ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
"ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ምንም አይነት የሚያስከፋና አሳዛኝ ዜና ሲሰሙ፦ "አልሃምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን" በሁሉም ነገር (ጥሩም ሆነ መጥፎ) ለአላህ ምስጋና ይገባው ይሉ ነበር::(ቡኻሪ ዘግበውታል)
ሰለላሁ አለሂይ ወሰለምሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
ሱለዋቱ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
s a w
ሱለላህአሊወሰለም
የአላህ ሆይ እኔንም👈👉ጓደኞችም👈ሀራምን👉ሳይሆን ሀላልንዱንያን👉ሳይሆን አኼራንምቀኛነትን👉ሳይሆን ቅንነትንሸርን👉ሳይሆን ካይርንጥላቻን👉ሳይሆን ፍቅር የምንሰራበትን የልብ ኢማን ስጠን ያረብ አሚን በሉ ፖሮፈይሌ በመጫን ይቀለቀሉ ኑ እንደመመር በቅንነት ❤️🌹🌹🌹
አላሁመ አሚንን
አሚን
አሚንንንን ያርብ
አሜን
አሚን ያርብ
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድረጋት ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን የምንል ከሆነ በእየምነታችን ፆሎት ዱአ ማደረግ ይጠበቅብናል ሀገራችን ስትኖት ነው እኛም የምንኖርው ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤👈👏አመሰግናለሁ ሀኒዬ ❤
🌸የተወሰኑ ሰዎች ወደ አቡ ሀዝም መጡና እንዲህ በማለት ጠየቁ።🌺 ኑሮ ተወደደ ሁሉም ነገር ጣራ ነካ ምን ትላለህ አሉት እሱም እንዲህ ሲል መለሰላቸዉ ታድያ ይህን ያክል ምን አስጨነቃችሁ ? ኑሮ እርካሽ በነበረበት ሰዓት ሲመግባችሁ የነበረ አላህ ኑሮ ስለዉደደ አይተዋችሁም እሱ ይረዝቃችኋል አላቸዉ።✅📚
እኔ ልንገራችሁየመጀመሪያው ጭንቀት አታብዙ ቀጣይ ውሃ በብዛት ጠጡአሁንም ሶስተኛ በቂ እንቅልፍ ውሰዱእና ደሞ ሜካፖችን ብዙም ባታዘወትሩ ይመረጣል። ውህዱም ጥሩ ነውግን እሱ ዘላቂ መፍትሄ አይሆንም ስናቆመው ይመለሳል ዋናው ውስጥሰላም ነው
0
ትክክል
እኔ ውሃ በጣም እጠጣለሁ ሜካብ ተቀብቼ አላውቅም ግን ትንሽ እበሳጫለሁ
እረ ሜካፕ አልወድህ እህቴ እቃውን ራሱ አላውቀውም እመዳም ቤት ከመጣሁ ወዲህ ማዳት ወጣብኝ ፊቴ ሲያስጠላኝ ጌታን 😢😢😢😢ያልተጠቀሙት መድኃኒት የለም እሷ ሜካፕ ተጠቀሚ ትላለች እኔ አልቀባም ሜካፕ ነገ አፍር ለሚሆን ገላ መከራ ማየት 😢😢😢😢
Ere ene mecap mibal asnkiche alakim ginfiten abelashegn mibalewu hulu mokerkut fetare emnet yilaliln
እናመሰግናለን ፊቴን በመስታወት ማየት እደት እዳስጠላኝ
እኔ መዲያት ከያዛኝ 8 አመቴ ናው ግን ያማላደርግለት ናጋር ዬላም ምንም አይጠፈም
የኔ ወድ የምፈልገው ነገረ ነው የነገረሸኝ በእውነት ማድያት በጣም አሰቸግሮኛል በጣም አመሰግናለው
ድንች በትእግስ ከተጠቀምነው የሚገርም ጥቅም አለው 🥰💝ሀናን ጀዛሽ በጀነት ይክፈልሽ ውዴ
እንዴት ድንች ?
እንዴት?
እህተ አንዴት አርገን እንጠቀም
Axaqaqamun negergye eski
እዴትእሲንገሪኝ
የአለማቱ ጌታ ከማነኛውም በሽታ ይጠብቀን ማዲያት ከባድ በሽታ ነው ማለት ይቻላል ውበትን የሚያጠፋ የነበረን እንዳልነበር የሚያደርግ ክፉ በሽታ ነው እኔ በግራ ጉንጨ ማዲያት ይሁን ሌላ ነገር አላውቅም ትንሽዬ ጥቁር ነገር ወጥታብኛለች አሳስቦኛል ማዲያት አንዴ ከያዘ አይለቅም ልክ እንደ ቫይረስ ኡፍፍፍ
Ewnetish new ehte
ሃግራችን ሰላም እንዲሆን በየ እምነታችን እንጸልይ
መልካም ሴት ነሽ እንወድሻለን በአሀሁን ሰአት ለኔ ጠቃሚ ነገር ነው
እናመሰግናለን እባክሽ እኔ አስቸገርኝ ምን እደማደርግ ንገሪኝ ብዙ ሞከርኩ እየሰፍ ሂደ እባክሽ
ሀኒዬ ከወሊድ በዃላ እንዴት እራሳችንን መንከባከብ እንደምንችል አስተምሪን እወድሻለሁ
Ok wudde እኔም ውድድ አላህም ይውደደን 🥰
@@Umitube አሚን ውዷ😘
@@Umitube ውደ አረ በአሏህ ተይ ተይይይይ ካመት በላይ ሆኖኛል የአቺን ቁጥር በመፈለግ ከቻልሽ አሁኑ በምታይው ሠአት መልሽልኝ በአላህ ውዶ እህቴ በጣም ከምነግርሽ በላይ ነው ያለብኝ ቺግር እና ጭንቅ በውሥጥ ላናግርሽ እፈልጋለሁ ጀዛኪ አሏሁ ኸይር ጀዛ
@@Umitube ደማርኖ
@@Umitube መይወርዶነው
ይመስገነው ሁሌም ደና ሁኚልን አሜን እማ ጥያቄ እኔ ምንም አልጠቀምም ፊቴን ምንም የለብኝም ክሬም ብጠቀም ደስ ይለኛል አሁን ለይ ምን ትመክሪኛለሽ አመስግናለሁ
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ አመሠግናለው ግን እኔ ብዙ ነገር ሞክሬያለው ጭራሽ ይሰፍል ምንም አልጠፈ አለኝ
እናመሠግናለን ማማየ የኔ ደርባባ የኔ ምን አለቅ አለኝ ተስፋ ቆርጨ ተቀምጫለሁ
ወዴ ከነፎቶዉ ብሰሪ አሪፍ ነው እኔ አላወኩትም መጨረሻላይ ያልሺዉ
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እስቲ ልሞክረው እኔስ ተሰቃየሁ
እናመሠግናለን። ሞክሬው ውጤቱን ሪፖርት አደርጋለሁ።
ረየለበሻ ልጆች ሁሉም በእየ እምነቱ ዱአ ይጠበቅበታል ሀገራችን አጣብቂኝ ውስጥ ናት በተለይ ወሎ
እውነት ነው
በጣም እህት
በጣም ተወዳጅ ነሽ ማርያምን
በአላህ ንገሪኚ የምጠይቅሺን እህቴ ልጂ ወልዳ በ40ቀኑ ሞተባት ከዛ በጣም አዘነች ተናደደች ከዛም በኃላ 3ወር ድረሰ ድም እየወረዳት በዛን ሰአት ደም ለማቆም ክሊኒክ ሂዳ ከኒን ሰጦት ያንን ከኒን ተጠቀመች ከዛም በኃላ እቅድቦ ላይ ጀመራት ከዛም ባይኑሰር ሂደ አሁን ፊቷ ሁሉ ተዳረሰ እዳው በአላህ መልሺልኚ ምን ይሻለት በጣም መልኮን አጥፍቷታል
Thank you for sharing is that OK vitamin see oil or vitamin C serum
የብጉር. ጠባሳን. ያሰለቅቃል. ጥቋቁርነውማሬ. ወላሂ በሙቀትምክንያትነው. የመጣብኝ. መላበይኝ
❤እና መሰግናለን
እንዴት ነሸ እህት እኔ ክርሰቲያን ነኝ ግን ለሀይማኖትሸ ያለሸን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም ደሰ ትይኛለሸ እርጋታሸ በተለይ በርቺ ውዴ ፈጣሪ ባለሸበት ይጠብቅሸ❤❤
እናመሰግናለን እህታችን እኔ ተቸግሬአለሁ 🙏
Wcs wr wb sister salute sis you always explain Amharic I'm interested your video but I don't know what you mean
የሁሩዝ ዱቄት የት ይገኛልን በቤት ውስጥ ፈጭታን ይሆናል
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አገራችንን ሠላም ያድርግልን የኔ ውድ ከቤት አልወጣም ግን ማድያት አስቸገረኝ ውህዶቹን ስሞክራቸዉ ማዲያቱ ፋክት ይላል ሲለቅ ነው ወይስ በአላህ መልስ እፈልጋለሁ
ስርአትሽ ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቡግር ጠባሣ የሚሆን ቡገር ሢወጣ እንዳይጠቆር ሚያረግ
የኔ ዉድ በጣም አናመሰግናለንአስትይ ቪታሚን c shrme foto ካለሽ ላሸግርሽ ላኪልኝ ላስገዛው ማድአት በጣም አለበኝ ያላደርግሁበት የለም ግን ሊጠፋ አልቻለም አባከሽ
ሰላም ነው መቅደስ ነኝ ከ አዲስ አበባ በጣም መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን እርጉዝ ነኝ እና ፊቴ ተበላሸ ምን ትመክሪኛለሽ ምን አያነት ክሰሬም
ልጠቀም እባክሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀኑ እኔስ ገና በ22 አመት የ70"አመት ሴት መስሏል ፊቴ እፍፍፍ እስኪ እሞክረዋለሁ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ሀኔዬ ጀዛቸላህ ኸይር ግን ፊቴን ምንም ብቀባዉ አይስማማኝም በሳሙና ታጥቤ ዝም ነዉ ምለዉ ምን ትመክርኛለሽ
ማዲያት ሲባል እመጣለሁ አላስችል ብሎኝእጂ እኔስ ተስፋ ቆርጫለሁ
ኡፍፍፍ እኔም
Ename
ተሥፍአትቁረጡዉድእሕቶቼ።እኔም።ወላሒበጣምተሠቃይቼነበርበራሡጊዜነዉ።የለቀቀኝአልሐምዱሊላሕ።ይለቃችሗል
@@alinaalina212 ene yedubay tirfe madat new betesebi gar video aldewilm
ወላሒእኔምፊቴንበመስታዋትባላየዉኡፐፈፈፈፈፈፈ
እህት የፊት ሰሙና ንገሪን
እህቴ ማዲያትና እንቅርት ምን ያገናኘዋል? እኔ ሁለቱም አስቸግሮኛል
አረ እህቴዋ አፍጫየ ላይ ነው ማዳቴ አለቅም አለኝ
አሠላምአለኩም ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እህቴ እፊትላይ በቡግር ምክኔት ጥቃጥቆ አሥቸግሮኞል እና መፍሂ ካለዉ
በጣም እናመሰግናለን እእታችን ወተት የጣሳው ተበጥብጦ ይሆናል😊
አመሠግናለሁ ግን የድንቹንውሀ አደየ ጠምቀን ለብዙቀን ማቀየት እንቺላልንወይ እዳታልፊኝ ሳነግሪኝ አደራ
ማሸአለህ ፡ እህቴ ፡ የ ፡ ፊትሽ ፡ በጣም ፡ ጥርት ፡ ብሏል ነ የበራል ፡ ምንድነው ምትቀምዉ ፡ የ ፡ ዛሬ ፡ 1አመት ፡ እንድህ ፡ አለነበራም? mashallahbarkallah እወድሻለሁ ፡ !!!!!
ወዐለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ 😍
ሀንየ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
አሠለሙአለይኩም ውዴ ሀያት ነኝ ሁለተኛው ስኪ ነው በርችልኝ
ማማየ 3 ሞክሪዋለሁ2 ወር ሆነኝ ምንም ለዉጥ የለኝም ግን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥሽ
ባይታሚሲሲረም ማለትምንድነዉ??ያጀመአ የምታቁትንገሩኝ::
ኧረ እኔስ ተስፋ ቆርቻለሁ ልክ የለጠፍሽዉን ነው የሚመስለዉ ፊት ምን ላድርገው
You're so calm and cute eko!
Enamesegnalen Ehetachen ❤️❤️❤️Egzabher yebarekesh 🙏🙏💚💛❤️
እህቴ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከቻልሽ መልሽልኚ ፀጉሬ መታ እያወጣብኚ ነው እና ደሞ ይቋጠራም ምን ማድረግ አለብኚ መልሺል የኔዉድ
አላህ ሠላምሺን ያብዛዉ
🌻ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀኒየ ፈሳሹ ወተት ነው? ወይስ እርጎውን ?👈👈
ጀዛካላህ ኸይር የኔ አደበተ መልካም
ወሌኩም አሠለምወረህማቱለ ወበረከቱ የጀማ እንዴት ነቹ ወለሂ እኔን ታስፈ አስቆርጦኘል ብቸ እኔንጀ ዱወ አርጉለኝ ኡሙ ቱዮብ ካቻልሽ እርጅን
መልካም ሴት ነሽ እንወድሻለን
ማማየ ማዳት መዳኒት የለዉም ብየ ባምን ይሻለኛል ሀኪም ባሪማስ አልቀረኝም ግን 20 በላይ ኪረም ተጠቅሚለሁ ግን ምንም ለዉጥ የለዉም ተዳረስኩ
እኔም እንዳንቺ
ሩዝ አይስመመኝም ስቀበው ቡጉር ይወጠብኝ እነ ወተት ዬለኝም ኒዶ ችግር ዬለውም
እኔ ከወለድኩ ቡኋላነው የተከሰተው ምላርግ
ውዴ እኔአድወሬነው ከወጣብኝ አፍጫዬላይ እባክሽ መፍትዬንገርኝ ምግንነው ምሰራው ምግብ ስሰራ ምንልጠቀም ፊቴን ከእሳት ለመከላከል
Yenem tyake new melshilgn
መዳኒት አጣሁለት ማዳት የሚባል ነገር ፍርማሲ ብገዛው ስቀባው ይለቃል ስተወው ይመለሳል
እርዱ አርፍ ነው እህቴ
@@salamjordan6093ምንአይነት እርድ ማሬ እባክሽን እኔም ተቸግሬለሁ
@@salamjordan6093አጠቃቀሙ ውደ
የኔ መልካም እህት ዘመንሽ ይባርክ
ሹክረን እህቴ
ጎበዝ ቀጥልበት
🇪🇹አላህ ለሀገራችን ኸይር ኸይሩን ያምጣ ለሰዉ ልጅ የሚበጀዉን ያረብ 😭😭☝️🇪🇹ወደሀገር ካርጐ ማድረግ የቤት እቃዋች🩳🥻👘👗🧥👚👕👖🎽👢🥾👠👜👛👡🛍️ የምትፈልጉ መጅሊስ አረቢ የቦፌ ረከቦት የልብስ አነቶች ባጠቃላይ የሱቅ እቃወች ያገኛሉ ግቡ እዩ እምትፈልጉትን ነገር አለ የጀበናዋንምልክት ጫንብላችሁ ይግቡ ሁሉም የሱቅ እቃወች ያገኛሉ ግቡ እዩ እምትፈልጉትን ነገር አለ 🇪🇹
ሰላም
አመሰገገንና
ያቆዬ መዳት ኢንዴትይለቀል
እኔ ተቸግሪአለሁ ብዙ ሞከርኩ ከማድያት ያለፈ ፊቴ ጭልም ነገር ይላል ምን ይሻላል
ምን እደማደርግ ብትነግሪኝ እህቴ
ዋሌኩም ወሰላም ውድ እህቴ በአላህ ይሁንባችው ጭንቀት ውስጥ ነኝ በዱሀ አስብኝ
As wr wb hanan please edat legagnshi felegesha new please
እንደ ቀልድ ሳየው እየሰፋ መጣ
እረኔ ሁሉንም እየተቀባሁ ፊቴ ተቀብቼ ታጥቤ ሳበቃ ይቀላል ፊቴ ቀይ ቀይ ይሆናል መላ በሉኝ
በርቺ እህታችን
Insha Allah jezakilah keyir oktna
ድንቹ በጥሬዉ ወይስ ????
እሙየ እኔ በጣም ያሳክከኛል ሳከው ይጠቁራል
ቨይታሚን ሲ ኦይል ብለሽ ነበር አሁን ደሞ ቨይታሚን ሲ አልሽ የትኘው ነው የሚሻለው
እንደኔ አረዳድ ቫይታሚን ሲ ይሁን እንጂ በኦይልም በሴረምም በክሬምም ቢሆን በጣም ይጠቅማል:: ይህ ግልፅ እንደሚያደርግልሽ ተስፋ አደርጋለሁ እህቴ..
ቫይታሚን C ሲርሚን ያልሽዉን አሳይን እስኪ ሌላዉ የፅጌረዳ ዉሃ ያልሽዉ መዋያ ወርድ ነዉ
አወ
hanan please edat legegnish felegesha new please
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በርችልኝ
ከቻልሽ ግን ቁጥርሽን ብታስቀምጭልኝ
ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ፍጣሪ ሀገራችን ሠላም ያርግልን
ማሻአላህ ጠክሪይ እህታችንን
ወተቱን የዱቄቱን ብንጠቀምስ ውድ
ጀዛኪላህ ኸይረን
ወላሂ የኔ ካፍጫየ አካባቢ ጥቋቁር በጣም ትናንሽ ናቸዉበመርፌ ጡቅ ጡቅ የተድረጉ ይመስላሉ መላ ካላቹህ
Wudde ba samint woyis Baya qan iski negarin?
ማንኛውም ቫይታመን ይሆናል እስኪ ኦርድነሪ እዴት ነው
ውድድድ የኔ መልካም እስቲ ሰምቼ ልጨርስ 🥰🥰🥰🥰🥰
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበራካቱ እነመሰግነልን እህቴ
ውሃ የማፈላበት ድስት ሳጥበው አለቅ አለኝ በሽቦ ሞከርኩ ግን አልሆነም እስኪ የምታውቂውን አካፍይኝ
ድስቱን የሚያስላቅቅ ነገር ነው የሚትይው ግልፅ አድርግልኝ
@@hyatsudet7655 ውስጡ የሆነ ሸካራ ነው የሆነብኝ ውሃ ብቻ ነው የማፈላበት
@@godsaveethiopia1328 ሎሚ አርገሽ አፊዉ በድስጡ ዉስጥ አርገሽ
ሎሚ በውሀው ሲፈላ ይለቃል
አህለን እህቴ ጀዛኪ አላህ ኸይር
ደምሪኝ
የምላስ ጥቁረት ማጥፊያ
እግዚአብሔር ሀገራችንን እንዲሁም አለማችንን ሰላም ያርግልን
ኢንሻአላህ እሞክራለሁ
እነመሠግነለን
አሠላሙ አለይኩም እህቴ ፊቴ ያፈከፍካል ምተመክሪኛለሽ
እንድከፈትላችሁ ብላችሁ የሰውፈት አታበላሹ እግዚአብሔር የማይወደው ሰራ
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
"ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ምንም አይነት የሚያስከፋና አሳዛኝ ዜና ሲሰሙ፦ "አልሃምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን"
በሁሉም ነገር (ጥሩም ሆነ መጥፎ) ለአላህ ምስጋና ይገባው ይሉ ነበር::
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
ሰለላሁ አለሂይ ወሰለም
ሱለዋቱ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
s a w
ሱለላህአሊወሰለም
የአላህ ሆይ እኔንም👈
👉ጓደኞችም👈
ሀራምን👉ሳይሆን ሀላልን
ዱንያን👉ሳይሆን አኼራን
ምቀኛነትን👉ሳይሆን ቅንነትን
ሸርን👉ሳይሆን ካይርን
ጥላቻን👉ሳይሆን ፍቅር
የምንሰራበትን የልብ ኢማን ስጠን ያረብ አሚን በሉ ፖሮፈይሌ በመጫን ይቀለቀሉ ኑ እንደመመር በቅንነት ❤️🌹🌹🌹
አላሁመ አሚንን
አሚን
አሚንንንን ያርብ
አሜን
አሚን ያርብ
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድረጋት ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን የምንል ከሆነ በእየምነታችን ፆሎት ዱአ ማደረግ ይጠበቅብናል ሀገራችን ስትኖት ነው እኛም የምንኖርው ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤👈👏
አመሰግናለሁ ሀኒዬ ❤
🌸የተወሰኑ ሰዎች ወደ አቡ ሀዝም መጡና እንዲህ በማለት ጠየቁ።
🌺 ኑሮ ተወደደ ሁሉም ነገር ጣራ ነካ ምን ትላለህ አሉት እሱም እንዲህ ሲል መለሰላቸዉ
ታድያ ይህን ያክል ምን አስጨነቃችሁ ?
ኑሮ እርካሽ በነበረበት ሰዓት ሲመግባችሁ የነበረ አላህ ኑሮ ስለዉደደ አይተዋችሁም እሱ ይረዝቃችኋል አላቸዉ።✅📚
እኔ ልንገራችሁ
የመጀመሪያው ጭንቀት አታብዙ
ቀጣይ ውሃ በብዛት ጠጡ
አሁንም ሶስተኛ በቂ እንቅልፍ ውሰዱ
እና ደሞ ሜካፖችን ብዙም ባታዘወትሩ ይመረጣል። ውህዱም ጥሩ ነው
ግን እሱ ዘላቂ መፍትሄ አይሆንም ስናቆመው ይመለሳል ዋናው ውስጥሰላም ነው
0
ትክክል
እኔ ውሃ በጣም እጠጣለሁ ሜካብ ተቀብቼ አላውቅም ግን ትንሽ እበሳጫለሁ
እረ ሜካፕ አልወድህ እህቴ እቃውን ራሱ አላውቀውም እመዳም ቤት ከመጣሁ ወዲህ ማዳት ወጣብኝ ፊቴ ሲያስጠላኝ ጌታን 😢😢😢😢ያልተጠቀሙት መድኃኒት የለም እሷ ሜካፕ ተጠቀሚ ትላለች እኔ አልቀባም ሜካፕ ነገ አፍር ለሚሆን ገላ መከራ ማየት 😢😢😢😢
Ere ene mecap mibal asnkiche alakim ginfiten abelashegn mibalewu hulu mokerkut fetare emnet yilaliln
እናመሰግናለን ፊቴን በመስታወት ማየት እደት እዳስጠላኝ
እኔ መዲያት ከያዛኝ 8 አመቴ ናው ግን ያማላደርግለት ናጋር ዬላም ምንም አይጠፈም
የኔ ወድ የምፈልገው ነገረ ነው የነገረሸኝ በእውነት ማድያት በጣም አሰቸግሮኛል በጣም አመሰግናለው
ድንች በትእግስ ከተጠቀምነው የሚገርም ጥቅም አለው 🥰💝ሀናን ጀዛሽ በጀነት ይክፈልሽ ውዴ
እንዴት ድንች ?
እንዴት?
እህተ አንዴት አርገን እንጠቀም
Axaqaqamun negergye eski
እዴትእሲንገሪኝ
የአለማቱ ጌታ ከማነኛውም በሽታ ይጠብቀን
ማዲያት ከባድ በሽታ ነው ማለት ይቻላል ውበትን የሚያጠፋ የነበረን እንዳልነበር የሚያደርግ ክፉ በሽታ ነው
እኔ በግራ ጉንጨ ማዲያት ይሁን ሌላ ነገር አላውቅም ትንሽዬ ጥቁር ነገር ወጥታብኛለች አሳስቦኛል
ማዲያት አንዴ ከያዘ አይለቅም ልክ እንደ ቫይረስ ኡፍፍፍ
Ewnetish new ehte
ሃግራችን ሰላም እንዲሆን በየ እምነታችን እንጸልይ
መልካም ሴት ነሽ እንወድሻለን በአሀሁን ሰአት ለኔ ጠቃሚ ነገር ነው
እናመሰግናለን እባክሽ እኔ አስቸገርኝ ምን እደማደርግ ንገሪኝ ብዙ ሞከርኩ እየሰፍ ሂደ እባክሽ
ሀኒዬ ከወሊድ በዃላ እንዴት እራሳችንን መንከባከብ እንደምንችል አስተምሪን እወድሻለሁ
Ok wudde እኔም ውድድ አላህም ይውደደን 🥰
@@Umitube አሚን ውዷ😘
@@Umitube ውደ አረ በአሏህ ተይ ተይይይይ ካመት በላይ ሆኖኛል የአቺን ቁጥር በመፈለግ ከቻልሽ አሁኑ በምታይው ሠአት መልሽልኝ በአላህ ውዶ እህቴ በጣም ከምነግርሽ በላይ ነው ያለብኝ ቺግር እና ጭንቅ በውሥጥ ላናግርሽ እፈልጋለሁ ጀዛኪ አሏሁ ኸይር ጀዛ
@@Umitube ደማርኖ
@@Umitube መይወርዶነው
ይመስገነው ሁሌም ደና ሁኚልን አሜን እማ ጥያቄ እኔ ምንም አልጠቀምም ፊቴን ምንም የለብኝም ክሬም ብጠቀም ደስ ይለኛል አሁን ለይ ምን ትመክሪኛለሽ አመስግናለሁ
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ አመሠግናለው ግን እኔ ብዙ ነገር ሞክሬያለው ጭራሽ ይሰፍል ምንም አልጠፈ አለኝ
እናመሠግናለን ማማየ የኔ ደርባባ የኔ ምን አለቅ አለኝ ተስፋ ቆርጨ ተቀምጫለሁ
ወዴ ከነፎቶዉ ብሰሪ አሪፍ ነው እኔ አላወኩትም መጨረሻላይ ያልሺዉ
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እስቲ ልሞክረው እኔስ ተሰቃየሁ
እናመሠግናለን። ሞክሬው ውጤቱን ሪፖርት አደርጋለሁ።
ረየለበሻ ልጆች ሁሉም በእየ እምነቱ ዱአ ይጠበቅበታል ሀገራችን አጣብቂኝ ውስጥ ናት በተለይ ወሎ
እውነት ነው
በጣም እህት
በጣም ተወዳጅ ነሽ ማርያምን
በአላህ ንገሪኚ የምጠይቅሺን እህቴ ልጂ ወልዳ በ40ቀኑ ሞተባት ከዛ በጣም አዘነች ተናደደች ከዛም በኃላ 3ወር ድረሰ ድም እየወረዳት በዛን ሰአት ደም ለማቆም ክሊኒክ ሂዳ ከኒን ሰጦት ያንን ከኒን ተጠቀመች ከዛም በኃላ እቅድቦ ላይ ጀመራት ከዛም ባይኑሰር ሂደ አሁን ፊቷ ሁሉ ተዳረሰ እዳው በአላህ መልሺልኚ ምን ይሻለት በጣም መልኮን አጥፍቷታል
Thank you for sharing is that OK vitamin see oil or vitamin C serum
የብጉር. ጠባሳን. ያሰለቅቃል. ጥቋቁርነውማሬ. ወላሂ በሙቀትምክንያትነው. የመጣብኝ. መላበይኝ
❤እና መሰግናለን
እንዴት ነሸ እህት እኔ ክርሰቲያን ነኝ ግን ለሀይማኖትሸ ያለሸን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም ደሰ ትይኛለሸ እርጋታሸ በተለይ በርቺ ውዴ ፈጣሪ ባለሸበት ይጠብቅሸ❤❤
እናመሰግናለን እህታችን እኔ ተቸግሬአለሁ 🙏
Wcs wr wb sister salute sis you always explain Amharic I'm interested your video but I don't know what you mean
የሁሩዝ ዱቄት የት ይገኛልን በቤት ውስጥ ፈጭታን ይሆናል
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አገራችንን ሠላም ያድርግልን የኔ ውድ ከቤት አልወጣም ግን ማድያት አስቸገረኝ ውህዶቹን ስሞክራቸዉ ማዲያቱ ፋክት ይላል ሲለቅ ነው ወይስ በአላህ መልስ እፈልጋለሁ
ስርአትሽ ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቡግር ጠባሣ የሚሆን ቡገር ሢወጣ እንዳይጠቆር ሚያረግ
የኔ ዉድ በጣም አናመሰግናለን
አስትይ ቪታሚን c shrme foto ካለሽ ላሸግርሽ ላኪልኝ ላስገዛው ማድአት በጣም አለበኝ ያላደርግሁበት የለም ግን ሊጠፋ አልቻለም አባከሽ
ሰላም ነው መቅደስ ነኝ ከ አዲስ አበባ በጣም መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን እርጉዝ ነኝ እና ፊቴ ተበላሸ ምን ትመክሪኛለሽ ምን አያነት ክሰ
ሬም