ይሄንን~ማስክ በመቀባት ፊትሽ ውልውል ፅድት የልጅንት ቆዳ ለማንኛውም የቆዳ ችግር ለጥቋቁር ለተሸበሸብ ለብጉር ብቻ ሞክሪው Anti-aging

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 134

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +7

    ገና ሳልሰማሽ እኮ ነው ላይክ የማደርግሽ ለምን እንደሆን አላውቅም ስራሽን እወደዋለሁ ስነስርዐትሽንም በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +26

    እናመሰግናለን ግድ ነው መቼስ ምግብ መብላት አላቆምን ይኤም ያው ነው ለሀገራችን እየፀለይን እራሳችንን መጠበቅ ነውርነት የለውም 🙏🙏🙏💞😘😘😘🌹

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ምግብ እየብላን ነው ይሄም ምግብ ነው ኢትዩጵያንና ህዝቦን ፈጣሪ ይጠብቅልን ብለን መፀለይ ብቻ ነው

  • @የአራህማንባሪያ
    @የአራህማንባሪያ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቢስሚላ ዛሬ ጀመርኩት ውጤቱን ያሳምረው
    ለዱአሽ አሚን ያረብ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +12

    ws.wr.wb አሚን አላህ ሰላሙን ያምጣልን ሁሌም ጠቃሚ ነገረ ታካፊይናለሽ ጀዛኪላህ ኸይር👍👍👍🙏

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የፊት ዘይቱንም ብታሳይን

  • @ሶሊቱብ
    @ሶሊቱብ 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ነው የምወድሽ መልካም ሰው ነሽ

  • @abdura1609
    @abdura1609 3 ปีที่แล้ว +6

    ወአለይኪሰላም ደህና ነሺ ውዴ እርድ ግን የኢትዩ እርድ ነው ወይስ የዉጪ እርድ ነው ለፊት ጥሩ በአላህ እኔ ጥቆቁር ነገር እና የአይን ሥር ጥቁረት አለብኚ እንዴት ላሰወግጀው ምከራኚ በጣም ደግሞ ከአይን ሥር ጥቁረት ማጥፊያ ንገራኚ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ የኔ ውድ👌👍❤

    • @ራቢንትባባ
      @ራቢንትባባ 3 ปีที่แล้ว

      ሞክረሽው ለውጥ አመጣልሽዴ???

  • @አልሃምዱሊላህየተሠጠኘይበ

    ሃኑ የኔ ድንች ድቅቅ ባለ መፈቅፈቄያ ስለሆነ እንዳቺ አላስቸገረኝም አድቅቂው ሹክረን

  • @Jamila318
    @Jamila318 3 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ እባክሽን ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ማዳት አበላሸኝ ፊቴን በአላህ ተባበሪኝ ለአላህ ብለሽ አይተሽ እንዳታልፊኝ

  • @فاطمهفاطمه-ه8ل7ن
    @فاطمهفاطمه-ه8ل7ن 3 ปีที่แล้ว +1

    የፊት ዘይት ብታሳይን ጡሩ ነው ቪታሚን ኢ እጠቀማለሁ ብዬ ብጠይቅ ሰደልያ የሚዋጥ ሰጡኝ እንዴት ይታያልስ የሚዋጠው

  • @jemilaaman4428
    @jemilaaman4428 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ማሻላህ አላህ ጄዛኪ አላህ ኸይር ውድ እህት

  • @zabibakonjo.5471
    @zabibakonjo.5471 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማማዬ ግን እኔ ሞክሬው ነበርየድንቹን ውሀ ነው የተጠቀምኩት ግን የማቃጠል ስሜት አለው ቡዙም አላቆየሁም ፍቴላይ

  • @semira157
    @semira157 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂድንች+እሩድ+ወተት ኒዶ+የበቆሎ ዱቄት 👌👌👌👌👌❤❤❤

  • @maraki652
    @maraki652 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ሰላምነሽ ማሻ አላህ ጎበዞ ነሽ እምሰሪ ው ሁሉ በጣም ምርጥ ነው እምችይ ከሆነ ሸርችልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @hiwot9354
    @hiwot9354 2 ปีที่แล้ว

    Selam Lez bet metchalew bekininet tahnkes mare💕👍

  • @ቅዲስትከመሬ
    @ቅዲስትከመሬ 3 ปีที่แล้ว +2

    የፊት ዘይቱን የትነው የማገኝው ስሙን ንገሪኝ

  • @birdab5918
    @birdab5918 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ህርዱ የፊት ለቢቻ ይሸጣል ወይሰ ለምብነት የምንጠቀምበት ነወ?

  • @aysha7570
    @aysha7570 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እህት በጣም አሪፍ ነው እሞከረዋለሁኝ ኢንሻአላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይርን

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢ ምነዉ ቢቀርብሽ እህቴ እህህህ ይሔ ሁላ ወጥ ስራ ከፊት ላይ በሳሙናሽ ታጠቢ ንፅህናሽን ጠብቂ ከዛ ዉጪ ምነዉ ሀገራችን ጦርነት ላይ ሆና ቁንጅና ቁንጅና አጫወታችሁ ቁንጅና ደግሞ ከፊት ላይ ወጥ በመስራት አይደለም ሆሆሆሆሆሆ

  • @rabutube1678
    @rabutube1678 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዝ ከሏ ከይሪ
    ፈቴን እየሰከከ ቡጉሩ ይወጠል ከዝ ቦታዉ ይጦቅራል ደጋጊሞ እየወበ ይጦቅረል ለዚ ይሆነል

  • @munashams2234
    @munashams2234 2 ปีที่แล้ว

    Be allah fete betam darak naw men larege negaregn ete

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 3 ปีที่แล้ว +1

    As wr wb umi ye telbaw betam temechetognal jezakellah.

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀኑን 🙏🙏🙏 ኑሪልን ልጅሽንም ፈጣሪ ያሣድግልሽ 🥰🥰🥰

  • @lubabaebrahem4745
    @lubabaebrahem4745 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ከልብ እና መሰግናለን እህት ግን ይህ አሁን የሰራሽው ውሀድ ለደርቅ ፊት ይሆናል

  • @rabiamkubi
    @rabiamkubi 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪ አላሕ ሕይር

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว +2

    Innamasaginalen yene konjo

  • @reemreema720
    @reemreema720 2 ปีที่แล้ว +1

    ለስት ደቂቃ ነው እሚቆየው ፊታችን ላይ

  • @ዚነትሳይትኢቱብ
    @ዚነትሳይትኢቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሚንን ያርብ እኔ ብጉር ተጫወተብኝ ምንም የልሞከርኩት የለኝም ይህው ሶስት አመት አለፈው

  • @yersulwedag3783
    @yersulwedag3783 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኸይር 💕💕💕

  • @morida1876
    @morida1876 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ልጅሽ አላህ ይጠብቅልሽ ☝️🌹

  • @وَاِلیٰرَبِّكَفَارْغَبْ-غ4ت

    አይን የሚያጠራ ነገር የምታውቁ ንገሩኝ

  • @anshaabebe5510
    @anshaabebe5510 3 ปีที่แล้ว +1

    እሸእናመሰግናለንአሚንአገራቸንንሰላምትወንልንአሚን

  • @imanseid700
    @imanseid700 3 ปีที่แล้ว

    Inshaa Allah hayatii jabadhuu💕

  • @ፈጣሪሆይአገሬንጠብቃት
    @ፈጣሪሆይአገሬንጠብቃት 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መልካም ሰው

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 3 ปีที่แล้ว +1

    የፊትሰይትእሥቴላኪልን መልሰሺ

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @zenashteshome2467
    @zenashteshome2467 3 ปีที่แล้ว

    Mara afnchya Laye xekure ngre eywxbgne new mela beygne??

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ የፊት እረዱን
    በፎቶ አሳይን ውዴ ፅሑፉ እንድታይ
    የፊቱን ዘይት ጭምር በፎቶ አሳይን
    በአላህ ማዳት አስቸግሩኛል 😭

  • @እውቀትከስራይቀድማንቶብ
    @እውቀትከስራይቀድማንቶብ 3 ปีที่แล้ว

    ሀንየ እኔ ኮሜት መስጠት አልወደን ዛሬ ሰመጣብሽ አስተናግጅኝ እሱም አስደምሪኝ።

  • @sofiyarahmeto1670
    @sofiyarahmeto1670 3 ปีที่แล้ว

    AWW ehete enedet nesh betam new mewedsh ...........ena ehete ene wede usa letemert lemeta asbe neber bezu sew le muslim atonm america yilugnal ntsanet yelewm ena pls mekershn felegalew

  • @زينبكفابراكابراكا
    @زينبكفابراكابراكا 3 ปีที่แล้ว +1

    ያሄራ እህቴ እወድሻለው

  • @azeryaygeta
    @azeryaygeta 3 ปีที่แล้ว

    Habibty ijesh yibarek

  • @hikmuttii45
    @hikmuttii45 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ከይረን ውዴ እሞክራለሁ🥰💝🥰💝

  • @MemeMeme-hm1fp
    @MemeMeme-hm1fp 3 ปีที่แล้ว +1

    የፊት ንፁ ካላገኘንስ የምግቡ መቼም ሚሆን አይመስለኝ

  • @አስቱናኒነኝ
    @አስቱናኒነኝ 3 ปีที่แล้ว

    Wow 🤩 wow thanks 🙏 love 💗🥰💝🥰💝💝

  • @ሲምራንባህላዊየወይባጭስ
    @ሲምራንባህላዊየወይባጭስ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በርችልን

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @heaventsehaye4935
    @heaventsehaye4935 3 ปีที่แล้ว

    Freezu tube mibal banchi yeseraw video alena eyiw

  • @sabahyimam7932
    @sabahyimam7932 3 ปีที่แล้ว

    Thanks sister

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 3 ปีที่แล้ว

    ለኒ ጀዛክ እኔ ፍቴ sensetiv ነው እረድ እና ድንች አቃጥሎ ይደፍኛል

    • @Umitube
      @Umitube  3 ปีที่แล้ว

      Ok ይቅርብሽ ውዴ

  • @user-yj5jf1no4b
    @user-yj5jf1no4b 2 ปีที่แล้ว

    የኑረን እጅ ሌላም ይማጣል

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ፊት ግርድፍድፍ አለ መልኬ ሁሉ ጥፍትፍት አለ ኧረ ወዳ ስንፍና አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

  • @ነኢማ..ቢንት...ግዛ
    @ነኢማ..ቢንት...ግዛ 3 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለኝ

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆየ

  • @medi4049
    @medi4049 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ እህቴ

  • @tigisttigisttube501
    @tigisttigisttube501 2 ปีที่แล้ว

    አር የነም ታባልሻባኝ ኢሀናን ማጣቅም ዳግሞ ፋራው

  • @ዚዙጉራጌዋ
    @ዚዙጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም የኔ ውድ ምሰሬው ሁሉ አያመልጠኝም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ምትሰሪልኝ

  • @dejen4281
    @dejen4281 3 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ የኔዉድ የኔፎት ተበላሸብኝ ጉብረ ኡፍ

  • @fuzyayassin2238
    @fuzyayassin2238 3 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን እህት

  • @almazokube8334
    @almazokube8334 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo whud new Enamesgenalen gn fitey yeteshebeshba meta bekirb gize new yetefeterew ena mefteh bitnegirn turu new

  • @jamaneshassen1092
    @jamaneshassen1092 3 ปีที่แล้ว

    ማታ ነዉ እምንቀባው

  • @وَاِلیٰرَبِّكَفَارْغَبْ-غ4ت

    ምንድን ነው እሲፍ ማለት ውዴ?

  • @sofyasofya2791
    @sofyasofya2791 2 ปีที่แล้ว

    ሑቢ ግን ማሩ ቅዲብ ነጭ አያረግም

  • @messiworku9939
    @messiworku9939 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @user-tm1rj3gi8j
    @user-tm1rj3gi8j 3 ปีที่แล้ว

    አሚን አገራቸን ሰላመ ይሁን እስኪ እሻአላህ እሙክረዋለሁ

  • @عبدالمجيدالدوسري-ع6ص
    @عبدالمجيدالدوسري-ع6ص 3 ปีที่แล้ว

    جزاكم الله خيرن جزاء

  • @neimayedirelij1063
    @neimayedirelij1063 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah jezach Allah kheir

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb Allah ywededesh yefit zeyte tetkmye alawekeme gen ahune metekeme efelegalewe yetgaewen yezeyte ayente betkeme temekrigalshewe betasawkige kallah tagegwalsh insha allah 🙏👍👏

    • @Umitube
      @Umitube  3 ปีที่แล้ว

      የት ነው የምትኖሪው ውዴ?

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @amenzlnb1256
    @amenzlnb1256 3 ปีที่แล้ว

    እረዱን በፎቶ አሳያን በርቺ

  • @tena9047
    @tena9047 3 ปีที่แล้ว

    እህት እንዴት ላገኝሽ እችላለው ???

  • @አሚናትየወሎዋቀበጥ
    @አሚናትየወሎዋቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

    በሁለትስልኬነው ሰብስክርልይብና ላይክእማርግሽ ውዴእህቴ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @muzkirnaser791
    @muzkirnaser791 3 ปีที่แล้ว

    Ende hasab dinechun benfechew yeteshale yemeslegal

  • @tamarashaheen3002
    @tamarashaheen3002 2 ปีที่แล้ว

    አራ ብጉሪ አስቻገረኝ

  • @hananhappy74
    @hananhappy74 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 3 ปีที่แล้ว

    Btame tru naw esh kteybet nesh

  • @hayuhussietube4956
    @hayuhussietube4956 3 ปีที่แล้ว

    አሚንንንን የኔ ውድ

  • @niemaali3653
    @niemaali3653 3 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @anisaabdo2621
    @anisaabdo2621 3 ปีที่แล้ว +2

    Allah anchenme yetbikshe

  • @Mdali-xd1uh
    @Mdali-xd1uh 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥርንልኪዝምያልሺኝበሰላምነው

  • @мєимнммєутвє
    @мєимнммєутвє 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምግብ የሚገዙት አረቦቹ የሚያመጡት ምንም ፅሁፍ የሌለው ይሆናል መልሱልኝ የምታቁ

    • @sopiaahmed2458
      @sopiaahmed2458 3 ปีที่แล้ว

      Awo

    • @zebibabintbaba9358
      @zebibabintbaba9358 3 ปีที่แล้ว +1

      አይደለም እንዳትጠቀሚ ሌሎች ቅመሞች አሉት

  • @zdyutbtestcanle2690
    @zdyutbtestcanle2690 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ መዳት አቻግሮኝ

  • @imanseid700
    @imanseid700 3 ปีที่แล้ว

    Shukaraan💕👍🏻

  • @sofyayummamo5127
    @sofyayummamo5127 2 ปีที่แล้ว

    አረ የማዳት ማስለቂያ ስበቡን ንገሩኝ ሚያጠፊ

    • @ayinalmayinalm404
      @ayinalmayinalm404 2 ปีที่แล้ว

      ማዳት አይጠፋም ይሔዳል ይመጣል ከውስጥ ነውእሱ እኔ ያልተቀባሁትየለም ያብሳልእዳውም

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 2 ปีที่แล้ว

    You’re so sweet

  • @hananhappy74
    @hananhappy74 3 ปีที่แล้ว

    ye madat madant azgajiln

  • @fatimakamalali8345
    @fatimakamalali8345 2 ปีที่แล้ว

    እርዱ የግድ የፊት መሆን አለበት ?

    • @life7810
      @life7810 2 ปีที่แล้ว

      Awo wde mkniyatum yemgb kehone yeteleyayu qmem slemichemrubet fitsh bugur liwetabsh ychlal

  • @lemlemlem8737
    @lemlemlem8737 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ የምግብ ነገር ነው የምጠይቅሽ?ፔኪንግ ሶዳ ለኬክ ስንጠቀም ለህፃናት ችግር አለው ያው ለትምህርት ቤት ኬክ ስንጋግር በተደጋጋሚ ስለምጠቀም።መልስሽን እጠብቃለው።

    • @Umitube
      @Umitube  3 ปีที่แล้ว

      በተቻለሽ አቅም አሉሙንየ ፍሪ የሚለውን ግዝዢ ውዴ aluminum free

  • @Ahayel
    @Ahayel 3 ปีที่แล้ว

    Chegr yeleqm Emma etiopian amelk yetebeketel

  • @tabas4253
    @tabas4253 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ እጀምራለሁ ካልሠራ አጥቤነዉ እማሠጣሽ

  • @almidiafannaany5590
    @almidiafannaany5590 3 ปีที่แล้ว

    Wow 🤩🤩💕💕

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @bisharmame7340
    @bisharmame7340 3 ปีที่แล้ว

    Wow 🤩

  • @yousra536
    @yousra536 2 ปีที่แล้ว

    demsish tekikel adelm

  • @bustetube1197
    @bustetube1197 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @Ahayel
    @Ahayel 3 ปีที่แล้ว

    Anchen enams nu alen

  • @ሀዩቲነኝሰለፊያያዲንተማሪ
    @ሀዩቲነኝሰለፊያያዲንተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    ያምግብ እርድ ይሆናል እንዴ