#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 121

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  3 หลายเดือนก่อน +7

    የተወደዳችሁ የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦች መርሐግብሩን "Like" በማድረግ ይከታተላሉ ፣ምክንያቱም እናንተ 👍 ስታደርጉ ዩቲየብ ራሱ ተወዳጅ ቪዲዮ ነው ብሎ ለሌሎችም ሼር ያደርገዋልና ለሁሉም እንዲደርስ እኛም Share,like ማድረጋችንን አንርሳ፣ እናመሰግናለን 🙏

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 3 หลายเดือนก่อน +22

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህራቺን እኛንም የቃሉ ተግባሪ ያድርገን አሜን

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 3 หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን ለፆመ ፍልሰታ ማርያም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን። አሜን

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 3 หลายเดือนก่อน +10

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን

    • @AbushChernet
      @AbushChernet 3 หลายเดือนก่อน

      Amen kalehiwet yasemaln

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 3 หลายเดือนก่อน

      ኣሜንንን ሳብስክራይብ አድርግልኝ ❤❤

  • @TsgeredaSeyfu
    @TsgeredaSeyfu 3 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እዮብ ምንም ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏🙏ከልቤ የምወድህ ብዙም የተማርኩብሕ ኣባቴ ወንድሜ ❤️❤️🙏🙏ካብ ልበይ ለክብረካ ብልበይ ጽይን ኢለ ለዳምጾ ናይካ ስብከት ❤️❤️ቃለ ሂወት የስምዐልና ❤️

  • @EskezyaAlena
    @EskezyaAlena 3 หลายเดือนก่อน +6

    በረከትህ ይደርብኝ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ከዚህ በላይ ትጋ ።

  • @jdcell63
    @jdcell63 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ክፍ ከፍ ያለ ይሁን
    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌሉን ቅዱስ ቃል ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልቤን ከፍተው የልድያን ልብ እንደከፈትከው 🤲😢😢😢😢
    ለመምህራችን የሕይወት ቃል ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @EdenLovely
    @EdenLovely 3 หลายเดือนก่อน +6

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yestelen 🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን {3} እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን አሜን{3}

  • @shebrealameu9786
    @shebrealameu9786 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን መንግተ ሠማያትን ያዉርሥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @MinwuyeletAdam
    @MinwuyeletAdam 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛለወት እኛንም የቃሉ ተግባሪ ያርገን 🌾🌾🌾

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር እዮብ ዕድመን ጥዕናን ይሃካ ልኡል እግዚኣቢሔር

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ይደርልን አሜን አሜን አሜን

  • @mikaelabate12
    @mikaelabate12 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏
    አሜን የበረከት ፆም ያድርግልን🤲🙏

  • @DyfdrFhdfy
    @DyfdrFhdfy 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox 20 วันที่ผ่านมา

    የኛ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንእኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳዲርብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁው መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን መምራቺን

  • @Tigestgebre-sr5jt
    @Tigestgebre-sr5jt 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህረ እዮብ ይመኑ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንም ያረዝምልን ከጤናጋረ

  • @genatabera2682
    @genatabera2682 3 หลายเดือนก่อน +1

    Lememeraching kalehiwetin yasemalen regimedemagar Amen

  • @rirahwa3200
    @rirahwa3200 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Selam-b5y
    @Selam-b5y 3 หลายเดือนก่อน +1

    የህይወትን ቃል ያሰማልን
    በዕድሜ በፀጋ በጤና በቤቱ ያፅናልን!

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህወት ያሰማልን❤

  • @TebeletAmare
    @TebeletAmare 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወትን ያስማልህ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @WorkuhaYemiru
    @WorkuhaYemiru 3 หลายเดือนก่อน

    እዉነትነው መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤እኔን ወለተ ሚካኤልንአስበኝ

  • @WorkuhaYemiru
    @WorkuhaYemiru 3 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው መምህር ቃለሂወትን ያሰማልንእግዚያብሄርፀጋና በረከቱን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @EmebetGetachew-xu1hm
    @EmebetGetachew-xu1hm 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ይወትን ያሰማልን ለመምህራችን 👏👏👏👏

  • @Hahna-fp9ku
    @Hahna-fp9ku 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወትያሰማለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rgatetadesse8669
    @rgatetadesse8669 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርቱ እስኪያበቃ ብታስተላልፍልን መልካም ነዉ ሳያልቅ ነዉና ያበቃዉ ለናንም እድሜ ከጤና ይስጥልን መልካም ጾመ ፍልሰታ

  • @MaMa-tf6zv
    @MaMa-tf6zv 3 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ያገልገሎት ዘመንህን ያርዝመልን አሜን እኛም የስማንዉ በልባችን ያስደረብን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 💗😭

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @Mariam-n8z4h
    @Mariam-n8z4h 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 3 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን፧ቃለህይወት፧ያሰማልን፦መምህር

  • @selmonhagos2191
    @selmonhagos2191 3 หลายเดือนก่อน +1

    The teacher is good ❤❤❤❤

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ::

  • @rahel7770
    @rahel7770 3 หลายเดือนก่อน

    እንድንፆም ጌታ ይፍቀድ መምህርም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tubeethiopiafertetube719
    @tubeethiopiafertetube719 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤ ዛሬ አፍክን አሎጮክህም ድምጥህም አላማባረክም አስተካክለሀል ማለትነው Heroe

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS 3 หลายเดือนก่อน

      😨😣😣😣

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS 3 หลายเดือนก่อน

      እንደ?

    • @jdcell63
      @jdcell63 3 หลายเดือนก่อน

      @@tubeethiopiafertetube719 ምነው ?😢

  • @HijaziCell-hw1uu
    @HijaziCell-hw1uu 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @FANATwelde
    @FANATwelde 3 หลายเดือนก่อน

    አሜና አሜን አሜን ቃለ ሂወት ይሰማልን

  • @tsahayfikadu6823
    @tsahayfikadu6823 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህዮትን ያሰማልን ማምህራቺን 🙏🙏

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ትምህርት ነበር

  • @rita-fh6qp
    @rita-fh6qp 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @Almazalehegn-qn8xe
    @Almazalehegn-qn8xe 3 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤😍😍

  • @lilykonjo1580
    @lilykonjo1580 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ ያቆይልን

  • @AyeleDesalegn-h7o
    @AyeleDesalegn-h7o 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @rahel6129
    @rahel6129 3 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwutin yasemalen memeherachin

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 3 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwet yasemalin, Egzabher yagolgulot zemenot ybarik.❤❤❤

  • @BeroBpower-qp6xs
    @BeroBpower-qp6xs 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 3 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏❤️❤️

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @geesaus
    @geesaus 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 หลายเดือนก่อน

    Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirachn tsegawun yabazalh
    erjima edamen ten yesatelng 🤲🤲🤲ye semanewn ye mentegaber sewach ye dergan egzbiher selam fikiran andanta yesatan egzbiher ethiopia 🇪🇹yetabakelana ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህራችን ሳብስክራይብ እድርግልኝ ጀማሪ ነኝ በማርያም ❤❤❤

  • @selmonhagos2191
    @selmonhagos2191 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ❤

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 3 หลายเดือนก่อน

    በሰመአብ መምህር እዮብ ይመኑ ድንቅ ሰብከት ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ይሰጥልን

  • @kalm8345
    @kalm8345 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🤲3 ቃለህ ወት ያማልን!!!♥️♥️♥️

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንን መምህር ቃለሂዎት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @muluye-bc4kt
    @muluye-bc4kt 3 หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን መፆም ማለት እምትወደዉ ሽሮ ከሆነ እሱንም መተዉነዉ በተማርነዉ 30 60 100ያማረ ፍሬ እንድነፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በእዉነት ሰለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህርዬ እመአምላክ ትጠብቅህ በጣም ነዉ እምወድህ🙏🙏🙏

  • @TesfaneshGetachew-y6m
    @TesfaneshGetachew-y6m 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት የሰማህ መ ምህራችን

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyeleDesalegn-h7o
    @AyeleDesalegn-h7o 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! 15:30

  • @sabaal6989
    @sabaal6989 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwotn yasemal. Memhr

  • @GizaGi456
    @GizaGi456 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ቃለህይወትያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @jemberuassefa4420
    @jemberuassefa4420 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን ።

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @GizaGi456
    @GizaGi456 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህዪወት ያሰማልን

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤Waaqaayoo Saagaalee Jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu B//Siisaa keenyaa Tolee nii Dhaageefaanaa ❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetmelaku8481
    @netsanetmelaku8481 3 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwotin yasemalin be idime betena yitebkilin inku memihirachin .indate indemiwedot fetari indih ayinet memihiranochin silesetehen be iwunet inameseginiwalen.

  • @MekdesWorkineh-t7c
    @MekdesWorkineh-t7c 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን👏ቀንዲል ሚድያ እግዚአብሔር ይስጥልን💚

  • @HabtamuDesalegn-c2e
    @HabtamuDesalegn-c2e 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይሰጥህ

  • @tigistmokenen5192
    @tigistmokenen5192 3 หลายเดือนก่อน

    Amenamenamen🙏🙏

  • @YosefHalim-su4mu
    @YosefHalim-su4mu 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 3 หลายเดือนก่อน

    Ameenameen Ameenameen 🤲🤲🤲🤲

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @fthi3585
    @fthi3585 3 หลายเดือนก่อน

    ቃሌ ሂውት ያስማልን መምህራሺን እድሜና ጤና ስጥቶ እግዚአብሔር ፀጋሹ ያብዛላሹ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️

  • @XyYx-d2f
    @XyYx-d2f 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KesanetMahrie
    @KesanetMahrie 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saa4252
    @saa4252 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Sisay-dc8gx
    @Sisay-dc8gx 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 หลายเดือนก่อน

    መምህርቃለህይወትያሰማልንእግዚአብሄርጸጋውንያብዛሎትከልብእናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @izaanakizaanak9104
    @izaanakizaanak9104 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genet-jy7nf
    @genet-jy7nf 20 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 3 หลายเดือนก่อน

    Dgmia new ye smaut kal hiywt yasmaln nku yan abat❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒💒⛑⛑⛑⛑🤲🤲🤲🤲👏👏👌👌