Woww Amazing hair color

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ራህዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የፀጉር ማቅለሚያ ቀለም ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @lolalola1455
    @lolalola1455 ปีที่แล้ว

    Woww good news Rahel thanks sharing for us

  • @rbkaym1811
    @rbkaym1811 ปีที่แล้ว

    ሰላም ርችዬእንካን ደና መጣሽልንበጣም ቆንጆ የፅጉር ቀለም ነው ያሳየሽን ቦታውንም ስላሳየሽን እና መስግናለን🙏💕💕💕

  • @hanichotube
    @hanichotube ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ራሂል ውዴ እንዴትነሽ የጠፍ ሰው ግን ደህና ነሽ ውዴ❤😊

  • @adona16
    @adona16 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሪቺይ የኔ ውድ እጅግ በጣም አሪፍ ጠቃሚ የፀጉር ከለር መቀየረያ ሻንፖ ነው ያሳየሽን ዋውው ልዩ እና ምርጥ ነው እናመሰግናለን ለብዙዎቻችን የሚጠቅም ነው ተባረኪልኝ🙏❤

  • @gezanashikor4130
    @gezanashikor4130 ปีที่แล้ว

    Raheley i really like it sis keep it up the good work ❤️🌷😍👍👍

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ሪች🙏🙏
    በጣም ቆንጆ የሆንን የፀጉር ቀለምን ነው ይዘሽልን የመጣሽው በቀላሉ የምንቀባው በትንሽ ደቂቃ ውስጥ ተቀምጠን መውጣት የምንችለው የቀለም አይነት ነው ዎድጀዋለሁ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ተባረኪ ሼር ስላረግሽን🙏🙏💖💖

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 ปีที่แล้ว

    ሪችዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው እውነትም ምርጥ የሆነ የጸጉር ቀለምና ነው በዛ ላይ እራሱ የተበጠበጠ ይገርማል ጸጉርሽ ያምራል የኔ ባለሙያ አር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏👌💕

  • @raiytube4682
    @raiytube4682 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁንልኝ ሪችዬ ምርጥ የቻይና ከጅንጅብል የሚሰራ የከለር ሻንፖ ይዘሽልን መጣሽ በደንብ ነው የያዘልሽ ይህንን ምርት ተጠቅሜ አለውቅም እሞክረዋለው ግን በጣም ጥሩ ነው በሌላ ምርት እጠቀመዋለው ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ሪችዬ❤

  • @chefmelahatnyemekleri4495
    @chefmelahatnyemekleri4495 ปีที่แล้ว

    Merhabalar ellerinize emeğinize sağlık bu güzel paylaşım için çok teşekkürler kolay gelsin hayırlı günler diliyorum 👏👏👏

  • @helenfikir5660
    @helenfikir5660 ปีที่แล้ว

    ሪቾየ በጣም የሚያስፈልገንን ምጥር የሆነ ነገር ነው ያጋራሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ❤

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 ปีที่แล้ว

    ስላም ሬችዬ እንካን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር የፅጉር ከለር ነው ያሳየሽኝ ተጥቅሜበት አላውቅም ነበር እስኪ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏💕💕

  • @rosatube6848
    @rosatube6848 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ የበዛ ይሁን ሪችዬ 🙏🙏
    በጣም ቆንጆ እና የሚዎደድ የቀለም አይነት ነው በተለያየ አይነት አለ ዎይስ ጥቁር ብቻ ነው ? አንደኛ ነው እናመሰግናለን ተባረኪ🙏🙏💖💖

  • @achutube1688
    @achutube1688 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ይጠብቅልን ሁሉንም ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው

  • @saradawit
    @saradawit ปีที่แล้ว

    ሪችዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ምርጥ የሆነ የጸጉር ቀለም ነው በዛ ላይ ጥሩ አርጎ ይዞልናል በቀላል ዘዴ የሚበጠበጥና ከቻይና ማርኬት እንደሚገኝ አር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏💕

  • @saradawit
    @saradawit ปีที่แล้ว

    እውነትም ምርጥ የሆነ የጸጉር ቀለም ነው ያሳየሽን በዛ ላይ በደቂቃዎች ውስጥ የሚይዝ ሳትሰስች ለአንች የጠቀመሽን ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን በዛ ላይ ከቻይና መጋዘን በቀላል ዘዴ ልናገኘው እንችላለን ሪችዬ አምሮብሻል 🙏👌

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    ራሄሊና እንኮን ደህና መጣሽ ግሩም ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርር🙏👍👍❤️❤️

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ❤
      ሉልየ አረ ባክሽ ነይ ተናፍቀሻል በጣም 😊

  • @lulacooking237
    @lulacooking237 ปีที่แล้ว

    ራሄለይ ናይብሐቂ ዝበለጸ ሕብሪ አብቲ ምጽባቅኪ መሊሱ ወሲኪልኪ ጽቡቅ አሪኢኪና ካልእ ካአ ከምዚ ጸጹቡቁ አምጽእልና ሚዐረይ🥰❤️🌷👍👍👍👍

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሪቺዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሪቺዬ የኔ በጣም አሪፍ ሻንፖ ነው ያስተዋወቅሽንለ ፀጉራችን የሚጠቅመውን ለአንቺ የጠቀመሽን ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን 👌❤

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ሪችዬ አዎ በጣም ቆንጆ ነው ከቀለም ይሻላል አጠቃቀሙም ቀላል ነው ብዙ አይነት ምርቶችና የቀለም አይነቶች አሉ በምንፈልገው አይነት እኔ ተጠቃሚ ነኝ ጥሩ ነው

  • @azebtsegay6753
    @azebtsegay6753 ปีที่แล้ว

    Nayebhake kenftenaka tawaredena alina be sebate bajika Rahely hafety ❤❤

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ርሂልዬ እንደትነሺልኝ የኔውድ ❤❤❤

  • @bnbettytube
    @bnbettytube ปีที่แล้ว

    Thank you Rahela

  • @simreatyesfay
    @simreatyesfay ปีที่แล้ว

    አቲ ራሄላ ቤላ እዋይ እዚ ድአ አዝዩ ዘገድሰና እንድዩ ሂዝክልና መጺእኪ ዘለኪ ብቀሊል መገዲ ይመስለኒ ክሐስቦ ኸለኩ እዋይ በሊ አብ አማዞን ክደልያየ የቀንየልና ሽኮሪና ሐፍተይ ❤

  • @hanawerku
    @hanawerku 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠፋሸ ህቴ

  • @ፍቅሪዩመገደይ
    @ፍቅሪዩመገደይ ปีที่แล้ว

    ዋው እዚአ እባ ግርም ቅልል ዝበለት አስመሪና ሽኾር ተድልየና ላ ዕድመ ንሰሃራ ሽበት ድአ ሻሕ እንዲና 😂

  • @azebtsegay6753
    @azebtsegay6753 ปีที่แล้ว +1

    Rahely shikorna enqie be Salem maxike will came sweety

  • @abrenendeg
    @abrenendeg 3 หลายเดือนก่อน

    Dear rahel, how are doing ? I need you contact. Please