በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - "እውነተኛ ክህነት" - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 855

  • @TigistHailu-gx9lj
    @TigistHailu-gx9lj 7 หลายเดือนก่อน +30

    የወንጌል አርበኛ ዘመንህ በክርስቶስ እግር ስር ይለቅ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 7 หลายเดือนก่อน +10

    ዋው ዋው ዘመኖት ይባረክ እዲህ እውነት ተናግሮ መሞት እኳ ቢያስፈልግ በእውነት ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ❤

  • @zantanaofficial
    @zantanaofficial 7 หลายเดือนก่อน +24

    ተሀድሶ እኮ ምርጥ ምርጥ ወንጌል የገባቸው ናቸው ዘላለም ይባረኩ።

    • @Chereka203
      @Chereka203 7 หลายเดือนก่อน

      ደሞ በጣም ሓይለኛ ናቸዉ

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Chereka203 🤣🤣🤣በዚያን ጊዜ ማንም። እነሆ፥ ክርስቶስ ከዚህ አለ ወይም። ከዚያ አለ ቢላችሁ አትመኑ፤
      ፳፬ ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።
      ፳፭ እነሆ፥ አስቀድሜ ነገርኋችሁ።
      ፳፮ እንግዲህ። እነሆ፥ በበረሀ ነው ቢሉአችሁ፥ አትውጡ፤ እነሆ፥ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ፥ አትመኑ፤ Charlatans you are believing in fake christ !

    • @Chereka203
      @Chereka203 3 หลายเดือนก่อน

      @@veracity8968 በራስሕ ነዉ የምትስቀዉ
      ጣወት ከዉጭ አና ከዉስጥ እያመጣችቹ ከምትሰግዱለት ጣወት ነዉ ነፃ የወጣዉ
      አሌ ሎያ

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 หลายเดือนก่อน

      @@Chereka203 🤣🤣🤣ቀልደኛ መሃተቤት ሊነካ በማይቻል መንገድ አግዚያብሔር ከሃሴተኞች ይጠብቀኛል አታስብ ! የቅድስት ድንግል ማርያም በከተከት አድሮብኝ ይጠብቀኛል የፈረንጅ ሃይማኖት አያስፈልገኝም ! የጥንትዋ ማማ አርቶዶክስ ምን አሳጥታኝ አታላይ ሰባኪ ጋር አሄዳለው??? ና ቅዳሲያችን ብቻ አራሱ ይፈውስሃል ሌላውን ቶዋ

    • @Chereka203
      @Chereka203 3 หลายเดือนก่อน

      @@veracity8968 እኔ ጰንጤ ነኝ አባቴ ያቋቋም
      መምሕር ነዉ ብቻ ሳይሖን ሊቅ ነዉ።።
      ኦርቶዶክስ ልክ ነዉ የራሷ ባሕል ክብር አላት የእግዚአብሔር ቤትም ና ብየ አምናለሑኝ።
      ግን በጣም የማይለክ ፍጡራን ታመልካላችሑ
      በብዛት ጉድ ነዉ

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 7 หลายเดือนก่อน +12

    ይህን ሰው ሙሉ ቀን መስማት እችላለሁ። ተባረክ

  • @FedesaSoboka
    @FedesaSoboka 5 หลายเดือนก่อน +6

    The true bible preacher, you are blessed❤
    ጆሮ ያለው ይስማ!!!!

  • @esayasargaw8924
    @esayasargaw8924 7 หลายเดือนก่อน +8

    ወንጌልን ላበራሎት ራሱን ለገለጠሎት ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን!!
    ወዳጆቼ!! አንድ ሰው በየትኛውም ስራው ክርስቶስን ከልሎ የክርስቶስ አገልጋይ ተብሎ ሊጠራና ሰማዕትም ሊባል በፍፁም አይችልም።

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 7 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት አቤት አቤት መባረክ መገለጥ ኢየሱስን እውነትን ማመን እንዲ ነው ያስቀናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerefabiru1410
    @zerefabiru1410 7 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት እዉነት ሲገለጥ እንደት ይጥማል: ጌታ ይባርከወት

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 8 หลายเดือนก่อน +7

    ወንጌል የሸንፈል ወንጌል ወዴ እወነታኛ መንገድ ይማራነል መህምረ ቀጸላ በእወነት የባረካክ ይባረክ ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @abebech3154
    @abebech3154 8 หลายเดือนก่อน +15

    ወንጌሉን ያበራሎት የፈጠሮት እየሱስ ክርስቶስ ይመሰገን የኔ ዘመን ጳዉሎስ ኖት ተባረኩ እየሱስ በደሙ ይሸፍኖት❤❤❤

  • @TezazuDebiso
    @TezazuDebiso 7 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ፀጋ ይብዛላችሁ አባታችን❤❤❤❤

  • @amareworkneh837
    @amareworkneh837 7 หลายเดือนก่อน +8

    መሪጌታ ቀፅላ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ እንዴት አይነት እንጀት አርስ ትምህርት ነው ያስተላለፉት ። እኔ በጣም ነው የወደድሁት ።

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 7 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክዎት❤❤❤

  • @Chereka203
    @Chereka203 7 หลายเดือนก่อน +7

    መርጌታ ቀፀላ መንግሰት👍💯🌷🙏🕊

  • @girmakassa4731
    @girmakassa4731 6 หลายเดือนก่อน +7

    ማንበብ ሰው ያደርጋል የሚባለውን ያየሁተ በመሪ ጌታ ቀጸላ ነው ተባረክልኝ🙏🙏🙏👍👍👍🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓

  • @kiburlayew562
    @kiburlayew562 7 หลายเดือนก่อน +7

    ደስ የሚል ገለፃ ነው ጌታ ይባርክዎት

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌ ሰው አለው እውነቱን የሚናገር:: ጆሮ ያለው ይስማው::

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 7 หลายเดือนก่อน +12

    መሪጌታ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤

  • @Balance00000
    @Balance00000 8 หลายเดือนก่อน +11

    እጅግ በጣም የሚያሳዝነው እምነት እግዚአብሄር ሁሉንም ማድረግ ይችላልና የፈጠራ ታሪክና በውሸት የተሞላ ገድል ላይ ጥያቄ ሲነሳ ለምን? እግዚአብሄር ይሄን ማድረግ አይችልም እንዴ? የምትባለዋ ነገር እጅግ በጣም ታሳፍራለች። በእርግጥ ተዋህዶ መታደስ ብቻ ሳይሆን ፈርሳ እንደ አዲስ መሰራት አለባት ባይ ነኝ።
    መሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ዐድሜና ጤና ይስጦት የኛ አንደበተ ርዕቱ

    • @bezbek9437
      @bezbek9437 8 หลายเดือนก่อน +1

      መፍረስ ካለብህ አንተ ነው ፈርስህ በመንፈስ ልትታደስ የሚገባህ ለዚህ ደግሞ አንተን አፍርሶ ሊያድንህ የሚችለው በቤቱና በቅፅሩ ያለው እና ላመኑት የሚታመነው ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በምልአት ያለውም የጸጋው ግምጃ ቤት በተባለችው ቅድስት እና ርትዕት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤ/ክ ናት። በነገራችን ላይ ክርስቶስ በቲፎዞ እና በበላ ልበልሃ የሚመለክ አምላክ አይደለም። አሁን አሁን ቤ/ክስቲያኗ ላይ አፋችሁን ማላቀቅ የእለት እንጀራችሁ አድርጋችሁታል።

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x 7 หลายเดือนก่อน +5

    መሪጌታ በመንፈስ ቅዱስ ተቀጣጥለህ ነው። ተባረክ ድንቅ ውይይት ድንቅ ትምህርት ከቁጥር በላይ ነው ደጋግሜ ደጋግሜ ያየሁት ። በጣም ይለያል። ተባረክ

  • @sebsibeteshome464
    @sebsibeteshome464 7 หลายเดือนก่อน +10

    በእውቀት ማውራት ግን ምንኛ ደስ ይላል? ተባረክ መሪጌታ!

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 8 หลายเดือนก่อน +8

    ክብር ውዳሴ ለጌታዬ ለኢየሱስ ይሁንለት🙏🏾

  • @AbrehamWendimu-gd6sw
    @AbrehamWendimu-gd6sw 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም በኃይሉ ይሸፍንህ ይጋርድህ፣የወንጌሉን ስራ በአንተ ይፈጽም።ተባረክ ለበረከት ሁን!!!!ጆሮ ያለው ይስማማማማማ!!!

  • @JerusalemMekonnen-be9ix
    @JerusalemMekonnen-be9ix 7 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት እግዚኣብሔር እድሜ ይስጦት።

  • @ethiokuraz2972
    @ethiokuraz2972 8 หลายเดือนก่อน +7

    ዘመነህ ይባረክ በእውነት የፅድቅ ፀሀይ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ወጣላት የሚሰማ ካለ

  • @ሀብታሙያዕቆብ
    @ሀብታሙያዕቆብ 6 หลายเดือนก่อน +8

    እውነቴን ነው ስለዝህ ሰውዬ የምለውን አጣሁ ብቻ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @shiferawsm4710
    @shiferawsm4710 4 หลายเดือนก่อน +7

    መሪጌታ ቀጸላ መንግሥት እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልዎት፡፡
    ይህንን የበራልዎትን የ ወንጌል ብርሃን ፍንትው አድርገው ሁሌም ያሳዩን ዘንድ ዘመንዎ ይለምልም፡፡

  • @teshome7693
    @teshome7693 7 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው ዋው እውነት እርነት ያወጣቸው አባት በመንፈስ ቅዱስ በሃይል ለእውነት ሲሞገት በኚ አባት ውስጥ ግልጥ ብሎ ይታያል ውሸትን በቃሉ እውነት ሲገለብጠው ሰምቼ የጣኦታት ጉድ ተገለጠ እግዚቢሄርርን አመሰገንኩ ተባረኩ አባ ፀጋ ይብዞለት

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ይባርኮት🙏🙏🙏 የበራሎትን የመዳን እውነት በድፍረት መናገር በመቻሎት ❤❤❤ እየሱስን የሚሸፍን ተረት ተረት ሁሉ ጌታ ከኢትዮጵያ ምድር ይጥረገዉና ሰዎች መዳን ይምጡ 🙏🙏🙏🙏

  • @Bara577
    @Bara577 4 หลายเดือนก่อน +11

    በኦርቶዶክስ ውስጥ ብዙ ተረት ተረቶች አሉ። ይህንን አውቀው እንደዚህ ለወንጌል የሚጋደሉ ሰዎችን ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል።

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 8 หลายเดือนก่อน +124

    መሪ ጌታ ቀጸላ ሌላው የተሃድሶ እሣት የለበሰ ሰባኪ ወንጌል ነው። ኢትዮጵያ ተባርካለች ይህን ሰው ስሙት። ጆሮ ያለው ይስማ !!! ተባረክልን በርታልን።

    • @tadesseleikun7000
      @tadesseleikun7000 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሐሰትን ዕውነት በሜስመሰል የተካነ የዲያቢሎስ መልእክተኛ ነው።

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 7 หลายเดือนก่อน

      Ewnet asamemecheh aydel mn targwalhe water eyalmtek tibethn eyguagoreh ywtalehal

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 7 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ በጣም በስመ አብ ይገርምሻል አርደው አርደው እየጨረሷቸው ነው ጴንጤ ወንድሞቻችሁ አምሃራ ክልል ላይ በተለይ የአብነት ተማሪዎቹን ህፃናቱን በሰቅጣጭ ሁኔታ አልክዋችሁ። አለፈላት ኢትዮጵያ በጣም።😢የንፁሃን ደም የህፃናትን ጨምሮ በብዛት በጠራራ ፀሃይ በዓለም ፊት በግልፅ እየሰዋ ያለው ጴንጤው ዓብይ አህመድ መሆኑን አታዩም። ደግሞ አፋችሁን ትከፍታላችሁ እናንተ ጌታ ኢየሱስን ታወራላችሁ? ቲሽ!

    • @tadesseleikun7000
      @tadesseleikun7000 6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/8EH4yVowuWo/w-d-xo.htmlsi=y4__-R6ZZvm2B4MG

    • @ketsela-zk2dr
      @ketsela-zk2dr 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ።በአጋጣሚ የአባቴ ስም ቀፀላ መንግስቱ ነው።

  • @tigistlemma3612
    @tigistlemma3612 6 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ይባርክህ ❤

  • @tesfayekidu
    @tesfayekidu 7 หลายเดือนก่อน +7

    መሪጌታ እድሜወት ይለምልም ለምን ያለእውቀት ለሚጠይቅወትና ለኛ ተታለን ለምንኖረው ለየዋሖች ይጠቅመናል

  • @sewyewyew4005
    @sewyewyew4005 7 หลายเดือนก่อน +7

    መሪጌታ እውቀት ይብዛልህ የሚገርም ብቃትና ክህሎት ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 8 หลายเดือนก่อน +6

    መርጌታ ቀጸላ ዘመኖት ይባረክ በዚሕ ለግልጥቅም በምሮጥባት አለም ለወንጌል እውነት የቆረጡ አባት ናቸው ጆሮ ያለው መስማትብቻ ነው

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 7 หลายเดือนก่อน +8

    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @JoshuaTedhe
    @JoshuaTedhe 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይባርኮት ሜሪጌታ እዉነትን ሰለተናገርክ እዉነትን ግዛት እጅ አትሺጣት የሚለዉን የእግዚአብሔር ቃል ፈጽመሃል ተባረክ።

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 7 หลายเดือนก่อน +5

    Wowwww ዘመንካ ይባረኽ መርጌታ ንበረኸት ኩን

  • @havanatamirat99
    @havanatamirat99 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ አባት ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት !!! ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጠያቂው ስለ ትህትናህ ተባረክ አንተ እውነትን ከሰው አትፈልጋት እግዚአብሔርን ራሱን እውነትን ግለፅልኝ ብለህ ጠቀው በርግጥ ይገልፅለሃል

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 7 หลายเดือนก่อน +9

    ጠያቂ እድለኛ ነህ ይሄን እድል የሰጠህ ጌታ ነው ኣይንህን ይክፈት

    • @asalefawtsegaye
      @asalefawtsegaye 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🙏🙏🙏

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 8 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚያብሔር ይባርኮት ጆሮ ያለው ይስማ እውነት ሐሴት ታደርጋለች።

  • @EskedarTesfaye-v2b
    @EskedarTesfaye-v2b 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረክ ወንድሜ ጠያቂው የተሸፈነውን እዉነት እየገላለጥከው ስለሆነ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።። አንተም ተባረክ ተጋባዦችም ፀጋና እውቀት ይጨምርላችሁ ።።

  • @AbiyeFiseha
    @AbiyeFiseha 7 หลายเดือนก่อน +6

    መሪጌታ ቀጸላ ወንጌል ላልገባቸው በደንብ ይንገሩልኝ -ወንጌል ያሸንፋል!

  • @leekleek2025
    @leekleek2025 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ 🥰🥰
    ኢየሱስ የዘላለም ጌታ ነው

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 8 หลายเดือนก่อน +13

    ወይ ጉድ ይህን ጋዜጠኛውን በጣም አደ ንቀዋለሁ ባንተ ሆኖ ይችህን ቤተ ክርስትያን አንዳንድ ችግራ ይቀይሪላታል ብዬ አምናለሁ ተባረክ:: በጣም አስተዋይና አዋቂ ነህ ፍትው አርገህ ስትጠይቅ አንተን ለምስሙት ኦርቶዶሶች ጥሩ ነው

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 8 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትን የሚያወጡ አባቶች በመኖራቸው እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመስግናለሁ እንግዲህ ይህንን እውነት ስምቶ አለመመለስ አውቆ የተኛን ቢቀስቅሱት አይስማም የሚባለው ተረት ያንን ስው ይገልጸዋል ። ጌታ አብዝቶ ይባርኮት መሪ ጌታ ቀጸላ ጥሩ አስተማሪ ኖት ወንዴሜ በርታ !!!

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔርን ስለርሶ እባርካለሁ 🙏🙏ሰዉን ወደ ትክክል መንገድ እየመሩ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል። ጌታ ያግዞት እዉነቱንና ብርሀንን ወደ ሕዝብ ስለምታደርሱ ብዙምሰዉ እየፈለሰ ነው። የሰው ልጅ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበበ ወደ ጌታምጣቱ አይቀሬ ነዉ። ጌታ ይባርኳት

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ንጹሕ እውነተኛ ወንጌል ነው ስለ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ዘመኖት ይባረክ ጸጋ ይብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @yeshakzewede8568
    @yeshakzewede8568 7 หลายเดือนก่อน +7

    Jesus is the only saver. Amen 🙏 🙏 🙏

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 7 หลายเดือนก่อน +7

    መሪ ጌታ እውነት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክዎ!!

  • @amhazerihun1712
    @amhazerihun1712 8 หลายเดือนก่อน +4

    መሪ ጌታ ቀጸላ እውነተኛ የክርስቶስ ወንጌልን ገልፀው ለትውልድ መዳን እንዲሆን፣ ድህነት የሚገኘው በእየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ማመን፣ መንገዱ እርሱ ብቻ እንደሆነ ቃል ጠቅሰው ሰለ ገለጡት ለዚህ ትውልድ መዳን ይሁን። ተባረኩ ❤

  • @Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc
    @Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc 8 หลายเดือนก่อน +5

    I’m protestant all the time I check these people so I’m amazing. Wow. Wow I love them.

  • @YedlYedl
    @YedlYedl 8 หลายเดือนก่อน +4

    መርጌታ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ገልፃዎለታል።

  • @TeshomeBekele-h7w
    @TeshomeBekele-h7w 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጠያቂው ለገድል ጠበቃ የቆመ ይመስለኛል።መሪጌታ እግዚአብሔር ይጠብቆት።

  • @AliiFk
    @AliiFk 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዝአብሔር ስለዝ ወንገል እዉነት የተባረከ ይሁን!!!

  • @מזלדמסה
    @מזלדמסה 7 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤lelelelelelelele ❤❤ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤AMN ❤❤ameeeeeeeeen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤lelelelelelelele ❤❤❤❤❤❤lelelelelelelele 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤lelelelelelelele ተባረክበቡዙ❤❤❤አሜንጌታእየሱሰ ፀጋውን ያቡዞልህ መራ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 7 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤ወይኔ እንደነዚ አይነት የወንጌል አርበኞችን ተዋህዶ መግፋቷ ያሳዝናል ምን አለ ወንጌልን ቢሰብኩ ባትከለክሏቸው አባቴ ከእግሮት ስር ሆኜ ቢያስተምሩኝ

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርክ
    መሪ ጌታ እርስዎ የወንጌል አርበኛ ነዎት!!!❤

  • @laveleable
    @laveleable 8 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ።

  • @kidikif9523
    @kidikif9523 8 หลายเดือนก่อน +7

    Only "The Gospel of Our LORD Jesus Christ " has amazing power to save people from all nations!!! God bless you our brother in Christ!

  • @yibeletalabera3786
    @yibeletalabera3786 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ምን አይነት ቃለምልልስ ነው በጣም ደስ የሚል ለዘመናት ከምእመኑ ተደብቆ የነበረውን የክርስቶስ ሊቀካህንነቱ የታየበት ገድላት ናድርሳናቱን ራቁታቸውን ያስቀረ ንፁህ ወንጌልን የገለጠ ባጠቃላይ ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እንድንጠብቅ ያደረገ ቃለምልልስ ነው ። በዚህ አጋጣሚ ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጀውን ወንድሜ ሳላመሰግንህ ማለፍ አልችልም ከዚህ እዉነት ጋር ፊት ለፊት በመጋፈጥ እየሰራህ ስላለህ

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 8 หลายเดือนก่อน +15

    ዛሬም ለጠያቂው ትልቅ ምስጋናዬን አቀርባለሁ;የሚያቀርባቸው እንግዶች በቃሉ እና በመንፈሱ የበረቱ የጸጋውን ጉልበት በደንብ የገባቸው እና የተደገፋበት እንደሆኑ ከንግግራቸው ማወቅ ይቻላል።
    እዚህ ጋር ስለ ገድለ ጊዮርጊስ 7 ጊዜ ሞቶ 7 ጊዜ ተነሳ ሲባል ጠላት የክርስቶስን አንድ ጊዜ ሞቶ እና ተነስቶ አለም የዳነበትን እውነት ማደብዘዝ እንደሆነ ልንነቃ ይገባል ,ዝም ብሎ እንቶ ፈንቶ እንዳይመስለን።በዚ ደግሞ የሚጠቃው ምስኪኑ ምዕመን እንደሆነ ልብ ልንል እና ልንጸልይ ይገባል:ይሄ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ሳይሆን የእኔና መሰል ቤተሰቦች የነፍስ ጉዳይ ነው።
    እየሱስ ብቻ ጌታ ነው
    መንገድ እውነት ህይወት እርሱ ብቻ ነው።
    ስለ እኔ ሀጢአት የሞተ እኔንም ስለ ማጽደቅ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ እየሱስ ብቻ።
    እየሱስ ብቻውን ይሰበክ

    • @Teyakiw
      @Teyakiw 8 หลายเดือนก่อน +3

      እጅግ አመሰግናለሁ! እግዚአብሔር ለሁላችንም ተስፋችን ነው!

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 8 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ አርገህ ገልፀኸዋል ተባረክ!

    • @girmaabebeonline9039
      @girmaabebeonline9039 8 หลายเดือนก่อน +3

      @@Teyakiw perfect and correct! and I invite you to live the truth too.

  • @ZolaFisha
    @ZolaFisha 5 หลายเดือนก่อน +7

    እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @JoshuaTedhe
    @JoshuaTedhe 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ ጋዜጠኞ ለእዉነት ወንጌል የቆምክ ወንድም ነህ የወንጌ ሰራተኛ ነህ ሜሪጌታ ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል ብትሞት ለእዉነት ወንጌል ሰለሆነ የክብር አክልል ነው የሚጠብቆት ተባረክ።

  • @zelalemtesfa6857
    @zelalemtesfa6857 7 หลายเดือนก่อน +9

    ማንቂያ ደውል ነው ይሄ ለኦርቶዶክስ 🙌🙌 መርጌታ ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @molukito4876
    @molukito4876 หลายเดือนก่อน +5

    መርጌታ ቀጸላ ጌታ ከዝህ በበለጠ ይባርኮት የእውነት ሁሉ ነገር ገብቶታል

  • @Azeitttttt
    @Azeitttttt 7 หลายเดือนก่อน +5

    ፀጋውን ያብዛልህ!!

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው መሪ ጌታ ቀፀላ ቃል የለኝም ዘመን ይጨመርልህ ለረጅም ጊዜ አውቅሀለሁ ብርታትህ ይገርመኛል ጠያቂው ድነህ ቅር🎉

  • @2004GLy
    @2004GLy 8 หลายเดือนก่อน +3

    መርጌታ ቀጸላ ተባረክ 🙏

  • @zertihuntefera7838
    @zertihuntefera7838 6 หลายเดือนก่อน +5

    መሪ ጌታ፣ ለእርስዎ እውነትን የገለጠ አምላክ ለሌሎችም ጓደኞችዎም እንዲሁ ይግለጥላቸው።

  • @anchinserraabere2273
    @anchinserraabere2273 7 หลายเดือนก่อน +5

    መሪ ጌታ ጌታ አብዝቶ ይባርክዎ ፀጋ ይብዛልዎ!!

  • @MahletAbebe-k9h
    @MahletAbebe-k9h 5 หลายเดือนก่อน +3

    Amazing gospel preacher !!! by the power of Holy Spirit u are preached Gospel!! good news for all siners!! ሀይማኖት ከዘላለም ሞት አያድንም !!
    the guy who asked hm! Thank u for invited him!! God bless u!!
    ጆሮ ያለው ይሰማ!!

  • @Hasetmedia
    @Hasetmedia 7 หลายเดือนก่อน +7

    መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎት ወንጌልን በአግባቡ እየሰበኩ ነው። ለኔ ከጊዮርጊስ እርስዎ የሻሉኛል አባቴ።

  • @melketadesse3656
    @melketadesse3656 7 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር እንኳን አበራልዎት ተባረኩ የኡትዮጵያን ኦርቶዶክሰ እግዚአብሔር ይመልሳት።

    • @sammywolde8580
      @sammywolde8580 7 หลายเดือนก่อน

      ወሬ ብቻ ከሀዲ

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@sammywolde8580እስቲ አስተምረን? ካንተ ምን እንማር ይሆን ስድብ? ጌታ ቃሉን ያብራልክ🤲🤲🤲

  • @11223h_v
    @11223h_v 7 หลายเดือนก่อน +8

    ዋውው ኣይ ዘመን ኣይ ጊዜ እውነት የቱንም ያህል ብትገፋ አንድ ወቅት ላይ አሸንፋ መውጣቷ እማይቀር ነው አፄዎቹ ለምድራዊ ስልጣናቸው ሲሉ በእግዚያአብሔር ላይ በርካታ ውሸቶችን እየዋሹ በገድላትና በድርሳናት ደብተራዎቹን እያፃፉ ህዝቡ ላይ በጉልበት ጭነውበት የእግዚያአብሔርን ቃል ደብቀው መፅሐፍ ቅዱስ እንዳያነብ ከባድ ሴራ ተሰርቶበት በድግምትና በትብታብ ህዝቡን አስረው ሲኦል ሲያግዙት ከርመው ዛሬ ነገሮች ግልጥ እየሆነ መጥቷል ጠያቂ ትውልድ ተነስቷል ኦርቶዶክስ ነፃ መውጣት አለባት ከሰይጣናዊ ትብታብ ኦርቶዶክስ ትፈታና ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ትመለስ 😢😢😢

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs หลายเดือนก่อน +4

    ከሳቴ ብርሃን ሚድያ አዘጋጅ ከተዋህዶ ቀሳውስትንና ጳጳሳትን ለጥያቄ ብታቀርባቸው ከተቻለና ፈቃደኛ ከሆኑም መሪጌታ ቀፀላንና ተዋህዶ መሪዎችን ብታቀርብ መልካም ይመስለኛል
    ተዋህዶ እውነት የሆነውን የክርስቶስን ወንጌል በመቀበል ሁላችንም በአንድነት እንድናመልክ መንገድ ቢከፈት ደስ ይለናል
    በእርግጥ ልዩነታችን በጣም ትንሽና ሊስተካከል ይችላል የሚል እምነት እኔ አለኝ❤❤❤

  • @sinishawgenetu1476
    @sinishawgenetu1476 7 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ የተሃድሶ ዘመን ነው ❤❤❤
    እንዲህ ዓይነት በእውቀት የተካኑ አባቶች ሚስጢርን በይፋ ሲገልጹ ይደንቃል ። ስለ እሳቸው እግዚአብሔርን አመሰግናለው
    ሌሎችም አባቶች ትውልዱን ለመታደግ በይፋ ሚስጢርን በአደባባይ በድፍረት እንዲገልጡ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቸው።

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃሌ መጠየቁ እየጣፈጠ አለቀ። በእውነት መንፈሳዊ ነገር መማር ካልቀረ እንደ መሪጌታ ቀጸላ ነው።🥰

  • @yade716
    @yade716 7 หลายเดือนก่อน +6

    ድንቅ መገለጥ ነው። ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ጉድ ፈላባቸው።

  • @abelo6917
    @abelo6917 8 หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስ እኮ ጌታ ነው!!!መሪጌታ እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ያትረፍርፍሎት።ወንጌል ይሄ ነው።

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 8 หลายเดือนก่อน +4

    መህምረችን በእወነት ተባረክ በጣም ትክክል ፀጋ ይብዝልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @zematube8985
    @zematube8985 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመንህ ይለምልም ዘርህ ትውልድህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @DanelShewarega
    @DanelShewarega 8 หลายเดือนก่อน +5

    እድሜ ለናንተ ወንጌልን ተከተልን

  • @JESUSismySaviorHallelujah
    @JESUSismySaviorHallelujah 7 หลายเดือนก่อน +7

    What an amazing priest!

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሀሌሉያ ንፁህ ወንጌል ተሰበከ!!

  • @mintesnotkebedek2651
    @mintesnotkebedek2651 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ይብዛሎት ❤

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቃሉ ብርሀን ነው ጨለማውን ይገልጣል የእውነት መዶሻ ነው ውሽትን ይፈጫል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hannaworku3753
    @hannaworku3753 8 หลายเดือนก่อน +6

    መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት ልብ የሚያርሱ አዋቂ ሰው ኖት

  • @MmSs-j4m
    @MmSs-j4m หลายเดือนก่อน +4

    መርጌታቶቸ ድግምቱን መተቱን ሞራ መግለጡን ሰውን ጀዝባ ማረጉን ትተው ታቦቱ ፊት ቆመው ኢየሱስ ጌታ ነው ይላሉ ያቺ ቀን ሩቅ አትሆንም አሚን አሚን አሚን አሚን ❤❤❤❤❤❤

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 8 หลายเดือนก่อน +3

    በእውቀት የሚናገሩ አባት ናቸው። Thank You ,

  • @efalata806
    @efalata806 8 หลายเดือนก่อน +4

    መሪጌታ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie 8 หลายเดือนก่อน +3

    ካልደፈረሰ አይጠራም ማለት ይሄ ነው።
    ጌታ ይባርክህ መሪ ጌታ!

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 8 หลายเดือนก่อน +8

    መርጌታ ቀጸላ እግዚአብሔር ይባርክዎት እውነትን ለመግለጽ ስለተሰጠዎት ጸጋ ይበርቱ ገና ብዙ ይሰራሉ ብዙዎችን ከሲኦል እሳት በክርስቶስ እውነት ይናጠቃሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asalefawtsegaye
    @asalefawtsegaye 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዝአብሔር ዘመኖትን ይበርክ❤❤❤❤

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 8 หลายเดือนก่อน +3

    መሪጌታ በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮት!!

  • @FilimonLibsemariam
    @FilimonLibsemariam 8 หลายเดือนก่อน +2

    Wow mergeta ጌታ ይባርኮት we love this program

  • @TamiratKasahun-se4rl
    @TamiratKasahun-se4rl 8 หลายเดือนก่อน +4

    አገላለፅ ማለት ይሄ ነው። መሪጌታ ተባረክ።

  • @danijohn6502
    @danijohn6502 7 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረክ ወንድሜ ትክክለኛ ትምህርት ነው አንተ ትክክለኛ ካህን ነህ የሊቀ ካህኑ የእየሱስ ልጅ መሆንህን ባደባባይ መስክረሐል ።
    እየሱስ የሐይማኖታችን ሐዋርያና ሊቀ ካህን መሆኑን ንገርልን እብራውያን መጸሐፍ ቢጠና ሁሉም ወደ እውነቱ ይመጣ ነበር።

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ሰው እጅግ የሾለና እውነትን እንደ ወረደ የሚያቀርብ ግሩም ወጣት ነው።