ድንግል ትንሳኤሽን እስከምናይ ድረስ በዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @nardoszewdu2804
    @nardoszewdu2804 9 ปีที่แล้ว +39

    ድንግል ትንሳኤሽን እስከምናይ ድረስ
    ገብተናል ሱባኤ ባንድነት በመንፈስ
    ለእኛ እስከሚገለጥ ቶማስ ያየው እውነት
    አንወጣም ከደጅሽ ኪዳነ ምህረት /፪/
    ሞትን የረገጠ ልጅሽ ካንቺ ጋር ነው
    ውጦ የሚያስቀርሽ የቱ መቃብር ነው
    የዕርገትሽን ዜና ከቶማስ ስምተናል
    ትንሳኤሽ እውነት ነው ስበንሽን አይተናል
    ....ሞትማ በሞት ተሽንፏል
    ....ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል /፪/
    ልናየው ወደድን የቶማስን ክብር
    ለምን ተስወረን የትንሳኤሽ ሚስጢር
    በራችንን ዘግተን በፀሎት ወድቀናል
    ተገልጠሽ አብሪልን ልጆችሽ ናፍቀናል
    ....ሞትማ በሞት ተሽንፏል
    ....ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል /፪/
    መዝሙረኛ አባትሽ ዳዊት ጽፎልናል
    ሞትን የማያይ ስው ማን አለ ብሎናል
    ይህ እውነት በዘመን አንቺ ላይ ቢደርስም
    በሞት ተሽንፏል መቃብር አይኖርም
    ....ሞትማ በሞት ተሽንፏል
    ....ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል /፪/
    ቶማስ ከደመናው ወርዶ ሲያናግረን
    ስለ ሆነው ነገር እጅጉን ተመስጥን
    እኛም ይህን ክብር ተመኘን ለማየት
    ድንግል አሳስቢልን ኪዳነ ምህረት
    ....ሞትማ በሞት ተሽንፏል
    ....ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል /፪/

  • @berhanetekie1658
    @berhanetekie1658 6 ปีที่แล้ว +11

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ይህን የንስሐ መዝሙር ስትሰሙት ምን ተሰማቹ እስኪ በናታቹ ያለፋችሁትን ህይወት ተመልሳቹ አስቡት እና ስለወድፊቱ ህይወታቹን አስቡ። ንስሐ መግባት የሚያስፈራን ምንድነው ? ? ?
    ለወንድማችን ቴዎድሮስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የእመቤታችን ኣማላጅነት ኣይለየው
    የስማዕት አባቶቻችን በረከት ከሱ ጋ ይሁን
    የአገልግሎት ዝመኑ በእግዚኣብሄር ጸጋ የተባረከ ይሁንለት
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ድንግል ትንሳኤሽን
    ድንግል ትንሳኤሽን እስከምናይ ድረስ
    ገብተናል ሱባኤ በኣንድነት በመንፈስ
    ለኛ እስከሚገለጽ ቶማስ ያየው እውነት
    ኣንወጣም ከደጅሽ ኪዳነ ምህረት (2)
    ሞትን የረገጠ ልጅሽ ካንቺ ጋር ነው
    ውጦ የሚያስቀርሽ የቱ መቃብርነው
    የእርገትሽም ዜና ከቶማስ ሰምተናል
    ትንሳኤሽ እውነት ነው ሰበልሽን ኣይተናል
    ሞትማ በሞት ተሸንፍዋል
    ባንቺ ላይ እንዴት ሃይል ያገኛል
    ኣዝማች
    ልናየው ወደድን የቶማስን ክብር
    ለምን ተሰወረን የትንሳኤሽ ምስጢር
    በራችንን ዘግተን በጸሎት ወድቀናል
    ተገልጠሽ ኣብሪልን ልጆችሽ ናፍቀናል
    ሞትማ በሞት ተሸንፍዋል
    ባንቺ ላይ እንዴት ሃይል ያገኛል
    ኣዝማች
    መዝሙረኛ ኣባትሽ ዳዊት ጽፎልናል
    ሞትን የማያይ ሰው ማን ኣለ ብሎናል
    ይህ እውነት በዘመን ኣንቺ ላይ ቢደርስም
    በሞት ተሸንፈሽ መቃብር ኣትወርጂም
    ሞትማ በሞት ተሸንፍዋል
    ባንቺ ላይ እንዴት ሃይል ያገኛል
    ኣዝማች
    ቶማስ ከደመናው ወርዶ ሲያናግረን
    ስለሆነው ነገር እጅጉን ተመሰጥን
    እኛም ይህን ክብር ተመኘን ለማየት
    ድንግል ኣሳስቢልን ኪዳነ ምህረት
    ሞትማ በሞት ተሸንፍዋል
    ባንቺ ላይ እንዴት ሃይል ያገኛል

  • @girmamolatube2709
    @girmamolatube2709 14 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አሜን አሜን

  • @TesfayeMengesha-v3f
    @TesfayeMengesha-v3f 20 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዋ በሰላም አደረሰን

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ek5mc2fp2p
    @user-ek5mc2fp2p 6 ปีที่แล้ว +7

    አጥንት የሚያላማልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የጠፉትንም ይመልስልን አሜን አሜን

  • @alem6447
    @alem6447 5 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ለፆመ ፍስለታ በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት ያድርግልን

    • @HAYAT-jy2cg
      @HAYAT-jy2cg ปีที่แล้ว +3

      አሚንእኮንአብሮአደረሰን

    • @abelalemu8336
      @abelalemu8336 หลายเดือนก่อน +1

      amen amen❤❤❤

    • @askualh2360
      @askualh2360 28 วันที่ผ่านมา

      @@HAYAT-jy2cgp

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u 4 ปีที่แล้ว +3

    ✞ ​​#ድንግል #ትንሳኤሽን
    ድንግል ትንሳኤሽን እስከምናይ ድረስ
    ገብተናል ሱባኤ በአንድነት በመንፈስ
    ለእኛ እስከሚገለጥ ቶማስ ያየው እውነት
    አንወጣም ከደጅሽ ኪዳነ ምህረት /2/
    ሞትን የረገጠ ልጅሽ ካንቺ ጋር ነው
    ውጦ የሚያስቀርሽ የቱ መቃብር ነው
    የዕርገትሽን ዜና ከቶማስ ሰምተናል
    ትንሳኤሽ እውነት ነው ሰበንሽን አይተናል
    ሞትማ በሞት ተሽንፏል
    ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል /2/
    አዝ_______
    ልናየው ወደድን የቶማስን ክብር
    ለምን ተስወረን የትንሳኤሽ ምስጢር
    በራችንን ዘግተን በፀሎት ወድቀናል
    ተገልጠሽ አብሪልን ልጆችሽ ናፍቀናል
    ሞትማ በሞት ተሽንፏል
    ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል/2/
    አዝ________
    መዝሙረኛ አባትሽ ዳዊት ጽፎልናል
    ሞትን የማያይ ስው ማን አለ ብሎናል
    ይህ እውነት በዘመን አንቺ ላይ ቢደርስም
    በሞት ተሽንፏል መቃብር አይኖርም
    ሞትማ በሞት ተሽንፏል
    ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል /2/
    አዝ_________
    ቶማስ ከደመናው ወርዶ ሲያናግረን
    ስለ ሆነው ነገር እጅጉን ተመሰጥን
    እኛም ይህን ክብር ተመኘን ለማየት
    ድንግል አሳስቢልን ኪዳነ ምህረት
    ሞትማ በሞት ተሽንፏል
    ባንቺ ላይ እንዴት ኃይል ያገኛል/2/
    መዝሙር
    በሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴድሮስ ዮሴፍ

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 6 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ሊቀ መዘመራን ቴዎድሮስ

  • @addistaye6222
    @addistaye6222 ปีที่แล้ว +3

    እመብርሃን ተጨንቂያለሁ ድረሽልኝ በባዕድ ሃገር

  • @user-ny7wd7hr6d
    @user-ny7wd7hr6d ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር አባታችን❤❤❤❤በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤

  • @hiewotthesome3102
    @hiewotthesome3102 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን. ዝማሬ.መላከት.ያሰማልን.የጠፍሁትንም.እመቤቴ.ትመልሳቸው

  • @alem6447
    @alem6447 5 ปีที่แล้ว +2

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @NazaDerb
    @NazaDerb 27 วันที่ผ่านมา

    ድንግልሆይ በሀሳቤበጨንቀተጊዜተጉኔሁኝልኝ እኔልጅሽለሰጋየእንጅለነብሴ ምንምሰንቅአላዝኩም በባአይድሀገር🤲🤲🤲

  • @tigisttaferaa2764
    @tigisttaferaa2764 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gc4kk8ld2i
    @user-gc4kk8ld2i 26 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeeennnnnnn

  • @abeerabeer2531
    @abeerabeer2531 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ኑርልን

  • @user-gi9gg4ke3f
    @user-gi9gg4ke3f 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @izaanakizaanak9104
    @izaanakizaanak9104 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamutilahun9385
    @habtamutilahun9385 9 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🎉

  • @MekdesMekdesterefe
    @MekdesMekdesterefe 5 วันที่ผ่านมา

    😢😢

  • @emumesi70
    @emumesi70 6 ปีที่แล้ว +1

    Zmari melaki yasemslin megste semayat yawarslin

  • @zebnayoutube9214
    @zebnayoutube9214 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ድንግል😢😢😢

  • @AsefaChekol-ce3es
    @AsefaChekol-ce3es 29 วันที่ผ่านมา

    Keep it up,God bless you all

  • @user-pe5mr7th6r
    @user-pe5mr7th6r 6 หลายเดือนก่อน

    amennnnn

  • @hayatnarser4748
    @hayatnarser4748 หลายเดือนก่อน

    Ameen.ameen.ameen

  • @WerkwhaTsegaye
    @WerkwhaTsegaye หลายเดือนก่อน

    ተመስገን (3) እንኳን አደረሳችሁ

  • @elsaendashw5328
    @elsaendashw5328 10 ปีที่แล้ว +1

    Dengel thgawan tabzalh

  • @AbebaBizualem
    @AbebaBizualem 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow

  • @haregumengistu3859
    @haregumengistu3859 11 ปีที่แล้ว +1

    kelebu mezmur.

  • @salamethiopian1136
    @salamethiopian1136 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wh1gt8cy3t
    @user-wh1gt8cy3t หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @elsaendashw5328
    @elsaendashw5328 10 ปีที่แล้ว +1

    Dengel thgawan tabzalh

    • @yashica5085
      @yashica5085 26 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤