Wediseni kalshign ema mariyam mezmur ወድሰኒ ካልሽኝ እማ ትዝታው መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 116

  • @Markan-p6y
    @Markan-p6y 9 หลายเดือนก่อน +82

    ለሰው ልጅ ለካ ከመጀመሪያው ይልቅ የመጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው ! እመብርሃን ትሁንህ

  • @meseretmeseret9342
    @meseretmeseret9342 ปีที่แล้ว +80

    ❤እመብርሀን ሆይ እንወድሻለን::❤ ይሄን የዘመረ አንደበት ዳግም ታመሰግንበት ዘንድ እመብርሀን ትቅረብክ ዘማሪ ትዝታው ወንድሜ ,አሜን!

  • @nohamin8494
    @nohamin8494 ปีที่แล้ว +33

    እጅ ያመሰገነ አፍ ዛሬ እመአምላክን ለማንቋሸሽ ይሮጣል ድንግል ማርያም ልቦናህን ትመልስልህ🙏

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน +28

    እናቴ ማርያምዬ ከአጠገቤ አትራቂ ያለአንቺ ከንቱ ነኝ የኔ ሚስጥረኛ❤🙏

  • @tesfayegirma2668
    @tesfayegirma2668 ปีที่แล้ว +47

    አዝኛለሁ ወላዲተ አምላክ ወደቤቷ ትመልስህ😢😢😢😔😔😢😢😢 ቆይ እመቤትህን መተው እንዴት አደረከው አይከብድም ዉዳሴዋ
    አልናፈቀህም

    • @mdet2995
      @mdet2995 ปีที่แล้ว +3

      ግን ምን ሆኖ ይሁን እማይመለስ አይይይይ😢😢😢😢

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re ปีที่แล้ว +2

      ​@@mdet2995የኔም ጥያቄነው😢

    • @zewditukalayu
      @zewditukalayu 7 หลายเดือนก่อน +2

      Ewnetim alafekehemi eme amlak anchi hugniwu

    • @WubalemAlemu-d3u
      @WubalemAlemu-d3u หลายเดือนก่อน

      ​@@zewditukalayuህይወት የምሰጠው ኢየሱስ እኮ 😮😂

  • @akdshswhgs6353
    @akdshswhgs6353 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ የእመቤታችን ምልጃ ይርዳህ😢

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re ปีที่แล้ว +21

    ❤❤❤አይ ትዜ የሰይጣን መጫወቻ ሁነህ እንዳትቀር እመብርሀን ትመልስህ 😥😥😥😭😭😭

    • @Markan-p6y
      @Markan-p6y 9 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @-FewashMedia
      @-FewashMedia 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣምምም😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሁችንም በፀሎታችን እናስበው🙏

    • @WubalemAlemu-d3u
      @WubalemAlemu-d3u หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @henokwube
    @henokwube ปีที่แล้ว +8

    እመብርሃን እመብዙሀን እንወድሻለን❤❤❤ አመቤቴ ወደቀድሞህ በደእውነኛዋ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትህ ትመለሰህ አሜን🙏🙏🙏

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 ปีที่แล้ว +40

    የማይጠገብ መዝሙር ነው

    • @negestnegest1416
      @negestnegest1416 ปีที่แล้ว +1

      እኔም መዝሙሩ ብሰማው አልጠግበውም

    • @mdet2995
      @mdet2995 ปีที่แล้ว

      ነበር ግን 😢😢😢😢😢

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +11

    እመብርሀን ልብህን ትመልሰው አሜን 🙏🙏🙏

  • @hiwothiwot9915
    @hiwothiwot9915 ปีที่แล้ว +24

    እመብራሃን ወደተባረከ ቤትዋ በሰላም ትመልስህ😢😢😢 እደዝህ ዘምርክላት ነበርኮ😭😭ሞዝሙረችህ ሁሉ እወድልህ ሃል😭😭እመቤቴ እናቴ ሆይ ልቦና ሰጥትሽ ወደቤቱ መልሽው😭😭😭

  • @AdisuWorku-v8p
    @AdisuWorku-v8p 9 หลายเดือนก่อน +7

    ይገርመኛል ጊዜው ከጉያሽ የራቁት ምንኛ ተጎዱ በጣም አሳዘንከኝ

  • @meskermeadbaru2764
    @meskermeadbaru2764 8 หลายเดือนก่อน +4

    ያለድግል ውትየለም እንኳን ነፍሳችን ስጋችንም አያምርበት

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 2 ปีที่แล้ว +133

    እመቤቴ ወደ በቀድሞ ሂወትክ ትመልሥ ወድሜ

    • @yabkingdom8566
      @yabkingdom8566 ปีที่แล้ว +2

      ሰው እንዴት ለ ሰው ሞት ይመኛል ቆይ?

    • @tesfanshiwdagenw7144
      @tesfanshiwdagenw7144 ปีที่แล้ว +2

      መዳን በኢየሱስ ነው እውነት ሳይገባው ነው ለሰው የዘመረው መዝሙር ውዳሲ አምልኩ የኢየሱስ ብቻ ነው የሜገባው

    • @betheleyob4741
      @betheleyob4741 10 หลายเดือนก่อน

    • @Markan-p6y
      @Markan-p6y 9 หลายเดือนก่อน +1

      ህፃን መሆን አለበት ይህንን comment yetsafew 😮​@@tesfanshiwdagenw7144

    • @eskedarwolle5102
      @eskedarwolle5102 8 หลายเดือนก่อน +3

      Amen

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว +10

    አዎን ከዛ ከጭፈራ ታውጣህና አመስግናት ለዛ ያብቃህ

  • @youngmantube
    @youngmantube ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀድሞ ቤትህ ይመልስ

  • @TigistAbeje-d2s
    @TigistAbeje-d2s 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ወንድሜ አንተን የመሰለ ዘማሪ ያሳጣን አጋንንት ሰይጣን የተረገመ ይሁን እንኳም ሲኦል የሱ ሆነች የሰማይ የምድር ፈጣሪ ሁልን አድራጊ ፈጣሪ የሆነዉ ቀዱስ እግዚአብሔር ወደ እናትህ ቤት ይመልስህ፡፡ አሜን፡፡ ያመሰገንካት ድንግል ማሪያም ትማለድልህ አሜን፡፡

  • @mazi78
    @mazi78 6 หลายเดือนก่อน +3

    እመ ብርሃን ወደ ደጇ ትመልስህ! እንደምትመለስ ለቅንጣት አልጠራጠርም! ❣️♥️

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 16 วันที่ผ่านมา

    ከምንም በላይ የዮሐንስ አደራ እንዴት ተረሳችህ እንዴት ተቻለህ ከእመቤቴ መራቅ እሷኮ ልጇን ለማየት ብርሀናችን ናት እመብርሀን ፍጻሜያችንን አሳምሪልን😢

  • @Worlmind
    @Worlmind 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያም ሆይ እንወድሻለን❤መድሀኒ አለም መጨረሻየ አሳምሪልኝ🙏

  • @yareddejene1929
    @yareddejene1929 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ዓለሜ መብረሪያዬ ክንፌ
    ካንቺ ርቂያለው በዓለም ተሸንፌ
    መሰክራለው እንደምወድሽ
    ከክህደት አውጪኝ ልጅሽን መልሽ

  • @meskermeadbaru2764
    @meskermeadbaru2764 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወዴናት ውበቴ ድንግል

  • @alem7592
    @alem7592 ปีที่แล้ว +10

    ግን በዚህ ነገር በጣም አዘንኩኝ ተናፋቂ ነበርክ በቀድሞ ሂወትህ ብትመለስ ደስ ይለኛል

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ተዋህዶ ይመልሲ 🙏🙏🙏❤️

  • @Bethh0822
    @Bethh0822 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሰይጣን በምን እንደሚፈትነን አናቅም እመብርሀን ልብክን ትመልሰዉ

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 ปีที่แล้ว +3

    እመአምላክ ትመልስህ ወንድማችን😢😢😢

  • @Hregalemayew
    @Hregalemayew 7 วันที่ผ่านมา

    እመብርሀን በልጃዋ ከጠፋህበት ትመልስህ

  • @marthamekonnen7532
    @marthamekonnen7532 ปีที่แล้ว +8

    በምልጃዋ ወደ ቤቱ ትመልስህ!

  • @siparakahsay
    @siparakahsay 13 วันที่ผ่านมา +1

    wede betu yimelsh

  • @habtamutilahun9385
    @habtamutilahun9385 ปีที่แล้ว +13

    የበላየሰብ ጠበቃ ታስብኽ!

  • @meronnegash9553
    @meronnegash9553 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለኛ ለተዋእዶ ልጆች ጥሩ እመቤታችንን የምናመሰግንበት መዝሙር ትተክልን ሄድክ ዛሬ አንተ እመቤታችንን ብታንቋሽሽ ምንም ከይጎልባትም አንተ ቀረብክ ብዙ የሚያመሰግናት ልጆች አሏት ፈጣሪ ልቦናክን ይመልስ

  • @MelkamuShumet-q4n
    @MelkamuShumet-q4n หลายเดือนก่อน

    እመአምላክ በዕውነት ታስብህ
    እኝ ደግሞ እጅጉን ነው የምንወድህ

  • @Eyoal-t2m
    @Eyoal-t2m 9 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሃን ትባርክ አሜን🙏🙏🙏

  • @Kokitube271
    @Kokitube271 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት አስቻለክ ያለ እናትህ እንዴትስ ልትችለው ቻልክ የማይቻል ነገር እኮ ነው ወንድሜ እኔ እንኳንም ልከዳት ይቅርና ለአንድ ቀን ሳላወድሳት ብቀር እንኳን ውስጤ ይረበሻል ያለ እሷ ማን አለኝ የስጋ እናት ራሱ ለጊዜው ነው ፍቅሯ

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 14 วันที่ผ่านมา

    ኣሰይ ወላደት ኣምላኽ መስካ ተኩን

  • @TekienAdane
    @TekienAdane 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    እግዚኣብሔር ቀናውን መንገድ ያሳይህ

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 2 ปีที่แล้ว +30

    እማምላክ ወደ ቤቷ ትመልስክ እንደዚህ ባመሰገነ አንደበትክ ዛሬ በሚዲያ ድንግል ማርያምን የአለም አማላጇን አንቋሸሽክ ግኔ እኔ ዘላለሜን ስወድሽ ሳመልክሽ እኖራለው እናቴ ነሽ እማምላክ

    • @moni5221
      @moni5221 2 ปีที่แล้ว +2

      Google what is your translation😭

    • @eyoanatube1346
      @eyoanatube1346 ปีที่แล้ว +3

      ማርያም አትመለክም ኦርቶዶክስ ላይ ታማልዳለች አንጂ

    • @WubalemasratWubalemasrat
      @WubalemasratWubalemasrat 7 หลายเดือนก่อน +1

      አትመለክም

    • @WubalemasratWubalemasrat
      @WubalemasratWubalemasrat 7 หลายเดือนก่อน +1

      እማላጅ ናት እንጅ

    • @bemnetbekele2733
      @bemnetbekele2733 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን። ግን አመቤታች አናመልካትም! እንወዳታለን እናመሰግናታለን አንድታማልድን እንለምናታለን ።

  • @WoinshetAlemshet
    @WoinshetAlemshet 8 หลายเดือนก่อน +4

    ምን ዋጋለው ማሩን ህይዎትህን መራራህይዎት መረጥክ ልብህን እመብርሀን ትመልስክ

  • @alem7592
    @alem7592 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ሁን ምን እወድሀለሁ

  • @An..
    @An.. ปีที่แล้ว +3

    መዝሙሩ ጥሩ ነበር ዘማሪው ግን ... ብቻ ፈጣሪ ይመልሰው

  • @limenihchekle768
    @limenihchekle768 9 หลายเดือนก่อน +2

    Wendme men elalew meheret yelacelh

  • @obsnetalem3447
    @obsnetalem3447 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari ymelsk wendme

  • @LIJALEMSHIFERAW
    @LIJALEMSHIFERAW 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር ወንድማችን!

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 9 หลายเดือนก่อน

    Endezih bezemerkbet tzefinaleh?
    Yasazinal😊😊😊

  • @yaredbekele353
    @yaredbekele353 8 หลายเดือนก่อน

    ከንቱ ዓለም..

  • @YohannisAbenet
    @YohannisAbenet 18 วันที่ผ่านมา

    Yalefew afehen tesma

  • @LamrotAbayneh
    @LamrotAbayneh 5 หลายเดือนก่อน

    Ahunm btam nw mewedehe Embete lebonahen temelesew🙏🙏🙏

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 2 หลายเดือนก่อน

    እናቴ እመቤቴ ልቡን መልሽለትና እንደገና ያመስግንሽ።😢😢😢

  • @Besu-v3s
    @Besu-v3s 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ወደ ቤቱ ይመልስክ

  • @tadelowondmagegn2610
    @tadelowondmagegn2610 หลายเดือนก่อน

    ማርያም

  • @NegusuKingo
    @NegusuKingo 3 หลายเดือนก่อน

    Emebrehan bezih mezmur endakeberkat esuwam bemljawa tasbh

  • @wuba3439
    @wuba3439 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍ የጌታ ልጅ መሆን ምን መታደል ነው ❤❤❤❤ ትዙዬ እንኳን የኢየሱስ ልጅ ሆንክ 😍😍💙💙💙💙

    • @samarr1112
      @samarr1112 3 หลายเดือนก่อน

      እማ የትኛው ጌት ነው ጥያቄው

    • @YohannisAbenet
      @YohannisAbenet 18 วันที่ผ่านมา

      Awo ylijwa wedeb

  • @EmebetAbebaw-h1k
    @EmebetAbebaw-h1k 3 หลายเดือนก่อน +1

    Sound yesete nw😢😢😢

  • @meronabebe1132
    @meronabebe1132 หลายเดือนก่อน

    እናት ዓለሜ ብለህ ጠርተህ አክብረሃት ነበር!ይሄን አንደበትህን ማን ?እንዴት? ብሎ ይሆን ያሳተህ? መዝሙርህን መልሰህ ስትሰማው ምን ይሰማህ ይሆን?

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 9 หลายเดือนก่อน

    Enatachihun yemink tewedalachihu??😊😊😊

  • @sisaygossa
    @sisaygossa 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ መንገዱ ብዙ ነው ተመልሰህ ለማየት በእድሜ በጤና ያቆየን እርሱ ምን ይሳነዋል

  • @derisha-n4w
    @derisha-n4w 6 หลายเดือนก่อน

    Behewan mknyat yetezega genet banchi tekeftual dngl yegna emebet ellll alantem libona tsth

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 ปีที่แล้ว

    Tize enkwan aineh beralhi

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 2 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @HaymanotHabitamu
    @HaymanotHabitamu 7 หลายเดือนก่อน

    ልልልልልልል

  • @WubalemAlemu-d3u
    @WubalemAlemu-d3u หลายเดือนก่อน

    እዝ ውስጥ የምታለቅሱ ሁሉ ለምን ዳነ ብላችሁ ነው 😮😊

  • @tadelowondmagegn2610
    @tadelowondmagegn2610 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ቤቱ ይመልስህ

    • @mazerlovemazerlife107
      @mazerlovemazerlife107 3 หลายเดือนก่อน

      Ene gin bagegnew Yemi bicha hires new mineslegn yihe kift af

  • @canaan4153
    @canaan4153 7 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ድንግል አስደትህ መልሳ በቤቷ እንድታኖርህ ምኞቴ ነው።

  • @addissewsamuel2082
    @addissewsamuel2082 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን በእውነት ዘምረኽ ቢሆን ጥላ ከለላ ሆና ከዚኽ ከገባህበት ንፋቄ ትመልስኽ።እንደው ለመዘመር ለገበያ ስለሆነ ባይ ነኝ ።አሁን ከምትናገራቸው ከምትሳደበው አንጻር ምንም ውስጥህ የለችም ደም እኮ ስድብ በእውቀት አይደለም ሃሳብን የምታነሳው።

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HaymanotHabitamu
    @HaymanotHabitamu 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HelenNegasi-h2c
    @HelenNegasi-h2c 23 วันที่ผ่านมา

    የናቁሽ ሁሉ ከ እግሮችሽ በታች ይሰግዱልሻል ንግስት እያልሽ ❤

  • @siketwondimu44
    @siketwondimu44 ปีที่แล้ว

    Hl🙏

  • @mekonenhailu9594
    @mekonenhailu9594 9 หลายเดือนก่อน

    Jesus is good you believe or not

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 ปีที่แล้ว +1

    ወደየት ይመለስ ወደ ዘላለም ሞት ያለ ኢየሱስ ህይወት የለም እውነት ሳይገባው ነው ለሰው የዘመረው እንጅ አምልኩ ስግደት ሁሎ የሜገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @yaredbekele353
      @yaredbekele353 8 หลายเดือนก่อน

      በዓለም ጌጥ አታለላችሁት..አታላዮች።

    • @YoniYonas-bl3dt
      @YoniYonas-bl3dt 4 หลายเดือนก่อน +1

      ከመስቀሉ ስር የነበረችው ንፅህተ ንፁሀን ቅድስት ድንግል ማሪያም በምልጃዋ ሁላችንን ትጠብቀን

  • @Alazaranteneh-55
    @Alazaranteneh-55 14 วันที่ผ่านมา

    .

  • @AbrehamAdamu-q2n
    @AbrehamAdamu-q2n ปีที่แล้ว +1

    TIZITAW.S BACKE TO WRITE WAY

  • @Samsontadese-d5y
    @Samsontadese-d5y หลายเดือนก่อน +4

    ለሰው ልጅ ለካ ከመጀመሪያው ይልቅ የመጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው ! እመብርሃን ትሁንህ

  • @MesertYemam
    @MesertYemam 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @YoditMesfine
    @YoditMesfine 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤