ይቅርታ እጠይቃለሁ!! ኮሜድያን ድርሹ ዳና || Tadias Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 359

  • @abdomah935
    @abdomah935 9 หลายเดือนก่อน +22

    ህዝብ መቀለጃ አይደለም ዝም ብሎ አፍ እየከፈቱ ይቅርታ ማለት እራሱ ቀልድ ነው ጥፋተኛ በህግ ይቀጣ ማለት መልመድ አለብን እንድ ማህበረስብ

  • @aziቲ
    @aziቲ 9 หลายเดือนก่อน +17

    እናመሰግናለን! ሰይፍሻ.. የገረመኝ ሴቶች ደግሞ አብረው መገልፈጣቸው ነው እንዴት እንደዚህ አይነት አይደለም ሚዲያ ለራሱ ለሰውዬው እንኳ መልሶ ያደረገውን ነገር መንገር የሚቀፍ ነገር አለው ስለተጨበጨበ ብቻ አብራችሁ ይምታጨበጭቡ ለእናተ አፍ የለኝም !ቀልድም ይሁን እውነት ሁሉም በልኩ ሲሆን ደስ ይላል ይሳቅልኛል ተብሎ የጅል ጨዋታ መጫወት ነውር ነው ።

  • @Guzoyatube
    @Guzoyatube 9 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው ፖስተሩ ያስደነግጣል... ግን የዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም ተከታታይ የሆነ ሰው እና ይህንንን ሙሉውን የፍልፍሉ ታሪክ ነገራ የሰማ እና የነ ጥሌ የማወጣጣት ጥያቄ በመጨረሻም ማርቆስ ስለሴት ልጅ ጥቃት የተናገረውን ነገር ስትሰሙ ከሰማችሁ አሁን ከሚወነጀሉበት ነገር ጋር ምንም አያስኬድ በተለይ ደግሞ በጨረፍታ ነው ያየሁት ብሎ ይህህህ ያክል ንግግር የተናገረችው ልጅ ስለአዘጋጆች ባህሪ ነው የሚያሰኝ ምናምን ማለቷ እሷን ትዝብት ውስጥ ሚከታት ይመስለኛል እና ስንፈርድ ስንናገር ቆርጦ ቆራርጦ ባይሰማ ድርሹም በዚህን ያክል እንዲ እንደሆነች እንጃ ምን አልባት ጣቢያው በጫና ፕሮግራሙን ሊያወርደው ምናምን ይችላል ግን ጥሩ እና ቀልብ ያለው የሚየዝናና ፕሮግራም ነው።
    እንግዲህ እያሽቃበጥን ካድሬም ተከፍሎንም አይደለም ግን ምንም ነገር ስንናገር ሙሉውን አድምጠን ቢሆን ጥሩ ነው ለማለት ነው

  • @seifugebremariam2967
    @seifugebremariam2967 9 หลายเดือนก่อน +21

    She is justifying rather than apologizing from the bottom of her heart.

  • @ethi9683
    @ethi9683 9 หลายเดือนก่อน +18

    ሰይፍሻ በመሰረቱ ፍልፍሉ ቀልድ ይችላል እያልን የልብ ልብ የሰጠነው እኛው ተመልካቾች ነን ከሁሉም በተለየ መልኩ ለሴቶች እና በሴቶች ላይ ያለው negative አመለካከት በጣም የበዛ ነው እኔ ብዙ ጊዜ ሴቶች ላይ ተደግፈው የሚሰጡትን አስትያየት እንዲያቆሙ ባያቆሙ እንኳን እንዲቀንሱ ስኮምት ቆይቻለው አሁን ህዝቡ አይኑን እየገለጠ ያለ ይመስለኛል ወደ ዶሮው ሳይደርስ በእንቁላሉ ማስቆም ተገቢ ነው እላለው

  • @zeritushashego5712
    @zeritushashego5712 9 หลายเดือนก่อน +18

    የነፍልፍሉ ቀልድ ቢሆንም ጉዳዩ ከስነልቦና አንፃር ከባድ ነው፡፡ ብዙ የተደፈሩ እህቶቻችን ሲሰሙት የሚሰማቸው መጥፎ ስሜት ይኖራል፡፡ የቪድዮው ታይትል ባይሆን ጥሩ ነበር፡፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌

    • @ዉዉዋ
      @ዉዉዋ 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😢

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 9 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ከጓደኛህ ጋር እራሱ እማይቀለድበት እርእስ ነው ቆሻሻ የሆነ ተግባርን ማሳመር አይቻልም

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 หลายเดือนก่อน +6

    እኔማ ይሔ ፍልፍሉ የሚባል ሰምቼውም ወድጄውም አላውቅም ለኔ ሞዛዛ ቢጤ ነው የሚመስለኝ በእውነት ቀልደኛም አይመስለኝ፣ ግን ይቅርታ

  • @ነጃትየእምዬልጅ
    @ነጃትየእምዬልጅ 9 หลายเดือนก่อน +48

    የምን ይቅርታ ነው ድፍርያለሁ ያለው አካል በህግ ይጠየቅ
    ሕግ ካለ ማለቴ ነው

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 9 หลายเดือนก่อน +6

    ፍልፍሉ ማይም ነው። ፕሮግራሞ የማይሞች ነው ብዬ ልጆቼ እንዳያዩት ከከለከልኩኝ ቆየሁ።ይቅርታን ያረከሣት ሰይፉ ነው። እነዚህ ሰዎች መጠየቅ ይኖርበታል ።

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 9 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ያሳዝናል እንደዚህ የድንቁርና ጥግ የተጫናቸው ናቸው የሚያሸማቅቅ እኔም ደፍሬአለሁ ምናምን ሌሎቹ ደግሞ እነሱን መደገፋቸው በጣም ያሳፍራል የሚቀለድና የማይቀለድበትን ነገር ያለማወቃቸው ያናድዳል ሊታረሙ ይገባል ትልቅ ድፍረት ነውን ህብረተሰብን መድፈር ነው ይሄ ነውርን እንደነውር መፀየፍ አለብን።

  • @hadasalemu5378
    @hadasalemu5378 9 หลายเดือนก่อน +3

    Thank You Seyfu , aderegewalehu yalew sew beheg yeteyek and lelalawem sew memareya yehonal ...yaladeregewen adelem yaweraw keledom kehone enedet enedemekeled memar alebet. Mafereyawoch keseyefu gar honesh programun yemetakerebew thank you. Ye gudayun kebadenet teredetesh be aquam selemetenageri berchi..

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ የክሪስመስ ዝግጅት ከምትይ የገና ዝግጅት አትይም ወይስ ተሳስቼ እንዳይሆን የፈረንጆቹ ክሪስመስ ቀን ነው የነበረው ወይስ የገና ቀን ዝግጅታችሁ??? እንታረም ካጠፈሁ ይቅርታ

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሾውን የማታውቁ ሰዎች ሙሉውን ብታዩት ጥሩ ነው። ነገሩን በተቃራኒው ተርጉማችሁ ነው እያብጠለጠላችሁት ያላችሁት። በሰዓቱ በቦታው የነበሩ ሁሉ የሴቶችን ጥቃት ተቃውመዋል። Out of all people ሰይፉ ሙሉ ቪዲዮውን ሳታይ እንደዚህ ስታወራ ማየት ያሳዝናል።

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 9 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም ያሳፍራል እደ ልብ እየተናገሩ ይቅርታ😢 ማፈርያዎች

    • @f3se585
      @f3se585 9 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው ያሉት አስረዱኝ

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 9 หลายเดือนก่อน

      @@f3se585 በአባይ ሚድያ ፍልፍሉ ሴት ደፍሬ አውቃለሁ ሲል እየተሳሳቁ ጃሉድ የሚባለዉ እብድ ደሞ ምን ችግር አለዉ የተለመደ ነዉ ብሎ ሲሳለቁ እስዋም እዛ ነበረች

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 9 หลายเดือนก่อน +29

    እውነት በህግ መጠየቅ አለባቸው 😢😢😢 እውነቱ ህግ ፊት ሲቀርቡ ነው የሚታወቀው እናት ነኝ፣እህት ነኝ፣ ሴት ልጅ ነኝ ፣ሴት ልጅ አለኝ 😢😢😢😢 የሴት ልጅ ጥቃት ያንገበግበኛ 😢😢😢

    • @yonatangirma-ge4yh
      @yonatangirma-ge4yh 9 หลายเดือนก่อน

      chill sister

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 9 หลายเดือนก่อน

      ቆለጥ

    • @yonatangirma-ge4yh
      @yonatangirma-ge4yh 9 หลายเดือนก่อน

      @@Johnnbrothers ደነዝ ጀዝባ ጥቢው

    • @Ethio-mi6tm
      @Ethio-mi6tm 9 หลายเดือนก่อน

      ህግ አለ እንዴ 😂😂😂😂😂

    • @ኦልዳ
      @ኦልዳ 9 หลายเดือนก่อน

      አብይ አህመድ ለምን ኣይቀርብም ሴቶቹ በወንድ ነው።የተደፈሩት ሲል አስመሳዮች

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 9 หลายเดือนก่อน +11

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 9 หลายเดือนก่อน +1

      አይሻን በ 9 አመቷ ደፍሮ ያገባት መአመድ እንዴት ሆኖ ነው 😢 ሩሩህ የሚባለው😢

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 9 หลายเดือนก่อน

      የሰለሞንን ታረክ ሰጨረሺ ጥረኝ​@@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.

    • @savsav7194
      @savsav7194 9 หลายเดือนก่อน +1

      እስኪ ደፈራት ያልሻት አይሻ ስለሳቸው የፃፈችውን ነገር አንብቢ

    • @shorts4.
      @shorts4. 9 หลายเดือนก่อน

      ke mohammed filfilu yishalal..defari amlaki

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሴት ልጆችን የሚዋርድ ነገር ነው እገራችን ወደዚህ መወረድ እኔ ለምስሌ ሴት ልጅ እለኝ
    የራሳችን እኩሪ ባህል እለን ሁሉም ነግር ልክ እለው ከልክ እትለፉ
    እባይ ሚዲያ መዘጋት እለበት

  • @sarameereee7669
    @sarameereee7669 9 หลายเดือนก่อน +21

    የኢትዮጵያ መከላከያ በየቀኑ ህፃናትና ሴቶችን ሲደፍር አይደል የሚውለው 😢😢😢😢😢

    • @candasmanaye7407
      @candasmanaye7407 9 หลายเดือนก่อน

      Betam bzu aweru

    • @gfg4073
      @gfg4073 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል በቀን ሴቴች እህት እየተደፈሩ

    • @Kiki_African_Craft_
      @Kiki_African_Craft_ 9 หลายเดือนก่อน +2

      ባንዳዎች ተካፋዮች የምታወሩት ስለተከፈላችሁ እንጂ እውነቱ ደፋሪዎች ዘራፊዎች እናተ ናችሁ ጀግናው ሰራዊታችን ይህንን እንደ ማያረገው እናቃለን ተሰብስባችሁ ስታወሩ እየሰማን ስም እናጥፋለን የኢትዮጵያን ሚዲያዎች ላይ እየደወልን እንረብሽ የመከላከያን እና የጀግናው መሪያችን የስም ማጥፋት ዘመቻ እንድታረጉ እንደተከፈላችሁ እያወቅን ሁሌም የናተን የጠነባ ተረት ተረት የሚያዳምጥ አሳብ የሚገዛ የአሳብ ደሀ ማንበብ የማያውቅ ባንዳ ዘረኛ ብቻ ነው አሁንማ እናተ ስላልቻላችሁ አባቶቻችንን ስባችሁ በቤተክርስቲያን ገባችሁ ወይ አለማፈር መሬት ላይ ሕዝብ አንቅሮ ተፍቶአችሗል ሚዲያ ላይ ነው አፋችሁና እጃችሁ የሚቀሳቀሰው መሬት ላይ ወፍ የለም ባንዶች ቀይሩ በተበላ እቁብ አትቀሳቀሱ እኛ የሚያዋጣንን እናተ አትነግሩንም ተከፋይ ጎልቶች 💯😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Kiki_African_Craft_
      @Kiki_African_Craft_ 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@gfg4073 እንደው ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል ድሮ ቀረ የአሁን ትውልድ የነቃ የገባው ነው ደፋሪው አና ዘራፊው የራሱን ሕዝብ ፋኖ ዱርዬው ነው ጀግናው ሰራዊታችን ይህንን እንደማያረግ መሬት ያለ ሕዝብ ያውቃል ምክንያቱም ወንድሞች እና አባቶቻችን ስለሆኑ እንጀማያረጉ ይታወቃል የሰም ማጥፋት ዘመቻው በመሪያችን እና በጀግናው ሰራዊት ላይ ነው ሰምተናል ድብቅ ስብበባቸውን አሁን የምትፅፉት የተከፋይ ባንዳ እና ተላላኪ ስለሆናችሁ አንሰማም ውሸት ስለሆነ ቀይሩ ጅኖታው ብሎት እውነቱ ተጋልጧል ሴቶቹ አጋልጠዋል በተበላ እቁብ አታድርቁን💯💯😂😂😂😂😂

    • @tigib6790
      @tigib6790 9 หลายเดือนก่อน

      ፕርፓጋንዳ ነው የምታወሪው መከላከያ ስደፍር አንቺ ቀሚስ አውላቂ ምስክር ነብርሽ ወቶደር ስንስረአት ያልው ጀግና ነው የእናንተ ፖለትካ ነው እንጂ ወቶአደሩማ እራሱን መሰዋት አድርጎ የሚናር ነው እናንተ እንኳን ለአገራቹሁ ዋጋ ልትከፍሉ ቀርቶ ዋጋ የሚከፍለውን ሁሉ ስም ታጠፋላቹሁ እንደእናንተ አይነቱ ነው ለኢትዮጵያውያን ነቀርሳ የሆነባት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቹሁ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 9 หลายเดือนก่อน +18

    ሴፉ አንተ ራሱ በብዙ ተመልካች ፊት ምግብ ስትተፋ ነበር ይቅር ይበላቹ

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 9 หลายเดือนก่อน +2

    ለማንኛውም ትላልቅ ሰዎች ነን ከመናገር አስቀድሞ ማሰብ ምክኒያቱም ልጆችም ጭምር ስለሚመለከቱ ለነሱ እናስብ

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 9 หลายเดือนก่อน

      አዎቂዎችሽ ይወድንልናል ዴ ?😢

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኣባይ ቲቪ ፤‼️ሀገሬ ቲቪ ‼️ኣርትስ ቲቪ ‼️ከባድ የሀገር ጠላቶች ናቸው እንደእባብ እየለሰለሱ በመርዛቸው ትውልድን የሚገሉ ኣደገኛ መርዞች ናቸው እንደው ለመደለል የሆነች ሀገራዊ ነገር ለእይታ ለቀቅ ያደርጉና ኣብዛኛውን ግን ኣገራችንን ለማፍረስ ሌት ተቀን ደፋ ቀና ከሚሉት ጠላቶቻችን በስውር ኣጀንዳቸውን በየዋሁ ህዝባችን ላይ የሚበትኑ ናቸው ።እውነተኛ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሀይ ሊላቸው ይገባል

  • @hannat600
    @hannat600 9 หลายเดือนก่อน +1

    Seifu what happened with your show yesterday I can’t find it anywhere.

  • @ambachewalamrew7101
    @ambachewalamrew7101 9 หลายเดือนก่อน +5

    This isn’t a small production error period! One of the panel tried very hard to justify it which is very hard by itself! If this happened where I live those perpetrators will face the consequences

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነገሩን አጦዛችሁት ወይ ሙሉውን ሐሳብ ለመረዳት ገብታችሁ እዩት እንጂ የሚዲያውን ስም ለማጥፋት ደፋ ቀና አላችሁ ሚዲያው በብዙ ነገር እንደበለጣችሁ ማሳያ ነው ሲቀጥል ፍልፍሉ በቃል መጫወት ችሎታው ነው ሴት መድፈር ማለት ከግኑኝነት አንፃር ብቻ ለምን እንዳያችሁት አላውቅም የፍልፍሉን ሐሳብ መስመር ያስቀየረው የጃሉድ በመሐል የገባው ንግግር ነው በዚህ ደረጃ ማጦዙ አግባብ አይደለም ስንት ንፁሐን በሚሞቱበት ሐገር ሴቶች በሚደፈሩበት ለማውራት በሚዘገንን መልኩ የሚደርስባቸውን ሰቆቃ ሚዲያዎች እያወቃችሁ ደብቃችሁ ሽፋን ሰጥታችሁ የመንግስትን ዲስኩር ብቻ በምትለጥፉበት ሰዓት አሁን እቺን ወሬ ይዛችሁ ተቆርቋሪ ነን ለማለት ያዙኝ ልቀቁኝ ምንድነው በርግጥ ሚዲያው በተመልካች ጥሏችሁ ሄዷል ስም አጥፉ ምድረ ቧልተኛ በመንግስት ታጣቂዎች ህፃናት አዛውንት እና ሴቶች ላይ የሚደርሰውን ሰቆቃ ደፍራችሁ የዘገባችሁ ቀን ያኔ የምታወሩትን የመንደር ወሬ ቦታ ሰጥቼ እሰማላችኋለው ለዛሬ እኔ ባየሁበት አንግል ነገሩ የሚጦዝበት ምክንያት አልገባኝም የጃሉድ ንግግሯ ምን ችግር አለው ምንም ይቅርታ አያስፈልግም ያላት ብቻ ተቆርጣ መውጣቷን ግን አልቃወምም ጃሉድ ምን ስቦ እንደሚመጣ በግልፅ ስለተናገረ መጋበዙ ስህተት ሆኖ ሊሆን ይችላል ከዛ ውጪ ያለው ስህተት አልታየኝም ጭራሽ ነገሩን ባታሰፉት መልካም ነው

  • @Ehiopan
    @Ehiopan 9 หลายเดือนก่อน +18

    ባለጌ ናቸዉ በህግ ይጠየቅልን😢

  • @seifugebremariam2967
    @seifugebremariam2967 9 หลายเดือนก่อน +13

    She is not apologizing. She is only concerned about her coming job. Shameful woman.

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 9 หลายเดือนก่อน

    ሴት ጋዜጠኛዋን እና ሰይፉን እናመሰግናለን አቋማቹ እና ለሴት ልጅ ያላቹ ክብር በጣም እሚያስመሰግን ነው❤ የሴትን ክብሯን ካልጠበክ በተዘዋዋሪ ሀገርህ ስትፈርስ ታያለህ😢

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 9 หลายเดือนก่อน +17

    ህግ ካለ ህግ ይጠይቅልን ምስክር ምላሳችሁ ነው

    • @adanetakele9308
      @adanetakele9308 9 หลายเดือนก่อน +2

      አዳምጠህ አስተያየት መስጠትን ልመድ!!

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 9 หลายเดือนก่อน +1

      ወሬያም ስንቱ የእውነት ሲያደርገው የት ነበርክ ወይ የት ነበርሽ !

    • @haregewoynfentie7607
      @haregewoynfentie7607 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቃሉ እራሱ አይባልም ቀልድም ቢሆን ማዳመጥ አያስፈልግም ሰው ከሆንክ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 9 หลายเดือนก่อน

      ደፍረሀል አንተም. ?

    • @adanetakele9308
      @adanetakele9308 9 หลายเดือนก่อน

      @@jimihune9650 ጠቅላዩ ፓርላማ ላይ የትግራይ ሴቶች በወንድ ነው የተደፈሩት ወታደር ግን ያለውን አልሰማህም!!?

  • @ዉዉዋ
    @ዉዉዋ 9 หลายเดือนก่อน +39

    ሲጀመር ድርሻ የምትባይ ስርኣተ ቢስ ነሽ ስድ ኣደግ😢

    • @aghsepda
      @aghsepda 9 หลายเดือนก่อน

      ዋልጌ አግድም አደግ....

  • @AbdelaAbde-pr3zq
    @AbdelaAbde-pr3zq 9 หลายเดือนก่อน +12

    ሰይፉ እራስክን ይቅርታ በል የሰይጣን ሆቴል ያስተዋወቅ ሰው ነክ

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ በጣም ያሳፍራል አይባልም ሚዲያ ላይ የሚወራና የሚወራ ሜወቅ ግድ ነው .እንኳን አደባባይ ላይ ተወርቶ እንዲሁም ልጆቻችን ላይ የሚፈጸመው ነገር ከባድ ነው .

  • @GabrielSaint-cm1tf
    @GabrielSaint-cm1tf 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርመው ትልቁን መሠረታዊ ችግሩን ገሸሽ አድርገን ጥቃቅኑ ላይ መንጠልጠላችን ነው።አገር በአቢይ መንግስተ ስርአት መደፈር ከጀመረች 5 አመታት ተቆጠረ።እህቶቻችን በኦሮሞ፣በአማራ ክልል በየቀኑ ከእነ ልጆቻቸው ይገደላሉ፣ ይደፈራሉ፣ ይፈናቀላሉ።የእስልምና ሴቶች አምስት ሆነው አንድ ሀብታም ሽማግሌ አግብተው በየቀኑ በእግዚአብሔር ስም ይደፈራል።አዲስ አበባ ብቻ ግማሽ ሚሊዮን እህቶች ለገንዘብ ሲሉ ሸርሙጣ ተብለው ይደፈራሉ፣ ለበሺታ ይዳረጋሉ።ሕግ የለም፣መንግሥት የለም፣ዳኝነት የለም።ለአካለ መጠን ያልደረሱ ሴት ልጆች በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ግማሽ ሚሊዮን የሆኑት ልጅ ያሶርዳሉ።አንዳዶቹም ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ ሲያሶርዱ በዛው ያበቃሉ። ሕግ የለም፣ መንግስት የለም፣ አገር እየተደፈረች ነው።ሕዝብ እንደ ሕዝብ በቃኝ ሊል ይገባዋል።ሊደራጅ ነጻነቱን ሊዋጅ ግድ ነው።
    ይህ በመሰለ አደንቋሪ ራዲዮ ጣቢያ እውነት የለም።ሐቁ በዓይናቸን የምናየው፣ በፍትሄው በእጃችን ነው።እነ ሰይፉ ፋንታሁን ከመጣ መንግስት ጋር ቁላ አጣቢዎች ናቸው።ለቅመው የሚያመጡልን ጌቶችን የማትጎረብጥ አሉናልታ ነው።እውነቱ በዓይናችን ሥር ነው።መፍትሄው እኛው ነን። መቼ ነው ቤተ መንግሥት ሆ ብለን ገብተን የአገር ነቀርሳ የምናጠፋው።ለችግራችን እግዚአብሔርን የምናማርርበት ጊዜ አብቅቷል።የእኛ የትግል ድርሻ ቀርቷል።እንደራጅ፣በምክክር እንተቃቀፍ፣የትግል ስልታችንን ቅደም ተከተል እናስተካክል፣ በተግባር እንቀሳቀስ።ተቀምጠን ተስፋ አደረግንም፣ ለትግል ተንቀሳቀስንም ሞታችን አንድ ብቻ ነው።

  • @Sunny-rt3cp
    @Sunny-rt3cp 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ለሚሞተው አሁን ላይ ለሚታረደው ለሚራበው ህዝብ ብቱጮሁ ምን አለበት?!?!?!

  • @Mamite926
    @Mamite926 9 หลายเดือนก่อน

    Happy Christmas Dirshu! No worries, you’re in lawless country. However, government should put up the law real. I am so sorry for the person who happened this.

  • @EdenTesfay-d7l
    @EdenTesfay-d7l 9 หลายเดือนก่อน +6

    ድርሹ ይብላኝ ለልጆችሽ እንዴት ይሳካላቸው ይሆን? የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድብሽ አኔፈንቺ አሁን ሴት ነሽ

  • @yaredlidu
    @yaredlidu 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ፕሮግራሙን አይቼዋለው። እንደዛ ባይሉ ተገቢ ነበር። ነገር ግን ለማስተላለፍ የፈለጉት መልክት ሌላ ነበረ። ሴይፉ ነገሩን ከሚገባው በላይ አስጩኸወዋል። እንዲህ በሚዲያ ከማራገብ ሁሉንም ትቀርባቸዋለህ በግል ደውለህ አስተያየት መስጠት ትችል ነበር። በተለይ ፍልፍሉን አንተ ፕሮግራም ላይ 2ቴ ወይም 3ቴ አይቼዋለሁ። ፕሮግራምህን አድምቆልሃል። ያንተን ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ። በብዙ መልካም ንግግር መሃል አንዳንድ ለሚዲያ የማይመጥኑ ነገሮችን ትናገራለህ። ይህ ሁሉምጋ ያለ ነው። መመካከር ይሻላል ከመጠላለፍ።

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝግጅቱን ሙሉውን አይታችሁታል ግን?? እንዴ ተዉ እንጂ ጎበዝ ቢያንስ ተመልክታችሁ አውሩ።
    ድርሹ ዳን ግን አሳዘንሽኝ በቦታው ነበርሽ የዝግጅቱ መንፈስ ማስረዳት ይገባሽ ነበር!

  • @Mita4164
    @Mita4164 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንስ ቴክኖሎጂ ያልበዛበት ያ ጊዜ ናፈቀኝ ኢቲቪ ሚያሳየንን ሰብል የሰይፍሻ የቅዳሜ ማታ ዘፈን ምርጫ አይሬን ሰምተን እንዝናና ነበር አሁን አረ ዛግን ፈጣሪ ደጉን ዘመን ይመልስልን ያ ጊዜ የናፈቀው 👉👍

  • @yimer2543
    @yimer2543 9 หลายเดือนก่อน +132

    ጠቅላይ ሚኒስተሩ በፓርላማ ሴቶቹ በወንድ ነው የተደፈሩትእኛ በሳንጃ ተደፍረናል ባለበት ሀገር ይሄን እንደዚህ ማጦዝ ገራሚ ነው።

    • @SamiShimon1884
      @SamiShimon1884 9 หลายเดือนก่อน +16

      አብቹ አትነካ እዛው በጠበልህ

    • @lidiyaseyum9009
      @lidiyaseyum9009 9 หลายเดือนก่อน +4

      ደነዝ

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 9 หลายเดือนก่อน +4

      አፌ ይቆረጥ

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 9 หลายเดือนก่อน +7

      እና ይደፈሩ እያልክ ነው ደደብ

    • @Yared-uo1wd
      @Yared-uo1wd 9 หลายเดือนก่อน +2

      ቆሻሻ ትግሬ በእናንተ መድፈር ኖርማል ነው

  • @tigid9886
    @tigid9886 9 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል በጣም አፀያፊ ነው። ሰይፉ አንተራሰህም ሆሞ ሴክሽዋሊቲ የሚቀነቀንበት ሪስቶራንት የገባሀውስ ማን ያስታውስህ?

  • @dawitassefa-kb2rn
    @dawitassefa-kb2rn 9 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ አታድበስብስ ስንት አርአያ የሚሆኑ ውድ ኢትዮጵያዊያን የት ሄደው ነው በዓል በመጣ ቁጥር በኮሜዲ ስም ማህበረሰቡን የማይመጥኑ ግለሰቦች ሚዲያውን የተቆጣጠሩት

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፋ ምነው አንተስ ትራፊክ ላይ አሹፈህ ይቅርታ ይጠይቅ ተብለሃል እና አሁን ቅናት አስመሰለብህ መቀጠል የለበትም ስትል አንተ ጋርም የምትሰራው ውስጣቸው ያለውን ነው ያወጡት አለች እሷ ነበር መከሰስ ያለባት ደፋሪዎች ናቸው ማለቷ ነው ሰውን ለማዝናናት እንጂ ልባቸው ውስጥ ያለ አይደለም ይቅርታ መጠየቅ አለባት ስህተታቸው አርእስቱን ከላይ መፃፋቸው ነው ሚዲያ ላይ መሳሳት አይቀርም ፕሮግራሙን ደስ ይላል እነሱም ባለማተቦች ደስ ይላሉ

  • @wmg6574
    @wmg6574 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሴቶች በወንዶች ነው የተደፈሩት እኛ ግን በሳንጃ ነው የተደፈርነው የሚል ጠቅላይ ሚኒስትር ባለባት ሀገር ምነው አብዝቶ መጮኽ። ወንጀል በማንም ይነገር ወይም ይሰራ ያው ወንጀል ነው። እራስሽ እኮ ሰውን ጭቃ እያልሽ እኮ ነው ያው እንደከብት እንደምታስቢ ነው የሚያሳየው። ዱላ? ምንድን ነው የምታወራው። አዎ ወንጀል ነው ፍርዱን ግን ፈራጁ ህግ እንጅ እንዳንች አይነቱ መንጋ አይደለም😂😂

  • @gfg4073
    @gfg4073 9 หลายเดือนก่อน +4

    ስይፉ የምትባል መጥፎ ስው ነክ አሽቃባጭ ወንድ ከሆንክ ለምንመከላከያ የሚደፍረው አዘግብም ሆዳም ነክ

  • @Jemal251
    @Jemal251 9 หลายเดือนก่อน +14

    ይቅርታ ከተጠየቀ ሁሉም በአንድ አይሻልም ነበር ድርሹ? ራስ ወዳድ የሆንሽ አልመሰለሽም።
    ይሄ ይገርማችኋል ለተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ተሽጠሻል አሸርጋጅ ሁላ🤒🤕

  • @dawitassefa-kb2rn
    @dawitassefa-kb2rn 9 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ ይቅርታን አታርክሰው
    ህግ የለም እንጂ መጠየቅ አለባቸው
    መድረክ ስላገኙ ብቻ ኮሜድያን ነን አሉ እንጂ ምናቸውም አይጥምም

  • @awerarisalemayhu
    @awerarisalemayhu 9 หลายเดือนก่อน

    እኛ እነንዳሀገር ብዙ የቤት ስራ እያለብን የማንም ተራ ማገናዘብ የማይችል ተራ ሁላ እየወጡ የሚዘባርቁት እንዱላፊነት የሚሰማው ሰው ካሰባችሁ እናንተም የማስተካከያ ስራዎችን ስሩ ሴት ማለት መሆናዋን የማያውቁ በሰው እኩልነት ግንዛቤ የሌላቸው አርሙ ከሚመለከተው ጋር ተነጋገሩ እዚህ ጋር የእኛ በመዝናኛ ዘርፍ ያሉት በተለይ በአሁን ግዜ ያሉ በስነምግባር ወረዱ ናቸው እዚህ ጋር ተሰሚነት አለን የምትሉ ግንዛቤያቸው ብታሰፋ

  • @GeremuGebiso
    @GeremuGebiso 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድርሻዬ እናንተ ፕሮግራም ላይ እንኳን አልተፀፀተችም። ትክክለኛ ስሜቷን የገለፀችው ከ00:05 እስከ 01:45 ደቂቃ በሚገባ ገልፃለች🤣🤐

  • @Geramesay
    @Geramesay 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኸረ አታጋኑ:: ደሞ የዚችኛዋ ጋዜጠኛ ስትገርሚ አንቺ መቼም ስህተት የማትሰሪ አትመሥይም:: አንድ ቀን ስትዘላብጂ መገኘትሽ አይቀርም:: ሰይፉም ስትሳሳት ነው የኖርከው:: አብዛኛው ሰው ሙሉ ፕሮግራሙን ያየ አይመሥለኝም ዝም ብለው ነው ኮመንት የሚያረጉት:: ተሣሥተናል ይቅርታ ብለዋል ጥሩ ነው:: ኸረ ብዙዙዙዙ ችግሮች አሉብን ወደዛ እንመልከት::

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 9 หลายเดือนก่อน

    ጃ ቤቶች አይምሮዋቸውን የረሱ ናቸው ልበል ጃሉድ ፣ ጃልመሮ እና ፍልፍሉ ፣ ድርሹ ወዘተ!!!

  • @amelworkateref6503
    @amelworkateref6503 9 หลายเดือนก่อน +14

    ካንተ በላይ ደረጃውን ያልጠበቀ በልጣጣ ቧልት የሚተረተር አለ እንዴ? አመድ በዱቄት ይስቃል ነው ነገሩ

  • @AbabaKonjo-ep1nj
    @AbabaKonjo-ep1nj 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወዬኒ ዛሬ አደኛ እኔም እርዕሱን አይቼ ገርሞኝ ነበር ወዲያው አጠፉት

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 9 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው እርእሱ😲ንገሩኝ ሳልፈነዳ

    • @Ggg-gz3vu
      @Ggg-gz3vu 9 หลายเดือนก่อน

      @@hadratube4986 አባይ ቲፌ ላይ አለልሽ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@hadratube4986abete yeware suse 😂😂😂😂😂😂😂

  • @TOMuser-oz2he5no3j
    @TOMuser-oz2he5no3j 9 หลายเดือนก่อน

    ምንድ ነው ሁሌ negative ነገር ላይ ማቶኮር ዎን ብለው አይደለም

  • @YasminMohammed-t9o
    @YasminMohammed-t9o 9 หลายเดือนก่อน +1

    What abt the prime minister he said women by men but our soldiers are by Gun so do you ask him , do you ayyy Ethiopia justice for all!!

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase 9 หลายเดือนก่อน +2

    Mejemerya muluwun simut ...never judge a book by its cover

  • @addisualemu5612
    @addisualemu5612 9 หลายเดือนก่อน +11

    እናንተ እራሱ ጉዳዩ አሳስባችሁ እንዳልሆነ ያስታውቅባችኃል። እነሱ ቢሳሳቱ እንካን በዚህ ደረጃ መተቼታችሁ ሌላ ነገር ያስመስልባችኃል። እራሳችሁን ቻሉ!

    • @yonashailemelekot6577
      @yonashailemelekot6577 9 หลายเดือนก่อน

      Lik new seifu rasu bezu ngr siyareg aytenal metechet sayhon ngr mabred new

    • @yonashailemelekot6577
      @yonashailemelekot6577 9 หลายเดือนก่อน

      Lik new seifu rasu bezu ngr siyareg aytenal metechet sayhon ngr mabred new

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 9 หลายเดือนก่อน

      ጣሳ ቁርጥ እህትህ ብትደፈር ኖሮ ይበላህ ነበር

    • @kidistgebre307
      @kidistgebre307 9 หลายเดือนก่อน

      Ant agatamiwn bitagegn tidefralh balge

  • @Ramael19
    @Ramael19 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኤዲት ተደርጓል ንግግሩ የለም አሁን ቆርጠው አውጥተውታል አሁን የለም 🙏

  • @Steven.24
    @Steven.24 9 หลายเดือนก่อน +4

    ድርሹዬ ይቅርታ መጠየቅሽ ትልቅነትሽን ነው የሚያሳየው ኘሮግራሙ መውረድ አለበት❌ ፍልፍሉ እና ጥላሁን እልፍነህ ተግማማቹ በህግ መጠየቅ አለባቸው This is serious case ❗ ትውልዱ ምን ይማር ከናንተ ???😳

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሾጣጣ

    • @seada9327
      @seada9327 9 หลายเดือนก่อน

      ሂጅ

  • @estifanosmulalem7854
    @estifanosmulalem7854 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድርሹ የምትባይ ምግባር የለሌሽ የታወቅሽ ሰካራም የምትጦዢ ነሽ አንቺን አምባሳደር ያደረገሽ ድርጅት የተረገመ ነው ዱርዬ ባልሽ ተገላግሏል

  • @mimifereda424
    @mimifereda424 9 หลายเดือนก่อน +3

    አብራ ያለችዉ ጋዜጠኛ ደሞ አዉቃለሁ ባይ who r u በጨዋታ መሀል መዘባረቅ ያለ ነዉ I fell like that

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 หลายเดือนก่อน

    ቀለድን ብለው ልቅ እና ስድ ንግግር ሕዝብ በሚመለከተው ሚዲያ እየለቀቁ ትውልድን በስነምግባር እንዳይቀረፁ አስተዳደጋቸውን ማበላሸት

  • @redwan905
    @redwan905 9 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @ZemeduMengstu-o6l
    @ZemeduMengstu-o6l 9 หลายเดือนก่อน +4

    በህግ ይጠየቅ በደንብ ይቀጡ

  • @nitsuhalemteshome2519
    @nitsuhalemteshome2519 9 หลายเดือนก่อน +6

    አንገት ላይ መስቀል አድርጎ ደረት መጣል ግን......😢

    • @MuhammedSeid-j7f
      @MuhammedSeid-j7f 9 หลายเดือนก่อน +1

      ደረት ሳይሆን ጡት መስቀል አንጠልጥሎ በዝሙት ማማለል oh those dis believer

    • @nitsuhalemteshome2519
      @nitsuhalemteshome2519 9 หลายเดือนก่อน

      @@MuhammedSeid-j7f በስም መጠራት አማኝ አያስብልም :: አንዱን መምረጥ መሆን እና መምሰል ለየቅል

    • @NDx-v8u
      @NDx-v8u 9 หลายเดือนก่อน

      ከላይ ሀይማኖተኛ ነኝ ለማለት መስቀል ማጠልጠል ከታች ምታጠባ ይመስል ጡት ማጠልጠል

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 9 หลายเดือนก่อน +1

    🤔🤔🤔🤔
    መጀመሪያ ተመልካች ለመሳብ ያደረጉት ርዕስ መስሎኝ ነበር (በእርግጥ እሱም ቢሆን ሩብ እንኳ ልክነት አይኖረውም ፕሮግራሙ ውስጥ ያለው ድድብና የባሰ ሆኖ ከቨር ስለሚያደርገው እንጂ)
    ፍልፍሉ 'ይቅርታ ሴት ደፍሬ አውቃለሁ...' ሲል ፣ ጃሉድ ቀለል አድርጎ 'የምን ይቅርታ ነው ? ፈጣሪውንስ ሚዳፈር አለ አይደል እንዴ ? ኖርማል ነው...' ይለዋል።
    ጥላሁን ይቀበልና 'አዎ ስንት ነገር አለ አይደል ይሄማ ኖርማል ነው። የእኔን አባት ጨምሮ አብዛኛው ወንድ ጠልፎ'ና ደፍሮ ነው ያገባው....' ብሎ ለዚህ የሰራውን ዘፈን ይዘፍናል
    'ደፈራ ደፈራ ደፈራት
    መሬት አስተኝቶ እያንፈራፈራት
    እኛ እስከምናውቀው ከጥንት ጀምሮ
    ሁሉም ሰው ያገባው አስገድዶ ደፍሮ....'
    ከጀርባቸው ብዙ ሳቅ አለ የሚያወሩት እና የምሰማው የተለያየ እስኪመስለኝ ድረስ ።
    ምንድነው ልትነግሩን የፈለጋችሁት ? ምንድነው የምታደርጉት ? ሚዲያውስ ልክነቱን አምኖበት ፥ ሀሳቡን ተቀብሎት ነው ፕሮሰሱን ሁሉ አሳልፎ እንዲተላለፍ ያደረገው ? አልገባኝም።
    ድርሹ ዳና የ3 ሴት ልጆች እናት ሆና ይህ የሴት ልጅ ጥቃት እንዴት አስችሏት ገለፈጠች? ድርሹ ጭራሽ ልታስተባብዪ ትሞክሪያለሽ በ3ቱ ሴት ልጆችሽ እጨጅው ያኔ ይህ ህመም ይግባሽ።🤔
    ምነው የኢትዮጵያ አር-ቲስት ጭንቅላታችሁ ቀነጨረ?
    ይህን አፀያፊ የፍልፍሉን ድርጊት ተሳስቶ ሳይሆን እግዚአብሔር ሲያጋልጠው ነው።
    ፍልፍሉ ከህግ አታመልጥም በፍልፍሉ የፆታ ጥቃት የደረሰብሽ እህቴ ዛሬ ፈጣሪ አጋልጦልሻልና ድምፅሽን አሰሚን ብዙ ከጎንሽ የምንቆም እህቶች አለን።

  • @gagaeboru9276
    @gagaeboru9276 9 หลายเดือนก่อน

    ወደ ኋሏ ሄዳችው ይሄንን ሾው ብትመለከት, ለሴት ልጅ ምንም አይነት ክብር የላቸውም።

  • @lid5356
    @lid5356 9 หลายเดือนก่อน +4

    Seifu fantahun, you also have been doing the same. Your questions are mostly መቀመጫሽን check madreg yechalal wey÷እንዴት ሳታገቢ etc.... I hope you also take a lesson of the sexist interviews and jokes you have been making.

  • @godislove5271
    @godislove5271 9 หลายเดือนก่อน +3

    ስትባልጉ አፋችሁን ዚፕ ማደርገ ሲገባችሁ አባይ ቲቪ ጋ እጅሽን አትቀስሪ ያላችሁትን ነው ያስተላለፉት ልጆችን ሁሉ እየቀበራችሁ ነው ደነዝ አታለባብሽ አፍሽን ባትከፍች በጣም ነው ያፈርንባችሁ አስወርጅው አንተም የማይገባ ሪስትፕራንት ታይታሀል ሰይፍም በቅርቡ ትውልድን ሊቀብር ከአሜሪካ መጦ ስራ የጀመረ ጉደኛ

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 9 หลายเดือนก่อน

    አሜሪካ ቢሆን እስርቤት ይገባ ነበር ራሱ ሴት ደፍሪያለው ብሎ መስክሯል፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተደፈረች ሴት ጥቂት ብትሆን ነው ፣ የሴቶች ጥቃት ላይ ህግ መስራት አለበት ያለፍላጎቷ መንካት ራሱ ወንጀል ነው ።

  • @ዉዉዋ
    @ዉዉዋ 9 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም ነዉ የተናደድኩት 😢

    • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
      @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 9 หลายเดือนก่อน +2

      ዝግጅቱን ሙሉውን ማየት ከአላስፈላጊ ንዴት ያድናልና እባክዎን ዋሸሁንዴ ይመልከቱት!

  • @eskindir_nega
    @eskindir_nega 9 หลายเดือนก่อน +4

    Comedy መሞቱን ነው ያረጋገጡልን!! Comedy ድሮ ቀረ ሰይፉ!! ፍልፍሉ እኮ ባለፈው ፈሴን ጨጥኩ ያለ አህያ ነው በነገራችን ላይ!!

  • @thenation8839
    @thenation8839 9 หลายเดือนก่อน +1

    ነገሩ ለቀልድ እንደሆነ ሁላችንም ብናውቅም ይሄ ሊቀለድበትም የሚገባ አይደለም። ይቅርታ ሊጠይቁም ይገባል። ነገር ግን በእውነተኛው አለም በዚህን ወቅት ህፃናት አና አናቶች በየቀኑ እየተደፈሩ ሴቶች ሆዳቸው እየተቀደደ ፅንስ በሚወጣበት ሀገር የሰው ልጅ ኩላሊት በሚጠበስበት ወቅት አሁን በዚ ቀልድ ህግ ምናምን እያሉ ማጋጋል ምን ይሉታል? ለነኛ ንፁሀን ህፃናት ህጉ አይሠራም ??? ደሞ የሰይፉ እንዲ የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር ነኝ ማለት በጣም ይገርማል የኢትዮጵያ ህዝብ ታጋሽ ህዝብ ሆኖ እንጂ አንተ እንደምትሳሳተው ቢሆንማ ድሮ ገና ከሚዲያ ተፍተክ ነበር።

  • @awerarisalemayhu
    @awerarisalemayhu 9 หลายเดือนก่อน

    ምን ታደርጉ ህዝቡ የምቱልት ከግንዝቤ ስህተት ያዳምጣል ፡፡ ግን ህዝቡ እየመረጠ የማየት ግንዛቤ ቢኖረው እንዲ አትባልጉም ነበር እዚህ ጋር ሴት ልጅ ያለው አለ እንዲ የተበላሸ ንግር ሲናገር አብራቸሁ ትሰማላችሁ እንዲ አይንት እንዲታም ግንዛቤ እንዲያገኝ ይደረግ የሚመለከተውም ይህንን ሁኔታ ቢያይ

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 9 หลายเดือนก่อน

    ምንደነው አሰረዱኝ የይቅርታዉ መንሴ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 9 หลายเดือนก่อน +1

    መከላከያ የሚደፍረውንስ ምን እንበል

  • @scorehighlights.
    @scorehighlights. 9 หลายเดือนก่อน +1

    Seifu ehud diakon henokn gabzeln ስለ አእላፋት ዝማሬ zegjet na huneta endigelsen enfelgaln bakh gabzeln
    Seifu ehud diakon henokn gabzeln ስለ አእላፋት ዝማሬ zegjet na huneta endigelsen enfelgaln bakh gabzeln
    Seifu ehud diakon henokn gabzeln ስለ አእላፋት ዝማሬ zegjet na huneta endigelsen enfelgaln bakh gabzeln
    Seifu ehud diakon henokn gabzeln ስለ አእላፋት ዝማሬ zegjet na huneta endigelsen enfelgaln bakh gabzeln

  • @Minilik-x3c
    @Minilik-x3c 9 หลายเดือนก่อน +2

    I think, they made a mistakes but if they said Sorry we should accept. We heard a lot of bad words from our politicians specifically top level, but you guys never speak 🗣️ out against them. So, I felt you guys don’t want see your comparative media. Abby media is becoming more dominated near future in the entertainment industry.

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 9 หลายเดือนก่อน

      ፖለቲከኞችን ብትናገር ትታሰራለህ እነዚህ ሲፈላባቸው ግን ዝም ማለት ተገቢ አይደለም ስለዚህ ይቅርታቸው ለኔ ቀልድ ነው ቅጣት ይገባቸዋል

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 9 หลายเดือนก่อน

    መደነው አልገባኝም

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 9 หลายเดือนก่อน

    እየጠጣቹ አታውሩ በሉልን አርቲስቶች ሚዲያ ላይ የሚወራና የማይወራ ለዩ እንደው ከናንተ ትውልዱ ምን ይማር

  • @abe60608
    @abe60608 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጭቃ ዉስጥ ነው ያደግ ነው ያልሽው ያደኩት በይ እኛ ጨዋ ቤተሰብ ነው ያሳደገን ቺቺኒያ ነው እንዴ ያደግሽው? ስድ አደግ።

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 9 หลายเดือนก่อน

    ድሮም እልወድሽም የሆንሽ ዘንቢል እፍ ነገር ነሽ ይበልጥ ክፍታፍነትሽን እረጋግጨብሻለሁ ስርአት ቢስ ነሽ

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay 9 หลายเดือนก่อน

    ምን ብለዉነዉ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 9 หลายเดือนก่อน

    What they saying ..?!

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 9 หลายเดือนก่อน +5

    ወያ ፍልፍሉ ያዘባርቃል እኮ

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 9 หลายเดือนก่อน

      Koy men belo new🤔

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 9 หลายเดือนก่อน

      @@danayithabte4733 ሴት ደፋሬ አቃለው ብሎ ጥሌ እና ማርቆስ ታድያ ብርቅ ነው አባቶቻችን እናቶችን ጠልፈው ገርፈው ነው ያገቡት ብለው ተሳለቁ

  • @21thPunisher
    @21thPunisher 9 หลายเดือนก่อน +4

    ድርሹ የምትባይ ሴት ምንም አይነት ስርአት የለሽም ትንሽ ረጋ ብትይ

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ክፍታቹ ፍልፍሉ ሊሳሳት ይችላላል ሰው አይደል እንዴ የሰው ስተት ማጋነን ስንወድ አንተ እራሱ ሴፉ በአዲሱ ንግድ ባንክ ህንፃ ላይ በተከፈተው የአውሬው ተግባር ያለበት ፍሮግራም ላይ ሽር ጉድ ስትል አልነበር ግን ህዝቡ ምንም አላለህም ፃዲቅ ሆነ መተደሞ ሰውን ትኮንናለ ለማንኛውም "በሰማህው ነገር" ሰዎችን መጥላት አቁም መእክንያቱም አምላክ ስላንተ በሚያውቀው ነገር ስላልጠላክ አመስጋኝ ሁን።

  • @EnglandLondon-j6i
    @EnglandLondon-j6i 9 หลายเดือนก่อน +1

    EBC እጂአለበት ምንም ነገር አላርግም እሳ ነች የልተማረ ብላ አሌክስን ያዋረደችው ይቅርታ ትጥይቅ

  • @matusala8322
    @matusala8322 9 หลายเดือนก่อน

    ለላ ሀገር ብሆን ከባድ ቅጣት ነበር የሚቀጡት::
    ነፃነት ሀገር የሚትባል አሜርካ እራሷ በሚዲያ የተከለከሉ ተግባራትና ቃላት አላት::

  • @teddyweb5440
    @teddyweb5440 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፍልፍሉ እና ጥላሁን መጠጥ ጠጥተው ሰርተዋል የፕሮግራም ዳይሬክተር እና ኤዲቲንግ ይጎለዋል ፣

  • @MelkamuDires
    @MelkamuDires 9 หลายเดือนก่อน +1

    why we see the thing as big as !!! we should understand what he tlaked about in positive !!!

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝምበይ የምን ማስተባበል ነው ስትገለፍጪ አልነበረም ደፍሮ አደለም ማለት ምን ማለት ነው አሳፍራል መቼም አንረሳውም ሁላችሁም እዛ ተከምራቹ የነበራቹ ሁሉ ማፈሪያ ናቹ መከሰስ አለባቸው ውስጣቸው ያለውን ነው የዘረገፉት ባሕሪያቸው ነው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 9 หลายเดือนก่อน

    አያችሁ ይሄን ነው ያልኩት ስንቀልድ መጠንቀቅ አለብን :: ፍልፍሉን የምገስፅው ለዚህ ነበር ግና ያልኩት አልቀረም ::

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ የዘንድሮ ስሻል ሚዲያ መሸታ ቤት ስንቱን አጋለጠው እንኳን ፕሮግራሙን ያላየሁ ።

  • @animallife8337
    @animallife8337 9 หลายเดือนก่อน +8

    ይህች ክፍት አፍ!

  • @solomonaraya7618
    @solomonaraya7618 9 หลายเดือนก่อน

    ድርሹ ለምንድነው ይቅርታ የምትጠይቀው። ከሁሉም ይልቅ በፊቷ ገፅታ ያዘነች እና ያልተስማማት ነገር እንደሆነ ፕሮግራሙን ያየን ሰዎች ታዝበናል።

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወረኞች አብይ አህመድ ወንድ በወንድ ቢደፈር ኖርማል ነው ሲል የትነበራችሁ !

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi6250 9 หลายเดือนก่อน

    አሁንም የትክክለኝነት ስሜት ነው እየገለፅሽልን ነው።ወዲያ ወዲህ አያስፈልግም ይቅርታ ብቻ ነው ሊያግባባን የሚችለው።

  • @getachewwendalew4962
    @getachewwendalew4962 9 หลายเดือนก่อน +4

    ድርሹ ጥረ አቅጣጫ ለማሳዝ ሞክራ ነበር ነገር ግን አፏን አፏን አሏት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 9 หลายเดือนก่อน

    ፍልፍሉ ይሚባል ስው ለምን ሌላ ስራ አይፈልግም የኮሜዲ ስራ በነ አለባቸና ልመንህ ከዛም ደረጀና ሀብቴ ግዜ ቀረ ስው ዝም ብሎ ስቆለት ኮሜዲያን አደረጉት ያሳዝናል ለህግ መቅረብ አለበት ቀልድ መሆኑ በምን ይታወቃል ያሳዝናል ስንት ችግር ባለበት ሀገር ጥግ የደረስ ንቀት ሊያስጠይቀው ይገባል ሴት ልጅ ያለውና ከእናት የተወለደ ሁሉ በሴት ማሾፍ የለበትም

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ክባድ ነዉ