛለን 😢🙏

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ነፍሱ በገነት ትረፍ 😢😢😢

  • @SarahMeleki-n1m
    @SarahMeleki-n1m หลายเดือนก่อน +19

    😢😢መጨረሻ ላይ የለም ባባ ምከንያቱም ፊልሙ 😢😢ሳያልቅ ነዉ የሞተው😢😢❤

    • @marmar803
      @marmar803 หลายเดือนก่อน +2

      @@SarahMeleki-n1m እኔም ስገምት ወደ መጨረሻዉ አካባቢ ወይ በጣም አቅም አጥቶ ቀርቶዋል, ወይም ካረፈ በሁዋላ ነዉ የጨረሱት ብዬ ገምቻለሁ 😭 !!!

    • @MDARIF-rh4cd
      @MDARIF-rh4cd หลายเดือนก่อน +1

      አዋተናግረዋልእኮ😢😢😢😢😢😢ሰይፉሾላይ አዋተናግረዋልእኮሰይፉሾላይእስከሚ ያቅተውነው የሰራው😢😢

    • @TigistGetachew-hy9bk
      @TigistGetachew-hy9bk หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢 awo motual

    • @tinagebru
      @tinagebru หลายเดือนก่อน

      😢😢

  • @FritunaTeshome
    @FritunaTeshome หลายเดือนก่อน +3

    የፍልም ድምቀት የሁንከው ባባ መቼምአንረሳክም ነፍስክበአፀደገነት ትረፍ ፊልም ባንተጊዜቀረ 😂😂❤❤❤

  • @MohammedJabi-j9d
    @MohammedJabi-j9d หลายเดือนก่อน +6

    Metasebia tadese kehulum ye Ethiopia tewanian sietoch qonjo eko nesh ❤❤❤❤

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp หลายเดือนก่อน +2

    ባባ ልጅህ ሲያየው ምን ይል ይሆን ከባድ ነው አንተን ማጣት አይ እናት ነፍስህን በዓፀደ ገነት ያኑርህ

  • @SintayehuAwash
    @SintayehuAwash หลายเดือนก่อน +2

    በታም አስተማሪ ነው ባባዬ የዛሬዋ ኪዳነምህረት መህረትን ታሰጥህ &ማክቤልዬ እደጊ

  • @MekdesAdane-z4e
    @MekdesAdane-z4e หลายเดือนก่อน +19

    አይ ባባዬ እየታመምክ የሰራሀው ስራ እደሆነ ያሥታውቃል😭ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔💔😭😭😭

    • @nurewalker91
      @nurewalker91 หลายเดือนก่อน

      yemr btam naw meystekew😢

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 หลายเดือนก่อน +28

    ታርኩዬ ያንተን መሞት እስከ አሁን አላምን አልኩኝ ብቻ ፈጣሪ አምላክ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑራት 😢😢😢

  • @EyobedEyu
    @EyobedEyu หลายเดือนก่อน +3

    እግዛብሄር ሁሌም ለሚታመኑለት ታማኝ ነው

  • @EliuhYared-s8s
    @EliuhYared-s8s 9 วันที่ผ่านมา

    Temesgen malet enemar we can’t gin baba without you ❤😢😭😭😭😭

  • @tsega5507
    @tsega5507 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢በእንባ ጀምሬው በንባ ጨረስኩት ባባዬ ነብስህን ይማርልን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😢😢

  • @KhadijaHussein-w4q
    @KhadijaHussein-w4q หลายเดือนก่อน +7

    አይሞት ባባዬ በልባችን ውስጥ ለዘላለም ትኖራለህ

  • @RahelGebermdhin
    @RahelGebermdhin หลายเดือนก่อน +3

    መታመሙ ያስታውቃል ነብስህ በሰላም ትረፍ ባባ

  • @RahelNew-f7q
    @RahelNew-f7q หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም በሂወት ያለ ነው የሚመስለኝ
    ማመን ከብዶኛል 😢

    • @GMSMFAGFBRF
      @GMSMFAGFBRF หลายเดือนก่อน

      እኔ ደግሞ ተመልሶ ምመጣ ነው ምመስለኝ እና ብዙ ጥያቄ ነበረኝ ለሱ😢

  • @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ
    @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ หลายเดือนก่อน +4

    አላህ አገራችንንን ሰላም ያረግልኝ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን የባባ አድናቂወች የት ናችሁ

  • @meseretbrhane1722
    @meseretbrhane1722 วันที่ผ่านมา

    ባባየ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህን በገነት ያኑርልን😢😢😢😢😂

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 หลายเดือนก่อน +6

    ሞት ክፉ ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ❤️🙏

  • @kidistetukie8743
    @kidistetukie8743 หลายเดือนก่อน +1

    Baba will be always the best actor no one will come after him. Rest in peace Baba. I watch your movie when I want to be sad or happy you play every emotion .❤❤❤

  • @Mihretbayissa
    @Mihretbayissa หลายเดือนก่อน +14

    ባባዬ የኔ ምስኪን እግዚያብሄር ነፍስህን በገንት ያኑራት 😭😭😭 አንተ ያለህበት ፊልም ምንጊዜም ምርጥ ነው 👍

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 หลายเดือนก่อน +4

    ባባ እና ቃል የሰሩት የተጀመረ ፊልም ይለቀቅልን 🙏🙏🙏

  • @SaraAhra
    @SaraAhra หลายเดือนก่อน +2

    የፊልም አለም ድምቀት ነበርክ ባባሁሌም ካላንተ አያምርም ባባ ሁሌም በልባችን አለህ ነብስ ይማር በሰላም ትረፍ

  • @SamuelSeifu-k2j
    @SamuelSeifu-k2j หลายเดือนก่อน +3

    የባባዬ የመጨረሻ መጨረሻ ፊልም ነፍስህ በሰላም ትረፍ ባባዬዬ❤😢

  • @Westman-t7k
    @Westman-t7k หลายเดือนก่อน +7

    ባባዬ ነፍስህን በ ዓጸደ ገነት ያኑርልን❤😥😥

  • @KideRahel
    @KideRahel หลายเดือนก่อน +1

    የዋህ ደግ ባባየ እግዚአብሄር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት🙏🙏🙏

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd หลายเดือนก่อน +2

    ባባየ 😢😢😢አስታውሌሳለሁ የሆነግዜ ባባየአስታውሌሳለሁየሆነግዜኮተ ቤ ለቀረፃመቶ የዘነጠመኪና እሱራሱ በፊልምከሚታየውበላይ ቆንጆነው ህይወትከቱናት😢😢😢😢

  • @Muhaba-v3j
    @Muhaba-v3j 3 วันที่ผ่านมา +2

    አለሀ ይመር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ብርትኳንማርቆስ
    @ብርትኳንማርቆስ หลายเดือนก่อน +2

    ነብስክን ይማረው ባባዬ እውነት ምርጥ ፊልም ነው እውነት❤❤😢😢😢😢

  • @ቅድስትየማርያም-ቨ6ኘ
    @ቅድስትየማርያም-ቨ6ኘ หลายเดือนก่อน +11

    ማነው ፊልም ባየ ቁጥር ባባዬ ሚናፍቀው😢😢😢

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 11 วันที่ผ่านมา

    ባባ (ታሪኩ ያለህ ያለህ የምትመስለኝስ ነገር😢😢😢😢❤❤❤

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ ባባየ ነፍስህን በደጋጎች ጎን ያድርገዉ😢😢ፊልም እማ አንተ ሰርተህዋል ምርጤዋ😢😢❤❤❤

  • @BetyZenebe
    @BetyZenebe หลายเดือนก่อน +2

    ባባዬ ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልነሰ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😭😭😭😭😭

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa6930 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍሰ ይማር ባባዬ ሁሌም እንወድሀለን😢😢😢😢

  • @HelenYehualashet-cd6wi
    @HelenYehualashet-cd6wi หลายเดือนก่อน +1

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ምርጥ ስራ መልካምነት ለራስ ነው ባባዬ ነብስህ በዐፀደገነት ትረፍ

  • @SihamMohammed-e5b
    @SihamMohammed-e5b หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ፊልም እየተቀረፀ ባብሽ በጣም ታሞ ነበር የተወሰነ ሲን ሲቀረው አረፈ የኔ ወንድም😢

  • @YohanaWASIHUN-ys2kv
    @YohanaWASIHUN-ys2kv 21 วันที่ผ่านมา

    ነብስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢ባባ💔💔

  • @hagoshailemariam337
    @hagoshailemariam337 หลายเดือนก่อน +2

    It's clear he was unwell. Whether intentionally or coincidentally, his last days shown in the movie reflected his real-life situation. It's a profound loss. My deepest condolences. Rest in peace

  • @JdjjKskke
    @JdjjKskke หลายเดือนก่อน +4

    ባባዬ ፊልም በናተ ጊዜ ቀረ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢

  • @gggrvheve
    @gggrvheve หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የሱ ስራ😢😢😢ባባዬ አስለቀስከኝ😢😢😢

  • @SamsungBdy-o9n
    @SamsungBdy-o9n หลายเดือนก่อน +1

    ታሪኩ ባባ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያርግልህ ምርጥ የህዝብ ልጂ

  • @Youas-z6l
    @Youas-z6l หลายเดือนก่อน +2

    የድራማው መልዕክት የሰው ሐቅ አለመፈለግ በደስታ ብቻ ሳይሆን በሐዘንም እግዚአብሔርን አመስጋኝ መሆን መልሶ ይከፍላል እና አታማሩ አመስግኑ ባባ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😢
    የአቶ ቸርነት ግን ከፋ ደሞ የተሰጠው ስም እና ድርጊት መቃረን አዝናንቶኛል 😂

  • @TsedaluMissikir-sg2te
    @TsedaluMissikir-sg2te หลายเดือนก่อน +1

    ባባ ነፍስህ በሠላም ትረፍ። ማንን እንደሚያገባ ሣናይ አለቀ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 หลายเดือนก่อน +1

    ባባየ ይሄ ፊልም ያንተ ታሪክ ነው የመሠለኝ አረፈድንብህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 9 วันที่ผ่านมา +1

    Babayee😢😢😢😢😢

  • @abebatesfaye6991
    @abebatesfaye6991 หลายเดือนก่อน +1

    Nebse yimar Babayea🙇🏽‍♀️🥹♥️🕊🕯

  • @ermiasassefa5674
    @ermiasassefa5674 หลายเดือนก่อน +1

    ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን ይማራት

  • @lemlem19
    @lemlem19 หลายเดือนก่อน +1

    Babaye wlem belbashn nek❤❤❤❤

  • @ZinashZizu
    @ZinashZizu หลายเดือนก่อน +1

    “ሞት የዘላለም ህይወት መጀመርያ እንጂ መጨረሻ አይደለም”ነፍስ ይማር ባባ😭😭😭

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 หลายเดือนก่อน +1

    ባባ ፊልሞሽህን ባየሁ ቁጥር መሞትህን ማመን ይከብደኛል😢😢😢😢 አምላክ ከደጋጎች ከአብረሀምና ከይስሀቅ ጎን ያሩራት ነፍስህን