እስከ ዛሬ ያልተሰሙ | ግሩም ቆይታ ከድርሹ ዳና ጋር |ማን ይጠየቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ค. 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 163

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 12 วันที่ผ่านมา +22

    በራስሽ ጥረሽ እዚህ የደረሽ ጀግና ሴት❤❤❤ድርሻየ

  • @user-un3ql4lf3b
    @user-un3ql4lf3b 13 วันที่ผ่านมา +17

    ዋዉ በርቺ በራሷ የምትተማመን ሴት አድናቂነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 13 วันที่ผ่านมา +10

    ድርሹ በጣም ጎበዝ ሴት ምርጥ ሚስት እደሆሽ አውቃለሁ የባልሽን ክብር የጠበቅሽበት መንገድ ይገርማል ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ በጣም የምትወጂኡ ባል እዳለሽ አውቃለሁ ድርሹ ስሙን መግለጥ አልፈልግም እሱም ላቺ ትልቅ ፍቅር አለሁ ፍቅራቹ አስቀጥሉት

  • @fekirtelechisa2648
    @fekirtelechisa2648 12 วันที่ผ่านมา +7

    እናትን የገለጽሽበት መንገድ በጣም ትክክል ነዉ🥰👍

  • @bfdh-oi7ei
    @bfdh-oi7ei 15 วันที่ผ่านมา +15

    የኔ ጀግና ሴት አዉንም ፈጣሪ ጨማምራ ይቀይርሽ ንጹ ልብ

  • @alemneshassela1646
    @alemneshassela1646 14 วันที่ผ่านมา +12

    ❤❤❤ድርሹዬ የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጅ እኔም ፍሌቶ ውስጤ ነው I miss my fileto

  • @mikiyasyematawork922
    @mikiyasyematawork922 8 วันที่ผ่านมา +2

    ድርሹዬ ነፃነትሽን በጣም ነው የምወደው፣ አቦ ምችት ይበልሽ በጣም ነው ያዝናናሽኝ!

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 13 วันที่ผ่านมา +16

    ሰው ግን አግብቶ ከወለደ በኋላ እንኳን እድሜውን መናገር ምን ያስፈራል ቆይ😅

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 13 วันที่ผ่านมา +6

      ማርያምን እድሜ ዋሽቼ አላቅም 41አመቴ ነው አንድ ወንድ ልጅ ቆንጆ እመብርሃን ሰታኛለች አሁንም ከስደት መልስ ሴት ልጅ ብወልድ በሶ ፍቃድ ደስ ይለኛል ሰው ለምን እንደሚዋሽ ግራ ይገባኛል እስትንፋስ ሰቶ ለሚያኖረን ፈጣሪ ብቻ ስንቱን ታዘብነው ተመስገን ፈጣሪ እዚ ስላደረስከኝ የነገውን አንተ ታቃለክ አሜን ❤❤❤

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 13 วันที่ผ่านมา +5

      ሀበሻ አንቺ አሮጊት በዚህ እድሜሽ እያለ ስለሚሳደብ ነዋ ታዋቂ ሰው አንቱ አይባልም 😂😂😂😂😂😂😂

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 13 วันที่ผ่านมา

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 ይበሉኝ አግብቼ እስከ ወለድኩኝ ምን ያሳቅቃል ወደ እርጅና ነው መቼም የምንሄደው

    • @johnsonkelta6820
      @johnsonkelta6820 12 วันที่ผ่านมา

      Fetari yasakalesh ​@@Helenabebe-fu5sl

    • @afs5efs986
      @afs5efs986 12 วันที่ผ่านมา +1

      Mitykew sews min yargltal yesew edme miytykew..?

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 13 วันที่ผ่านมา +13

    ሀሊማን እና ድርሹን አብሮ ማስቀመጥ

    • @ethioheran
      @ethioheran 11 วันที่ผ่านมา

      💕💕💕

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 7 วันที่ผ่านมา

      Hulatume yeski michoche nachew 😂😂😂😂

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 12 วันที่ผ่านมา +1

    ድርሹዬ የኔ ጣፋጭ ትመቺኛለሽ ጀግና በዚሁ ቀጥዪ😢😮😅😊

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 15 วันที่ผ่านมา +8

    ድርሹ ኬኳ 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 14 วันที่ผ่านมา +42

    ድርሹ ውዴ አዎ የአንቺ መልክ ለውጥ አጀብ ነው ሚያስብለው ንቅለ ተከላ በይው ይመችሽ

    • @SelamB711
      @SelamB711 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂❤

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 13 วันที่ผ่านมา +8

      ሰው ኑሮዉን ይመስላል አንቺም ስደት ሳትወጪና አሁን ያለሽበትን ሁኔታ በፎቶ አስቀምጠሽ እይው ሰማይና ምድር ነው😂😂😂😂 ጥሩ ከበላሽ ጥሩ ከለበሽ ቤትሽ ችግር ከሌለ አበባ ነው የምትመስይው ቆንጆ የሚባሉት አምለሰትን የበፊት ቀረፃዋን ጆሲ ላይ አለ እና ዛሬ ያለችበትን እይ

    • @user-zl4vu5ls6p
      @user-zl4vu5ls6p 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @serkalemalemayehu7983
      @serkalemalemayehu7983 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @cbc-tube
    @cbc-tube 13 วันที่ผ่านมา +3

    ድርሹዬ የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጅ እኔም ፍሌቶ ውስጤ ነው

  • @meri24242
    @meri24242 11 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውብ ፈገግታሽ ትህትናሽ ስርአትሽ ይመስጣል ተባረኪልኝ እግዚአብሔር በበረከት ጨምሮ ይሙላልሽ ነፃነትሽን እወደዋለው🎉

  • @GojituaTemesgen
    @GojituaTemesgen 12 วันที่ผ่านมา +2

    Keep it up drshuye enen edachi tenkara negn tenkara setm ewodalehu😊

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 13 วันที่ผ่านมา +2

    እህት አስተሳሰብ ኢትዮጵያውያን ላይ ህብረተሰብ ውስጥ ልጆችሽን አንቺም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 13 วันที่ผ่านมา +3

    ጤና ይስጥልኝ ድርሹ ጠንካራ ትሁት መብራት ፍቅር እውነት ነው ለእናት የሰጠሽው ፈጣሪ አገራችን ሰላም ይሆን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ol7tl3jp3u
    @user-ol7tl3jp3u 14 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fg2sx5hc6z
    @user-fg2sx5hc6z 14 วันที่ผ่านมา +2

    ትመችኛለሽ ድርሹየ ኬኳ❤

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 16 วันที่ผ่านมา +3

    ስወድሽ ❤❤

  • @hanny7217
    @hanny7217 9 วันที่ผ่านมา

    Nice speech ❤ keep up the good work 👏 🙌 👍 👌 💪 ❤

  • @mahidermahi1543
    @mahidermahi1543 13 วันที่ผ่านมา +5

    የምትገርም ሴት ናት ጉረኛ የሚያስብል ምንም የላትም

  • @user-ro6lc7yj1d
    @user-ro6lc7yj1d 16 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆጆ

  • @mehretteklay2620
    @mehretteklay2620 14 วันที่ผ่านมา +2

    Betam temechegalesh

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 13 วันที่ผ่านมา

    Derusha sewdeshi ❤teddy afro kna lala sew siewdew eknalhu 🥹betame ewdewalhu ❤❤❤❤❤❤

  • @mimo4537
    @mimo4537 วันที่ผ่านมา

    በጣም ላዳምጣት ፈልጌ ነበር ግን ሙዚቃው እራሴን አሳመመኝ.... ቢቀርብኝስ

  • @user-de3uh2sk3t
    @user-de3uh2sk3t 15 วันที่ผ่านมา +1

    Teshe

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 13 วันที่ผ่านมา +1

    መልስሽwow❤

  • @sanyii9438
    @sanyii9438 12 วันที่ผ่านมา

    sira fet..

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b 10 วันที่ผ่านมา

    ይመቺሽ የምወድሽ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RahelAmsalu-uv4pg
    @RahelAmsalu-uv4pg 13 วันที่ผ่านมา

    yene konjo❤❤

  • @rahelsharjha8271
    @rahelsharjha8271 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ስወድሽሽ

  • @ShamwizMam-yu4jf
    @ShamwizMam-yu4jf 13 วันที่ผ่านมา +2

    የሳቄ ምንጭ🥰

  • @gugsagugsa8934
    @gugsagugsa8934 11 วันที่ผ่านมา

    Alebabesishin betam new mtelaw ye endetnew abinet aymeslim

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 16 วันที่ผ่านมา +1

    dirshuye

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 11 วันที่ผ่านมา

    እንዴ በጣም ቆጆ ሆነች አማረባት እል ነበር ለካ ጥርስሽን ፕሪስ አሰርተሽ ነው

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 11 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ የልጆች ስም በጣም ያምራል

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 7 วันที่ผ่านมา

    Dirishu sewadishi yen felekilek❤❤❤

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 12 วันที่ผ่านมา

    ድርሹዬ ለኔ ትለይብኛለሽ!😘❤❤❤❤

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 13 วันที่ผ่านมา

    የምወድሽዬዬዬ🍫❤❤❤

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 13 วันที่ผ่านมา

    Yena marr sewedeshe❤❤❤❤

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👌

  • @mekdesgufar8387
    @mekdesgufar8387 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn 13 วันที่ผ่านมา

    smart yehonish lij❤❤❤❤

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 11 วันที่ผ่านมา

    ድርሹ ምርጤ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 12 วันที่ผ่านมา

    ድርሹዬ❤❤

  • @sebleworkshanka9638
    @sebleworkshanka9638 11 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ቤተሠብ ይዞ እዛ ባህር ከተማ ላይመኖር ካንች ጥንሬን ተምርያለሁ በርቺ

  • @almazali4784
    @almazali4784 12 วันที่ผ่านมา +2

    እነዚሂን ኮካ ፔሲ ሚሪንዳ አትጠጡ ጥሩ አይደለም

  • @tsegaefa3216
    @tsegaefa3216 7 วันที่ผ่านมา

    Yemiyanir egziabher hono edme menager lemn yikebdal? mn endaykerbn?

  • @mimo4537
    @mimo4537 วันที่ผ่านมา

  • @user-bm6tp2hr7q
    @user-bm6tp2hr7q 4 วันที่ผ่านมา

    eskelezelalem atitayi

  • @TITOTUBE.1616_
    @TITOTUBE.1616_ 13 วันที่ผ่านมา

    Mariyamn Ewdshalhuuuu

  • @HannaM-f7i
    @HannaM-f7i 15 วันที่ผ่านมา +3

    musikaw beza

  • @zewdietsion1422
    @zewdietsion1422 11 วันที่ผ่านมา

    Maryamn sitamri😍😍😍😍

  • @Shelmattafese
    @Shelmattafese 14 วันที่ผ่านมา +3

    Andebetish lay ke kirstos gar edenebersh yastawkibishal minim yahil lemeshefen bitmokirim ekiwan 😊

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 13 วันที่ผ่านมา +1

    Manenm mehayem eyamtachu ezi wer

  • @zahramohamad8924
    @zahramohamad8924 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤💕💕💖💖😘😘😘👍👍👌👌👌

  • @azebwagaw
    @azebwagaw 12 วันที่ผ่านมา

    ድርሹ የምትገርም ሴት ናት .

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 3 วันที่ผ่านมา

    ዉዴ ❤❤❤❤🫰

  • @mamananaye4793
    @mamananaye4793 13 วันที่ผ่านมา

    የእውነት መልክሽ ተቀይረ ደግሞ የመቅላትሽ አጀብ ያስብላል፣ይመችሽ

  • @user-ob6zl9zt9s
    @user-ob6zl9zt9s 11 วันที่ผ่านมา

    ሰው አክባሪ ነው ልዩ ሴት

  • @eitedaniel4956
    @eitedaniel4956 2 วันที่ผ่านมา

    Dirishuyyye

  • @sanyii9438
    @sanyii9438 12 วันที่ผ่านมา

    ahun mindinew yarasish nager...ke tsegurish jemiresh esti..???

  • @user-rq8xw6ru7f
    @user-rq8xw6ru7f 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሁዳ ማለት መንገዲ ነው

  • @Wyeyt
    @Wyeyt วันที่ผ่านมา

    ግን ጥያዎቹን እየመለሽ አደለም🙄

  • @selamkaley1698
    @selamkaley1698 5 วันที่ผ่านมา

    I didn’t no her I like her but she look very gureja molfete teyalesh

  • @DawitBerhe-hi4jm
    @DawitBerhe-hi4jm 11 วันที่ผ่านมา

    Ferso Yetesera Fit Dershu Danna.

  • @KoniAli-xq2sb
    @KoniAli-xq2sb 13 วันที่ผ่านมา

    Hulum bimeles teru neber

  • @gemedaalemu7709
    @gemedaalemu7709 12 วันที่ผ่านมา

    yanchin melk ykeyerew amlak egnanim beconome yekeyeren

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 12 วันที่ผ่านมา +1

    ???

  • @SeudMohammed
    @SeudMohammed 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቆጮ ሲበላ እጂ መአዛው ደስአይልም

  • @YefikirSew-q8z
    @YefikirSew-q8z 12 วันที่ผ่านมา

    Bitam nw mewdsh imchsh

  • @SenaitGebreyohannes-k4p
    @SenaitGebreyohannes-k4p 13 วันที่ผ่านมา

    😅

  • @user-vp3si3qk4y
    @user-vp3si3qk4y 13 วันที่ผ่านมา +1

    Finchetshen eresteshew new liwaga yederesewn

    • @tewedkifli5022
      @tewedkifli5022 8 วันที่ผ่านมา

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru 10 วันที่ผ่านมา

    ድርሽዬ ይሔ 1 ብር የሚሉትን ሰውዬ ከሰማውት በኋላ ወደ ኋላ ላጥ ብዬ ስሾፍ ...........

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 6 วันที่ผ่านมา

    ያንዶሽ ዱሽሽ ዱሽ ነገር!!! ባይ

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 12 วันที่ผ่านมา +1

    😅???

  • @mimimichail4936
    @mimimichail4936 13 วันที่ผ่านมา

    balishn yemilewu tiyake wuste yalewu tiyake new gin abrachu honachunew bemidiya lay matiwotuty?gin anichin betaminew miwodish

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal 11 วันที่ผ่านมา

    tasfrealshe dertshen mgemra shefne medaya laye endate endeh tglaletshe tmchales ?aye zemn seltana mhonu new wlakernt new

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 10 วันที่ผ่านมา

    ልጆች ስላሉሽ በተቻለመጠን አትገላለጭ እራስሽን ጠብቂ

  • @meseretameha1385
    @meseretameha1385 12 วันที่ผ่านมา

    asteway ena blih set nesh

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 11 วันที่ผ่านมา

    Kebalebetesh gar alemetayetesh teru new eyugne eugne malet behusla debkugne debekugne mslrt yàmeta yametal selevhemaki yalshiw teret gen lek adelem.......sakesh demo bene bekull yewenet aymeselegmem Halimana ancji and gize sakita nachu seletebalachu leza yemeslegnal zem velachehu yemetesekut enji keleb aymeslegnem yehe yene asteyayet new

  • @user-kx6ld4ul3w
    @user-kx6ld4ul3w 14 วันที่ผ่านมา +1

    ቀለበት የታለ

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz 10 วันที่ผ่านมา +1

    አግብታ ወለዳ እድሜ ይደበቃል በራስዋ የማትተማመን አስመሳይ ናት ሰረስዋን እንደወጣት ስላደረገች ነው

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 13 วันที่ผ่านมา

    ዩትምህርት ሁኔታሽ ቢነገረኝ

    • @MisrakDamtewo
      @MisrakDamtewo 12 วันที่ผ่านมา

      ምነው አብራችሁ ነው እንዴ ያቋረጣችሁት

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 10 วันที่ผ่านมา

      @@MisrakDamtewogood answer 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @DdKd-gh2fs
    @DdKd-gh2fs 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን አፍረሰ ነው የሰሩሽ ጥርስሽን አምርብሻል

  • @rahalekiros1470
    @rahalekiros1470 13 วันที่ผ่านมา

    😂

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t 13 วันที่ผ่านมา

    እምነቷ ግን ምንድን ነው?

    • @SaferryshYar
      @SaferryshYar 12 วันที่ผ่านมา

      ሰው

    • @hanabelayneh4345
      @hanabelayneh4345 11 วันที่ผ่านมา

      ምን ያገባናል እሱ?

    • @fikruyimam9991
      @fikruyimam9991 11 วันที่ผ่านมา

      ምን አገባህ

  • @merkelleunity1933
    @merkelleunity1933 6 วันที่ผ่านมา

    ከባለቤቷ ጋራ ተለያይታለች ሲጀመር በእድሜ የሚያንሳት ልጅ ነው እሱ ሙስሊም እሷ ክርስቲያን እሺ ይህ ፍቅር ከስት አንድ እንጂ መች ይዘልቅና😮

  • @user-rq8xw6ru7f
    @user-rq8xw6ru7f 14 วันที่ผ่านมา +1

    የልጆችሺ ስም የሙስሊምነው ባለቤትሺ ሙስሊም ነውዴ

    • @yordiayalew8163
      @yordiayalew8163 11 วันที่ผ่านมา

      አዎ

    • @SadaZewedu
      @SadaZewedu 8 วันที่ผ่านมา

      አዎ ሙሰሊምነው

  • @user-nv1hf2fc9c
    @user-nv1hf2fc9c 11 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት እንደምጠላሽ

  • @user-fs5bj8gu3z
    @user-fs5bj8gu3z 11 วันที่ผ่านมา +1

    Dani royan &tsega roya

  • @fafiYilma-ye3sv
    @fafiYilma-ye3sv 11 วันที่ผ่านมา

    ዊግ ቀይሪ😅

  • @nathnaelgizachew1825
    @nathnaelgizachew1825 12 วันที่ผ่านมา

    እኔም እስማማለው አለባበስሽ በጣም አሪፍ ነው ግን ውበቱን የቀነሰው ነገር አለ የደረትሽ ልብስ ትንሽ ከፍ ቢል ጥሩ ነው።

  • @rihanaseman8424
    @rihanaseman8424 6 วันที่ผ่านมา

    yene wede dis teyaleshi berich manenem ateseme beregete mesemeyawe ttsete neshi❤

  • @user-vl3yz1wj8s
    @user-vl3yz1wj8s 11 วันที่ผ่านมา

    Dirshu sitsiki kumnegeregna atmesiyim kobezina tenkara setnesh

  • @meazaberhanuwolde4713
    @meazaberhanuwolde4713 11 วันที่ผ่านมา

    ምናለ ሸፈን ብትይ፣።

  • @user-nv1hf2fc9c
    @user-nv1hf2fc9c 11 วันที่ผ่านมา

    ባላይሽ ደስ ይለኛል

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt 12 วันที่ผ่านมา +1

    ስለገለፈጥሽ ደስተኝ ሆነሻል ማለት አደለም

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 6 วันที่ผ่านมา

    ምነው ተለፋደድሽ የደሀ ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደግሽው እንዴ???