ህመሜ😔😭...እንባውን እየታገለ የተናገረው የውስጥ ቁስል ... የተጣላነው ፍቅረኛዬ ጋር ሽምግልና ትሄድልኛለህ ተወዳጁ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.4K

  • @SelamawitAlemayehu-i1j
    @SelamawitAlemayehu-i1j หลายเดือนก่อน +1501

    የሚጸፀት ልብ ያለው ሰው አሸናፊ ነው ያሬዶ አንተ ራስህን እያሸነፍክ ስለሆነ እድለኛ ነህ በርታ ተደስቸብሀለሁ

    • @sshalom395
      @sshalom395 หลายเดือนก่อน +14

      @@SelamawitAlemayehu-i1j tekele

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 หลายเดือนก่อน +5

      ምን አድርጎ ነው

    • @meheretzena6405
      @meheretzena6405 หลายเดือนก่อน +6

      እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እህት ፀሎት አድርጊ መዝሙር ስሚ በደንብ የኔ መፅናኛዬ እሱ ነው

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs หลายเดือนก่อน +4

      እኔ ያልገባኝ ሚስት ልጅ እንዳለው አይቼ ነበር የሆነ ሚዲያ ላይ አሁን ደሞ ከ ፍቅርረኛው ጋር ተጣላን እያለ ነው አልገባኝም አስረዱኝ pls🙏🙏🙏

    • @UmYordi
      @UmYordi หลายเดือนก่อน +5

      @@HsksnsHaovskebalebetu yaweke buda nw ,erasu yerasun tenagruwal esun nw mamen sew bizu yaweral

  • @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
    @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy หลายเดือนก่อน +1269

    እኔን እንደሚመስለኝ ከሆነ ይህ ልጅ የሰራው ስህተትና ማጥፋት ነገር ኖሮ ሳይሆን ደግ ልብና ቅን ልብ ስላለውን እንደዚህ ይመጨነቁ አይዞህ ወንድሜ 😭😭

    • @TesfaMichael-h4d
      @TesfaMichael-h4d หลายเดือนก่อน +16

      በትክክል

    • @nardosyohanes9867
      @nardosyohanes9867 หลายเดือนก่อน +18

      አዎ እኔም እንደዛ ይመስለኛል

    • @afro90s78
      @afro90s78 หลายเดือนก่อน +2

      Tekekel kesu belay dem yafesesu zena bilew eyenoru…

    • @FikerYebelay
      @FikerYebelay หลายเดือนก่อน +1

      Betkekel lebun legyta selsete new❤❤❤❤

    • @rahel6463
      @rahel6463 หลายเดือนก่อน +6

      @@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy ትክክል ለህሊናው ስለሚገዛ ነው ማዓርይ እንኳዕ እግዚአብሔር ማሓርካ

  • @natenael2603
    @natenael2603 หลายเดือนก่อน +55

    መጽሀፍ ቅዱስ ሲናገር “ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።”
    - ምሳሌ 28፥13
    እውነተኛ ንሰሀ ግባ መተው ያለብህን ተወው ለአንተ አይጠቅምህምና ለመተው ስትወስን ደግሞ እግዚአብሔር ፀጋውን ይሰጥሀል ❤

  • @fikrugismu7049
    @fikrugismu7049 หลายเดือนก่อน +572

    በዚህ ደረጃ የሰው ልጅ ገዝፎ ተልቆ አይቸ አላውቅም ያከበርከው አምላክ ጨምሮ ያክብርህ❤

    • @BsjjsHsn-z9t
      @BsjjsHsn-z9t หลายเดือนก่อน +4

      ቢቢ እየበረረች መጥታ እናቷን እማዬ ዛሬ እኮ ሰው ሁሉ እኔ ስበር ሲያጨበጭብልኝ ዋለ እኮ አለች እናቷም አይ ልጄ እያጨበጨቡልሽ እኮ አይደለም ሊገሉሽ እኮ ነው አለቻት ይባላል።

    • @aboneshworku8027
      @aboneshworku8027 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui หลายเดือนก่อน

      ​@@BsjjsHsn-z9t🤣🤣🤣🤣🤣

    • @NatenaelWorku-h3p
      @NatenaelWorku-h3p หลายเดือนก่อน

      Min yaskale?​@@aboneshworku8027

  • @TeteTete-ur8yd
    @TeteTete-ur8yd หลายเดือนก่อน +618

    ያሬዶ በደንብ ወደ እግዚአብሄር ቅረብ ከዘፈን ውጣ የአለም ነገር ሁሉ ከንቱ ነው እመብርሀን በፀሎት ትደግፍህ እንወድሀለን

    • @mekedelawitayana2831
      @mekedelawitayana2831 หลายเดือนก่อน +7

      Ewente new

    • @aberamollaaberamolla8075
      @aberamollaaberamolla8075 หลายเดือนก่อน +4

      ስለ ራሳችሁ አስቡ

    • @Badema1991
      @Badema1991 หลายเดือนก่อน +6

      ከዘፈን ውጣ ስትል ምን ማለትህ ነው?? ድምፁንም እግዛብሄር እኮ ነው የሰጠው ።ዘፈን መተዳደርያው እኮ ነው ከዚህ አመለካከት መውጣት አለብህ ዘፈን ማለት አንድ የምንዝናናበት የአእምሮ ቴራፒ ማለት ነው። አለበለዝያ ሁላችንም ዘፈን ከጠላን እንደ አብይ አሕመድ ግራ የገባው ፍጡር እንሆናለን።

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 หลายเดือนก่อน +1

      ከወፈን ውጣ እምትሉ ሠዎች መተዳደሪያውስ ?

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 หลายเดือนก่อน

      ​@@Badema1991ወይ አብይ አህሐድ ! የወሬ ማጣፈጫ ሆኗል ዘንድሮ

  • @Eruna757
    @Eruna757 หลายเดือนก่อน +251

    ያሬዶ እኛ ኤርትራውያን በጣም ነው የምንወድህ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ.🇪🇹🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇷❤️…….

    • @tedros226
      @tedros226 หลายเดือนก่อน

      @@Eruna757 የ ሻቢያ ባድራ አንሳው

    • @frewinigirmai1473
      @frewinigirmai1473 หลายเดือนก่อน +4

      @@tedros226 የኤርትራ ህዝብ ባንዲራ ይህ ና ይህ ብቻ ነው።

    • @tedros226
      @tedros226 หลายเดือนก่อน

      @@frewinigirmai1473 👍

    • @BirukAbode
      @BirukAbode หลายเดือนก่อน

      @@Eruna757 fdueghoe

  • @TigistIndale
    @TigistIndale หลายเดือนก่อน +437

    የሚፀፀት ልብ ያለው ሰው ለፈጣሪም ለሰውም የተወደደ ነው ያሬዶ ምርጥ ልጅ ነክ

  • @tigistkidanie2006
    @tigistkidanie2006 หลายเดือนก่อน +468

    ከቅዳሴ ክፍል በጣም የሚመስጠኝ አንዱ ፀሎት ካህኑ ሲሉት" በማወቅም ቢሆን ባለማወቅም ቢሆን በተንኮል ም ቢሆን በክፋትም ቢሆን አንተ የሰው ድካሙን ታውቃለህና ይቅር በለን" ይላል... እናም ይሄ የሰዉ ድካሙ መገለጫ ነው ሁላችንንም ይማረን አይዞህ ወንድሜ🙏no body is perfect💪

    • @ወሄነትየገጉ
      @ወሄነትየገጉ หลายเดือนก่อน +6

      በትክክል ፍጹምእግዚአብሔርቢቻነው እና ዋናው ባደረገው ነገር መጸጸቱነው የኔቱህት

    • @liyuwork7547
      @liyuwork7547 หลายเดือนก่อน +4

      Ayzoh yene wondim. You are a human being and human beings make mistakes. Just repent to GOD. We all have done what you did.

    • @elsatarikuelsatariku9133
      @elsatarikuelsatariku9133 หลายเดือนก่อน +3

      ፈጣሪ እንደልብህ ይሙላልህ

    • @gihfug2084
      @gihfug2084 หลายเดือนก่อน

      @@tigistkidanie2006 🥺🥺

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @Alemye777
    @Alemye777 หลายเดือนก่อน +14

    ባደባባይ ጥፋትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅህ በራሱ የመዳንህ ዋስትና ነው ጀግና ነህ 👏መልካሙን ሁሉ ላንተ ይሁንልህ ውድ ያሬድ ነጉ🙏🏽

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE หลายเดือนก่อน +896

    ያሬዶ እንኩዋን ፈጣሪ አተረፈህ፣ ሁሌም እንወድሃለን፣ እስኪ የሬዶ አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 หลายเดือนก่อน +10

      እኛም እንወደዋለንንንንን🎉❤

    • @tsehaybg9939
      @tsehaybg9939 หลายเดือนก่อน +9

      አይዞ ያራድ ዋናው ነገር በይቅርታ መመለስ ነው አሁን ወደ አምላክ ተመልከት ሁሌም የእሱ ቤት በንስሀ ለሚመለሱ በሩ ክፍት ነው በይቅርታ ወደ ቤት ወደ ድንግል ልጅ ተመልሰ ይጠብቅሀል

    • @SADORATUBE
      @SADORATUBE หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 หลายเดือนก่อน

      እይ ጀለሴ ጭንቅላትሽ ልክ አይመስለኝም

    • @Yordi-t5z
      @Yordi-t5z หลายเดือนก่อน

      klly6h6h66hyu696yy666lyh669m mĺmhk7koklylllmhl6kk

  • @JxjvtJdjjh
    @JxjvtJdjjh หลายเดือนก่อน +1698

    በጸሎታቹሁ አሰቡኝ በሰዉ ሀገር በጭንቀት ልሞት ነዉ😢😢😢

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi หลายเดือนก่อน +54

    ያሬድ እግዚኣብሔር እንኳን ጨርሶ ማረህ ኤርትራውያን በጣም እንወድሃለን ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 หลายเดือนก่อน +330

    ያሬድ ደጉ እንኳን እግዛቤሔር ማረህ ኤርትራኖች እንደምትወደን እንወዳሃለን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Girlskie
      @Girlskie หลายเดือนก่อน

      @@hasanliafa6857 ስለ ራስህ የምትወደው ከህንክ እወድሀሎ በት ግን እኛ ኤርትራውያን ግን አትበል ውክልና የሰጠህ ሰው የየም እና እኛ አትበል እኔ በል

    • @SelamYo-e7l
      @SelamYo-e7l หลายเดือนก่อน

      @@hasanliafa6857 እድሜ ይስጣቹሁ እናንተ በጎዋች ናቹሁ በስደት እደእህት ደግፈው አጉርሰው እደቤተሰብ አከብክበው ያደረሱኝ ኤርትራውያን ወንድሞቼ እህቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ልዩ ክብር አለኝ

    • @Snitmskulu
      @Snitmskulu หลายเดือนก่อน +1

      😂

    • @YoditEMBAYE-xk1gq
      @YoditEMBAYE-xk1gq หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @አሰርህዝባዊግንባር
      @አሰርህዝባዊግንባር หลายเดือนก่อน

      ያሬድ ነጉ ደጉ ጸርፉ ወዲ ገዛውትና ኔሩ

  • @SdC-t4p
    @SdC-t4p หลายเดือนก่อน +229

    ያሬዶ እንወድሀለን አንተ የዋህ ነህ ሁሌም ከጎንህ ነን❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +25

      ኤርትራውያን እኛም በጣም እንወዳቹሀለን❤❤❤❤🇪🇹❤️🇪🇷❤️

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopiakebede5931አሽቋላጭ ! የገዛ ወንድምህን ጠልተህ የሩቅ ሰው ካልወደድኩ አልክሳ ፤ ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን ይላል መፅሃፉ እስቲ መጀመሪያ በአንድ ቤት ከምትኖረው ወንድምህ ጋር ፍቅር ይኑርህ!

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 หลายเดือนก่อน +7

      @@ethiopiakebede5931አሽቋላጭ ! የገዛ ወንድምህን ጠልተህ የሩቅ ሰው ካልወደድኩ አልክሳ ፤ ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን ይላል መፅሃፉ እስቲ መጀመሪያ በአንድ ቤት ከምትኖረው ወንድምህ ጋር ፍቅር ይኑርህ!

    • @delamieri1747
      @delamieri1747 หลายเดือนก่อน +17

      ​@@michaelm1440ትግራዋይ ድለሆንክ የ ኤርትራውያን ጥሩ ስም ስትሰማ ያንገብግብሃል ዋጠው እንግዲህ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +7

      @@SdC-t4p እነሱም ወንድሞቻችን ናቸው አንተም ወንድሜ ነህ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @tyamche7716
    @tyamche7716 หลายเดือนก่อน +66

    Our great yaried Negu..much love from Eritrean 🇪🇷 ❤🇪🇷 ❤🇪🇷 ❤🇪🇷❤ 🇪🇷❤ 🇪🇷❤ 🇪🇷 ❤..wish you Health life ❤

  • @Ziwi.y8h
    @Ziwi.y8h หลายเดือนก่อน +576

    ሴፉ ግን አርቲስቶችን ከህዝብ ጋር ለማስታረቅ ምታረገውን ጥረት ሳላመሰግንክ ማለፍ አልፈልግም 👏 ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ

    • @HelenTilahunGebregiorgis
      @HelenTilahunGebregiorgis หลายเดือนก่อน

      🙏❤️

    • @NancyBelay-n7x
      @NancyBelay-n7x หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ሰይፍዬ እድሜ ይስጥህ ለህዝብ ከሚኖሩ ሰዎች መካከል አንዱ ነህ❤❤❤

    • @MelatGebru-b5q
      @MelatGebru-b5q หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @BirukAiynayehu-r9t
      @BirukAiynayehu-r9t หลายเดือนก่อน

      ያሬድ አርቲስት ነው ሚባለው?

    • @AbdelaAbdi-lr6em
      @AbdelaAbdi-lr6em หลายเดือนก่อน

      Betam wesagne sew new seyfushaaa​@@NancyBelay-n7x

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 หลายเดือนก่อน +255

    እኔ ሽማግሌ ነኝ በጉብዝና ወራቴ ያለሰብኩትን የእግዚአብሔር መንፈስ በወጣት ያሬድ ነጉ ላይ አደረ ሙሉ ጤናህን ይመለስልህ ወድ ልጄ !!!

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 หลายเดือนก่อน +5

    ሰይፉ አንተም ከዚህ ልጅ ተማር፡፡፡ ያሬድ አንተ ደግሞ ጎበዝ ልጅ ነህ ተፀፅተሀል እና አምላክ ይምረሀል፡፡ ኖረህ ብዙ ነገር ታደርገለህ አይዞህ በርታ፡፡

  • @Joni3030Sebsebe
    @Joni3030Sebsebe หลายเดือนก่อน +138

    ይህ በጣም መታደል ነው።ዛሬ ያሬዶ በክርስቶስ ፍቅር ልቡ ተነክቶ በአለም አደባባይ ንስሀ መግባት ነው እኛ በካህን ፊት ለመቅረብ የሚከብደን ምንኛ መታደል ነው ።ላንተ የደረሰ የሰማህ ለኔም ለኔም መሰሎች ይደረግ ልን።መጨረሻውን ያሳምርልህ

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 หลายเดือนก่อน +96

    እመቤቴ ማርያም በልብህ ትግባ የእናትነቷን እቅፍ ታሣይህ 🙏

    • @Rufael-b612
      @Rufael-b612 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ እየሱስ በልብህ ይንገስ

    • @3mr3li-p9f
      @3mr3li-p9f หลายเดือนก่อน

      ማርያም ሞታለች 😂😂

    • @jeg11
      @jeg11 หลายเดือนก่อน +2

      Tekekel emebete mariam ye eyesus kerstos enat tedabeseh.

    • @Saraabraham393
      @Saraabraham393 หลายเดือนก่อน

      @keyaantenayehu8722 please do not mislead yourself and others, saviour is only Jesus 🙏

  • @akberetberhe2017
    @akberetberhe2017 หลายเดือนก่อน +38

    አዃን ለዚህ አበቃህ ፈጣሪ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 หลายเดือนก่อน +222

    አይዞህ ፅፅት በራሱ ንሰሃ ነዉ !!ሰላም ያለዉ በፈጣሪ ደጅ ነዉ ሌላዉ ጫጫታ ብቻ

  • @shewitmehari8408
    @shewitmehari8408 หลายเดือนก่อน +78

    ያሬዶ አኛም በጣም ንወድሃለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤ የቀረ እድሜህ እግዛቢሄር በደስታ ና በጤና ያኑርህ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @addisababa7650
    @addisababa7650 หลายเดือนก่อน +9

    ሰይፎ ልጅታን ፈልገሕ አከናኛቸው በአንተ ተስፉ አለን ❤ ሰይፎ እካ አጠየየቅ የቃል👏🏼

  • @Zina-zp3ky
    @Zina-zp3ky หลายเดือนก่อน +27

    የሚፀፀት ልብ ያለው ሰው ለፈጣሪም ለሰዉም የተወደደ ነው ያሬዶ ምርጥ ልጅ ነክ

  • @HelenM-kd7bv
    @HelenM-kd7bv หลายเดือนก่อน +144

    የሚፀፀት ልብ ለሁላችንም ያድለን 🥺❤️🙏

    • @SofyaKassaw-f6w
      @SofyaKassaw-f6w หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤

    • @ririali4425
      @ririali4425 หลายเดือนก่อน

      @@HelenM-kd7bv true

  • @AfomyaKassahun-p9x
    @AfomyaKassahun-p9x หลายเดือนก่อน +4

    'የተወደደ አመት የተወደደ ቀን'የሚለው መዝሙር የምር ላንተ ነው ያሬዶ ከልቤ ደስ ብሎኛል

  • @Beza-d5j
    @Beza-d5j หลายเดือนก่อน +343

    አንተን ያየ አምላክ የእኔም ባለቤት ይመልከተው🙏🙏🙏🙏

    • @Binaman27
      @Binaman27 หลายเดือนก่อน +3

      @@Beza-d5j Amen😂😂😂

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 หลายเดือนก่อน +2

      😅 Amen

    • @remora8829
      @remora8829 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk หลายเดือนก่อน +2

      አሚን ለኔም ለህት ልጂ ይዲርስላት❤❤

  • @sshalom395
    @sshalom395 หลายเดือนก่อน +129

    ያሬድ በጣም የዋህ እና ቅን ልብ ያለህ ስለሆንክ ነው ትንሹዋን ሀጢያትህን ያገዘፍከው እግዚአብሄር እዳንተ ቅን ልብ ይስጠን ። ዘመንህ ይባረክ ። ታድለህ በውነት ቀናሁ ባንተ ማንም ሰው ሀጢያት ሰርቻለሁ ብሎ አይናገርም ወጣቱ ካንተ እደሚማር ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @abhabesh
    @abhabesh หลายเดือนก่อน +36

    I am Eritrean when I listen to you talk. You're a very honest person as Eritrean. I think that way we love you, and you are a talented human being . ❤❤❤❤ 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 ❤❤❤❤❤

  • @hannamelkamu3369
    @hannamelkamu3369 หลายเดือนก่อน +148

    Ur to honest by z way ብዙ ሰው ስለራሱ እንደዚ ወርዶ አያወራም ። አይዞህ ያያ

    • @ገኒ-ረ9ጸ
      @ገኒ-ረ9ጸ หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያግዛው በስራው ተፀፅቷል😢😢😢😢😢😢😢

  • @addisgossaye9842
    @addisgossaye9842 หลายเดือนก่อน +59

    ሀበሻ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ግንኙነት በጣም ያስገርማል ። ብዙ ሰው በዚህ አይነት ስሜት ውስጥ ነዉ የሚያልፈው:: we are Lucky people to have such connection with God.

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h หลายเดือนก่อน

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g หลายเดือนก่อน

      በትክክል እያለቀስኩ ነው የሰማሁት

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ หลายเดือนก่อน +3

    የሚፀፀት ልብ ያለው ሰው እጅክ የተባረከ ነው ሁላችንም ሀጥያተኛ ነን እግዚአብሔር እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን😢

  • @faseka-k7u
    @faseka-k7u หลายเดือนก่อน +32

    😭😭😭አምላክ ሆይ የሚፀፀት ልብ ሰጠኝ እድሉን ብአገኝ አለምን ሁሉ ይቀር ብል ደስ ይለኛል 😭😭😭😭😭😭

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 หลายเดือนก่อน +33

    ወንድሜ ከእስትርስ ነፃ ሊያደርግ የሚችለው አንድ እና አንድ ጌት እየሱስ ነው በጉብዝናህ ወራት ፍጣሪህን አስብ ይላል ቃሉ ጌታ እየሱስ ይወድሀል ያሬዶ አይዞክ ወንድሜ

  • @YorsaliemTedros
    @YorsaliemTedros หลายเดือนก่อน +36

    ንሕና ድማ ብጣዕሚ ንፈትወካ ያሬዶ ⛪️🙏🌿❤❤❤ 🇪🇷❤🇪🇹

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 หลายเดือนก่อน +86

    ያሬድ እንኳን ተረፍክ ፡ ፡አንድ ነገር ቀረህ እሱም ሙዚቃህን እርግፍ አድርገህ ንሰሀ ገብተህ የድንግል ማርዬምን ልጅ ኢየሱስን በእዉነት መከተል

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w หลายเดือนก่อน

      ሙዚቃ ሐጢያት ሆነ እንዴ?

    • @MisrakMelkamu
      @MisrakMelkamu หลายเดือนก่อน +1

      @@yifat-o4w awo hatiyat new zefagne mengste semayaten aywersem yelal metshaf kidus astwel

    • @MisrakMelkamu
      @MisrakMelkamu หลายเดือนก่อน

      Awo hatiyat new zefagne mengst semayaten aywersem yelal metshaf kidus astwel ​@@yifat-o4w

  • @hegawi7
    @hegawi7 หลายเดือนก่อน +49

    I am from Eritrea 🇪🇷. you gave us love. Love coming on to you yaredo. we love you men. and your honest

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂ተዉ ባክህ

    • @godsacrificesforus1600
      @godsacrificesforus1600 หลายเดือนก่อน

      @@kidusgirma7909 be english melslet 😀

  • @GuushAtsbiha
    @GuushAtsbiha หลายเดือนก่อน +49

    a humble & honest boy . Love from Eritrea 🇪🇷❤🇪🇹

  • @AyubMili-j1t
    @AyubMili-j1t หลายเดือนก่อน +30

    የኔ አላህ የኔ ጌታ የአለማቱ ጌታ የአርሹ ባለቤት ከቁጣህ ይልቅ እዝነትህ የሚበልጠው ጌታዬ ለኔ ያደረክልኝ ብዙ ነው:: በኔ የሆነ ምንም የለም ከዛ መከራና ችግር አስቀያሚ ህይወት አውጥተህ እንደዚህ ያማረ ህይወት የሰጠከኝ ጌታዬ እንደዚህ አሞላቀህ የያዝከኝ ጌታዬ:: የአላህ ጌታዬ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ

    • @hasnag3161
      @hasnag3161 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ረቢ አንድዬ ጌትዬ አልሀምዱሊላህ

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 หลายเดือนก่อน +89

    ለያሬድ ከዚህ በፌት አድናቆትም ጥላቻም የለኚም። ነገር ግን አሁን በጣም በጣም አከበርኩት። ያሬድ እግዚአብሔር አባትህ ይቅር ባይ ነው ይወድሃል ሃጥአትህን ማመንህ እና ይቅርታ መጠየቅህ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋል። ፈጣሪ መንገዱን ያሳይህ! እግዚአብሔር ይባርክህ!

    • @hussenyesuf-h6k
      @hussenyesuf-h6k หลายเดือนก่อน

      አባቱ ነው ጌታው 😂😂😂😂😂

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@hussenyesuf-h6kማላገጥህ ነው እግዚአብሄር አባታችንም አምላካችንም ነው እናንተስ የምታመልኩት መሀመድ ምን ብለህ ነው የምታመልከው😂😂😂

    • @forzasiraj9998
      @forzasiraj9998 หลายเดือนก่อน

      በእስልምና ሙሐመድ አይመለክም። ለባለጌ መልስ ለመስጠት ብለህ ሃይማኖቱን ያለ አግባብ መናገር አይገባህም ፣ ወንድሜ !​@@emebetzewde7492

  • @tycoonM314
    @tycoonM314 หลายเดือนก่อน +24

    እኛም እንወድሀለን ኑርልን❤❤❤🇪🇹🇪🇷

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 หลายเดือนก่อน +16

    ዛሬ እኔ ጡሩ አይደለሁም የሚል ወንድም? ወንድሜ አንተ ጌታ የረዳህ መልካም ሰዉ ነህ

  • @wasera09
    @wasera09 หลายเดือนก่อน +65

    ቅን ልብ ሲኖርህ መንገድህ ይቀናል ይላል የእግዛብሔር ቃል

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬድ አሁንም ምህረቱን ያብዛልህ የሰው ልጅ ይወድቃል ይነሳል እግዚአብሔር እንደኛ አይደለም ይቅር ባይ ነውና ሆሌም ከቤቱ ላለመጥፋት ሙክር 🙏

  • @alazarm6633
    @alazarm6633 หลายเดือนก่อน +66

    “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
    - ዮሐንስ 14፥27

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw หลายเดือนก่อน +1

      Amen ❤.. kale Eysus selam yelm nevem himem west new.. without Jesus.. geta hoy erdaw

    • @Saralove563
      @Saralove563 หลายเดือนก่อน

      Ameen 🙏❤

    • @thankyouGod-tp7uo
      @thankyouGod-tp7uo หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen

    • @hgggg3388
      @hgggg3388 หลายเดือนก่อน

      @@alazarm6633 ❤️

    • @hgggg3388
      @hgggg3388 หลายเดือนก่อน +1

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 หลายเดือนก่อน +57

    ያሬዳ እንኳን ዳግም ተወለድክ ... እግዚአብሔር ያበርታህ ጀግና ማለት ለኔ ትናንቱን አይቶ ነገውን የሚያስተካክል ነው በርታልን

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu หลายเดือนก่อน +7

    ያሬዶ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እያለቀስኩ ነው የጨርስኩት አሁንም የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል መድሀኒያለም ከክፍ ነገር ይጠብቅህ በጣም ትልቅ መልህክት ነው ያስተላለፍከው

  • @ZebiderAbasambi
    @ZebiderAbasambi หลายเดือนก่อน +85

    ያሬድ ኢንተርቨውን ስሰማ ቀን ልብ እና የሚመለሰ ልብ አለህ እኔ ጌታ ከካነሰር ፈውሶኛል ማንም ሳይኖረኝ ገንዘብ ሳይኖረኝ ጌታ ፈውሶኛል እና አንተን ጌታ ይወድሀል የሂወት ምሰስክርነቴን ልትጠይቀኝ ትችላለህ ግን ያሬድዬ በህይወት ትኖራለህ ጌታ አለ የኔውድ በጭራሽ አትሞትም እንሆ በደጅ ቆሜ አንኩዋካለው ማንም ቢከፈትልኝ ወደሱ እገባለው ይላል ቃሉ እየሱስ ለሁሉም መልሰ አለው ጌታ ይወድሀል

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob หลายเดือนก่อน +5

      Ellllllllllll eysus geta naw ❤❤❤ enanem adenogal

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob หลายเดือนก่อน +6

      Ellllllllllll eysus geta naw ❤❤❤ enanem adenogal

    • @bereketWogayehu
      @bereketWogayehu หลายเดือนก่อน +5

      እኔንም አድኖኛል

    • @MomentTtt66
      @MomentTtt66 หลายเดือนก่อน

      ጭራሽ አትሞትም መለት ምን ማለትነዉ መሞት አይቀርም ዋል እደር ልንል እችላለን

    • @fikirteadmassu8308
      @fikirteadmassu8308 หลายเดือนก่อน

      Glory to be God

  • @Meri_we
    @Meri_we หลายเดือนก่อน +24

    ያረዲየ እኛም ንወዳለን from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 love you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @feruzmehari2580
    @feruzmehari2580 หลายเดือนก่อน +25

    ❤ያሬድ ወንድማችን እንወድሃለን ❤ዋናው ነገር ከስህተትህ መማር ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏 እንኳን ኣተረፈህ ወንድሜ በጣም ተጨንቀን ነበር እውነት❤🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 หลายเดือนก่อน +52

    ያሬዶ ምርጥ ወጣት ነህ ባንተ እድሜ ስንት የባከነ ወጣት አለ ውንድሜ እግዛብሔር ይችን ቀን ሰቶሀል።

  • @Beza-d5j
    @Beza-d5j หลายเดือนก่อน +74

    ያሬድዬ ታድለህ እራስን ማወቅን የመሰለ የለም እግዚአብሔር መርጦህ ነው ።በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @noelnoob9928
    @noelnoob9928 หลายเดือนก่อน +37

    አናመስግናሉን ያሬድ 🇪🇷🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐪🐪🐪🐪🐪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @tedros226
      @tedros226 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ማለት ነው?

    • @bestechdeals4539
      @bestechdeals4539 หลายเดือนก่อน

      😂 eko​@@tedros226

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso หลายเดือนก่อน +70

    አይዞን ያሬዶ በዚች ምድር ላይ ሳይሳሳት ሳይበድል የሚኖር የለም ዋናው ጥፋትን አውቆ ይቅርታ መጠየቁ ላይ ነው ሁላችንንም ፈጣሪ ለንስሀ ያብቃን

    • @tomiyeshi
      @tomiyeshi หลายเดือนก่อน

      አሜን እውነት ነው

  • @yaredtekleab3522
    @yaredtekleab3522 หลายเดือนก่อน +61

    ያሬዶ እግዚኣብሔር ጨርሶ ይማርህ ❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @raheldebresion765
    @raheldebresion765 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬዶ ኣንተ ሁሌ ትሕትናሕ በጣም ነው ደስ ሚለኝ እግዝኣብሄርን ሚፈራ ሰው ሁሌ ልክ እንዳንተ ይጸጸታል ሚጸጸት ሰው ሁሌ ልቡ ንጹሕ ነው ኣይዞሕ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥሕ
    ኤርትራዊት ነኝ

  • @nigestideberzion9090
    @nigestideberzion9090 หลายเดือนก่อน +37

    Yaredy EZGABHER uley kantega yehun enwedhalen❤🇪🇷🇪🇷💯💯💯🇪🇷

  • @YordBr
    @YordBr หลายเดือนก่อน +43

    አስለቀስከኝ ያሬዶ የዋህ ሰው ነው ልቡ ሚሠበረው ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን

  • @KalekdanHabtome
    @KalekdanHabtome หลายเดือนก่อน +2

    ያሬዶ በጣም እድለኛ ነህ !!!በጣም ነው የቀናሁብህ እግዚአብሔር ይበልጥ ከፍ ያድርግህ!!🙏🙏

  • @lucymerga5631
    @lucymerga5631 หลายเดือนก่อน +19

    የዘላለሙ ሕይወቴ ያሳስበኛል ስትል ሰምቸሀለሁ የዘላለምን ሕይወት የምገኘዉ እየሱስን በማመን ነዉ ወንድሜ ስለዚ ጌታን ተቀበል ከዘላለም ሞት አምልጥ።እየሱስ ያድናል።

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 หลายเดือนก่อน +5

      😂😂😂😂😂ዘፈን ዘፈነ በንስሃ ይመለሳል እንጂ ክህደት የለበትም የናንተ ኢየሱስ ይለያል

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 หลายเดือนก่อน

      Anhe dagemo manashe

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds หลายเดือนก่อน

      የት ነዉ የሚመጣዉ መሰረተ ክርስቶስ ወይስ መካነ እየሱስ ወይስ ቃል ህይወት ይምጣ እ ሁሉም የተለያየ አስተምሮ ነዉ የት ይምጣ😂😂😂

  • @Dior768
    @Dior768 หลายเดือนก่อน +28

    ❤❤❤ እየሱስ ክርስቶስ ይወድሀል እሱን ለማወቅ ወስን ቅዱሱን መፅሐፍ ማንበብ ጀምር ጌታ ጉልበት ይሁንህ brother❤❤❤
    ሴፍሽ አንተ ትለያለህ ቤተሰብን እንደ ሁሌው ጌታ ይጠብቅልህ❤❤❤

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 หลายเดือนก่อน +47

    We love you too brother ❤ Yared. God bless Eritrea 🇪🇷🙏 and Ethiopia.

  • @amefke2069
    @amefke2069 หลายเดือนก่อน +23

    ዋው የትልቅ ሰው ምግባሩ እራሱን አውቆ በይቅርታ መመለሱ ነው ተባረክ ደግመህ ወደዋላ እንዳትመለስ ከቤተክርስቲያን እንዳትርቅ ⛪

  • @Umuhalbenat
    @Umuhalbenat หลายเดือนก่อน +28

    አላህ እንኳን አተረፈህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ እና የተመኘኸውን ሰላማዊ
    ሂወት የምትኖሮ ያድርግህ

  • @SaraAlamri-gg4kn
    @SaraAlamri-gg4kn 18 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወንዲም ምን ሁኖ ነዉ ❤❤❤ከመታመሙሚ ሌላ የሠዉ ቃል የሠበረዉ ይመስላል 😢የኔ ምርጥ ሠዉ ባንተ የሚከፋ ሠይጣን ነዉ

  • @loveghe
    @loveghe หลายเดือนก่อน +68

    ያረድየ!! እኛ ኤርትራኖችም በጣም ነው የምንወድህ የምናደንቅህ። እንኳን እግዝኣብሄር ማረህ፡፡ እንድህ ሁነህ ሚድያ ስላየሁ ደስ ቡለኛል። እኛ ኤርትራኖችና ኢትዮጵያኖች ከቋንቋ በስተቀር በሁሉም ነገር ኣንድ ነን።

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 หลายเดือนก่อน +2

      አማርኛ እንዴት ፃፍክ ልጃቹም አፈንግጣለች 🤨🤨

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl หลายเดือนก่อน

    • @nowisthetime7496
      @nowisthetime7496 หลายเดือนก่อน +5

      ቋንቋም ቢሆን አንለያይም ትግርኛ ፣ አፋርኛና ኢሮብ ወዘተ... የሚለየን ፖሎቲካ ብቻ ነው በእውነቱ!!

    • @loveghe
      @loveghe หลายเดือนก่อน

      @@nowisthetime7496 እውነት ብልሃል።ሓቂ እዩ ኩሉ ዝበልካዮ። ቋንቋ ልዩነት ያልኩ ከያሬዶ ነውንጂ ከሌላ ትግርኛ ተነጋሪ በሁሉም ኣንድ ነን።

    • @alemsegedhabtesion4996
      @alemsegedhabtesion4996 หลายเดือนก่อน

      ጸጉር መሰንጠቅ ትችልበታለህ ጥላቻህን ኣፈረጥከው​@@etanimhaile6475

  • @seada9327
    @seada9327 หลายเดือนก่อน +86

    ወላሂ ሳምንትለት ሰይፉን ያለበትን ሁኔታ አሳዉቀን ስል ነበር ያሬዶ እንኳን ተሻለህ❤ወይ ፈጣሪየ አስለቀስከኝ አላህ ጨረሶ ያሽርክ ፍሬ ያለዉ ዛፍ ዝቅ ይላል ሲል ሰምቸ ነበር 𝙙𝙧 ወዳጀነህ 𝙨𝙤 አንተ ላይ አየሁት ይሄ ሁሉ ፀፀት ደግነት ነዉ ጥፋት አደለም ትህትናህ ከፍ ያደርግሃል ❤

    • @hussenyesuf-h6k
      @hussenyesuf-h6k หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ ተማሪ አላህ ያሺርህ?
      ለሙዚቀኛ ማድነቅንስ ይፈቀዳልን?

    • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
      @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube หลายเดือนก่อน

      😮😮ሙዚቀኛነቱን ፈጣሪበሚጠይቅበት መንገድ ይጠይቀው እሷ እኮ የጠየቀች እ የተጨነቀችለት በሰውነቱ ነው ይህ ሀፂያት ከሆነ እለት ከእለት በየቀኑ የምንሰራው ስህተት ምን ሉጠሊባል ነው?​@@hussenyesuf-h6k

    • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
      @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube หลายเดือนก่อน +3

      ​@@hussenyesuf-h6k😮😮😮ሆኦ ስለሙዚቀኛነቱ ፈጣሪ በሚጠይቅበት መንገድ ይጠይቀው እሷ እኮ የተጨነቀች በሰውነቱ ነው ታዲያ ይሄ ሀፂያት ከሆነ ቀን በቀን የምንሰራው ስህተት ምን ሊባል ነው?

    • @seada9327
      @seada9327 หลายเดือนก่อน

      @@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube ዝም አትያትም

    • @EthioHabshi
      @EthioHabshi หลายเดือนก่อน +1

      @@hussenyesuf-h6k መጀመሪያ አንቺተማሪ አድናቆትንእና ሀይማነቱን ለይ የተመመንሰዉ አላህያሺርህማለት ሀጺያትአይሆንም

  • @emebetgedamu
    @emebetgedamu หลายเดือนก่อน +1

    የሚጸጸት ልብያለው ሰው ፈጣሪ የባረከው ነው ቀሪው ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልክ

  • @zetseatnews1134
    @zetseatnews1134 หลายเดือนก่อน +16

    ይህ ቆይታ የብዙ ሰዎችን ሕይወት ይለውጣል። ያሬዶ እናመሰግናለን!!

  • @helenberhe4761
    @helenberhe4761 หลายเดือนก่อน +16

    Yaredoo💯❤ከኤርትራ🇪🇷❤🇪🇹

  • @Bettysolomon1221
    @Bettysolomon1221 หลายเดือนก่อน +11

    የአብዛኛዎቻችን ችግር ከውስጥ ወደ ውጭ ሳይሆን ከውጭ ወደ ውጭ ነው ምንኖረው ብዙ አርቲስቶቻችን መናገር ሚፈልጉትን ነገር ነው ያሬዶ በነፃነት ያወራው ፀፀት እረፍት ነው ሁላችንም እንዳንተ ከይነት ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ቀርቦሀል ልብህን ስጠው እኔ በአንተ ንግግር ውስጥ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ መልካም ልብ ነው ያለህ እንወድሃለን ያሬዶ ❤

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg หลายเดือนก่อน +34

    በእውነት እንባዬን መቋጣጣር አቃተኝ😢😢😢😢😢እንኳን ፍጣሪ ማርክ ወንድሜ ስው ሆኖ የማይሳሳት የማይበድል የለም ፍጣሪ ለንስሀ ሞት ያብቃን🙏🙏😥😥😥😥😥

  • @ErmiyasSleshi-p1l
    @ErmiyasSleshi-p1l หลายเดือนก่อน +249

    እኔ በአንድ ወቅት የመስተንግዶ ስራ በምሰራበት ሆቴል ዉስጥ ያሬዶን የማስተናገድ እድሉ ነበረኝ እና በማስተናግድበት ሰአት ክብር በሚነካ መልኩ አመናጭቆኝ ሰድቦኝ ያውቃል እኔም በጣም ልቤ አዝኖብህ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ይቅርታ ከተጠየቁት ሰዎች አንዱ ስለሆንኩኝ ደስብሎኛል እኔም ይቅርታ ከሚያደርጉት አንዱ ነኝ ይቅር ብየሀለሁ
    እንደዚ ያስከፋነውን ሰው ይቅር የምንልበት ቅን ልብ እግዚአብሔር ይፍጠርልን እውነት ያሬዶ እንደዚህ በማድረግህ ጥሩነትህን ያሳያል
    ደስ ብሎኛል ያሬዶ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ካንተ ጋር ይሆን

    • @Lore9072
      @Lore9072 หลายเดือนก่อน +20

      አጃዪብ እኮ ነው። ምህረት ለማድረግ እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ

    • @ErmiyasSleshi-p1l
      @ErmiyasSleshi-p1l หลายเดือนก่อน +12

      እስከሞት ጠልቸው እና አዝኘበት ከመሞት ነው ያተረፈኝ 🙏

    • @Lore9072
      @Lore9072 หลายเดือนก่อน +9

      @@ErmiyasSleshi-p1l እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ።

    • @sebi1020l
      @sebi1020l หลายเดือนก่อน +44

      እኔ ደሞ በጣም ተቃራኒ ነው የምሰራበት ቦታ ሲመጣ በሆነ ነገር በጣም አዝኜ አይቶኝ ምን ሆነሽ ነው ብሎ ጠይቆኝ ስነግረው በሚያስገርም እርዳታ ረድቶኛል

    • @RaniaYuhans-ls9ov
      @RaniaYuhans-ls9ov หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤

  • @FEIZEYimer
    @FEIZEYimer หลายเดือนก่อน +12

    ያሬድየ የተሟላ ጤና አላህ ይስጥህ ከምንም በላይ ጤና ይበልጣል ወንድሜ 😢😢😢😢😢

  • @Eyu2127
    @Eyu2127 หลายเดือนก่อน +96

    🇪🇷🇪🇷 እኮ ፍቅር ናቸው 🥰🥰🥰
    ያሬዶ 🤍ስወድክ ማርያም የኔ ምርጥ 😍

    • @habenhadish938
      @habenhadish938 หลายเดือนก่อน +6

      @@Eyu2127 እኛ እንዴት እንደምንወዳቹ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን። ከናንተ በላይ እኮ ቤተሰብ የለንም። ፖለቲካ ወደዛ እንበል እና እንተሳሰብ። የ ኤርትራ ህዝብ የኢትዮጵያ ክፋት ለኣንድ ማለዳ እንኳን ተመኝቶ ኣያቅም። ውድድ …

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 หลายเดือนก่อน +15

    መጥፎ እና ክፉ ሰው ብትሆን እኮ እዚህ ሚዲያላይ ባልተወደድክ የሰው ፍፁም የለም እራስህን በዚህ ልክ አትውቀስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሬዶ 🥰

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ እና ምርጥ የእግዚአብሔር ልብ ያለህ ሰው ነህ ይደንቃል እይዞህ እግዚአብሔር የተሰበረ ልብን እና የንስሀ ልብን ይወዳል እንተ የታደልክ ነህ ዛሬ የእግዝያብሄር መንፈስ ነው እየወቀሰ ሊያክምህ የፀፀትን መንፈስ ላከልህ ሚልየኖች በእድሜያቸው መጨረሻ እንኳን የንስሀን እድል እጥተዋል እግዚአብሔርን በእጅጉ መስግን ነገር ግን እግዚአብሔር ደግሞ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ይቅር ብሎናል እንተ እሱን ማመን እና መዳን ከጥፋት ሁሉ ልታመልጥ ትችላለህ እግዚአብሔር ይወድሀል ጌታ እየሱስ ይወድሀል ሞቶልሀል ዛሬ የመዳን ቀን ነው መፀሀፍ ቅዱስ እንብብ የእግዚአብሔር ሀሳብ እድምጥ እግዚአብሔር ይምራህ ከዚህ ከዘፈን እለም ያውጣል ቂጧ ጥርሷ ዳሌዋ እያልክ ፈራሽ እና ፍጥረት ለሆነው እግዚአብሔርን ከምታሳዝን ለእርሱ የሆነውን እምልኮ እና ውዳሴ ከውስጥህ ይፍለቅ ዘፋኝ መንግሰ ሰማያትን እይወርስም እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Hiwot-lg5yp
    @Hiwot-lg5yp หลายเดือนก่อน +41

    በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይበልጥ ወደ እዉነት ይምራህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @AskalAyele-bl3gf
    @AskalAyele-bl3gf หลายเดือนก่อน +19

    ያሬዶ አንተ የሚጸፀት ልብ ስላለህ እንጂ በእግዚአብሔር ፊት ሁሉም ሰው በደለኛ ነው እና እግዚአብሄር መሻትህን ያያል ያለው ቀን ይበልጣል ወንድማለም!!!

    • @NatiGenanaw
      @NatiGenanaw หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @MahletYtbarek-or5ko
    @MahletYtbarek-or5ko หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ያሬዶ አተ ድሮም ጀምሮ ግልጽ የሆንክ ልጅ በጣም መልካም ልብ አለክ

  • @HelenWeldeslase
    @HelenWeldeslase หลายเดือนก่อน +25

    Yaredye ❤we Eritreans love you so much ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @freabek3227
    @freabek3227 หลายเดือนก่อน +31

    የመጸጸት ግዚህን ከተጠቀምክበት አምላክ ያይሀል 😢

  • @maykalfa7398
    @maykalfa7398 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬዶ እስኪ ምን አድርገህ ነው እንደዚህ የምትፀፀተው አንተ እኮ ምንም አይነት ክፋት የለህም እኔ እስከማውቅህ ድረስ ራስህን ከመጠበቅህ ውጭ ምንም አላደረግህም ድሮም ሰው ከአፈር ላይ ነው ተነስቸ እዚህ የደረስኩት ብለህ ስትነግራቸው ሊዘባበቱብህ ይፈልጋሉ በምንም መንገድ ተስፋ እንዳትቆርጥ አደራ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን በርታ

  • @merrypam1376
    @merrypam1376 หลายเดือนก่อน +46

    ዋው ያሬዶ የዛሬው መልዕክት ይለያል ❤️🙏

  • @semereKiflemariam
    @semereKiflemariam หลายเดือนก่อน +18

    ያርድ እዝጋቢሄር ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ หลายเดือนก่อน +1

    ያሬዶዬ በርታልን ወድሜ ሰው አጢያቱን ከቆጠር በንስሀ ከተመለሰ ጌታ ይሄንን ነው የሚፈልገው ጌታ መድህን ዓለም ኢየሱስ ወደ ቤቱ አሁንም አብዝቶ ይመልስህ ወደሱ ቅርብ ወድሜ አይዞህ አብዝተክ ቅርብ ወደ ቤቱ የዛንግዜ ይፈታተንካል እርኩሳን መናፍስት ግን ደግሞ ሀይልን በሚሰጥክ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው እያልክ ቅርበው ጌታን እመ ብርሐነን ወደ ልጂ ታቅርብህ ትርዳህ 🙏

  • @MihretRahmeto
    @MihretRahmeto หลายเดือนก่อน +22

    This was one of the best Ethiopian interview I have ever seen … much respect Yaredo, thank you Seifuye

  • @wegz7962
    @wegz7962 หลายเดือนก่อน +80

    We love you too from 🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️🇪🇷❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +6

      We love you too ❤🇪🇹🇪🇷❤️

    • @prophethenok4061
      @prophethenok4061 หลายเดือนก่อน +2

      @@wegz7962 we love you to eri beloved people

  • @makitube4129
    @makitube4129 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኢትዮጵያውያ ሕዝብ የዋህ መሆናችንን ስላወቀ አልበም ሊለቅ ሲል በፃዲቅ መለያ መጣ ቻሉት የኔ የዋህ ሕዝብ

  • @shikorinashikorina2085
    @shikorinashikorina2085 หลายเดือนก่อน +14

    We love you too my brother ❤❤❤❤። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @1eriterahagery242
    @1eriterahagery242 หลายเดือนก่อน +45

    ብጣዕሚ ኢና ንሕና ውን ንፈትወካ ድምጻዊ ያረድ ነጉ ኣምላክ ዓጸፈታ ሰላምን ጥዕናን ይሃብካ ❤️🇪🇷🙏🏿🇪🇷👌🎶🎤🎼🙏🏿

  • @Trsittube
    @Trsittube หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን ያሳምረው ለሁላችንም የሚጸጸት ልብ ይስጠን

  • @selamethiopia1924
    @selamethiopia1924 หลายเดือนก่อน +16

    ያሬዶ ልቤን ነው የነካህው ሁላችንም ንፁህ አይደለንም ይቅርታ መጠየቅ ደሞ ትልቅነት ነው እግዛቤር ይርዳህ እንወድሀለን❤❤

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ หลายเดือนก่อน +33

    ያሬድዬ መልካም ሰው እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ❤❤የኔ አባት😢😢😢😢
    ዘፋኞች መንግስተ ሰማያትን አይወርሱም ይልላ እና ለምን ሙዚቃውን ትትህ እግዚአብሔርን በመዝሙር አመሰግነው

  • @senikebede9903
    @senikebede9903 หลายเดือนก่อน +1

    የአመንከው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ወደ ኃላ አይመልስክ ድንግል ማርያም ሁሎም ታበርታክ የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘንከኝ

  • @mihretbewota2986
    @mihretbewota2986 หลายเดือนก่อน +10

    እመነኝ ወንድማችን ያሬድ ነጉ ከመጸ ጸ ት በላይ ምንም ልክ ነገር የለም.
    በቃ ተባርከሀል 🙏 ታድለህ

  • @ASKALESMELALEM-hl4tk
    @ASKALESMELALEM-hl4tk หลายเดือนก่อน +31

    ወንድሜ ፀፀት እንባ ትልቅ ንስሀ ነው በዛ ላይ ማንም ጥሩ የለም ሁላችንም ጉድፍ አለብን አይዞህ ስለተሻለህ ደስ ብሎኘል

  • @MeseretalemuBonsa
    @MeseretalemuBonsa หลายเดือนก่อน +1

    ያሬዶ ከዚ ፀፀትና ከሞት ፍርሀት ለመውጣት ንሰሀ ግባ ኢየሱስን ጌታ አድርገህ ሒወትህ ላይ ሹመው ይሄ እስካሁን ያሣለፍከው ማንቂያ ነው ከዚ ጨለማ አለም አምልጥ ከዘፈኑም አለም ውጣ ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @flower525af4
    @flower525af4 หลายเดือนก่อน +58

    Don't worry yaredo. No one is perfect. We love you so much, yared.
    Lots of love and hugs from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +3

      We love you too ❤❤🇪🇹❤️🇪🇷❤️❤️❤️

    • @habenhadish938
      @habenhadish938 หลายเดือนก่อน

      ​@@ethiopiakebede5931ደስ ኣለኝ በፍቅራችን ❤😊