አንዴ ብቻ ተቀብቼው ፀጉሬ ተቀየረ በርካታዎች ለውጥ አግኝተው እያመሰገኑት ነው Just 1 ingredient to straighten hair at home

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @Daeyonat
    @Daeyonat 4 ปีที่แล้ว +114

    ተባረኪ በጣም ጥሩ ውጤት አይቼብታለሁ Thank you!!!!!

    • @Umitube
      @Umitube  4 ปีที่แล้ว +5

      Askale Worku ጎሽ ደስ ሲል ❤️🛍🎁

    • @እሙአድል-ጨ3ኰ
      @እሙአድል-ጨ3ኰ 4 ปีที่แล้ว +6

      @@Umitube አሰላሙ አለይኩም እህቴ የኔ ፀጉር በጣም ጠንካራ እና ብዙ ነው ስለምቸገር ፐርም ተቀባሁ ለኔ ይሆናል ይሄ ሌላም ምትይኝ ነገር ካለ በጣም ተቸግሬያለሁ

    • @kadijaawaalloobiiyyaagotot9057
      @kadijaawaalloobiiyyaagotot9057 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Umitube AssallaamuAlykumi waarraahaamattullahi waabbaarraakkattuh Akkami Nagaha Faayyaa kee Akkami Hanani Mahmmad Dhifam walini Wanittani Ofi kiyyafi jalladhee Tokoo Yoo Waalliffi qonee maalli Rakkina qabaa Ani Sirra Waheeduu Hubadhee Ykn Baarraadhe Akani Sillaalluutii Atti inittallaa dinni offi jaallaattuu Takkaa Kanafuu Obolleessa Keenha Tokoo Kani Afirrikaa Tv Dallaagu Gaffu Amarrefaani Gafattu Kani Abdullilaxifi Jedhamuu Caaanallaa Qoppaa Bannatee wallahi Barruumissi issaa Heduu Barredaa Mee Horidofitottaa keetin Walli Barrississi Dhifam Garruu Hanani Yee Simufachisee

    • @kadijaawaalloobiiyyaagotot9057
      @kadijaawaalloobiiyyaagotot9057 4 ปีที่แล้ว

      @@Umitube Hanani Yoo Issa beekuu dhabidee liniki Siffi Kaaha Nafii Debiissi Wallahi Yaa Hanani Ani issani wali Firruumaa Tokolee hin qabuu Wanitti irra Jalladhe Tokko Yeerro Wabbarisisuu Heeduu Toko Namafi Gaallaa Kanafuu Ani bayyeeni Sii jaallaadha Bayyiini Sihorridofaa Wallah Yaa Hanani Ani Gafi kana Sigaaffadhefi oso hin tanee Kabajjaani Siffi Qabuufi Jaallaallani Siffi qabuu Yeeroo hunidaa Sifi Ibissuu Jallaadha garru Ani Ammalla kiyyarraa koommeetti Namafi barressuu ini Sodadha Asirratti Dhifam nafi godhi Yaa Hanani Ani Sitti himufi Atii Hawwassa Birrani gahufi Anisi Atisi Ajjirri Haqodanuu Dhamissa kiyya kuni Kani Obboluummaatii Hanani Gamacuu Yoo qabbaatteessi Naffi Debbisii Muffi Yoo qabaateesi Nafi ibisdi Video kee Kani Torri bani Kaa keessati Debbi keetin Egaa insha-Allaah

    • @Umitube
      @Umitube  4 ปีที่แล้ว

      Kadijaa waalloo Biiyyaa gotottaa rakkoo hinqabuu linkii naa ergi

  • @josephayali8341
    @josephayali8341 4 ปีที่แล้ว +77

    የልጅ እናት ባትሆኚም መከበር አለብሽ 1 መልካም ነገር ስላስተማርሽ 2 የሚጠቅመን ነገር ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን

    • @kasechkewas4049
      @kasechkewas4049 หลายเดือนก่อน

      ወሬ ለምን ታበዢያለሸ ወደ ተግባሩ ብትገቢ ጥሩ ነወ

  • @የየካሚካኤልልጅነኝ
    @የየካሚካኤልልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +13

    አንቺ ይህንን ውህድ ቪዲዮ አለቀቅሽበት ቀን አንስቼ. እስከዛሬዋ ቀን በየሳምንቱ እቀባዋለው ትልቅ ለውጥ አምጥቷል ፀጉሬ ተባረኪልኝ እህቴ በርቺልኝ

    • @-rg8lu
      @-rg8lu 6 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ከግባርለሸሸሸእንደትነው

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 หลายเดือนก่อน

      ፀጉርሽ ምድነው ለውጥ ያየሽው?? እልፅ እድርጊው

  • @سوسوبنتحسينامعبدلمجد
    @سوسوبنتحسينامعبدلمجد 3 ปีที่แล้ว +10

    ትክክል ለፍቴ ሞክሬዋለሁ ማሻ አሏህ የኔ ቆንጆ እንደኔ የሚወዳት ላይክ

    • @emuhawelte6307
      @emuhawelte6307 3 ปีที่แล้ว

      እዴት አድርጎ ነው የሚጠቀም ፌቴ ጭርት ብቻ ሄነበኝ

    • @susibintyesuf6598
      @susibintyesuf6598 3 ปีที่แล้ว

      ውደ ብጉር ጨረስኝ እደት ነው አጠቃቀሙ ሩዙን ብቻውን ነው የፈጨሹ

  • @አይሻይቱብ
    @አይሻይቱብ 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ በመጀመርያ በጣም ነው ምወድሽ ሲቀጥል ምታቀርቤቸው ነገሮች ሁሉ በጣም አሪፍ ነገር አላህ ሰላምሽ ያብዛው

  • @ነጃትነኚሰለምቴዋ
    @ነጃትነኚሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ በጣም ሀሪፍ ነው እኔ ተጠቅሜው እደት ደስ እደሚል በጣም ተመችቶኛል ሁለቴ ብቻ ተጠቅሜ ለውጡን አይቻለሁ አሁንም ልቀባ ነው

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 ปีที่แล้ว +17

    እናመሰግናለን እህታችን
    እኔ ሩዝና የብርቱካን ልጣጭ አብሬ ለ24 ሰዓት አቆይቼ ከዛ ቀቅለውና እፈጨዋለሁ የወይራ ዘይት ቀላቅዬ አቀባና በውሃ ብቻ እታጠባለሁ ያለሰልሳል ጥሩ ነው አይያያዝም ብትሞክሩት ደስ ይለኛል ❤️❤️❤️❤️

    • @kibebejaleta4283
      @kibebejaleta4283 4 ปีที่แล้ว +1

      ሞክሬው ነበር በጣም ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ🙏❤

  • @ryue6817
    @ryue6817 4 ปีที่แล้ว +306

    የኔፍድቅድቅ ፈገግታሽ ብቻ በቂነው አላህ ይጠብቅሽ ♥

    • @habiba6414
      @habiba6414 4 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ዉድ ሰብስክራይብ አርጊልኝ

    • @fozyayosaf703
      @fozyayosaf703 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ 1

    • @zulfa2392
      @zulfa2392 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fozyayosaf703 ደምርኝ ወዴ

    • @zaredtube7232
      @zaredtube7232 3 ปีที่แล้ว

      Eski lamebatatas stagurr yemihon nagere kale tababarig balabete staguruwan setabater batam yenakakalebatal ???

    • @SusuTube-p4c
      @SusuTube-p4c 3 ปีที่แล้ว

      @@zulfa2392 ነይ

  • @hajiyanegn6114
    @hajiyanegn6114 4 ปีที่แล้ว +35

    በተለይ ሂጃብሽ ማሻአላህ ለሎች ተምሳሌት ነሽ የኔ ማር አላህ ይጨምርልሽ

  • @የድንግልባሪያ
    @የድንግልባሪያ 4 ปีที่แล้ว +22

    ምንም ቀልድ የለውም ልትከበሪ ይገባል የኛሰው መከበርን ስለማያውቅ ነው የሰውን ልጅ የማያከብረው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @kibebejaleta4283
    @kibebejaleta4283 4 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጥሩ ደስ የሚል ውህድ ነው በጣም ተመችቶኛል ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን🙏❤😍

  • @ሸሀድማማ
    @ሸሀድማማ 4 ปีที่แล้ว +144

    አሰላም አለይኩም
    ብዙ እህቶቸ ያልተረዳችሁት ነገር አለ ፅጉር አለማደግ ወይም ፀጉር መርገፍ ዋናው ነገር ማወቅ ያለብን መጀመሪያ የውስጥ ችግር አለመኖሩ ነው።
    ማለት የቪታሚን እጥረት የደም ማነስ የቪታሚን ዲ እጥረት መጀመሪያ እሱ ሳይስተካከል የተቀባውን ብንቀባ ምንም ለውጥ የለም እናም እህቶቸ መጀመሪያ እሱን እናስቀድም ሰላም ሁኑ በያላችሁበት

    • @ሀናንአስማማው
      @ሀናንአስማማው 4 ปีที่แล้ว

      በምን ማወቅ ይቻላል

    • @ሸሀድማማ
      @ሸሀድማማ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ሀናንአስማማው በምርመራ

    • @norahn5768
      @norahn5768 4 ปีที่แล้ว

      ok

    • @godblessyoualliam7304
      @godblessyoualliam7304 4 ปีที่แล้ว +6

      እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉረ መካከለኛ ነበር በተጠቀሙኩት ቁጡር ይራገፈል አቁመንም ያሁ ሆኔ የቆዬ ቪድዮ ብሆንም ዛሬ ነው ያየሁት ግን ከሳምንት በፊት ተመሪምረ የቪተምን ሲ ና ዲ ችግር እንዳለበት ነው የተነገረኝ ተባረክ እህቴ💓💓💓💓የሀገር ልጂ 💚💛💓

    • @maae9093
      @maae9093 4 ปีที่แล้ว

      Exactly my bro እንደዛ ነዉ

  • @بنتعليمنهجالسلفية
    @بنتعليمنهجالسلفية 4 ปีที่แล้ว +18

    ሀኒ ማንም የሚናገርሺ የለም ሀያቲ ምክናየቱም ስነ መግባርሺ ብቻ ለምታውሪው ቃል ሰለምትጠነቀቂ ትከበርያለሺ በመገራችን ላይ ሰው እራሱን እሱ ነው የሚያስከብርው እና በርች ሀቢበቲ የሚሳደብ ካለ ያው አመል ያለበት ነው ማለት ይቻላል የሚስተካከል ነገር ካለ በምክር ሀባይብ

  • @mariamhabsha3835
    @mariamhabsha3835 4 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ አመሠግናለሁ ይሄ ክሬም በጣም አሪፍ ነዉ እህቶች ሞክሩ የኔ ፀጉሬ በጣም ጠካራ ነበር ብዙ ነገር ሞክሬ ነበር ግን ምንም ለዉጥ አልነበረዉም ከመከርደዱ ተያይዞ አይበጠረኝም ነበር አሁን ግን ይሄን ቪድዎ እንዳየሁ ሞከርኩ ገና ሥቀባዉ እንደት ደሥ እንዳለኝ ፀጉሬ ሣበጥረዉ ወዳዉ ተፍታታልኝ አለሠለሠልኝም በጣም ደሥ የሚል ክሬም እህቶች እንደኔ ተቸግራችሁ ከሆነሞክሩት በጣም ጥሩ ነዉ እኔ በጣም ተመችቶኛል

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለሁ በጣም ትልቅ ለውጥ ሰላየሁበት በዚህ video ላመሰግን ነው የገባሁት ....እህቴ ተባረኪ

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ 4 ปีที่แล้ว +65

    ያልታደለች መዳም የምገዛውንሁሉ ጨረስኩባት አድነገርአልቀረኝም የኔሚስኪን ደግሞአትናገርኝም 🤗ገለታዋንመላሺያድርገኝ መዳሜ💝😂

    • @ነኢማወሎየዋየወግድልጅ
      @ነኢማወሎየዋየወግድልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

      ግን ፀጉርሺ እምን ደረሰ ለዛዉ ክክክክክ

    • @rabiarabia5481
      @rabiarabia5481 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክልክክክክ

    • @rabiarabia5481
      @rabiarabia5481 4 ปีที่แล้ว

      እሰይ ጓበዝ

    • @ድካምብቻ-ዘ9የ
      @ድካምብቻ-ዘ9የ 4 ปีที่แล้ว

      @@ነኢማወሎየዋየወግድልጅ ቁርጨውእያደገነው

    • @عاززا-ظ7ق
      @عاززا-ظ7ق 4 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክ የኔሚሥብኪን የኔም ናት ጀዛቸውን አሏሕ ይክፈላቸው ያረብ💐💞 ግን የኔ ፊሪማ አለው መሠለኝ ከጆሮየ ላይወሪድ አጅብ ነው

  • @selamleethiopia1016
    @selamleethiopia1016 4 ปีที่แล้ว +76

    ማማየ እዴት ነሽልኝ አክብሩኝ ስትይ እባ አነቀኝ እናቴ ስለናፈቀችኝ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ውዶቸ ተባረኪልኝ ♥

  • @Ahmed-vv6lg
    @Ahmed-vv6lg 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ....
    እንደ ሌሎች ጸግርሽን ስላልገላለጥሽ ...በርቺ

  • @OumerIdris
    @OumerIdris 4 หลายเดือนก่อน

    ውደ አንድ ቀን ትሪት መንት ተጠቅሜ አላቅም ነበር ግን አንችን ስሰማሺ ደስ አልሺኝ እና ሞከራኩት እናም በጣም ለውጥ አይቸ በታለሁ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ቆንጆ

  • @tsinegne3166
    @tsinegne3166 4 ปีที่แล้ว +15

    ተቀብቼ ለውጥ አይቼበታለው ማማዬ ተባረኪ

    • @SalamSalam-fb8hc
      @SalamSalam-fb8hc 3 ปีที่แล้ว

      የሺብት፥ማድናትአልሽ

  • @emus323
    @emus323 4 ปีที่แล้ว +15

    It makes me feel like trying it. Thank you for sharing it with us and I will let you know if it works for my hair!

    • @elizbatduko9752
      @elizbatduko9752 3 ปีที่แล้ว

      Negereshe betam yerzemal

    • @kedjakedo
      @kedjakedo ปีที่แล้ว

      Teru new pls negrign

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 ปีที่แล้ว +5

    እሩዝ ግን ከመቀባት መመገብ ትልቅ ውጤት አለው ምክንያቱም እሩቅ ምስራቅ ኤዣወችን ተመልከቱ ሁሌም እሩዝ ይመገባሉ ፀጉራቸው በጣም ሀሪፍ ነው እና መብላቱ ይመርጣል

    • @hawamu
      @hawamu 2 ปีที่แล้ว +3

      በመብላትአደለምእኔ አስርአመቴ እሩዝነውእምበላውለውጥየለውም

    • @zainabdawd999
      @zainabdawd999 2 ปีที่แล้ว

      @@hawamu ክክክክ መደብ አላደቀቅሽውም ይሆናል ክክክክክ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 หลายเดือนก่อน

      ኤዥ ያ ስዎ ፀጉራቸለስላሳ በተፈጥሮ በቃ እኛ አፍርካውያ እንደነሱ ፀጉር ባይሆን መንከባከብ ያለብን

  • @natnaelsamson2502
    @natnaelsamson2502 4 ปีที่แล้ว +5

    የእኔ አህት ተባረከኪ ግን ሽበት ማጥፊያ ቢታመጪም ደስ ይለናል

    • @ehr4610
      @ehr4610 3 ปีที่แล้ว

      ለሽበት ብላክ ቫቲካ ሂና ተጠቀሙ ልክ እንደ ተፈጥሮ ለብዙ ጊዜ አይለቅም ዘደርያ ወይም ፓርማሲ አለላችሁ 10 ብር ከኬሚካል የነፃ 3 ሰአት አቆይተሽ ታጠቢው ፀጉርሽም ያምራል

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ehr4610ጥቁር ሂና ነው ንገረኝ

  • @senworld8338
    @senworld8338 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኴ ለዚህ ቀን አበቃሽ ውድየ የልጅ እናት ሆነሻል አይደል ደስ ሲል ናፍቀሽናል በግሩብ ሆነን ነው የምንከታተልሽ ማሬ

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 4 ปีที่แล้ว +12

    Thank you so very much
    ጊዜሽን ወስደሽ ጥሩ ነገር ለኛ አስበሽ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @ጦይቢየረሱልወዳጅትዩብ
    @ጦይቢየረሱልወዳጅትዩብ 4 ปีที่แล้ว +12

    እሞክረው አለሁ ኢሻ አሏህ የኔፀጉር እየከረደደ እየተቆራረጠ አስቸግሮኛን ውይ ስታጠብ የሚወልቅ ፀጉር እድህ አይደለም

    • @sophiasofya2994
      @sophiasofya2994 4 ปีที่แล้ว +1

      መፍቴ ካገኘሽ ጦቁሚኝ እሕት

    • @ليناسلانش
      @ليناسلانش 4 ปีที่แล้ว

      الو

    • @lubaba29
      @lubaba29 4 ปีที่แล้ว

      @@sophiasofya2994 ለኔም ንገሪኝ

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 4 ปีที่แล้ว +19

    ከኔጋ ከሩዝ ውጭ ምንም የለኝም ፀጉሬ እድሜ ለስደት እንዳልነበር ሁኗል እና ለፀጉሬ በጣም እፈልገው ነበር ዘይቱ ወተቱ ስለሌለኝ ሳልቀባ እቀራለሁ ማለት ነው 😪
    ለማንኛውም ጀዛኪላሁ ኸይር የኛ እህት 😍

    • @sahibashikuroali6619
      @sahibashikuroali6619 4 ปีที่แล้ว

      Aeyha እንዛመድ

    • @زينباحمد-ن1ط
      @زينباحمد-ن1ط 4 ปีที่แล้ว +1

      Asllamualyekum wrhmtullah wbrkaatuhu Habibiti Abshiri ytnwu yalshiwu

    • @ፋፊወሎየዋ-ጠ3ነ
      @ፋፊወሎየዋ-ጠ3ነ 4 ปีที่แล้ว

      እሩዙ ካለሽ ዘይት ዘይቶን ወይም ኮኮናት ዘይት ወይም ደግሞ ማንኛውንም የምትጠቀሚውን ፈሳሽ ቅባት አድርጊበትና ተቀቢው አሪፍ ነው

    • @melatyibabe5232
      @melatyibabe5232 4 ปีที่แล้ว

      @@ፋፊወሎየዋ-ጠ3ነ anchi ttekemyalesh

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 4 ปีที่แล้ว +66

    ሞከረዋለሁ ውዴእኔ እደው ረጅም ፀጉር እደተመኝሁ ቀረሁ😢 ይሄን ኮሮና ይጥፈልን ዱዓ አደረጉ እለት ከለት እየጨመረነው ኢትዮጵያዬ

    • @maryam4875
      @maryam4875 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ወላሂ

    • @binetAragaw
      @binetAragaw 4 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ እኔም ነኝ

    • @fetube813
      @fetube813 4 ปีที่แล้ว +2

      እንደማመር

    • @habeshatube668
      @habeshatube668 4 ปีที่แล้ว

      የእሩዝ ውሀውን ተጠቀሚ የኔ በሚገርም ሁኔታ በ 2ሳምንት ወገቤጋ ደርሷል ማመን እስኪያቅተኝ

    • @habeshatube668
      @habeshatube668 4 ปีที่แล้ว

      የሩዝ ውሀ ተጠቀሚ ልክ እንደኔ ረዝሞ ትገረሚያለሽ👌

  • @lamlamhaile5977
    @lamlamhaile5977 4 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ላንች ይሁን ሀኒየ ላመሰግንሽ ነው ይህ ውህድ ዛሬ ሞከርኩችና እንዳልሽው ውጤታማ ሆኖ ስላገኘሁት thank you so much ለማለት ነው ተባረኪ 🙏

    • @melatyibabe5232
      @melatyibabe5232 4 ปีที่แล้ว

      ewnet

    • @lamlamhaile5977
      @lamlamhaile5977 4 ปีที่แล้ว

      @@melatyibabe5232 awo ewneta new tebareki

    • @melatyibabe5232
      @melatyibabe5232 4 ปีที่แล้ว

      @@lamlamhaile5977 miyasega neger yelewm adel demo wetetun yelam mareg ychalal ebakshn mels etebkalew ehte

  • @nigatyiarsama9587
    @nigatyiarsama9587 13 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ነው ያየውት ውጤቱን ሳምንት ተጠቅሜ ነግርሻለሁ

  • @meazamekonnen8776
    @meazamekonnen8776 4 ปีที่แล้ว +5

    I like your voice.very calm.we thankyou for this video.

  • @bezagetaneh2471
    @bezagetaneh2471 4 ปีที่แล้ว +10

    ዛሬዛሬ ነወ ያየሁሽ ግን በጣም ደስ ትያለሽ በዚሁ ቀጥይ 👍👍👍👍👍

    • @tigistayele6542
      @tigistayele6542 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር ደስ ትያለሽ ግን ድምፅሽ በደንብ አይሰማም

  • @ሰሚራሰሙቲ
    @ሰሚራሰሙቲ 4 ปีที่แล้ว +12

    አልሃምዱሊላህ ሹክረን የረቢ እኔስ ምንም አልጠቀምም አለህ አሰምሮ በበቂ ሰቶኛል አልሃምዱሊላህ

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 2 ปีที่แล้ว +1

    እሙየ የኔ። ጸጉር በጣም። ለስላሳ ባርገው። ምንም። አይለኝም። ተባረኪ

  • @bshbsh2028
    @bshbsh2028 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ማንኛውም ወተት ሊሆን ይችላል

  • @ummabdlla9535
    @ummabdlla9535 3 ปีที่แล้ว +6

    It looks good lol i am going to try my dear sister. Thank you for sharing it 🇪🇹🇪🇹

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 ปีที่แล้ว +10

    እያሳየሽን ብታወሪልን አሪፍ ነበር እናመሰግናለን

    • @alhamdulilahalekulehale6002
      @alhamdulilahalekulehale6002 4 ปีที่แล้ว +4

      ሲስቱ ፀጉሮን ማሳየት አችልም ሙሲልም መሆኖን እያወቃችሁ ባጠይቁ

    • @زيزي-ل2ك
      @زيزي-ل2ك 4 ปีที่แล้ว

      ወሬወን ባታሳረዝመው ጥሩ ነበር

    • @salihasaliha3158
      @salihasaliha3158 4 ปีที่แล้ว

      @@alhamdulilahalekulehale6002 አሰራሩን እያሳየሽ ለማለት ፈልጋ ነው ማማዬ

  • @بنتاثيوبيا-ت7س
    @بنتاثيوبيا-ت7س 4 ปีที่แล้ว +3

    የኛን ፀጉር ይወዱታል እዳውም ፍሸን ነው አሁን ማጨፍረር እኔጋ ያሉ አረቦች የኛን ፀጉር የሚቀጥሉት ተመስገን😂😂😂😂👍👍👍

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውዴ ፀጉር የሚያበዛ ነገር ታለሺ ሹክ በይኝ ፀጉሬ እረጂም ነው ግን እየተነቀለ አለቀ

    • @mercyzerihun9665
      @mercyzerihun9665 4 ปีที่แล้ว

      Be key shinkurt wha tatebi betam yabezalishal

  • @tube379
    @tube379 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር በቃ በእንክብካቤ ሳይሆን ከላይ መታደል ነው እናም እናመሰግናለን

  • @agddag4626
    @agddag4626 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርክሽ !
    God bless you you are absolutely wonderful

  • @tube-me8yt
    @tube-me8yt 4 ปีที่แล้ว +19

    አወ በትክክል በጣም ጥሩ ነዉ 100%100
    ግን የሁላችንም ፀጉር ይለያያል ለኔ ሲስማማ ለእህቴ ግን አይስማማትም።
    እስቲ አይቆጥርባችሁም ወደኔ ጎራ በሉማ ልጋብዛችሁ

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 4 ปีที่แล้ว +1

      መጥቻለሁ. ነይ

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว +1

      እናት ደምሪኝ እኔም እደምርሻለው በቅንነት

    • @rewdamuhammed9933
      @rewdamuhammed9933 4 ปีที่แล้ว

      ለእንደት አይነት ፀጉርነው የሚስማማው ማለት ለከርዳዳነው ወይስ ለሉጫ የሚስማማው

  • @አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ
    @አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ 4 ปีที่แล้ว +18

    ማማየ መሻአላህ በርትልን ኮኮናት ወተት ከለለን ምን ማድርግ ይሻላል

  • @hindyaibrahim3231
    @hindyaibrahim3231 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa Allah It is very good thank you so much

  • @ማርቲማር
    @ማርቲማር ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን በጣም የሚመች ውህድ ነው

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆንጆ በርችልኝ ሀቢብቲ የኔ ፀጉር ምንም ዋጋ የለውም እኔም ዝም ብየ እለፋለሁ ምንም ለውጥ የለውም ሁለት ጊዜ ቆርጥኩት በዛው ደንግጦ ቀር ክክክክብቻ አልሃምዱሊላህ እራስ ደህና

  • @بنتحوسين
    @بنتحوسين 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምታምሪው ማሻአሏህ ♥️

  • @semubintabdella2463
    @semubintabdella2463 4 ปีที่แล้ว +32

    ኧረ እሙዬ ፀጉሬ ተሰባብሮ አስቸገረኝ ልክ ማበጠር ስጀምር ንቅል ብሎ ይወጣል እስቲ መፍትሄ ካለው ንገሪኝ

    • @انماعيربي14
      @انماعيربي14 4 ปีที่แล้ว +4

      የእኔም ነው ኢሥከ መላ በይን አሁን ደግሞ ያሣክከኛል ኧረ መፍትሄ ውዶቸ

    • @aminaoumer5076
      @aminaoumer5076 4 ปีที่แล้ว +9

      ለሚነቃቀል ሙዝ በጣም ቆንጆ ነው ፈጭታችሁ በሻይ ማጥለያው በደቃቁ አጥልላችሁ ካላችሁ ዘይት ጋር ቀላቅላችሁ ተቀቡ ከዛ እስከ 1 ሰአት አቆይታችሁ ታጠቢ ለኔ መነቃቀሉን አቁሞልኛል

    • @زينبمحمد-ل7ع
      @زينبمحمد-ل7ع 4 ปีที่แล้ว +1

      @@aminaoumer5076 ማር፡ቆዳዉነዉ፡ተዉስትያለዉ፡ሙዙን፡የምንፈጨዉ

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 4 ปีที่แล้ว +6

      የኔም ባዶ ጭንቅላቴ ብቻ ሊቀር ነው ተነቃቀለ በቁጥር ይገኛሉ ያሉት ፀጉሮች አይይይይይይ የሰው ሀገር ውሀውም ከባድ ነው ሰወችየ ኮሮናን አላህ አጥፍቶ ለሀገራችን ያብቃን ሚያምርብን በሀገራችን ነው

    • @lailaandris4111
      @lailaandris4111 4 ปีที่แล้ว +2

      ሑቢ ዘይት ዘይቱን ለብ አድርጊና ማሣጅ አድርጊው ለግማሸ ሠአት አቆይተሸ ታጠቢ ሌላው የነጭ ሸኩርት ዘይት ተቀቢ ለውጥጨአለው

  • @zeharahassen2122
    @zeharahassen2122 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ይመቸሺ በጣም አሪፍነው አላህይጨምርልሺ ማሻአላህ እኔ ካየሁት 1ድወርሆነኝ ግንእደሠማሁት በጣምሞክርኩት ልክ15ቀን ለውጥአየሁየምተግባሬበጣም ተቆርርጦቦኝነበር አሁንግን ከጀመርኩ1ድወርሆነኝ እኔፈጭቸ የተረፈኝእፊሪጅ አረገዋለሁ

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
    @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም መሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ በሩዝ ውሀ በጣም ለውጥ አግኝቻለሁኝ በስራምስት ቀን ነው ምጠቀመው ዘይት ዘይቱን እጠቀማለው ማታ ተቀብቼ አድሬ በንጋታው እታጠቀዋለሁኝ ካልታጠብኩት ያልበኛል ሽታም ያመጣል

  • @Rነኝሰለምቴዋአልሀምዱሊላ
    @Rነኝሰለምቴዋአልሀምዱሊላ 4 ปีที่แล้ว +9

    ፀጉር ያጣብቃል እላውላይ ሲደርቅ ቀቅላችሁ ዉሀውን አጥላችሁ ተጠቀሙ 5 ቀን አቆዩት የብርቱካን ልጫ ውስጡ አድርጉበት በጣም ነው የሚያሳምረው በቅርብ ነው የጀመርኩት

  • @raheladdis7820
    @raheladdis7820 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you yager lej🙏🏻

  • @ፋፊነኝ-ዀ5ጀ
    @ፋፊነኝ-ዀ5ጀ 4 ปีที่แล้ว +14

    አስተያየት እህት ደቂቃ አታብዢ በተለይ በርቺ

  • @OumerIdris
    @OumerIdris 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት እስክሞክረው ድረስ ቸኮልኩ የኔ ቆንጆ ደስትያለሽ

  • @afoosmart8775
    @afoosmart8775 4 ปีที่แล้ว

    Ene milew lewondocica ayihonim ende letegoda cegurica ayihonim??ehete

  • @zelealemalemayehu3077
    @zelealemalemayehu3077 4 ปีที่แล้ว +4

    ጤና ይስጥልኝ, ያልገባኝ ነገር የዘይቱን ስም ነው በቃል ብትናገሪ ወይም ቀረብ አርገሽ እስከምንፆፍ ለ3ስከንድ ብታሳይን ነበር ስሙን መያዝ አልቻልኩም ።መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።

    • @yordiyemaryam2124
      @yordiyemaryam2124 3 ปีที่แล้ว +1

      African Pride Moisture Miracle 5 Essential Oils

  • @rosated8354
    @rosated8354 4 ปีที่แล้ว +7

    አውን ወቶ መፈለግ ይከብዳል ግን ወተቱን ሌላ ማድረግ አይቻልም 2ዘይቱን ደግሞ የወይራ ዘይት አይሆንም አሰራሩ በጣም ጥሩ ነበር አመሰግናለው

  • @Tube-oj4mt
    @Tube-oj4mt 4 ปีที่แล้ว +18

    የመዳም አበቦች ኑ እንደማመር ውዶች

  • @yasminsefa7472
    @yasminsefa7472 4 ปีที่แล้ว +2

    It's my first video of yours hani but I really and deeply liked it and loved u from my bottom of my heart

    • @Umitube
      @Umitube  3 ปีที่แล้ว

      Me too sister jezakillah keyr habibti ☕️🥰

  • @halemahalema7929
    @halemahalema7929 4 ปีที่แล้ว

    ጃዘከላህ እህት በጣም ተስማምቶኛል

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ
    @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔስ የተለያየ ዘይት በመግዛት ብሬን ጨረስኩ ወላሂ ፀጉሬ ከአመት አመት እንኳን ለዉጥ የለዉም እማልቀባዉ የቅባት አይነት የለም ደግሞ የእሩዝ ዉሀ ጥሩነዉ ይባላል ነገር ግን ተጠቅሜ አላዉቅም

    • @ፋፊወሎየዋ-ጠ3ነ
      @ፋፊወሎየዋ-ጠ3ነ 4 ปีที่แล้ว

      እሩዝ ቆንጆ ነው እኔ ለውጥ አይቸበታለሁ ተጠቀሚው ውዴ

    • @amytube1013
      @amytube1013 4 ปีที่แล้ว

      ልክ እንደኔ

    • @melatyibabe5232
      @melatyibabe5232 4 ปีที่แล้ว

      @@ፋፊወሎየዋ-ጠ3ነ እባክሽን ስታይው መልሽልኝ ፀጉርሽ ከተጠቀምሽ በኃላ እንዴት ኣለ ምን ለውጥ ኣየሽ

  • @amharadkt3391
    @amharadkt3391 4 ปีที่แล้ว +25

    ኮኮናት ወተቱን የሚተካ ነገር አለ ብለሽ ሳትነግሪነን አለፍሽው እባክሽ አሳዉቂን

  • @Foziyasfamily
    @Foziyasfamily 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ ነው እህት ሞክሬያለሁ 👌👌👌

  • @hikmatube7445
    @hikmatube7445 4 ปีที่แล้ว

    ወአ ወራ ወበ ኢንሻ አላህ ሀኒዬ በርችልን ልሞክርልሺና ልየው ሂና አስሬ ሰሞኑን ፀጉሬ ደርቆል ሲቀጥል የኮኮናት ወተቱ የለኝም ዘይቱ እንጅ

  • @godisgreat4674
    @godisgreat4674 2 ปีที่แล้ว

    U are so cute and kind heart God bless u dear sis Respect

  • @ሰላምጎንደሬዋYoutube
    @ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ማር ስወድሽ እሞክረዋለው

  • @tigi9197
    @tigi9197 4 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ፀጉር ከጆሮዬ ጋር ተጣልቷል አያድግም ፈፅሞ

  • @azizaali446
    @azizaali446 4 ปีที่แล้ว +8

    አረ እሙ የኔውስ ጸጉር በፒንሰም ብጎታት አየድግም ኮጆሮዬ ንቅንቅ ዬላም

  • @MMm-o1q1i
    @MMm-o1q1i หลายเดือนก่อน

    As wr wb selam ehta endet neshi denaneshi .... Ye coconut zeyit mehon ayichilm??? Wetetun slemalagegni new

  • @almazasefa-j6o
    @almazasefa-j6o 13 วันที่ผ่านมา +1

    በኮኮናት ወተቱ ፈንታ ምን መጠቀም እችላለሁ

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 4 ปีที่แล้ว +5

    እረ በናትሽ ፀጉሬ ከራሴ ላይ ብን ብሎ ሊጠፋነው ገናስ ሳላገባ ሳልወልድ እና መላ በይኝ በዛላይ እኔ ሰነፍ ነኝ ለራሴ

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 4 ปีที่แล้ว

      She is not professional get Google period

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 4 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴ

  • @ter2065
    @ter2065 4 ปีที่แล้ว +26

    በርች የኔ ማር አንች ጨዋ ነሽ አረጋ ያልሽ ነሽ

  • @ሪምነኝማሚንናፋቂ
    @ሪምነኝማሚንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +8

    እህቴ ማሻ አላህ ብያለው እስኪ የተጠቀማችሁ ንገሩኝ እድሞክረው

  • @FanaWeldemehret
    @FanaWeldemehret หลายเดือนก่อน

    የላም ወተት መጠቀም እንችላለን የወይራ ቅባት ባናገኝስ ሌላ ኣማረጭ ካለው ንገሪን እህቴ

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩምክርነዉ እናመሰግናለን

  • @sisayneshtefferi416
    @sisayneshtefferi416 4 ปีที่แล้ว +9

    Cocunt milk ካላገኘንስ?

  • @hikmatube7445
    @hikmatube7445 4 ปีที่แล้ว +9

    ሀኒየ ዘይቱና ወተቱ የለኝም ከምንጋ ልጠቀም መልሺልኝ

    • @soso-ul7xt
      @soso-ul7xt 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የለኝ በምን ላድርገው

  • @rozaali5079
    @rozaali5079 4 ปีที่แล้ว +5

    ኮከናት ወተት ከሌለስ ለሚለው እባክሽ መልስ ስጭን thanks

  • @mayakabsh5515
    @mayakabsh5515 ปีที่แล้ว

    Wow ❤1 xiyaqe ale wude yene segeri sebeti be sebeti nawu mindno mafitawu begeta😢😢😢

  • @MakiyayasinDamssei
    @MakiyayasinDamssei หลายเดือนก่อน

    Coconut milkun kalagegnenwus ruzun bcha madreg ayichalm ouhti❤❤

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 4 ปีที่แล้ว +5

    Hi thank you if I don't have coconat milk can we use lactose free milk?

  • @madeenakder3227
    @madeenakder3227 4 ปีที่แล้ว +8

    ለፀጉሬ ከምግቤ በላይ ነው እማዋጣው

  • @Shem937
    @Shem937 4 ปีที่แล้ว +5

    ዎሬ በጣም ነዉ ምታበዥዉ ግን ላምን ዋነዉ አርስቱ አትገብም እንዴ ዉይ ይሰላቻል እኮ እህቴ ዎዳዉ አርስትሽ ግብ ዎዳዉ እሽ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 ปีที่แล้ว

    የኔ። ቆነጆ። እህቴ። በጣም። ጠቃሚ። ትምህርት። እወድሻለሁ

  • @ayeshamagasa1256
    @ayeshamagasa1256 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah gin ewnte managershi asedsechi new tru new lesigure

  • @እመቤትወለተማርያምነኝ
    @እመቤትወለተማርያምነኝ ปีที่แล้ว +3

    ውዴ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤በጣም ጥሩ ነው የምር

  • @saadaabdo1618
    @saadaabdo1618 4 ปีที่แล้ว +5

    በርች እህት እኔኳን የኮኮናት ወተቱን አላገኘውም

  • @zinabmehdi6054
    @zinabmehdi6054 4 ปีที่แล้ว +8

    ኮኮናት ክሬሙ ግድ ነወይ ??እኔ አላገኝም

  • @MedinanTemamm-sr3lv
    @MedinanTemamm-sr3lv ปีที่แล้ว

    ሀኒዬ የኔ ውድ አፍጫዬን የሆነ ብጉር ወቶብኝ ከዛ ጠቆረ እና ነጭ ሽንኩር ተቀብቼው ወላሂ በጣም ነው የጠቆረ እና እስተመላ በይኝ ውዴ

  • @sumemahmud2669
    @sumemahmud2669 4 ปีที่แล้ว

    Waleyiku muselam werhimtulahi weberkatu we'd jezakillah video betam wedjewlew.😚

  • @እሞአብድልመጅድ
    @እሞአብድልመጅድ 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋአሌኩም ሠላም ወራህመቱሪላሂ ወበረካቱ አህሌን ኦህቲ ግን ከሩዙ ዉጪ ምንም ነገር አናገኝም የኔ ፀጉር ከሆነ የቀረዉ ነገር ቢኖር ቃረያ ነዉ እደ እሥልምና ሀይማኖት እሥቲ ከተቀሣቀሥኩ አለኝ

  • @وَلَاتَقْرَبُواٱلزِّنَىٰٓإِنَّ

    ሃቢብቲ እንቲ♥

  • @edenhaile5701
    @edenhaile5701 4 ปีที่แล้ว +4

    Endzi beand ken Tsegur miyarzemem seriln plss

    • @GuiiYuioo-d2w
      @GuiiYuioo-d2w 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @zeharahassen2396
    @zeharahassen2396 4 ปีที่แล้ว

    Mahalla tabareukela jazakhalahayer .

  • @emnetemnet8067
    @emnetemnet8067 3 ปีที่แล้ว

    ተባርክ እህቴ አላህ ይባርክሽ

  • @halinamohammed5370
    @halinamohammed5370 4 ปีที่แล้ว +3

    ወሪሽ ብዙ ነው ቀናስ ብታረጊው አሪፍ ነበር

  • @zebibamazemil4591
    @zebibamazemil4591 4 ปีที่แล้ว +5

    ማማ ወላሂ አው ለውጥ አለው ሩዝ አርፍ ነው እና በርች እኔ ቤሌለ መልኩ ነው የሞከርኩት አሁን አንች እንደለች እሞክረዋለሁ🌷👍🌷👍🌷👍🌷

  • @ayu1185
    @ayu1185 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ሰላም ይብዛ
    ጥያቄ አለኝ ኮከናት ወተት የማናገኝ ከሆነ የምንተካውን አለሳወቅሽንም መልሽልን pls

  • @AsmaMehammed
    @AsmaMehammed 3 หลายเดือนก่อน +1

    በኮኮናት ወተቱ ፋንታ ምንድነው ምንጠቀመው ለማናገኘው በተረፈ በርቺ😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @jamashmuhammed150
    @jamashmuhammed150 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ሔር ከኒአአማወች ሁሉ ተጠቃሚወች ይመድበን አሚን