🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024
  • “ነገር ግን አብን እንድወድ ዓለም ሊያውቅ፥ አብም እንዳዘዘኝ፥ እንዲሁ አደርጋለሁ። ተነሡ፤ ከዚህ እንሂድ።”
    - ዮሐንስ 14፥31
    #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

ความคิดเห็น • 728

  • @GirmaTenaw
    @GirmaTenaw 7 หลายเดือนก่อน +503

    የእያንዳንዱን ሰው ልብ(የልቡን ሃሳብ) ገልጠው የሚያውቁ በእነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከት የሰለጠኑ ባለ ጥዑም ልሳን መምሕር!!! እመብርሃን ረጅም እድሜ ከብዙ ጤና ጋር ትስጥልን።

    • @BilagiAmare
      @BilagiAmare 7 หลายเดือนก่อน +35

      እውነት ነው እምንኖረውን ነው እሚያውቁት

    • @MarituHaile
      @MarituHaile 7 หลายเดือนก่อน +36

      ዳግማዊ ዮሐንስ አፈወርቅ!!! ናቸው እግዚአብሔር በሚያውቀው

    • @haymanotmeseret5341
      @haymanotmeseret5341 7 หลายเดือนก่อน +9

      አሜን በእውነት

    • @AmenK-r3o
      @AmenK-r3o 7 หลายเดือนก่อน +8

      Abatacn kale hywet yasemaln ewnetegnana beewket yehon memhrnetwon fetari beberektuna tbekaw yakoyln Amen amen

    • @BestEnglish16
      @BestEnglish16 7 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ነው አባታችን ብዙ ነገር ያውቃሉ፣ ይሁን እንጂ የእያንዳንዱን ልብ ገልጠው ያውቃሉ ማለት ግን ትክክል አይደለም። የሰው ልጅ ናቸውና።

  • @ShawayeKabteyemer
    @ShawayeKabteyemer 6 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን፡ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን፡፡

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @MaryaMr-b7m
    @MaryaMr-b7m 5 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡አባታችን፡እድሜናጤናይስጥህ፡ኑርልን፡በጣም፡ጥሩ፡ትምርት፡ነው፡❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanumulu4287
    @birhanumulu4287 7 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ጤና እድሜ ያድልልን እርስዎን አባት ያብዛልን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 7 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን❤

  • @Baniyas-z4i
    @Baniyas-z4i 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ተነሱ ከዚህ እንውጣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ST-ho9qv
    @ST-ho9qv 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስል እርስዎ አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 7 หลายเดือนก่อน +131

    እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ስራየን እየሰራው የማዳምጠው ትምህርት ተለቀቀልኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሰላም ብናድር በየ ዕለቱ እየገባሁ ነበር የማየው ለቀቁ አለቀቁ እያልኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን።

    • @Hagere-h3q
      @Hagere-h3q 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdallahJabbour-r9y
    @AbdallahJabbour-r9y 7 หลายเดือนก่อน +219

    እረ ላይክእናድርግ ክርስቲያኖች እጄችንን አይደክመው አያስከፍል እረ ምነው የድርሻችን እንወጣ በእውነት

    • @RMetica
      @RMetica 7 หลายเดือนก่อน +14

      እዉነት ነዉ😢

    • @MarituHaile
      @MarituHaile 7 หลายเดือนก่อน +11

      እውነት ነው ተኝተና እንንቃ የተዋህዶ ልጆች!!

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 7 หลายเดือนก่อน +8

      ኘራክ ቢሆን ኑሮ ባረጉ ነበር መችእኛ ለሚጠቅመን እንፋጠናለን

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 7 หลายเดือนก่อน +6

      እውነት ነው እኔ መጀመሪያ እንደገባሁ ላይክ ነው የማደረገው

    • @Salam-m7u
      @Salam-m7u 7 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ነው ሸር እናድርግ እስከመስከረም ሁለት መቶ እሽ እናስገባቼው እግዚአቤሄር ቢፈቅድ እና ብንደርስ

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 7 หลายเดือนก่อน +10

    አባ በርከተወ ይድርሰን 🤲🤲🤲

  • @AffordableWatch-tv6vx
    @AffordableWatch-tv6vx 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አባታችን❤❤❤በርከታችሁ ይደርብን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @abera4010
    @abera4010 7 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ደህና መጡ አባዬ❤

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእውነት ትምህርታቸው በጣም ነው ደስ የሚለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️⛪

  • @BirhanuYimer-fw9tf
    @BirhanuYimer-fw9tf 7 หลายเดือนก่อน +20

    አባታችን ኑሩልን

  • @LovelyElectricity-zx3kl
    @LovelyElectricity-zx3kl 7 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እራሴን የማፅናናበት የሚጠቅመኝን እዳውቅ ከጭቀት የምርቅበት ተስፋ የሚሠጠኝ ትምህርት ሁልግዜ ባዳምጠወት የማይሠለቸኝ ካልሠማሁ የሠወን ትምርት እዴት ቅር እዴሚለኝ ❤እግዚአብሄር እድሜጤና ይሥጥልን አባቴ❤❤❤

  • @aynenadisbelachew215
    @aynenadisbelachew215 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይሁንልን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 7 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 7 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ይባርክልሁ

  • @gebretekle5610
    @gebretekle5610 7 หลายเดือนก่อน +8

    አባዬ በፀሎት አሰቡኝ 🙏🙏🙏

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 7 หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ ቃል ሕይወትን ያሰማልን ገነተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት

  • @marthat6031
    @marthat6031 7 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ይእርስዎን አይነት ሊቅ እባቶችንን ያብዛልን በረከትዎ ይደርብን የነፍስ ምግብ ነዎት 🙏🏽✝️

  • @Mam.2121
    @Mam.2121 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያስማን ኣባታችን ❤👏👏👏

  • @fasika-ik9sx
    @fasika-ik9sx 7 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወት ያርዠምልን እናመሰግናለን።

  • @jooc8655
    @jooc8655 7 หลายเดือนก่อน +10

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 7 หลายเดือนก่อน +10

    እናመሰግናለን ፈዉስ መንፈሳዊ ዩቲብ

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኛ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤

  • @bisrat-rn5cm
    @bisrat-rn5cm 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 7 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን አሜን አሜነ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016 7 หลายเดือนก่อน +67

    ውዱ አባታችን። እንኳን ደህና መጡልን። በዚህ የዐለም ወጀብ፤ በእውቀት ማጣት ለተዋከብንና ለተሸበብን መንጋዎች እኛ የእርስዎን ወርቅ ቃላት ለሚሰጠን አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። ቃልህይወት ያሰማልን ።

    • @GenetKebede-q5y
      @GenetKebede-q5y 7 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

    • @mitkuyenet4762
      @mitkuyenet4762 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን/፫)

    • @በላይነሽአወቀ
      @በላይነሽአወቀ 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @KsanetBide
      @KsanetBide 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@mitkuyenet4762qaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaA

  • @SamrawitAlemu-th9vl
    @SamrawitAlemu-th9vl 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሠምቶ የሚለወጥ አዕምሮ ወልቦና ያድለን
    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጸጋዎትን ያብዛልን አባታችን🙏🙏🙏❤

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያገልግሎወትን ዘመን ሳብ ረዘም ያድርግልን እጹብ ድንቅ ትምህርት ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መዱሃኒ ዓለም አሜን፫ እኛም የሰማነውን 30/60/100 የምናፈራበት ፍሬ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 7 หลายเดือนก่อน +14

    እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤

  • @Meron7271
    @Meron7271 7 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት ከሚባለው በላይ ባክነናል እርሱ ይጠብቀን እንጂ እናመሰግናለን አባታችን 🌺🍀🌺

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 7 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @habtehabte4145
    @habtehabte4145 6 หลายเดือนก่อน +12

    ቤተ ክርስቲያንን የሚጠብቃት እግዚአብሔር እርስዎን ያስነሳና ትክክለኛው ን የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት እንድንማር ያደረገ ፈጣሪያችን የተመሠገነ ይሁን ። የእርሶንም ፍፃሜ ያሳምርሎ።

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 7 หลายเดือนก่อน +36

    እዉነተኛ ዉን የቤተ ክርስቲያን አስተምሮ ኑ እንማር ከክርስቶስ ደቀመዝሙር ለዉጥ እናመጣለን

  • @Asas-zo3mn
    @Asas-zo3mn 7 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት አቤት እንዴት እግዚአብሄር በዚህ ዘመን እንደባረከን ፈትፍተው ሚያጎርሱ አባት እድሜ ከጸጋ ሰጥቶ ያቆይልን🙏

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏🙏🙏

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 7 หลายเดือนก่อน +6

    ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የኔ ድክመት ነው😢
    የኛ ውድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን እርሶን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን✝️

  • @Hayile2
    @Hayile2 7 หลายเดือนก่อน +8

    እረፍታችን እንኳን ደህና መጡልን 🥰😍

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ
    @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ 7 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጡልን አባታችን

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 6 หลายเดือนก่อน +4

    የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 7 หลายเดือนก่อน +5

    በዚህ ዘመን የተሰጡን ውድ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን።❤❤❤❤❤

  • @merimeri3210
    @merimeri3210 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 7 หลายเดือนก่อน +90

    በእዉነቱ ላይክና ሸር የምታደርጉ እጆቻችሁ የተባረኩ ናቸዉ

  • @BurtakanDesalegn
    @BurtakanDesalegn 7 หลายเดือนก่อน +10

    የኛ አባት ቃለህይወት። ያሰማልን የኔ ዕንቁ ቃላት ያጥረኛል። አባ በድሜ በጤና። ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💚❤❤💜💜💜💜💜💙💙💙💙💙

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 7 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጄም ዕድሜ ያድልልን❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 7 หลายเดือนก่อน +9

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    ልቦናችን ይመልስልን 😊

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 7 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ለብዙ እዲደርስ ላይክ እናርግ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ምን ያስተምረን ለወንድም እህቶች እዲደርስ

  • @tejuyitafer3174
    @tejuyitafer3174 7 หลายเดือนก่อน +5

    እርስዎን የመሰለ መምህር ወመገስጽ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 7 หลายเดือนก่อน +13

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይኹን ይኹን ይደረግልን
    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤እውነት ነው ትክክል እኔም እንደዛ ነው የምለው😢😢😢

  • @MelakuBayeh-d4e
    @MelakuBayeh-d4e 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 7 หลายเดือนก่อน +4

    ግን ለምን ፀሎት ይቆረጣል እረ እንባረክ እንዴዎት ይርዘም የእኛ ትሁት አባት ❤❤❤

  • @mezegbuyikum8550
    @mezegbuyikum8550 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤

  • @endalrahemeto3212
    @endalrahemeto3212 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hometube8205
    @hometube8205 6 หลายเดือนก่อน +5

    abate 😍😍😍በእነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከት የሰለጠኑ ባለ ጥዑም ልሳን መምሕር!!! እመብርሃን ረጅም እድሜ ከብዙ ጤና ጋር ትስጥልን።

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 7 หลายเดือนก่อน +13

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኑሩልን 🙏🏾

  • @ቤትማርያምዘተዋህዶ
    @ቤትማርያምዘተዋህዶ 7 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ ልቤን መለሰው ደከመኝ አበረታኘ

  • @RMetica
    @RMetica 7 หลายเดือนก่อน +9

    እልልልልልልልልልልልል እሰይ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ........ አባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን የዘመናችን የእምነት ገበሬ እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን ፫

    • @RMetica
      @RMetica 7 หลายเดือนก่อน +4

      ለኝህ አባት እኮ ቃላት አላዉቅም በእዉነት አለሙ ላይ ያለዉን ነገር እኮ ነዉ ቁጭ እሚያረጉት 😢 በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ለሁላችንም ያድለን አሜን ፫ 😢

    • @mmekdesttadese
      @mmekdesttadese 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

  • @asratabate
    @asratabate 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen❤❤❤❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 7 หลายเดือนก่อน +29

    የዘመናችን ሀዋሪያ አባታችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 7 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤እናንተን ባይሰጠን ምን ይውጠን ነበር 😢

  • @ayutii
    @ayutii 7 หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን!!! አባታችን!!!🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 7 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን።

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 7 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ቃለሒወት ቃለበረከትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር ✝️🙏🌸

  • @Freweyni-h8g
    @Freweyni-h8g 7 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አይጥፉብን ሁሌም ድምፆትን አሰሙን አደራ

  • @jrresadleedas8876
    @jrresadleedas8876 7 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን በውነቱ ቃለ ሂይወት ያሠማልን ተስፋ እርስት መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤❤

  • @ዘ-ክርስቶስ
    @ዘ-ክርስቶስ 7 หลายเดือนก่อน +14

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን🥺💚✝️🥰🌺

  • @MekuriaTegne
    @MekuriaTegne 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን ❤ ቃል ሕይወት ያሰማን።

    • @tehawido
      @tehawido 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 7 หลายเดือนก่อน +54

    አባታችን እንክዋን ደና መጡልን .የምንሰማውን ቃል በልባችን ጽላት ይፃፍልን አሜን

    • @addisaddis8701
      @addisaddis8701 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን😢

    • @RjjJdjdjd
      @RjjJdjdjd 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 7 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን አባታችን እንዎደዎታለን ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስብያት።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 7 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen abbatachn kale hiwotn yesemaln❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 7 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @SaraTsegaye-hr9qe
    @SaraTsegaye-hr9qe 7 หลายเดือนก่อน +11

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    ይህን ለእኛ የምታደርሱ አገልጋዮችም እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ እናመሰግናለን

  • @Mekde731
    @Mekde731 7 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባታችን ረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BestEnglish16
    @BestEnglish16 7 หลายเดือนก่อน +32

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን። የነፍስ እና የሥጋ ምግብ የሚሆን ትምህርትዎን የሚሹ ብዙ ነፍሶች/ሰዎች በሃገር ውስጥም በውጭ ሃገርም አሉና አደራ ቶሎ ቶሎ ይምጡልን።

  • @Tadilo-x4n
    @Tadilo-x4n 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግሪምምምም የሚለኝ ተመልክታችሁ ዕፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት ተምራችሁ like ሳታደርጉ የምትሄድ ክርስታኖች ምን ሆናችሁኋል? Video viral እንዲህወጣ ይረዳቸዋል እኮ አረ like አድርጉ😢😢😢

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 7 หลายเดือนก่อน +38

    አባታችን እንኳን አድረሳችሁ በእድሜ በጤና እባቶቻቻንን ይጠብቅልን አያሳጣን ቃል ህይወትን ያድልልን በፅሎት አገዙኝ ድካማውን በስማነው30-60-100 እድናፍረ ይረዳን አሜን።

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 7 หลายเดือนก่อน +1

    Qala hiwetan yisemalan abatachin❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebrihat5349
    @mebrihat5349 7 หลายเดือนก่อน +11

    አንካን በሰላም መጣቹ ኣባታችን ገና ያዳመጥኩ ነኝ

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 7 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክቡር አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤ሺአመት ኑሩልን

  • @ተዋህዶ-በ7ፀ
    @ተዋህዶ-በ7ፀ 7 หลายเดือนก่อน +23

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤። ከሁሉም ሰው የባስኩ ሐጢአተኛ ለእኔ ከንቱ ሰው፣ ይባርኩኝ ይፍቱኝ?!

  • @Desu19
    @Desu19 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤ ከቃል በላይ ፈጣሪ ይጠብቅልን ክቡር አባታችን ❤❤❤❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 7 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ሁሉም ነገር
    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx 7 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር አምላክ እኛን ልጆቹን በቤቱ ለማፅናት እንደ አባ ገብረኪዳን አይነት አባት ያዘጋጃል እና ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይሁንልን

  • @መሌ
    @መሌ 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏾❤️

  • @BrukMengistu-sk7mp
    @BrukMengistu-sk7mp 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልዮትያሰማልን

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሰማለን አባታችን ኑርልን❤❤🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @betilike1379
    @betilike1379 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @stc6291
    @stc6291 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚብሔር ይመስገን ለአባታችንቃለህይወትንያሰማልን እረጅምእድሜእናጤናዎትን ይስጥልን አቤመታደላችሁ እራቸዉስርቁጭብላችሁ የምትሩእመአምላክትጠብቅልንአባታችንን ሸርእናላይክእናድርግ ሁላችንም በረከትነዉለእኛም❤❤❤❤❤❤❤

  • @benyamebahrue599
    @benyamebahrue599 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @tarikutenkir
    @tarikutenkir 7 หลายเดือนก่อน +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 7 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ገና ቡዙ ነፍሳት ያድናሉ 🙏🙏🙏