📌🛑Roast meat with potato

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @netsihabesha4769
    @netsihabesha4769 ปีที่แล้ว

    Raheliye, this meat and potato looks extremely delicious. Love the way you cook it, and the spice you use gives it a lot of flavor. Love how you simmer the meat, too. The color looks absolutely delicious. I will definitely try making it. Thank you so much for sharing this with us. Very much appreciated. 💕👌

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว

    ሪቺዬ የኔ ውድ ሰላም ለአንቺ ይሁን ዋው የስጋው ጥራት አበሳሰሉ ልዩ ነው በጣም ያምራልየድንቹ አዘገጃጀት በጣም ቆንጆ እና ለአይን የሚማርክ የሚጣፍጥ አሰራር ነው አቀራረቡ 👌😋 ልዩ ነው የኔ ውድ እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ❤👍የኔ ባለሞያ🥰

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እንዴት ያስጎመጃል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ነው ፅብቅተይ? እጅሽ ይባረክ ልዩ ነው ላይክ ሼርርርር👍👍👍❤️❤️❤️

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣሽ ሪች🙏🙏 በጣም ቆንጆ እና የሚስብ ለመብላት የሚያጎጎ ብሉኝ ብሉኝ የሚል አንዳዳዴ ስጋ ሲያምረን ዎጥ ዎይም ጥብስ ከመስራት እንደዚህ ለየት ባለመልኩ ሰርተን መመገብ እንችላለን እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት ቀላል ነው ሙያ ብሎ ዝም ነው እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏🙏💖💖

  • @dawitabsalat
    @dawitabsalat ปีที่แล้ว

    ሪችዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ምርጥ የሆነ አሩስቶ ነው የሰራሽው በዛ ላይ የተጠቀምሻቸው ቅመሞች ልዬ ቴስት ይሰጠዋል ከድንች ጋር ከለሩ ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @rbkaym1811
    @rbkaym1811 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሬቾ እንካን ደና መጣሽልን በጣም የሚያም ስጋ በድንች አስራር ነው ያሳየሽን ከለሩ አበሳሰሉ ሲያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል ነው እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏🙏🙏❤️

  • @saradawit
    @saradawit ปีที่แล้ว

    ሪችዬ የኔ ባለሙያ ዋው የስጋው ቅላት በዛ ላይ አሰራርሽ ወድጀዋለሁ ለጤና ተስማሚ በቤታችን ውስጥ ምርጥ የሆነ አሮስቶ በድንች ነው የሰራሽወ አቀራረብሽ ያምራል የሰሩት እጆች ይባረክ🙏💞👌

  • @adona16
    @adona16 ปีที่แล้ว

    ሪቺዬ የኔ ውድ በጣም ምርጥ አሰራርነው ስጋው ሲያምር ስጋውን ለማብሰል የተጠቀምሻቸው ቅመሞች የበለጠ ያጣፍጡታል አበሳሰሉ ደሞ 👌ድንቹ በእንፋሎት ጥብስ ብሎ ሲያምር ጤናማ የተመጣጠነ አሰራር ነው ለማጣፈጥ የተጠቀምሻቸው ቅመሞች በቀላሉ ልናገኛቸው ስለምንችል ለመስራትም ያነሳሳል የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ 👌👍❤

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ ปีที่แล้ว

    ❤ሰላም ላንቺ ይሁን ሪችዬ ዋው በጣም የሚያስጎመጅ ስጋ በድንች አሰራር ነው ለአይን ያማረ ሲበሉት ሚጣፍጥ የተለዩ አሰራር ነው ያሳየሽን ሪችዬ ከልብ እናመሰግናለን የሰሩት እጆችሽ ብርክ ይበሉ

  • @raiytube4682
    @raiytube4682 ปีที่แล้ว

    ዋው ሪችዬ ያሚ የሆነ ድንች በስጋ ነው የሰራሽው ምራቅ ያስውጣል ገና ስያዩት ስበሉትማ ታየኝ ባለሞያ ነሽ እኮ የእኔ እህት የሰሩት እጆችሽ ብርክ ብርክርክ ይበሉ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @rosatube6848
    @rosatube6848 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ሪች 🙏🙏 ዋዋዋዋዋውው ነው ለየት ያለ በቀላሉ መስራት የምንችለው የምግብ አይነት ነው የተጠቀምሻቸው ቅማማ ቅመሞች ለየት ያለ ጣእም ይሰጡታል ደንች በስጋ እንዴት እደሚጣፍጥ ታየኝ እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏💖

  • @yosiamare6406
    @yosiamare6406 ปีที่แล้ว

    Yummy yummy food thanks for sharing your experience

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 ปีที่แล้ว

    ሰላም ስላም ሬቾ እንካን ደና መጣሽልን ሁልግዜም ቆንጆ ምግብች ይዘሽ ስለምትመጪ እናመስግናለን የስሩት እጆች ይባረኩ🙏🙏🙏❤️

  • @achutube1688
    @achutube1688 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ

  • @simreatyesfay
    @simreatyesfay ปีที่แล้ว

    Wowww Rahela bela kem gela Ayneat

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving ปีที่แล้ว

    ራሄልዬ እንዴት የሚያምር ስጋ ነዉ አበሳሰልሽን እንዴት እንደወድኩት ቅመሞቹ መቼስ በደንብ ነዉ የሚያጣፍጡልሽ ሽንኩርትና ድንቹን ደግሞ በአምስት አይነት ቅመም ቀምመሽ ስጋዉን በቀስታ ማብሰልሽ እንዴት እንደሚያጣፍጠዉ አልጠራጠርም ፓርስሊዉ የተለየ ዉበት ነዉ የሰጠዉ ራሄልዬ በጣም አናመሰግናለን ይህንን የመሰለ ምግብ ሼር ስላደረግሽን ተባረኪልኝ💕🙏

  • @AbduGet
    @AbduGet ปีที่แล้ว

    ሪችዬ እራብ ነው የለቀቅሽብኝ ኡፍፍ... በጣም ነው የሚያምረው ሲበሉት ደሞ ዋውው😲👌👌

  • @ጓልዓጋመእየ-የ5ዀ
    @ጓልዓጋመእየ-የ5ዀ ปีที่แล้ว +1

    ኢድ ይባርክ ራሄለይ❤
    ግን ኣነ ድየ ጠፊአ ዋላ እንድዒ ነዊሕ ገረ ኣይረኣኩኲን😍

  • @zarfuambao6418
    @zarfuambao6418 ปีที่แล้ว

    רחל המאכלים שלך הכי טעימים בעולם ❤❤

  • @lunaestifanos6387
    @lunaestifanos6387 ปีที่แล้ว

    Just wow❤

  • @mekdistube
    @mekdistube ปีที่แล้ว

    ዋውውውው 🙏