Swedish, I never commented on social media, but you are something else. I never see such an accurate person like you in Ethiopia. So intelligent. I love u sooo much with respect 🙏
I’m pretty sure a lot of people do not see her concept from the angle that you’ve described including myself.A great in-depth explanation which is supported with an actual evidence.Keep up the good work.I always appreciate your efforts!
You are one of my favorite people. your criticism is so positive,and at the same time it is so funny, so it doesn't get boring.I really admire you, brother.
በሳቅ ሞትኩ when you said, “good to see you ግን አልዳንሽም”😂 oh Semere thank you for your rational approach of things ..😂😂 and thank you for your humor 😂By the way, I Once sent you an email but sadly I think you haven’t seen it yet… it was just a thank you email.. well done with all your videos ..👏👏👏
የእውነት ድንቅ ሰው ነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን ድምፃችን ነህ❤ ሼር🙏
ወይ ድራማ እግዚያብሔር ይፍረድባችሁ በስሜ የሚነግድ ነብያቶች ይበዛሉ ይላል ቃሉ
የምታስተላልፍቸዉ ነገሮች ቁም ነገር የተሞላባቸዉ እና ዘና የሚያደርጉ ናቸዉ እናመሰግናለን አንዳንዴ የማስበዉን ስትናገር እንዴት እንደምታስደስተኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
የአራዳ ልጅ ፈሱ መድሀኒት ነው ይመችህ😀😀😀 ሰሜ ❤️
😂😂😂😂😂
ሰሜ ሀገር ወዳድ ለማህበረሰብ ተቆርቋሪ❤
Yes
ሰሜ ንንግግርህ ፌዝ ቢመስልም ምን ያህል ኢትዮጵያዊነት ስብእና የተላበሰ ማንንነትህን ያሳያል በርታልኝ ተባረክ
Thank you Semere, I like your intention and mind. This generation needs a ppl like you!
እድሜ ከጤና ይስጥህ ሰሜ!🙏🙏🙏🙏🙏
አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ ሁሌም ትመቸኛለህ🙏🙏🙏
ቱታ 89 ዓም ከሳውዲ የመጣ ... 😅😅😂 you killed me 🤦🏾♂️🤩
ሰሜ የአራዳ ልጅ
አንደበትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ድንቅ ንግግር❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እርርርር ስመር ባሪያው መቼም እንባዬ ጠብ እስኪል ንው ያሳከኝ ታዲያ ስልኩን ውጦ ይምጣ ብለህ ከማለትህ የፊትህ አክሽን እር እንደው ታድለህ ደስስስ ይላል ስድብህም ምንህም እንደው ደስ ብለህ ብዙ ህዝብ ባንተ እንደሚዝናና መቼም ታውቃለህይመችህ አቦ ከንቤተስቦችህ🙏🏻👍👏🏽👌🙂🙂🙂🙂
ፓስተር ቪያግራ 😂😂😂😂😂😂
ሰመረ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው። አንጀት ማጠብ ያሉት ነገር የወቀስከበት መንገድ ።
የሰው ማኛ በርታልን በጣም ጠቃሚ ነው
ተባረክ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን
ይህንን አይቶ ላይክና ሼር ሳታደርጉ አትውጡ 16:08
እውነት ነው ስሜ እድሜ ጤና ይስጥህ ነርልን❤
ባርየ ኑርልን❤
ስወድክ እኮ ትክክለኛ ኢትዮፕያዊነህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
😂😂😂😂 indian set neberku! Ljichshn tlesh😅😅😅😅
ሠዎች ታዋቂ ለመሆን በቃ ሰው እስከ መግደል ኡኡኡኡኡኡ ሰሜ ግን ረጅም እድሜ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ
Seme በጣም ነው enjoy የማደርገው
Reaction videoዎችህን።
በጣም ቁም ነገር የሞላበት እና የሚያዝናኑ ናቸው።
በሳምንት/ በ15ቀን አንዴ ግን ያስፈልገናል። 🙏
የዛሬው ደግሞ አጠረ።
የኔ ጀግና በተለይ ለእኔ መካሪዬ መምህሪ አባቴ ነህ እረጅም እድሜና ይስጥህ🙏🙏🙏
ሰሜ ያንተ አይነቱን ያብዛልን .የሀገር ችግር የሆኑ ሠዎችን ለማሥተካከል የምታረገውን ጥረት ሣላደንቅ አላልፍም , በርታ ከጎንህ ነን !!!
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑረክ የወለድካቸዉ ይባረኩ
Amen
ሰሜ እውነትህን ነው ወዴህ እንህድ ምንድነው ያጨሱት የእውነት 😂😂😂😂😂😂😂 ይመችህ ሰሜ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻
እኔ ጼንጤ ነኝ እነዚህን ባለጌዎች ንገርልን አንተ ይትባረክ አህምሮ ነው ያለህ አስተካክል የኢትዮጵያ ሕዝብ
ሺ ሁንልን ወዳጄ አንደበትህ ይባረክ
ሰሜ ተገቢ አስተያየት ነው ለመረኗ የሰጠሀትተባረክ ምክንያቱም ብዙ ሰው ከጀርባው ያለውን አላማ ሳይረዳ ነው የሚከታተላት
በጣምትክክል ብለሀል ወንድሜ እንግዲህ ጆሮ ያለዉ ይስማ። Thanks bro.
ተዋረድንኮ ጎበዝ😅 ሴቷ ፊቷ ወታደር መስሎ አላለም😂😂😂😂 ወይ ሰመረ
ሰመረዋ ክፈትወካ❤😅😅
ሰሜ በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ ስለ መልካም እይታህ እና መረጃ አቀራረብሕ....... የ ዩቲዩቡ ኤልያስ መሰረት ብዬካለዉ።
ሰሜ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም የሚያሳዝነው ስለግብረ ሰዶሚዊነት ምንም ግንዛቤው የሌላት አንዲት እህት ይህቺን ልጅ ስታደንቅ ሰምቻለሁ ።እንግዲህ ያላወቁ አለቁ ማለት ይህኔ ነው አንተን ግን ስለ ቅድመ ማስጠንቂያህ በጣም እናመሰግናለን።
Swedish, I never commented on social media, but you are something else. I never see such an accurate person like you in Ethiopia. So intelligent. I love u sooo much with respect 🙏
ሰሜ በልልኝ እነዚን የነጭ አገልጋይ ምድረ ቅንቅናም የዲቶክሱን በማስረጃ ስላስረዳከን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ያክብርህ ሰሜ!
በራስህ ተነሳሽነት ብዙ ርቀት ሄደህ፤ ኬር አርገህ ዋጋ ከፍለህ የምሰራው ስራ ለሰው ልጅ ያለህን አክብሮት ያሳያል፡፡ ለኔ ከአንድ አንድ በሀገራችን ካሉ ማህበረሰብ ነክ ይዘት ያላቸው ተቋማት እና ግለሰቦች ከሚሰሩት ሁሉ የላቀ ስራ እንደምሰራ ነው የሚሰማኝ!
ባህል፤ ወግ፤ እምነት እና ስርዓት የሚባሉትን social values አጥፍተው ሊያጠፉን ጠንክረው ከሚሰሩት atheist እና ጋጠወጦች ጋር የምታረገው ትግል ብዙ ትውልድ እያዳነ ነውና በርታ!!!
ስልኩን ውጦት ይምጣ ያልከው በጣም ነው😂😂😂😂😂😂❤
😂😂እውነት ሰሜ ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ ላንተ ምቾቴ ነህ እንዳንተ ለሀገሩ ሚቆረቆር ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ የት በደረስን
እር ጌታሆይ ውዴት ነው ሳሜዬ ❤❤❤❤
ባርዬ የሰፈሬ ልጅ የዛሬው ማብራሪያ ድንቅ ነው አሽሙር አደለም merci.
ሰመረ በነገራችን ላይ አንጀት ከፊንጣጣ ምን አገናኘው በጣም ደስ የሚል አረዳድ ነው ህዝቡም ማወቅ አለበት በዚሁ ቀጥልበት
እግዚአብሄር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ስሜ እናመሰግናለን እናክብርሀለንም ባለህ አቅምና ጉልበት ትውልዱን ለማዳን እየታገልክ ነው
ሰንቱን ሰማን ዘንድሮ ይሄ አይነት ነገር ባይኖር ኑሮውን እና የወክቱን ጭንቀት አንረሳውም ነበር ሰሜ በርታልን
ሰሜ እንደዚ እሪያክሽን እንባዬን ያስጨረሰኝ የለም በርታ ይመችህ
ኸረ ሰሜ ርያክሽን በሳምንት አንድ አንድ ልቀቅልን
ድብርቴን የማጠፋው አንተን ሳይ ነው
አዳዲስ ሀሳብ የምማረውም ካንተ ነው❤❤❤❤❤❤
ሰመረ❤❤😂😂😂😂ስወድሕ❤❤
ውይ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነቱን ነገርካት፣ ይች ጤነኛ አትመስለኝም።
😂😂😂 ልገይው ነው እንዴ አላለም
ሰሜ ምርጣችን ኑርልን 👍
ሰሜ ስጠፋብን እኮ ባለፈው ያስፈራራህን ልጅ ልንፈልገው ነበር 😁 እንኳን መጣህልን ብሮ በርታ🙏
Seme you are very concerned for this generation and our country please keep it up! God bless you !!!
welcome boss always tells the truth
ሰሜ በእውነት ስደት ላይ ከሚያዝናናኝ ነገር አንተ ብቻ ማየት ነው አደኞ ይመች
ውይ ሰሜ ኧረ ገደልከኝ ትለያለህ እኔ ሰመረ ይሾፈኝ ይሆን ብለው እንኳን አይሰጉም እንዴ
ፓስተር ቪያግራ!! አረ አወይ በሳቅ ሞትኩ! የሥራህን ይስጥህ ሰሜ አንተ እያለህ እኔ አልኮነንም:: እሰይ እንዳንተ ዓይነት ምርጥ ሰዎች እንኳን ተፈጠሩልን
geta yibark semme , lehagerachin endat ayinet sewoch yasfeliguna, keep it up
በርታልን ወንድማችን ትውልዱን በኃይማኖትና በምግባር ማነጽ ኃላፊነታችን ነው።
አመሰግናለሁ
ሰመረ በእውነት ልጅቷን የገለፅክበት መንገድ ትክክልና ኣስፈላጊ ነው የሚገባው ካለ 🙏🧐🧐🧐
I have been dying waiting for you to have a say about the girl who recommends detoxing. Thank you
ተባረክ አሁንም ያየሄዉን ሰህተት ንገረን ወንድማችን አደራህን
Seme thank you so much, big respect❤ You nailed it very well.
የሰሜ sense of humor ይለያል። it's education also
I’m pretty sure a lot of people do not see her concept from the angle that you’ve described including myself.A great in-depth explanation which is supported with an actual evidence.Keep up the good work.I always appreciate your efforts!
ሰመረዬ የእውነት እንደ ዛሬ ወድጄህ አክብሬህ አላቅም !!ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🤲🤲
🎉🎉 ሰሜ ሁሌም ሀሳብህ ይመቸኛል ትክክል ነህ ተባረክ ፣ እንደነዚህ አይነት መርዞችን ማርከሻ ነህ ፣ በርታ!!!🎉🎉🎉🎉🎉
እናመስግናለን እዳንተአይነቱያብዛልን በእውነት
You are one of my favorite people. your criticism is so positive,and at the same time it is so funny, so it doesn't get boring.I really admire you, brother.
ሰመረ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ብዬሀለው በግሌ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ
😂😢😢😢😅እኔኮ ተጎልተው አሜን እያሉ የሚጮሁ ጀዝባዎች ናቸው ይበልጥ የሚያናድዱት! እነዚህ አጭበርባሪ ፓስተር ተብዬዎች .. ምን አይነት አዚም ነው የሚለቁባቸው!
ማርያምን የምር አሳስበህኝ ነበር ምሳ ሰአት ላይ ሰላም ቢሆን እንዲ አይጠፋም እያልኩ ነበር ደስ አለኝ አሁን
ወይኔ ሰመረ ቨያግራ ደስ ይላል
አይ ሰሜ ልጅ ማይክ አሰቸገረኝ ያለችው ልጅ ቁጭ chrismas tree 😀😀😀
ዋይ ሰሚየ ትመቸኛለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን😊
May God bless and keep you always, my dear brother.
ሰሜ ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው ከዚህ በላይ መልስ የለም ለዚቺ መሀይይም
ዘርህ ይባረክ አቦ አንተ❤❤❤
ውይ አተ ግን ባይህ የማልጠግብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰምዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ 🙏
You are so funny. I can watch you all day.
Betam gobez neh berta yehon techeth kemtnagerw yelk fith lay kemer yemtasayew metyef kemer yaznanayal alah yetbekeh
ዘሜ ጌታን ስለዲቶክስ ስላለችሁ ልጅ የተናገርከው ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂 ሰመረ ባርያው ስወድህ ክክክክክክ የእናንተ ሃገር ጉድ መች ያልቃል ብለህ ነው ይህ የነብያት ጉዳይ ኤርትራ ላይ ዞር አልልም የኤርትራ አምላክ ይመስገን አለች ሶፍያ ሸባባው።
የሚገርም ታሪክ ነው ያቀረብክልን ሰሜ❤❤
በሳቅ ሞትኩ when you said, “good to see you ግን አልዳንሽም”😂 oh Semere thank you for your rational approach of things ..😂😂 and thank you for your humor 😂By the way, I Once sent you an email but sadly I think you haven’t seen it yet… it was just a thank you email.. well done with all your videos ..👏👏👏
ወይ ዘንድሮ ሰው እንስሳ ሲሆን ሰማሁ አየሁ አቤቱ አድነን ከዚ እድናስብ እድናገናዝብ እርዳን ፈጣሪ
የተማሪ.መጫወቻነን.ተባረክ.ሠሜ
😊😊 የተነው የነዚ እግዜር ያለው
ታይላንድ,ብራዚል.ጃማይካ አረ ምን ጉድ ነው!
ሰሜ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድህ እነዚህን ቅሌታሞች ልክ ልካቸውን ንገርልኝ የውስጤን ነው እኮ የምትነግርልኝ!
ባርዬ በጣም ነው የምወድህ ።
እኔ ባለሁበት ጉፋን ብርድ ሲይዘኝ ባህርዛፍ እታጠናለሁ ያውም እነደልብ አላገኝም እነዲሁመ ጠቁር አዝሙድ ጤናዳም እናም ይህችን ልጅ እከተላት ነበር ያው የፈረነጁ መድሀኒት ሳይድ ኢፌክቱ ከባድ ሰለሆነ ወንድሜ ለካ ይህች ልጅ መልዕክቷ ሌላ ነው። እናም ባርዬ እገዚህአብሄር ይስጥህ ተባረክልን። አሁኑኑ ከመከተል ፊቴን አዙሬ ተመልሻለሁ።
የውሸት ዶክተሮች እቤታቸው ድረስ የዶክተሬት መረጃ የመጣላቸውን ሰውን ጨረሱት እገዚህአብሄር በቃ ይበለን።
ሰመረዬ 🙏🙏🙏
ወይ ሰመረ አንደኛ ።ገደልከኝ በሳቅ
ሰሜ ኑርልን፡፡ ያንት አይነቱን ያብዛልን👍👍
እይታህን እወደዋለው ብዙ ትችቶችህ እያዝናኑ የማንቂያ ደውል የሚሆኑ ናቸው ሰሜ አላህ ያግዝህ
WOW good response you give to her . anjatuun tatabe finteta telalache. cemleka nat.
ሰመረ ባሪያው እውነት ነው😂😂😂😂😂😂በርታ your right
ተባረክ ወንድሜ
Be eyosses seme na Deme yemitegeledu fexamachu men yehun.Egezabher bezfanu ale.
Semi , ❤ long life with good health 🙏
Ere seme gedelkegn eko 😂😂😂😂 be meseretu react yemtadergacgew negeroch hulu lik nachew .. abo yante aynetun yabzalen 🙏🙏🙏🙏 big respect seme
እግዚአብሔር ይባርክ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠህን
ሰምዬ ውዴ ኑር ❤❤❤❤
ሰመረ የሀገር ባለዉለታ እኔማ ከእግዚያብሔር ቀጥሎ ለልጆቻችን አባት ነህ ብልህ አይበዛብህም።
2016 እነዚህ እብዶች super hd እብድ ሁነው መጡ 😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ
በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ።
እድሜህን ያርዝመው