ንስሓ በየቀኑ ለመግባት ይህንን ተማሩ || መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @yalem2598
    @yalem2598 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን በእውነት የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርኮ ይህንን ትምህርት በመ ማሬ ዘወትርሣላመስግኖ አላልፍም በረከትዎ አይለየኝ በፀሎት አስቡኝ አሜን

  • @weynshetshibru5545
    @weynshetshibru5545 ปีที่แล้ว +148

    በዚህ ትምህርት ብዙ ተማርኩ እናም ተፅናናው :: በየቀኑ እንድፀልየው እመቤታችን ትርዳን::ቃል ህይወት ያሠማልን::

    • @መሬው
      @መሬው ปีที่แล้ว +5

      Amen Amen Amen

    • @EdjigayehuMitiku
      @EdjigayehuMitiku ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤❤❤ 1:05:38

    • @Tigist22
      @Tigist22 ปีที่แล้ว

      🤲❤🤲

    • @Viva-Ethio.1016
      @Viva-Ethio.1016 11 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen!!!🙏🏽

    • @LetushWeldu
      @LetushWeldu 10 หลายเดือนก่อน

      Kale hiwet yasemaln bebyetum yatsnaln yatsnan

  • @nunumekonnen3325
    @nunumekonnen3325 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ጥኡም የሆነ ትምህርት ነው!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!

  • @tikuret123
    @tikuret123 ปีที่แล้ว +12

    የመድሃኒቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ከደም አድነኝ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው መምህራችን ዶ/ር ዘበነ
    የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @tikuret123
    @tikuret123 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @abebechsemagn3137
    @abebechsemagn3137 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን እኛም እንወድወት አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian ปีที่แล้ว +16

    አሜን!!! ብዙዎቹን መዝሙራት እወዳቸዋለሁ እናም ሙሉውን መዝ 50ን አብሬዎት ብያለሁ ግን ግእዙ እና አማርኛው ይህን ያክል ይራራቃል ማለት ነው ይገርማል! እኔ በአማርኛ ነው የያዝኩት ትርጓሜውም ቀጥታ መስሎኝ ነበረ እናመሰግናለን አባታችን!!! ስለ መዝሙር 50 ባለፈውም ቃል አስገብተውን ነበረ እና ከዚያ ጀምሬ ሻወር ስወስድ ሙሉን ፊቴን ስታጠብ ደግሞ "በሂሶጵ ርጨኝ እነጻማለኹ ዕጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እኾናለኹ።" ስል ደስ ይለኛል!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት!!!

  • @RahelDessie
    @RahelDessie ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meseretasfaw4363
    @meseretasfaw4363 ปีที่แล้ว +33

    አሁን ነው የገባሁት በዚህትምህርት ብዙ ተማርኩ ተፅናናው በየቀኑ እንድፀልይ እመቤታችን ትርዳን የኔም ችግር ይህነው ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @StarKsa-np4yf
    @StarKsa-np4yf 11 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ይቅር በለኝ አምላኬ ለንሰሃ ምት አብቃኝ ፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን !

  • @YeshimebetWorku-q8w
    @YeshimebetWorku-q8w 4 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ እና ጤናን ያድልልን ለሁለተኛ ጊዜ ያዳመጥሁት ትምህርት ነው ግን አይጠገብም አባታችንን ያኑርልን እመቤቴ ትጠብቅልን በተለይ በስደት ላለነው የእግዚአብሔር ቃል ትልቁ ምግባችንነው እና እናመስግናለን

  • @MichaelADR91
    @MichaelADR91 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን መምህራችን ያሳደከን ከዮሴፍ አ/አ ጀምረው ❤❤❤ ጥሩ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛሎት🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለኝ ከኃጢያቴም እንፃኝ ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @melattesfaye5559
    @melattesfaye5559 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ታላላቆቹ ቅዱሳን አባቶቻችን አቡነ ሀቡተ ማርየምአመታዊዉ በአል አደረሰን❤❤❤

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @ua21s24
    @ua21s24 ปีที่แล้ว +6

    ኦ እምላ እስር ይል ይቅር ብሎናል የድንግል ማርያም ልጅ የምላህክት የፃድቃን የስማህታ አምላክ ይቅር ብሎናል አሜን
    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @MekdesMekdes-f1m
    @MekdesMekdes-f1m ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃል ሕይወት ያሰማል

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዛሪ ለሁለተኛ ጊዜ ነው የሰማሁት በእውነት እድሜ እና ጤናውን ያድልልን በፀሎት ያስቡን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @yalemzewdendashaw-gn9gd
    @yalemzewdendashaw-gn9gd ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦዎ የጠብቀዎ!!!
    እኔ ሐጤተኛዋ ወለተ ሕይወት

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልኝ ትምህርቱ አረዘመም በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤

  • @yaredhailu4750
    @yaredhailu4750 8 หลายเดือนก่อน +2

    እፀብሐኒ ወአፀአኒ እምሐጢያቴ

  • @zelalemnigatu-4068
    @zelalemnigatu-4068 11 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቃልህይወት ያሰማልን!!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፤ የቅዱሳን፣የፃድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለየን!!!አሜን!!!

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese3074 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእውነት ዛሬ እራሴን ይቅር ብያለሁ ከ10 አመት በፊት ሁለት ነብስ አጥፍቻለሁ 😢😢😢ንስሀ ገብቻለሁ ግን ሁሌ እራሴን እወቀሳለሁ ደጋግሜ ንሰሐ መግባት እፈልጋለሁ ለካስ የሄ እምነት ማጣት ነው እግዚአብሔር ይቅር ባይነት አለመቀበል ነው እኔ በህይወት መኖር የማይገባኝ ባሪያውን ይቅር ብሎ እድሜ ጨምሮ ለዚህ ስላደረሰኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว +35

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዉነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አባታችን ለኛም አስተአይ ልቦና ያድለን የስማንማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 ปีที่แล้ว +4

    በአማርኛ እዳሉን ሁል ጊዜ. እንጸልያለን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ትምህርት ካዳመጥንና የተባለውን ሁሉ ከፈጸምን ፈጣሪያችንመሀሪ ይቅር ባይ ስለ ሆነ እንደሚምረን ካለምንም ጥርጥር አምናለሁ ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንገሥተ ሰማይን ያውርስልን እላለሁ

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว +12

    በአዛኝቷ ማርያም አባታችን እንስማዉ💒💒🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ ปีที่แล้ว +1

    መምህረ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አጥንት የምያለመልም ትምህርት ነው❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +95

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን አሜን፫ 🙏🙏🙏

    • @alemitumelese8561
      @alemitumelese8561 ปีที่แล้ว +4

      ከኀጢአት በፊት የነበረ ልበ ብሩህነት በቀላሉ ተመልሶ ለማግኘት ሰለሚከብድ ይቅር ያላለን ይመስለና አንተ በንፅህና ስላለህ ነዉ እንጂ በተዛባ ህሊና ያለው ሁከትረ እደተራራ ይከብዳል እዴት እደሚጠፋም ይጨንቀኛል

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว

      ​​@@alemitumelese8561 እመ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን እህቴ አይዞሽ ግን እንሆ በቅዱሳኑ ስንኳ አይታመንም ሰማያትም በፊቱ ንጹሓን አይደሉም። ይላል ቅዱስ ኢዮብ ራስሽን አታሳምኔው ኩፉ መንፈስ ነው እንዲህ እምያሳስብሽ በጾም በስግደት በርቺ እህቴ

    • @samiramasarat4392
      @samiramasarat4392 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤💒💒💐💐🤲🤲🤲💔💔😭😭💔🤲🤲💒💒💐💒💐🤲

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ደጋግሜ ሰማሁት በጣም ያበረታል::

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 ปีที่แล้ว +9

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኣቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ኩሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @Ethiopiawit-v3m
    @Ethiopiawit-v3m ปีที่แล้ว

    መምዕራችን መኩሪያችን። በዕድሜ ቨፀጋ ይጠብቅልን።ድንቅ ትምዕርት። እረዠም፣ አባቴ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። የተባረኩበት።

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว +22

    አድነኒ አምላኬ እግዚአብሔር አድነኒ እምድም አምላኬ ✝️ እግዚአብሔር ከደም አድነኒ ከማህት ሰውረኒ አባቴ ሆይ አቤቱ አጽናን አቤቱ ጠብቀን መጨረሻችንን አሳምርልን🙏 ኢትዮጵያን አይማኖታችንን✝️ ጠብቅልን ድረስልን ያለአንተ ምን አለን ማንን እናውቃለን አምላኬ መዳኒቲየ ድረስልን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ✝️🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marieabrare4783
    @marieabrare4783 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን 😥🤲

  • @TewedeedewAyele-ud6kj
    @TewedeedewAyele-ud6kj 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባበፀሎታችሁአስቡኝእየጨነቀኝበጣም፣እናምወደአባቴወደጌታዬእየሱስክርስቶስእድትማፀኑልኝበትትናእጠይቃለሁ፣በሰውሀገርነውናያለሁት፣ብርታትናጉልበትእዲስጠኝለምነልኝ፣ፀልዬልኝ፣ድግልማርያምትከተለኝ፣አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblejemaneh5590
    @seblejemaneh5590 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ከልጇ ታማልደን መምእር ቃል እይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @TigistuAlemayehu
    @TigistuAlemayehu ปีที่แล้ว +3

    መምህር ዘበነ ለማ ዶክተር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልወት እድሜና ጤና ይስጥወትአሜን። በጣም እንወድዎታለን .....

  • @semunesharega5773
    @semunesharega5773 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ስለማይነገር ስጦታው ይህን ቃል ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽

  • @fantaneshmeles547
    @fantaneshmeles547 ปีที่แล้ว +52

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በጸሎትዎ አስቡን ❤❤❤

    • @Aylanam
      @Aylanam ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙇🙇🙇👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨

    • @abebasisaylakew8611
      @abebasisaylakew8611 ปีที่แล้ว

      😊😊

    • @AlexoZewde
      @AlexoZewde 8 หลายเดือนก่อน +1

      Egziabher, yikr,belen

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በአዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእግዚአብሔር የማይጠገበዉ ቃል በቸርነቱ አይነት ልቦናችንን ያብራልን የአመቤታችን አማላጅነታ አይለየን 😢😢😢 የመላአከት ጥበቃ የፃድቃን ሰማአታት ፀሎታቸዉ በረከታቸዉ አይለየን አቤቱ በምህረትህ ይቅር በለኝ አድሜ ጤናዉን ይስጥልን

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ይፍቱኘ ይባርኩኝ መድሐኒአለም ሐገራችንን ይጠብቅልን ለወገኖቻችን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን።

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የዳዊት አምላክ እግዚብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ። ሁላችንንም እግዚብሔር ይቅር ይበለን።

  • @dagnu9089
    @dagnu9089 ปีที่แล้ว +2

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ተሰፈየ ለመለመ አምላክ የመስገን እርስዎን የሰጠን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርዉበቴነው
    @እግዚአብሔርዉበቴነው ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቸው ይብዛልን ቅዱስ አባታችን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥል የቅዱስ ዳዊት አምላክ ለሁላችን ልባችን ይክፈትልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን አሜን ምርቃችሁም አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ይቅር ይበለን

  • @henokbelay9757
    @henokbelay9757 ปีที่แล้ว +1

    ልዑል እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምራችን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq ปีที่แล้ว +37

    እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አገራችንን ሰላም ያርግልን ባርኩን ይፍቱኝ አሜን

  • @MimiAdinew-n9x
    @MimiAdinew-n9x 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አባቴ በፀሎቶት ያስቡን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜዎን ያብዛልን አቤቱ ሃጥያቴ የበዛነውና ትምህርቱ ልቤንነካው እደኔ ሳይሆን እደሱ ቸርነት ይቅርይበለኝ

  • @meseretkebede1418
    @meseretkebede1418 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ይቅር በለኝ ምህረትህን ላክልኝ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว +1

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
      ቡራኬዋ ይድረሰን

  • @game-world467
    @game-world467 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለኝ

  • @ElisabethBogale
    @ElisabethBogale ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት እስማን

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ🤲🤲🤲 በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤❤❤ እናቴን እና እህቴን በጸሎት አስብልኝ ከአጋንንት አምልኮ እንዲወጡልኝ 🤲🤲🤲 ሚስጥረ ስላሴ እና እህተ ማሪያም ብለው ያስብልኝ መምህሬ.

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን ገጸ ምሕረትህን አምጣልን ❤አሜን🙏 አቤቱ በፊትህ አትጣለኝ አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @hannybegna2192
    @hannybegna2192 ปีที่แล้ว +7

    አቤተ እንደይቅታህና ገናናነት ብዛት ይቅር በለኝ ከሀጢያቴ ፈጽመህ ንጽ አድረገኘ

  • @aster8918
    @aster8918 ปีที่แล้ว +9

    አሜንአሜንአባታችንእድሜይሰጥልን🙏🙏❤️❤️

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ትልቅ የመንፈስ ምግብ ነው ጠላታችንን ይሰርልልን እና በንስሀ ወደ እሱ እንድንመለስ አምላካችን ይርዳን። ❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +27

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ትምህርት ሁሉ ለምንስማ ቃለህይወት ያስማልን አባታችንንም እመቤቴ ትከተልልን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 4 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃልህወት ያሰማልን አኔ ሀጤተኛውን ልጄን ቀምህረቱ ይጉበኝ በምፅለይበት ወቅት ምን እንደሁነ አላውቅ ሰጤን ነውመሰለኝ ልቢ ለሊ ያሰባን ል ምን አንደሁነ አላቅም አባታችን ትምህርቱትን አዳምጣለሁ እየተማርኩ ነው አኔ በሰደት ከአገር ከወጣሁ 18አመት ሁነኝ ግን ጥዌት እፅለያለሁ ማታ እፅልያለሁ እሰግዳለሁ በመሀል ልቢ ይሰረቃል በፅሊታችሁ አሰቡኝ

  • @muludemise9816
    @muludemise9816 ปีที่แล้ว

    አሜን አባቴ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም ይቅር ይበለን እንደቸርነቱ ያድርግልን

  • @selam8161
    @selam8161 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለግሰን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እባግሕ አምላኬ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ሞቴን በሐገሬ አድርግልኝ እግዚአብሔር ሖይ

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን

  • @FatimaFatima-kp3mw
    @FatimaFatima-kp3mw 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታቺን እዲሜና ጤና ይሰጥልን

  • @bizualememiru7017
    @bizualememiru7017 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን እንካ ለፃ ዲቁ አቡነ ሃብተማርያም አመታዊ በአል በስላም አደረሶ. ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛሎት እድሜ ጤና ይሰጥልን.

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว +23

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ሃብተማሪያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ!!! አባታችን በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን!!!

  • @የቅዱስገብርኤልልጅ-ጨ5ሐ
    @የቅዱስገብርኤልልጅ-ጨ5ሐ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ✝️💖🙏
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን እኛንም ትምህቱን በውስጣችን እዳንረሳው እግዚአብሔር ያድርግልን።

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን ይፍቱኝ

  • @sarairga1195
    @sarairga1195 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ ኑሩልን የማቱሳላ እድሜ,ያድልልን❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @Setna1312
    @Setna1312 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እግዚአብሔር በማይዘነጋ ቃሉ ያስብዎ እኔን ደካማዋን ፀዳለ ማርያምን አስቡኝ 🙏

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 11 หลายเดือนก่อน

    መምህርእግዚአብሔርአምልኬቃልህወት
    ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለን አቤቱ አቤቱ ስንብህ ስማን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም ปีที่แล้ว +5

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @MihrtEndalekachew
    @MihrtEndalekachew 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እዴሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሄር አምላክ ያድልልን❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 ปีที่แล้ว +8

    ገጸ ምሕረትን ላክልን አሜን🙏🙏🙏

  • @GhrhyGhggg-vw7op
    @GhrhyGhggg-vw7op ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን፤የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን፤ረጅም ዕድሜና ጤና፣ጥበብና ጸጋ ያድልልን።

  • @AynalemHaylu
    @AynalemHaylu 11 หลายเดือนก่อน +1

    የዮሴፍ ህይወትየኔም ህይወትነው መምህር ልክእንደኔ ሆድይፍጀው መምህር የርሶንትምህርትግንስሰማ እረፍትአገኛለው እድሜይስጥልኝ

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን መዝሙር ሐምሳን ፀሎት በየቀኑእናደርጋለን ዳዊትን የፈወሰ አምላክ ለሁላችን ይፈዉሰን ቃሊሂወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን❤🎉❤🎉❤🎉🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @NARDOSBIRHANU-wm1ed
      @NARDOSBIRHANU-wm1ed ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ እህት መምህራችን ያስተማሩትን መዝሞር ሀምሳን እንድናነብ አዘዉን ነበር እና አጠገቤ ፡ መፀሀፍ ፡ ቅድስ ፡ ስለስሌለ download አድርጌ ለመጠቀም ነበር ትክክለኛውን ካወቅሽ ንገሪኝ (የሚያቅሰውካለ)ከትህትና ጋር🙏🏽

  • @semunesharega5773
    @semunesharega5773 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን🙏🏽 አሜን 🙏🏽አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽በእውነት ቃል እንገባለን🙏🏽💕🙏🏽💕🙏🏽💕በፀሎትዎ ያስቡን🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️

  • @SaraShabal
    @SaraShabal 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነቱ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ተመስገን እኔ በቃሌ እችለዋለሁ በጣም የምወደው መዝሙር 50ነው የበለት ደግሞ ሚስጥሩን አወቅሁ ተመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይጠብቅልን

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 ปีที่แล้ว +6

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏

  • @DireDawaSabiyan
    @DireDawaSabiyan ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ሁሌም የእርሶን ትምርት ስሰማ ነብሴ ሁሌም ትታደሳለች ቃለሂወት ያሰማልን

  • @SeblewogelSeblewogel
    @SeblewogelSeblewogel 11 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጡ አባታች ቃለህይወት ያሰማልን የድሜ ዘመንዎን ይባርክልን

  • @senaitgebrekristos
    @senaitgebrekristos 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 หลายเดือนก่อน +2

    "አቤቱ እንደ ይቅርታህ ብዛት ገናነት፣ እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በኝ፣ ከሐጢያቴ ከአበሳዬ ፈጽመህ ይቅር በለኝ"

  • @Amaretsega-z7b
    @Amaretsega-z7b ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታች አምላክ ቅዱሳን ለሁላችንም ምሕረት ይቅርታውን ያድርግልን

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 ปีที่แล้ว +136

    ዘወትር እግዚአብሔር ይፍታችሁ ይበሉን፣ይፍቱን አባታችን።በተለያየ ቦታ፣በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ላለን ወሳኝ ነውና፣እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ፣ዘመኑን ይዋጃልና ።

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤🌻🌻🌿🌾🌿🌾🙏🙏🙏

    • @tizetaketema821
      @tizetaketema821 ปีที่แล้ว

      @@classicphone5908 ääääääããäää5550000@0```@

    • @asnakezman302
      @asnakezman302 ปีที่แล้ว +2

      😊

    • @ልመጣነውቅሪ
      @ልመጣነውቅሪ ปีที่แล้ว +3

      Amen

    • @RalphMikk
      @RalphMikk ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን

  • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
    @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ግሩም ግሩም ትምህርት ነበረ
    አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውን መንፈስ በዉስጤ አዲስ ❤✝️

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k ปีที่แล้ว +8

    ይፍቱን አባታችን ይባርኩን እድሜ ጤና ይስጥልን❤

  • @alemgarde796
    @alemgarde796 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏አባታች የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእደኔ አይነቱ ሀጥያተኛ ለእኔ የተነገረ ነዉ የመሰለኝ የዉስጣችን ችግር ተረድተዉ ያስተማሩን እግዚአብሄር ያክብርልን በፀሎት አስቡኝ ይፋቱኝ ይባርኩኝነዉ

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተስፋ የሚሰጥ ደሰ የሚል ትምህርት እንደውም አጠረብን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር እናመሰግናለን አባታችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @amaamm-c9r
    @amaamm-c9r 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን በእውነት ልብን አይምሮን የሚያድስ ትምህርት ነው ዘለአለም ብሰማው የማልጠግበው ትምህርት ነው አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ ተምህርቱን ሰምተን እምንተገብር ያድርገን እግዚአብሄር አንተጋ ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ህይወትህይወት-ቈ6ኘ
    @ህይወትህይወት-ቈ6ኘ ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት 🙏🙏🙏

  • @FerehiwetMekonen
    @FerehiwetMekonen 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ እንደችርነትህ ይቅር በለኝ

  • @abebeabawello2278
    @abebeabawello2278 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ምህራችን 🙏🙏መንፈስን የሚያድስና የሚጠግን ትምህርትን ሰለአስተማሩን አናመሰግናለን አሜን።🙏🙏

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ይፍቱን

  • @abebchassefa8247
    @abebchassefa8247 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አቤቱ አባት ሆይ እንደ ሀይጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በሌን የሁላችንንም ሀጥያት ይርሳልን ለንሰሀ ሞት አብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን. አድሱን ዘመን የሰላም የአንድነት የፍቅር ያድርግልን. መምህረ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን 🙏🙏🙏❤❤❤🌻🌻🌻