thank you for sharing dear . but they dont good reviews on Amazon customers i m abit confusing what i heard from you is complete different mainly about the cleansers.... many thanks.
🙏Kaliye thanks!! When you said OLAY I went to OLAY. When you said CeraVe I changed to CeraVe .And now back to OLAY😂But I will do it. Since all you said worked for me👌👍
ሰላም ኑኑዬ yes I do like them all but like I said in my video it's up to you.. what do you need hydration or anti-aging or both 🤔 so choose the best according to your need and try it 😉to see results you have to use it at least for 15 days eshi
@@zinashmulugeta3658 sister, if I can give you my opinion, use vitamin c serum. It even helped to lighten dark spots on my face from pimples. In general it clears my face. But as Kaleye says don't expect a result immediately. It needs time.
የኔ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ ፣ ኦሌይ ለሀሻ ቆዳ በጣም ተስማሚ ነው እስቲ የእናንተን አስተያየት መስማት እፈልጋለው ፣መልካም ቀን ይሁንላቹ
✅💥 ከአማዞን ላይ ለማዘዝ📌🌼
ኦሌይ ክሊንዘር
www.amazon.com/dp/B004CQXYYC/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_ZMP512AM5FV8KBB7BBFT
ኦሌይ የቀን ክሬም
www.amazon.com/dp/B001LF4BDK/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_1V1VKP727GRSV7EN3KHG
ኦሌይ የማታ ክሬም
www.amazon.com/dp/B001PRJ9XQ/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_1F16ZTQCRX96NZH96D4X
ከኢትዮጵያ ሆነው ለመግዛት👇🌼❤
🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
የ Instagram channel
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
Website. Qusaqus.com
ስልክ +251944032449
ማር ፕስ ነበር ግን ጥቁር ነጠብጣብ እያወጣብኝ ቅባታማ ነዉ ፊቴ
ቃል pls ልንክሽ ሌላ አማዞን ዉስጥ ነዉ ያስገባኝ amazon assistant ተጠቅሜበት አለቅም ሌቦች እንዳይሆኑ ፈራዉ
@@miskiyaamahamad1702 lebouche nacho.
አልሰራልኝም ዉዴ
ሰላም ዘመናዊት ክሬሙ ጎግል ገብቸ ሰርች ሳደርገው ያችአይነቱ ክሬም አይልም ሎሽን ነው የሚለው ችግር አለው ብገዛው መያዣው አጭር ደግሞ ክሬም የሚል አለው እሱን ብገዛ ምን ችግር አለው ክሬም የሚል ፅሁፍ እንጅ የሌለው ሌሌውነገር ሁለቱም አላቸው በርች እንደምትመልሽልኝ ተስፋአለኝ
ወላይ ወላሂአሪፍነው እኔ የቀንም የማታም እተቀማለሁ በጣም እፍታነበረብኚ በጣምነው ያስለቀቀልኚ ሳሙናውንም ግዙት እን ለሁሉም ላይስማማይቺላል ጎደኛየ ተጠቅማው አልተስማማትም
ታድላችሁ ይመቻችሁ ውጪ ያላችሁ ብዙዎቻችን ግን አምሮ አምሮ ይተወናል።
ፈጣሪ ግን ለምን ሌሎቹን ሀገራት ከሁኩ አልፈው ተርፈው ለውበት አማራጭ.....???ለኛ ግን ሰላላም የለን! ሞት፣ሀዘን፣ረሀብ ስቃይ፣ስጋት...ጭንቀት ...ግን ለምን????በደላችን ከሌላው ሀገር በልጦ ነው??
አባት ያለቤተሰቡ ብቻውን ቀረ፣የሚማማምሩ ልጆች ይልለወላጅ ቅፕሩ ኡኡኡኡ!
ያስበን ፀልዩልን ስትቀምፕጡም ስትነሱ ለሀገራችሁ ፀልዩ
አይዞሽ ጌታ እግዚአብሔር መልካም ነው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Wud Ehite himemish himeme new yene mar. Eyetseleyin new yene enat, egrachin new enji kageru yewetaw Libachinb ke Emama Ethiopia wetom ayawik. Bitamignim batamgnim kenante yebelete lemalet balidefrim kenante ekul new yeminichenekew. Geta Amlakachin beka yibelen atbiken enitseliy yegna AMLAK YEMISEMA ENA YEMIMELIS AMLAK NEW. EGNA GIN KEKIFU MENGEDACHIN TEMELISEN BEAND LIB METSELEY ALEBIN. esti GETA YIRDAN🙏🙏🙏😭😭😭😭
እጅግ በጣም ያማል 😭😭😭😭
ይቅርታ እህቴ ባለፍው ሴራቪን በጣም ኣደነቅሽው አሁን ደግሞ ኦላይ አልሽ እንዴት ነው ግራ ገባኝ
That's true i think she makes adverts maby this is her job because she makes me confused
አንድ ጥያቄ አለኝ ኦላይ ክሬም የታይላንድ ምርት የሆነውን የማታ ክሬም ተጠቅሜ ጥኋት ተጠብኩ ግን ሽፍታ ፈጠረብኝ እና ምን ይሻላል አስታየት ሰጭኝ
እህቴ በጣም አመሰግናለው የምታቀርቢው ነገር በጣም አሪፍ ነው ለማዲያት ካለሸ ለአፍሪካ ፌት የሚሆን ብታጋሪን ጥሩ ነው እግዛብሔር ያክብርሸ
ቃሊ ቆንጆ ቁም ነገረኛ በጣም ጠቃሚ እውቀት ስላካፈልሽን ተባረኪ
እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው ልስልስ ያለ ቆዳ ይሆናል ልብእስቲክሽን ግን በጣም ነው ምወደው አሳይኝ ካላስቸገርኩሽ አመሰግናለሁ ውዴ በርቺ🙏
ልብሰቲክ ሳይሆን የሚባለው ።።።,,,, ሊፕ ,,,, ነው የሚባለው 👈
@@yayahala615 eshe 10Q ስፅፍ ተሳስቼ ነው
😘😘😘🙏
ለወዛም ፊትይሆናልውዴ
@@rakrak4060 የኔ በጣም ወዛም ነው ውዴ ግን ይመቸኛል ትንሽ ትንሽ ተጠቀሚ ትንሿን ገዝተሽ ሞክሪው ❤
ውይ የኔ ውድ ብራችሁን ይጭነቀው አልሽ ሀገር ቤት የሚጨነቅ ብር ሲኖር እኮ ነው 😂😂😂😂 ውዴ አመሰግንሻለሁ የኔ መልካም ውድድድድድድ
ቃልዬ እንዴት የምትጥሚ ልጅ ነሽ መልካም ስራ በጨዋ ስነምገባር ተባረኪልኝ
ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም እጅግ በጣም እናመስግናለን ፌትሽ ጥርት ብሎ በጣም ታምሪያለሽ ኦሊ በጣም ነው የተስማኝ እኔም ከሱ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ምርት ነው ይዘሽልን የመጣሽው በጣም ነው የምናመሰግነው በደንብ አርገሽ ነው ዘርዝረሽ ያሳወቅሽን እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏
ቃል የኔ ውብብብ🌺🌺🌺🌺😘😘
በጣም ቆንጆ ምርት ነው ያሳየሽን ካሁን በፊትም ኦላይ ምርት አሳይተሽን አምጥቼአለሁ ከአማዞን በጣም ቆንጆ ምንም ጉዳት የሌለው ካለጥርጣሬ የምንጠቀመው ክሬም ነው ይሄንንም እሞክረዋለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን 👍👍👏👏👏💕
በፈጣሪሽ ለወዛም ፊት የሚሆን ሳሙና እና ማታ ማታ የምጠቀመው ክሬም ነገሪኝ ማማየ ????
ያንቺን ፊት ማየት ራሴ መንፈስን ያድሳል .. ያልሻቸውን ክሬሞች ገዝቼ ፏ ማለት አለብኝ ያስብላል.. እናመሰግናለን እህቴ
I am using the Nivea Q10 Anti-Age triple Action oil for night time but I will try this for daytime 👍🙂
ዘመናይ ክሬሙን አማዛን ላይ ገዝቼው ስጠቀም ፊቴላላይ ሽፍታ አወጣብኝ
Your review is perfect can u please show us the fake and original product of olay?
ቃል ከዚህ በፈት አንቺ ስታወሪ ስለሰማሁ እየተጠቀምኩበት ነው እስካሁን እና በጣም ተመችቶኛል
Thank you bettyee for trusting my recommendation ❤🥰🌼🌼🌼
እንዴት ነሽ ዘመናዊት ፌ
ፊቴ ላይ ማዲያት አለብኝ ምን ተጠቅሜ ይለቅልኛል?
ቃልዬ በጣም አመሰግናለሁ ስለሰጠሸን ምክር እኔ የቲትትሪ ምርት ነበር የምጠቀመው ይሄንንም እስኪ ሞክሬ እነግርሻለሁ፡፡ቃልዬ ሜላት እህትሽ ትንሽ ጠፍታለች በሰላም ነው?
ቃልዬ እባክሽ ቴሌግራም ላይ ፎቶ ዉን አስቀምጪልኝ እና የኔ ፊት ወዛም ነው ብጉር አለብኝ ምን ትመክሪኛለሽ
ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰እኔ ማታ ማታ የሬት ጄል እየተቀባው ነው እና ችግር ይኖረው ይሆን ?
thank you for sharing dear . but they dont good reviews on Amazon customers i m abit confusing what i heard from you is complete different mainly about the cleansers....
many thanks.
🙏Kaliye thanks!! When you said OLAY I went to OLAY. When you said CeraVe I changed to CeraVe .And now back to OLAY😂But I will do it. Since all you said worked for me👌👍
Liyee yene konjo 😁🙃 thank you for trusting my recommendation ❤ Congratulations You Won 🏆the funniest 😆comment of the day
Me too 😃
@@ሠላም-ከ5ጐ I wish my dear 😢
ቃልዬ እኔም በጣም ነው የምወደው እናመስግናለን አንደበትሽ ስታወሪ ደስ ትይኛለሽ እርግጠኛ ነኝ የአዶ ገነት ልጅ ነሽ😍
እኔ ጨኩቅ በ10ዲርሀም ገዛሁ ፈራሁ ውዲ ካልሆነ ብየ ግን ሱቁ በርካሽ ነው የሚሸጡት ምርጥ ምርጥ ልብስም በ10ብር ነው ግን ፈራሁ ክሬመን
ሰላም ኢትዮጲያ ውስጥ አለ ካለ አድራሻ ንገሪኝ በናትሽ ፊቴ ተበላሽቷል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ግራና ቀኝ ፊቴ ጠቁሮብኛል ዋጋውን ጭምር ንገሪኝ አደራ በናትሽ
እንዴትነሽ ቃልዬ ስለ ኦሌ ያለሽ ገለፃ በጣም ደስ ይላል እኔ እንኳን ሴራቪ ነዉ የምጠቀመው ግን ኦሌን ልሞክረው ቆዳዬ ደረቅ ነዉ ለኔ ቆዳ ጥሩ ነዉ ወይ ያንቺ ቆዳ ምን አይነት ነው አመሠግናለሁ በርቺልን🥰
እግዚአብሔርን ለብዙ አመታት የተጠቀምኩት ነው
ቃልዬ ቆንጆ ልየው ግን cerave ምርቶች በጣም ስለወደድኩት የምላቀቀውም አይመስለኝም
ውይይይ ሀንዬ የኔ ቆንጆ ❤🌼😁❤❤❤
ግን ስናቋርጠው ችግር ያመጣል ሲባል ሰምምቼ ተውኩት አቋርጠሽ ታቂያለሽ እህቴ
Thank you for sharing! I wish you can list the products on your descriptions…
እስኪ ስለ ማዶስ የነጠብጣምና ማዲያት ማጥፊያ ስለሚባለዉ ክሬም ንገሪን የምታቂዉ ከሆነ ዜመኒ
ቃልዬ በጣም ቆንጆ የምወደው ክሬም ነው መጠቀም ከጀመርኩ ጀምሮ ለውጥ አይቻለሁ እናመሰግናለን😘🙏🏼
ለኦይሊ ስኪን ይሆናል እውነት ሳክሬሙ እኔ ፊቴ ኦይሊ እና ወንፊት ጥቋቁር ነው አሰልችቶኝ ሁሉንም ተውኩ
ቆንጆ ለማታ ነወ ወይሰ የቀን ክሬም ነወ
ለሁሉም የሚሆን ንገሪኝ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ይሆናል እሺ የኔ ውድ
Selamu yibzalush wed ehete lemiteshen miker hulu inameseginalen Geta yesus yibarkish!
Olay የማታ እና የቀን አንቴ ኤጅ ያረብ ሀገሩን ገዝቸ ቆዳየን አጨማደደው ምን ትይኛለሽ ?
ሰላም ዘመናዊት ቁሰቁ ለይ ጃኬት ማዘዝ ፈልጌ ነበረ ግን ሳይዝ ባይሆን እደት ነው 😍😍😍
Olay ግን እንዴት ነው ኬሚካልነቱ? እኔ ኬሚካል ነገር በጣም እፈራለው
Thanks Kalye! However, Qusakus is very expensive, I don't know why super expensive?
የኔ ቆንጆ አንቺ በተፈጥሮሽ ቆዳሽ ንጹህና ለስላሳ ስለሆነ ነው ኦሌዩ አይደለም ያሳመረሽ መጀመሪያ ተጠቃሚ ለሆነ ሰው ለተወሰኑ ወራት በጣም ይስማማል ይጠራል ከዛ በኋላ ግን ምንም ለውጥ አያመጣም እኔ ብዙ ጊዜ ሁሉንም ፕሮዳክት ተጠቅሜያለሁ ሌላው ቢቀር ገላዬን ሁሉ በሳሙናውና በቦዲ ዋሹ ነው የምታጠበው ስለዚህ ብዙም ጠቀሜታ የለውም እውነቴን ነው ፒንኩ ክሬም ለኔ ፊቴ ላይ ሽፍታ ነገር ፈጥሮብኝ ነበር በእርግጥ ፊትን ለስለስ የሚያደርግ ባህሪ አለው
እውነትሽን ነው እኔም እጠቀመው ነበር እንደ ጀመርኩት ወዲያው ጥሩ ነበር እየቆየ ግን ስቀባ እንደ ብጉር ነገር ያወጣብኛል አሁን ትቸዋለሁ
እውነትሽ ነው እህቴ እኔም ከሷ ሰምቼ እጠቀመው ነበር የሌለብኝን በህወቴ አይቼው የማላቀው ትልልቅ ብጉር ወጣብኝ አሁን ጥየዋለሁ ፊቴም እየዳነ ነው
እኔ ማድያት አለብኝ ትንሽ ጠቆር ይልብኛል የትኛውን ልግዛ ከሆነ ብሩ እና ኢትዮጵያ ድሬዳዋ እዴት ልትልኩልኝ ትችላላችሁ እባክሽ አሳታውቂኝ
ቃልዩ ለኛ ቆዳ የሚስማማ እና ነጭ የማይሆን ሰንስክሪን ብታሳይን የሁሉም ሴቶች ችግር ይመስለኛል
Eshi yene konjo I will do video on that 🥰❤🌼🌼🌼
@@zemenawit አመስግናለሁ ስለቀና መልስሽ እጠብቃለሁ
ኮ ትላንት. የ ሎሪያን ምርት ኮርደር አደረኩ ለጥቂት. ሮሊ ግን. ክሬሙ ሲበዛ ወዛም ያደርጋል.
I am using 7 IN one. I like it so far. Try it .
Thanks for your beautiful explanation.what abt palmers skin sucess cream??
ተባረኪ ቃልዬ ያለድሜ ሽበት ላሥቸገረን መፍትሄ አለሽ ማር የውልሽ ዘይት ዘይቱን እቀባለው እሡ ያሸብታል እንዴ
አያሸብትም
kaliye sila gohnsons
baby oil bizu miwaru nagarochi alu ena esti silasu 1 bayin
ቃልዬ ስማቸውን ጻፊልኝ ከታች የማታውን እና የቀኑን 🥰
ሰላም ቤትዬ ኮሚዩኒቲ ፖስት ላይ ሼር አድርጌዋለው እሺ
@@zemenawit አግኝቼዋለሁ የኔ ልዩ አመሰግናለሁ 🥰😘❤️
ቃልዬ እስኪ ጥቁር ጥቁር አለ ፊቴ ላይ በምን ላጥፋው
ወዝ ለሌላውስ ለደረቅ ፊት ይሆነል ዬት ነው መግኛት እንችላለን ተባበርኝ እህቴ
Thank you konjo, በጣም ቆንጆ ውሕድ ነው ወድጀዋለሁ እምክረዋለሁ ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️
ቃልዬ በርችልን እኔም ኦሌዬ ተተጠቃሚ ነኝ በጣም
ጥሩ ምርት
ነው
Thank you bettyee yene konjo 🥰❤🌼🌼🌼🌼
Nice video but I am breast feeding can I use it olay please tell me
Recommendation for face pore product please?
Kalye endet neshlgn tsegursh betam eyamarebet eyebezam nw ena olay betam konjo nw kezi befit and video ayche neber metekem yejemerkut enamesegnalen kalye
Kalye yenie konjo betam enamesegenalen
Lewondochem yehonal?????
Selam kal olay natural white all in one fairness day and night eytetekemku nber gne setkemew shefeta yawetale metekem lakum weyse mne teyegnaleshi
What kind of. Shampoo and conditioner for hair please show me
እናት እየሁልሽ olay all in one fairness cream
Sister betem enamesegnalen gn and tyaki alegh enazi cremoch la shfta yhonalu endi???
Era melshilgh enazi cremoch ftachn lay shfta kalew metekem enchlalen???
እስቲ እምታዉቁ ሳኡድ ሁኖ ከአማዞን እደት እደሚጠለብ አሳዩኝ እኔ መጥለብ ፈልጌ አላወኩበትም
ቃልዬ ፊቴ ጥቋቁር ነጠብጣብ አለዉ ምን ልቀባ
ቃልዬ ቆንጆ የቆዳሽ ጥራት ልዩ ነው በጣም አሪፍ ፕሮዳክት ነው ያሳየሽን አናመሰግናለን❤️🌹🌼😍😍
Thank you so much my dear sis ❤😘🌼🌼🌼
ሰላም ላንቺ አዲስ አበባ ማግኘት ይቻላል ወይ ??
Ke cerave ena ke oley yetu yishalal?
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ዘመንሽን፣ሁሉ፣ይባርክልሽ
Hi Kaleye, I have a question. What do you say about Olay Retenol serum, Olay regenerist day cream and Olay Collagen Peptide creams???
ሰላም ኑኑዬ yes I do like them all but like I said in my video it's up to you.. what do you need hydration or anti-aging or both 🤔 so choose the best according to your need and try it 😉to see results you have to use it at least for 15 days eshi
End kodaye eyetekore techegrealehu baskemetshew adrasha magnet echelalehu? Ena letekore koda yetngaw new teru?
@@zemenawit Thank you my dear. You are amazing. Keep up the good work.
@@zinashmulugeta3658 sister, if I can give you my opinion, use vitamin c serum. It even helped to lighten dark spots on my face from pimples. In general it clears my face. But as Kaleye says don't expect a result immediately. It needs time.
selam ehetea i have many acne dark spot in face ....pls help me how can i rid zat
Sorry ቆንጆ ክሪም ማለቴ ነው ቆንጆ ውሕድ እልኩኝ ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰
7in1የሚለውስ. እና ካሳየሽን የተኛው ትንንሽ መሸብሸብ ላሳየ ፊት የቱ ይሻላል በተለይ ለየጎዳ
7 in one letshebsheb kehun
Kal bgur mimesl shfta fite lay eyewetabgn nw what should i do please 🙏
olay 7 in 1 day and night cream endet new
Great review Kal, I personally never used the product on my skin as I have a very sensitive skin, I only use specific skin care products😔
የእኔ እህት የት ነው የሚገኘው የእኔ ፍት አይኔ ስር እና ጉንጫ ስር የጠቁር ነው እና ለኔ ፍት ይሆነኛል
ውደ እስኪ በቴሌግራም ላውራሽ አድራሽን ፈልጋለሁ???
ስለ ሎሪየል ምን ያህል እውቀቱ ኡለሽ?
ሰላም እንዴት ማግኝት ይቻላለል
I love that product. Thank you Kalye konjo 🥰🥰
Thank you alemyee yene konjo ❤🥰🌼🌼🌼🌼
ለወዛማና ለብጉረ ይሆነልወይ
ኦላይ ለወዛም ፊት ይሆናል እንዴ
Thank You kalye konjo enm kanchi ayche ltekem new.
ቃልዬ nitrogenas endat new mitakiwe negr ale???
Enema magegnt alchalkum betam koye ehen mafalge kachamrku....fite betam derko asichagergn....mn litekem
ቃልየ የኔ ማር ኦላይ ልጠቀምብይ የየትኛዉ ልጠቀም ንገሪኝ?
ሰላምዬ እኔ የተጠቀምኩትን ተጠቀሚው ቆንጆ ነው የኔ ውድ
እሺ ቃልየ በጣም ነዉ የምወዱሽ አይነቱ ፃፍልኝ
እሺ ቃልየ በጣም ነዉ የምወዱሽ አይነቱ ፃፍልኝ
ቃልየ እንዴትነሸ "cerave deily moisturizing lotion ለቀን ነዉ ወይም ለማታ የሚሆን ??
የ ኦሌይ አምባሳደር ሳቶኚ አይቀርም🤔🤔
አይ እህቴ የኔ ቆጆ ለደሀየሚሆን ቀለልያለ ወጪ የማያወጣ ቢሆን ገሩ ነው ነሩ ተወደወል
ሰላም እኔ በጣም ሽፍታ መዳኒት ምንድን ነው እስቲ ንገሪኝ
ኦሌክሬም የማዝበት ስልክቁጥር
ቃልዬ ሰልክሽን ልደውልልች ለፊቴ ሰጭኝ
kaleye qusaqus are very expensive when bringing to Ethiopia
የኔ ቆንጆ ስለምክርሽ እናመሰግናለን
kalye yene gobze anchi ekoo tefetiro adeloshal eyasamershen new tebarki
ለማድያት ይሆናል
Kalye benatsh begilish la werash efelg alew fitey betam tegodabin ena telegram kalesh
In love with your voice 💕
Betame teru nwe berchi enay meneme aynte kerme tetekmay alwekem ahune metkeme efelgalwe sayede efacetune negrugne
Yenye wud litelikilegn techiyaleshi
የትይገል
Yee unt hulum wisht new ine mali mokre yelim fite layi hulem shifta ale bign
Balefewu lila neber yalish men gira tagabinalesh
የስቀመጥሽውን ቁጥር የምንድነው