ስትጸልዩ እንደ ግብዞች አትሁኑ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge2824 ปีที่แล้ว +217

    እኝህን አባት የሰጠን ዓምላክ ይክበር ይመስገን::
    አሜን!

    • @slamwityoutub4181
      @slamwityoutub4181 ปีที่แล้ว +7

      አሜን በእውነት ይህ ትምህርት ለኔ ነው የተዘጋጀው በእውነት እድሜና ፀጋ ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏😢

    • @azalechkebede251
      @azalechkebede251 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

    • @ethiopiahabesha2144
      @ethiopiahabesha2144 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen kalehiwot yasemalen

    • @zufanasefa634
      @zufanasefa634 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @MamiMami-xs7be
      @MamiMami-xs7be ปีที่แล้ว +1

      Amen ✝️✝️💯💯❤️🧡💛💚💙💜🤎🖤🤍

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u ปีที่แล้ว +175

    ይኸ ትምህርት ሁሉም ለኔ ነዉ እኝህን አባት የሰጠን ጌታ ክብር ምስጋና ይግባዉ አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    • @EngedaSebsebe
      @EngedaSebsebe 9 หลายเดือนก่อน

      😅😊😊😊😊😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂2😂kt3iu8wuyoo5oo999o99999

    • @EngedaSebsebe
      @EngedaSebsebe 9 หลายเดือนก่อน

      😅😊😊😊😊😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂2😂kt3iu8wuyoo5oo999o99999

    • @furcusfchdy8518
      @furcusfchdy8518 9 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤

    • @nebiatfishaye3052
      @nebiatfishaye3052 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@furcusfchdy8518😊😊😊😊😊

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 6 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ነኝ

  • @brifsaha9304
    @brifsaha9304 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ኣምላክ ኣሜን👏✝️🙏💚

  • @wdwd1326
    @wdwd1326 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን,አሜን,አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤

  • @RayaNesh-j4m
    @RayaNesh-j4m 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌹🌹🌹💐💐👏👏🍀🍀🍀🌾🌾🌿🌿🌿🌷🌷ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ኣባታችን ኣባ ገብረ ከዳን🙏🙏🙏🌸🌸🌺🌺🌹💐💐💐👏👏🌾🌾🌿🍀🌷🌷🌷

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +52

    አባቴ ቃልይወትን ያሰማልን
    ያስተማርቱ ትምህርት ሁሉም ፈተናዎች እኔጋ አሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 10 หลายเดือนก่อน +33

    እናንተን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን ትምህርትዎት እኮ መንፈስን ነዉ የሚያድስ ኡፍፍፍ😢😢😢 የህይወት ቃልን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን❤❤❤

  • @aytsha
    @aytsha ปีที่แล้ว +598

    ይሄ ኮመት የምታነቡ ሁላቹ ፈጣሪ ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹👈 ይሁን ወድማችንም ታሬ ባባ ነብሡን ባፀደ ገነት ይረፍልን🙏🙏

  • @shewazewodhabtegebriel388
    @shewazewodhabtegebriel388 ปีที่แล้ว

    Abatachen kalehiwot Yasemalen

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf 2 หลายเดือนก่อน +3

    እመብርሃን የማቱሳላ እድሜታሰጣቹ።አትጥፋሲለን ነው አባቶችን የላከልን❤❤❤

  • @Rita-ny8zm
    @Rita-ny8zm 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yesamaln❤

  • @NaodGuesh-ml4xj
    @NaodGuesh-ml4xj ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኣባዬ

  • @fikretbaye4059
    @fikretbaye4059 ปีที่แล้ว +5

    Wanaw selot hagerachnn Selam yargln amen

  • @fikertelele56
    @fikertelele56 9 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እርሰዎን የሰጠን እ/ር ስሙ ይባረክ ረዠም እድሜ ከጤና ጋር የስጥልን

  • @meskeremTekeste-qh1gi
    @meskeremTekeste-qh1gi ปีที่แล้ว

    Kalha hiwot yasamalne ❤❤

  • @assefategegne4488
    @assefategegne4488 ปีที่แล้ว +48

    አቤት እውቀት ከጸጋ ስጦታ ጋር የተዋሃደልዎ የተስማማልዎ ድንቅ አባት እግዚአብሔር እድሚያስተምሩት ከቃሉ ጋር ሁነው የቅዱሳኑን ስጦታ ያድልዎ ይህ ዘመን አይይዎ

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 ปีที่แล้ว +1

      AMÈNE TEBAREKOLEGE YE MEYETEGEBE KALATE NEWE YETAFOUTE...SELAME TENA EMEGELORALHOO....

    • @erahlizewde450
      @erahlizewde450 ปีที่แล้ว

      የአገሎት ዘመንዎትትን ያብዛልን

    • @tesfamichaelhailemariam5144
      @tesfamichaelhailemariam5144 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ነው የሚባለው እህቴ።

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 ปีที่แล้ว

      @@tesfamichaelhailemariam5144 eshe wendemachene .KALE HEYEWOT DE AMÈNE

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 8 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ ሲሉ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅሆት🙏

  • @yodittadesse8135
    @yodittadesse8135 ปีที่แล้ว +3

    Amen 🙏 Egezabeher Edime ena Tena yesetewot Aba

  • @BoBoy-h9k
    @BoBoy-h9k ปีที่แล้ว +3

    Abate kal hiwot yasemalen❤❤❤❤❤

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን በጸሎቱሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @Selam-rb7os
    @Selam-rb7os 6 หลายเดือนก่อน

    Amen
    le abatachin rajin edime ina tena yistachewu

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 ปีที่แล้ว +9

    ኃዪሉ ልዑል እግዚአብሔር ኃይልም ክብርም ምሥጋና ለዘላለም ለእርሱ ይህን በእድሜ በጤና ያነርልን ለእርሶ ላባታችን

  • @ኣርሱጋልትግራይ
    @ኣርሱጋልትግራይ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስማልኝ ኣባታችን ረጅም እድሜይስጥልን እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣባ 🙏🙏🙏

  • @almaz7677
    @almaz7677 9 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐🥰💐💐🥰🥰🥰💐🌳🌸🌸🌼🌼💮🪷🪷🪷💮🌼🌼🌸🌸🌳🌳🌳🌸🌼💮💮🪷🌿🌿🌿🌷🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌺🌺🌺☘️☘️☘️⚘️⚘️⚘️☘️☘️🏵🏵☘️🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌸🌼🌼🌼🌼🌸🌼🌼እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @azmerangus5592
    @azmerangus5592 ปีที่แล้ว +13

    እርስዎን የመሰሉ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 ปีที่แล้ว +17

    እናመሰግናለን፡ለሚሰጡን፡ሂወት☝️🇻🇳👏👏🖐️🤝⛪

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 ปีที่แล้ว +1

    Edmena tena ystlign 🙏🙏🙏

  • @Mekides-q2q
    @Mekides-q2q ปีที่แล้ว +52

    ተመስጨ ነው ምሰማዉ በእዉነት በስደት አለም ላለነዉ በጣም እድለኞች ነን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእዉነት

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen kalehewet yesmalena kubur memhirachin

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 9 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ❤❤❤

  • @BereketAlamre
    @BereketAlamre 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ትምህርት የኔን ህይዎት ነው የሚገልፀው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ብርሀኔቻናል
    @ብርሀኔቻናል ปีที่แล้ว +118

    በጣም ምፈልገው ትምርት የምር አባታችን በፀጋ ያቆይልን
    ይህ ትምርት የኔ ነው የተዘጋጀው ልክ ልኬ ነው የነገሩኛ አባ እመቤቴ ትሥጥልን

    • @adinaalemu678
      @adinaalemu678 ปีที่แล้ว +6

      እኔም የኔን ሃጥያት እየነገሩኝ ስለሆነ ቁጭ ብየ ጀሮየ ልቅም ልቅም ታደርጋለች የዘመኑ መልካም ሃዋሪያ እንጠቀምባቸው እሳቸውን ስሰማ ነብሴ ደስስስ ይላታል

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 ปีที่แล้ว +1

      የኔንም ልክ ልኬን 😢ካጠገቤ ሁነዉ የነገሩኝ እስኪመስለኝ ድረስ😭 አቤቱ አምላኬ በቸርነትህ አኑረን

    • @AbdulkadirSeman-s4i
      @AbdulkadirSeman-s4i 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u ปีที่แล้ว +9

    ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ እረዘም ያለ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HagushHafitu
    @HagushHafitu ปีที่แล้ว +4

    ኣባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዛቢሔር ረጅም እድሜና ጤኔ ይስጥልን

  • @nezw8150
    @nezw8150 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኩቡር አባታችን

  • @vartoskatim4951
    @vartoskatim4951 ปีที่แล้ว +6

    kale hiwet yasemaln abatachn fetari kekfu hulu ytebkln 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @AyinalemTube
    @AyinalemTube ปีที่แล้ว +11

    አሜን ይሔ ትምህርት ለኔ ነዉ በጸሎት በጣም ደካማ ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @zenebeabule
    @zenebeabule 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህርራችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን መድኃኔዓለም በበረከቱ ያቆይልን

  • @Sntu-q3k
    @Sntu-q3k ปีที่แล้ว +11

    እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን እናመሰግናለን ኣሜን❤🙏🙏🙏ፈጣሪ ትመህርቱ በልባችን ያኑርልን ኣሜን ❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍

  • @astarastar1155
    @astarastar1155 ปีที่แล้ว +9

    እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን😘😘😘😘😘😍😍😍 በጣም ነው የምወዳቹ😘😍😍😍

  • @AbayneshBazie
    @AbayneshBazie ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤aba kal hiwet yasemaln

  • @Sntu-q3k
    @Sntu-q3k ปีที่แล้ว +5

    ኣባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ኣሜን❤🙏🙏🙏💗💓💕💖💛

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 ปีที่แล้ว +11

    መምህሬ

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +117

    እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስጠን ቃለ ህይወት ያሠማልን ክቡር አባታችን🙏💒❤

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 6 หลายเดือนก่อน

    ቃልሒውትን ያስማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን ለአባታችን አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eyou653
    @Eyou653 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ምንም ቃል የለኝም በአባታችን አድሮ እግዛብሄር ስላስተማረን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን የአገልግሎት እድሜ ያርዝምልን ለኛ ለብኩኖች የዘመኑ ልጆች የተሰጡን ልዩ ስጦታችን ናቸው እፍፍ እንጃ ቃል የለኝም እንቅልፋችን እንዳይመጣ እንዳንሰላች ዘና እያረጉ የምያስተሙሩን ልዩ አባታችን እግዛብሄር ይጠብቅልን❤️❤️❤️ ክርስቶስን እላቸዋለው ወንጌል ስሰማ እንቅልፌ ይመጣል ግን አባ ሳዳምጥ አደለም እንቅልፌ ጭራሽ የሆነ የማላቀው ንቅታ ብርታት ያድርብኛል❤️❤️እፍ እግዛብሄር ይመስገን እሄንን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ ከስደት መልስ በአካል ቁጭ ብየ ለማዳመጥ ያብቃኝ
    ( እህት ወንድሞቼ ግን ህሊናይ ሁሌ ይወቅሰኛል ስደት ላይ ነኝ አልፆሙሙ ሁሉም የምበላው የተነካካ ነው እና በፆሎታቹ አስቡኝ ለንስሃ እንድያበቃኝ ❤️

    • @abebaakane9054
      @abebaakane9054 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህታችን! እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!

    • @Eyou653
      @Eyou653 ปีที่แล้ว

      @@abebaakane9054 እሺ ❤️❤️እህቴ

    • @Eyou653
      @Eyou653 ปีที่แล้ว

      @@abebaakane9054 አሜን ❤️❤️እህቴ

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 ปีที่แล้ว

      @@Eyou653 እግዚአብሔር ብለሽ አስተካክለሽ ፃፊ እህቴ
      እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ እህቴ መፆም የሚቻልበትን መልካሙን ቤት ምግብ ያለበት ይስጥሽ

  • @tsigeabeera885
    @tsigeabeera885 ปีที่แล้ว

    Ye gzaber kalu endeti dasilal bartu abate idime na tena yis tilin

  • @natsinetgebrezgabher1037
    @natsinetgebrezgabher1037 ปีที่แล้ว

    Qal hiwet yasemaln abatachin
    Edmina tina

  • @yeshiadeno
    @yeshiadeno ปีที่แล้ว

    ameeen ameeen ameeen kalhiowoit yasemaline

  • @ferezerfekadu9890
    @ferezerfekadu9890 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አስተምህሮቱ ሁሉ ለእኔ ነውና እግዚአብሔር አምላክ በእርስዎ አድሮ ስላስተማረኝ ክብር ምስጋና ይግባው አባቴ የጸጋ ዘመኖን ያብዛልን

  • @MuluyeYouTube
    @MuluyeYouTube 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን የኛ እቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ ปีที่แล้ว +10

    የኔታ በእውነት ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን አቤቱ ማስተዋሉን አድለኝ🙌

  • @rekikmelak8695
    @rekikmelak8695 ปีที่แล้ว

    Temesgen newu amlakie egziabeher;yihin yemesele melkam timihirt silasemahegn ;kale hiwot yasemalin abatachin

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 ปีที่แล้ว +11

    ግሩም ትምህርት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን .......

  • @Sነኝወሎየዋ-c9f
    @Sነኝወሎየዋ-c9f ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaayela2023
    @hanaayela2023 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በውነቱ እድሜና ጤናን ይስጥልን ልቦና ይስጠን እግዚአብሄር አምላክ

    • @habtammulu9733
      @habtammulu9733 ปีที่แล้ว +2

      ቃለሂወትያሰማልን አባታችን

  • @astierweldekidan3447
    @astierweldekidan3447 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen quale hiwet yasemalighn edmena tsena ystsilighn Abatachin memhrachin

  • @serkieabera2839
    @serkieabera2839 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ እና በጤና በጸጋ ያቆይልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር አባዬ ለኛም ልቦና ይስጠን የሰማነውን ፈጻሚ ያድርገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LEilt-s7y
    @LEilt-s7y หลายเดือนก่อน +1

    አባ ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 ปีที่แล้ว +25

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜበፀጋ ያቆይልን መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቡራኬዎ ለእኛም ይድረስ።

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችን ይድርብን

  • @haderakelati1160
    @haderakelati1160 ปีที่แล้ว +8

    ኣባታችን እድሚኣችሁ ይብዛ ይርዘምልን ባሁኑ
    ዘመን እንድህ ኣይነት መምህር ኣይገኝም ሓቅ የሚጠሉ መምህራን የብር ሱስ ያላቸውን መምህራን በዙ የኡነት ከውስጥ ትክክለኛ እምነትና ጥሩ ትምህርት የሚያስተላልፍ የሚገስጽ የሚመክር መምህራኖች ጠፍተዋልና
    መምህራችን ጌታን ኣብዝቶ ይባርካች ለኛም የሚያስተምሩን ትምህርት በልባችን ያሳድርልን
    ጌታ እናመሰግናለን።

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o หลายเดือนก่อน +2

    ያለሁበት ነገር 😢በፆሎታቹሁ ኣስቡኝ 😭

  • @VanVan-rd4re
    @VanVan-rd4re ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ኣባ

  • @habtamfekadu9053
    @habtamfekadu9053 ปีที่แล้ว +12

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ተንሳይአባተ
    @ተንሳይአባተ ปีที่แล้ว +60

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን👏👏👏

    • @sabalasabal
      @sabalasabal ปีที่แล้ว +2

      ቃል ህይዉት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @WgakaWhaga
      @WgakaWhaga 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቃል ህይት ያሰማልን አባታችን በእድሜ የጤና ያቆይልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว +4

    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SemuMu-r3q
    @SemuMu-r3q ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln abatachn

  • @clmobiles7320
    @clmobiles7320 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabhere ymsgne egziabhere ymsgne egziabhere ymsegne ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ ปีที่แล้ว +32

    የዘመናችን ተክለሀይማኖት ከላይ የተሰጠን አባታችን ለኛ እቁ ስጦታችን ናቹሁ እግዚአብሔር ፍጻሚያችሁ ፍጻማችነን ያሳምርልን አባትየ እፍፍፍፍፍ ስወደወት

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 ปีที่แล้ว +9

    እንደው በእማምላክ እንዴት እንደምወዳቸው እኝን አባት
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናትን
    ይባርክልን ይቀድስልን አሜን
    🙏🤲🙏🤲🙏

  • @Amani796
    @Amani796 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን ለአባታችን ተስፍ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን.

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችንቃለሂወትያሰማልን እድሜወትንሣብያርግልን አሜን አሜን አሜን።❤❤❤😢😢😢😢❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @gelilatekle9168
    @gelilatekle9168 ปีที่แล้ว +8

    ስለ አባታችን ለማውራት ቃል ነው የማጣው የአባታችን የማስተማር የመስበክ ፀጋውን የሰጠው ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እኛም ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @robelrobel6299
    @robelrobel6299 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zafukebede2879
    @zafukebede2879 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ዕድመን ጥእናን ይሃብኩም ቃለሂወት የስመዐልና

  • @tsigearaya4242
    @tsigearaya4242 ปีที่แล้ว +1

    🙏ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abelebe5035
    @abelebe5035 ปีที่แล้ว +37

    የኔ አባት ትምህርታቸው ጣፋጭ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 หลายเดือนก่อน

    አባ ቃለሂወት ያሰማልን ሁሉም እኔጋ አሉ ይፍቱኝ ወለተ ስላሴ🙏🙏🙏

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 ปีที่แล้ว +24

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋው ያኑርልን የእኛ እንቁ አባት

    • @asres2602
      @asres2602 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 ปีที่แล้ว +1

    Befetari simi betam new eko yemodachew fetari edime twna ysitachew yanurln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn abatachin

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን😍🤗

  • @aynalemdba36
    @aynalemdba36 ปีที่แล้ว +1

    Abba rabbi umri keessan nu ya dheeresu barumusa lubbu kiyya jijjiru nu barsiisa jirtu fayya taha nu jiradha

  • @hitechinstituteoftechnology
    @hitechinstituteoftechnology ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @Menelik27
    @Menelik27 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን የማይጠገብ ዘማሪ ነው ለኔ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብርህ።

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ።

  • @WelduHaile-et6ys
    @WelduHaile-et6ys 2 หลายเดือนก่อน

    ኦ አምላኬ ምን ያህል ድንቅ ነህ :: ንግበር በአርአያነ .... ብለህ ከፈጠርካቸው ሰዎች ድንቅ ሰው ፈጠርክልን _ አባ ገ/ ኪዳንን :: ኪዳነ ተካየድኩ ምስለ ኅሩይዬ ብለህ.... እንደ ልቤ ያለከውን ቅ. ዳዊትን የመሰሉኝ አባቴ አባ ገብረኪዳን ስለ ሰጠኸን ከዚህ ምድር እስከ ጽርሐ አርያም የተመሰገንክ ነህ ::🙏🙏🙏

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 ปีที่แล้ว +16

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በረከታችሁ ለኛም ይድረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @raheltube2578
    @raheltube2578 ปีที่แล้ว +5

    አባዬ ቃል ሂውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛዎሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት🤲🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ ปีที่แล้ว +12

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅሙ እድሜ ይስጥልን በእውነት ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

    • @asres2602
      @asres2602 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @SamiSami-du9cj
      @SamiSami-du9cj ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen kalehiwet yesmealna

  • @yekoyeambelu1612
    @yekoyeambelu1612 ปีที่แล้ว

    amen amen amen abatachin kale hyiwet yasemaln

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እባቴ ማንነታችንን እድናውቅ የሚረዱን ጥበበኛ እንድንሆን ይረዳናል የስተማሩን በጣም አመስግነዋለው እባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃል ሕወት ያሰማልኝ እባቴ ♥️♥️♥️🙌🙌🙌 ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @eseyzemene7110
    @eseyzemene7110 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ የ አገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን

  • @Ayal19
    @Ayal19 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @qaws7708
    @qaws7708 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናቺን ያሳድርብን

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት እንደውሃ የሚጠጣ እንደ እንጀራ የሚበላ ድንቅ ትምህርት የዘመናችን ድንቅ አባታችን እድሜ ና ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brhanehundie354
    @brhanehundie354 ปีที่แล้ว +6

    ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ፈጣሪ ክቡር ኣባታችን ነመስግናለን!