ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thanks!
እኔ ጴንጤ ነኝ ሰው ሲድን ደስ ይለኛል ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር በስአቱ ውብ አድርጎ እንደሚሰራው አውቃለሁ። ስለነዚህ አባቶች ግን አባቴን አብዝቼ ወደድኩት። እነዚህንም አባቶች አባቴ የሰጣቸውን ፀጋ ያብዛላቸው።
Melkamnet Des ylal
እውነት ነው ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ በቃሉ እውነት የሚሞግቱ❤❤❤
እሰይ እውነተኛ ወንጌል የገባው ሰው ይህ ነው። በርቱልን ተሃድሶአውያን ተባረኩልን እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም የመጣው ኢየሱስ እርሱ ብቻውን መሰበክ አለበት።
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal ❤❤❤Dr GOD bless you and your family ❤❤❤
ወንጌል ይገለጣል ብዙ ሰዎች ይድናሉ በርቱ በዚህ ፕሮግራም ነው እውነትን ፍለጋ ላይ ያለሁት አመሰግናለሁ 🙏
ተሀድሶዎች በሙሉ በድንብ ወንጌል የገባቸው መጽሀፍ ቅዱስን ጠንቅቀው ያነበቡ የገባቸው ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
“ይህም ቃል ከዘላለምና ከትውልዶች ጀምሮ ተሰውሮ የነበረ ምሥጢር ነው፥ አሁን ግን ለቅዱሳኑ ተገልጦአል፤” - ቆላስይስ 1፥26
አፍርሱት ይህን የጣዎት አስተምሮ!!,
መርጌታ መልአክ እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ብዙ ነገሮችን እንማረለን ጌታ ስለረዳህ ክብር ለእርሱ ይሁን
የገረመኝ የጣያቅው የወንጌል ጥላቻ ነዉ ያየሁበት ምክንያቱም ወንጌል የበራላት ስል በረለት ወንጌል እንደዝያ እየስራደም ጫላማው ታቆጣጥሮታል
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው::ሮሜ 1:4
I'm glad to see people turn their face towards Jesus. He is the way, the truth, and the life! Bless both of you.
አንተ ጠያቂ በእውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ከበቂ በላይ ከብዙ አባቶች መልስ አግኝተሀል ወንጌል ሰለ ኢየሱስ ነው ገና ብዙዎች ይድናሉ ማንም አያስቆመውም ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
በጣም የምማርበት ፕሮግራም
ሮሜ 1 (Romans)3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
በእውነት! ምን እንደናፈቀኝ ታውቃለህ የተሃድሶ እና የበልሃ ልበልሃ የአንድ ሳንቲም ገፅታ ሆነው ኦቶዶክስን አድሳ አባቶችና ዲያቆናት ድነው ማየት"!
ይህን ያህል ጥልቅ የሄዱ አባትን በሚያውቁት በኖሩበት ትምህርት ራሳቸውን ልትሞግት መሞከርህ ራሱ እውነት ፍለጋ ላይ እንደሆንክና እንዳላገኛሀት ያሳያል ከእሳቸው በሩቡ እውቀት ላለህ ላንተ የሳቸው ብርሀን እንዲበራልህ ፀልይልሀለሁ
እውነት ያሸንፋል ❤❤
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
እግዚአብሔር ይባርክህ መሪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
ተባረኩ መርጌታ ለወንጌል እዉነት የቆሙ ትዉልድ የተረታተረት መጫወቻ ሆኗል በግልጸየሚታይ ሐቁን ነዉ የሚናገሩትክበሩልን ጠያቂዉ እወነታዉን ሲናገሩ አቋርጠሕ ወደሌላ አጀንዳ መመለስ ዋና ተግባርሕ ነዉ
ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው🥰
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም በእውቀት ነው ምትሞግተው ልብህ ደሞ ክፍት ነው
ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ያድናል
እግዚአብሔር : ይባርኮት : መሪ
ዋው ቃል አጠረኝ ምን ልበልልቤን ሙሉ የደረገና እውነተን ለማወቅ የተከፈተ ልብ ላለው አስደናቂ እውነትን የገለጠ ቃለመጠይቅአዳኝ የኢየሱስ ወንጌል ብቻ ነው
መርጌታ መልአክ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክወት 🙏🙏🙏 የጨለማን ስራ ከዚክ የበለጠ እንደሚገልጡት አልጠራጠርም፣ ፀጋ ይብዛልወት።
“እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።” - ዮሐንስ 8፥44 በእውነት ይቺ ቤ/ክ እንደዚህ ናት ወንድሜ እንኳን ጌታ አይንህን አበራልህ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ።
ፀጋ ይብዛላችሁ መርጌታ የተወደዳችሁ የጌታ ብሩካን 🔥
“አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።” - ማቴዎስ 23፥9
Tebareku geta Tsegawn yabzalachu betam naw mewodachu beritu qexilu xeyaqiyum Tebarek😍 “ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥”📖👈🙏 - ኤፌሶን 2፥5
Thank you Merigeta!! There is nothing outside the Bible. Nothing beside the Bible. Nothing.
Absolutely!!
“ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።” - ኢሳይያስ 59፥16
እሳት ነበልባሉ መላክ የወንጌል አርበኛ
ብዙ ጊዜ አዳምጥሀለሁ ዛሬ ግን እንግዳህን አላስወራ ብለሀል አሻሽል።
እግዛብሄር በዘመናት ሰወችን ያሰነሳል እነዚህ ን መምሀራን ደግሙ በዘመናችን ያሰነሳቸው እይናችን እንዲበራ እዉነቱን እንድናውቅ ትከከለኛውን ከርሰትና እያሰተማሩን ሰለሁነ እግዛብሔርነእ ሰለአነሱ እአመሰግነዋለሁ ተባረኩ
ለነ ጳውሎስማ ሊያመልኳቸው ሲሉ እንቢ አሉኮ እንጂ መች በስማቸው ህንጻ ቆመላቸው
ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው❤
እውነት ሰው ተከታታይ ፊልም እና ድራማ ይላል ለኔ ግን ሕይወት ሚሰጠው የእግዚአብሔር ቃል ያለበትን ሳምንታዊ ፕሮግራምን በጉጉት ነው ምጠብቀው እናመሰግናለን
በእውነት ብረክ በል መህምረችን❤❤❤❤
Wow!! What a knowledge he has . He is elite please let us listen carefully and be awaken. He is God’s messenger for confused Chiristian. Orthodox and Protestant need to listen carefully to this man.
የገባዉ እንደዚህ ወንድማችን የይመሰክራል ጠያቂዉ ጭቅጭቅ አዋራ የስነሳል እባክህ ስለ አይነት ኑር። ድንጋይ ደሞ አንቺ ማለት ጀመራቸሁ የየጣኦት ዉጤት 😊😊😊😊
ዋዉ🙏 ገና ገና ገና!!!!!
Thank you and be blessed. You are such inspiring person
አረ እንደነአንተ ያለ ይብዛ ይባዛ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ ጀግኖች እነ ጻዉሎስ እነ ዮሓንስ አሉ አዋጅ አዋጅ ክብሩን እግዚአብሔር ይዉሰድ እንናተን ደግሞ ባርኮ ለበረከት ያድርጋችሁ የኔ ጌታ ዘመንህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ብዙ ትምህርት ያገኝሁበትት በላ ለበልሀ ፕሮግራም በርታ ወንድማችን የጌታ ቃል እንዲህ ይላል በሉቃሰ ውንጌል ላይ“በዚያ ጊዜ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አድርጎ እንዲህ አለ፤ “የሰማይና የምድር ጌታ፤ አባት ሆይ፤ ይህን ከጥበበኞችና ከዐዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፤ ይህ የአንተ በጎ ፈቃድ ሆኗልና።”ሉቃስ 10:21 NASVእንደ ህፃና በየዋህነት ወደ ቃሉኑ ካላመንና ካልተቀበልን የየሱሰን ማንነታ ለመረዳትና ለማውቅ እጅግ ያሰቸግራል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እንዴት ያለ ድንቅ ኣምላክ ነው እግዚአብሔር❤::: ኣንድ ልጁን ለእኛ ያለመራራት ለመስዋእት መስጠቱ::!!!!! ቸር ነው:: እጅግ ፍቅር:: !! !!❤
ጠያቂው ጠይቅ የብዙዎችን ጥያቄ በአደባባይ ነው የምትጠይቀው በርታ ጸጋ ይብዛልህ መሪ ጌታ ጸጋ ይብዛሎት። ቀጣዩን እንዳታዘገዩት
ጠያቂው ዛሬ በጣም አሳዘንከኝ!!
“ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።” - ቆላስይስ 1፥27 ከዚህውጪ ሚስጠር የለም
አሁን አሁን ጠያቂው በጣም እያሳዘነኝ ነው ብዙ ነገሮችን ዝም እያለ ማሳለፉ የምር ያሳዝናል
አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ይሰበካል።
ተወዳጅ ናችሁ !!!!!
መምህር ጌታ ዘመኖትን ይባርክ🙏🙏❤❤
እውነት ያሸንፋል ❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤📖📖📖📖
የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛልህ መሪጌታ መልአከ
ስማቸው አይጠራም የውስጥ ስራ ላይ ናቸው ህህ😂ህእንደኔ ጋዜጠኛውን የወደደ ?ለውስጥህ ጩኸት መልስ ማግኘት አለብህ አንዳች ሳትይዝ አታቆምም በርታ ቆስቁሰው እውነትን ታገኛለህ ከዛ ወደ እረፍትህ ትገባለህ❤
በጣም ደስ ይላል❤ welcome መሪጌታ
ጠያቂው ሙገታህ ደስ ይላል
እባካችሁ ክፍል ሁለትን በቶሎ ልቀቁልን ተባረኩ
Wow geta bewnet ale geta eyesus mn lbel smh ymesgen
እግዛብሄር ይመስገን ስለእናንተ
Mergeta, sewodachehu ❤ ❤ Yegeta arbegnoche 🙏🙏
እግዚአብሔር ሀያል ነው !!!
ተባርካችኀል ቀጣዬ ክፍል ...
አቤት አምላኬ ኢትዮጲያ ን መከራ ዉስጥ የገባነው አቤት አምላኬ እዴት ነው የሚምረን
yes በጣም ትክክል❤❤❤ ተባረክ
ገና ቢዙ እውነት ፈላጊዎች ከውጥ እንድነሱ ለምን ወንጌል አይሰበክም የሚሉ እንድበዙ እንፀልያለን ከሳምንት እስከሳምንት ፍጡራን እየተሰበኩ ክርስቶስ ተጋርደው መዝለቅ የለበትም
Wow..
Geta yimesgen sile enante❤
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው መሪ ጌታ መላአክ የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልህ ተባረኩ!!!
Bela Lbelha betam wedjewalew gn Theology yebelete endiyastemru btadergachew, antem wst endihum sewoch wstim yalutin ye emnet tyakewoch eyteyekachew yebelete bnmamar des yilegnal. Lemsale Pastor Merawi Nigussie'n yaderkew betam astemari, Yteregaga nber ena kezi behuala'm betelayayu meseratiwi topic'och lemsale: sle tselot, chirstyanawi hiwet, Egzabher mn aynet amlak endehone, bcha yebelete yetergaga, astmari wiyiyet endhine hasaben akaflalew. Tebarek!
HulachhumEgzihabher ystachhu des blognal eyeteznanalu temrialehu
May our LORD JESUS CHRIST be glorify in all generations!God bless you brother! Let the HOLY SPIRIT speaks through you continually to the world!
ፊትህን አሳየን... ጠያቂው😊
ዋና ዓለማዬ መልዕክቶቹን ሰዎች እንዲያስተውሉ ስለሆነ ትኩረት ላለመሻማት ነው ፊቴን የማላሳየው። ደሞስ አሁን የእኔ ፊት ምን ይጠቅማል?😊
አረ! ክፍል 2ትን በጉጉት እጠብቃለሁ። ምክንያቱም ፕሮግራሙ በጣም ተመችቶኛል ... እግዚአብሔር የማስተዋል ጥበብን ይስጠን።
AmenBless you both
"ዳቦ ሚስጥር ነው ትለኛለህ" ጠያቂው መልስ!!
እንዲያውም የሰው ስጋ በሉ ማለት ነው::
ወንጌል ሲገባ እንዲህ ነው ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወንጌልን መስበክ አለባት ህዝብ ጭልጥ አርጋ በማይገባው ቋንቋ እየስበከች አጉል አርጋዋለች ድግምትን ከሚያስተምሩ ስለክርስቶስ ቢስብኩ ይሻላል ሞጋቹም ወንጌል እየግባህ ነው ጥሩ ነው ይሄ ትምህርት ይቀጥል ብዙዎቻችን ከዚህ ተምረናል
You are blessed.
Teyakiw Part 2 plz atazegyew
ሁሉም የተሳሰሩ ናቸው በምን አቅማቸው ነው ማስወገድ የሚችሉት
Kikiki o God zuru kerere .praise God .Ayi Geta .
ጠያቂዉ ,ባለማፈርህ እገረማለሁ፣ እግዛብሄር ከ አዳም ጋር በግእዝ ነበረ የሚያወሩት😂😂
ጠያቂው ጥንቃቄ ብታደርግ ወንጌል ማለት ብለህ --ቧልት ቃል ባትናገር
ክፍል ሁለት ይፍጠን ............
Ewinet programu bayalik betam destegna negn tebareku teyakiw 1ken anitem wenigel sebakiy endemithon ergitegna hun egzihabiher ahun eyastatekek (yewenigelin ewinet eyemolah) new ❤❤❤
part 2
አባታችን ሰለክርስቶስ ሰምራ መነኩሴ መሆኗን መስክረዉ ወዲያዉ ወበዴ ናት ያሉት በጣም አስገርሞኛል ጌችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቀራጮች ጋር ከወንበዴዎጋራ ለምን ታየ የሀጢያተኛች ሀገር ከባለችዉ ከናዝሬ ለምን የናዝሬቱ ኢየሱስ መባሉን መሆኑን አያምኑም ? አለምን ቤት ዘመዳቹን ሁሉን ጥላቹ ወደኔ ኑ ባለዉ ስ እደዉም የበለጠ የምትደነቅ አማኝ መሆንዋን ነዉ ያስረዱኝ አላዉቅምነበር እግዚህአብሄር ይመስገን ❤❤❤
May God open your eyes & heart. Christos Samara is an idol. There is only one God. Worship only one God
ስለ ኦርቶዶክስ አትጨነቅ ። ሀሜተኛው።እስኪ ወንጌል ስበክ? አትችልም ሀሜተኛ
ወንጌል ኢየሱስ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዕብራውያን 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ምን ቀጣፊ ነው ፡ጠያቂው ፡አዳምጥ ከዛ መልስ፡፡
ዋናዉን ጥያቄ ከመጠየቅ ወደ ነገረ ድግምት ገብተህ ጊዜዉን ገደልከዉ!!!እባክህ ወደ ዋናዉ የእምነት ጥያቄ ገብተህ ጠይቅ!!!
አረ ክፍል ሁለትን አፍጥኑት ሌሎችም መምህራን ብትችሉ በየቀኑ ብታቀርቡና ህዝቡ ቢማር ጥሩ ነው
ኣንተ ጠያቂ ተው ራስህን ማደንደን ይቅርብህ ከመጽሐፉ ቅዱስ በስተቀር ሌላ መመዘኛ እግዚአብሔር አልሰጠም
ከርተሠ ማለት ፃፈ ማለት ነው፡ስለዚህክርታስ ፅሁፍ ዝርዝር ወዘ ተ ተብሎ ይተርጎም።
Thanks!
እኔ ጴንጤ ነኝ ሰው ሲድን ደስ ይለኛል ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር በስአቱ ውብ አድርጎ እንደሚሰራው አውቃለሁ። ስለነዚህ አባቶች ግን አባቴን አብዝቼ ወደድኩት። እነዚህንም አባቶች አባቴ የሰጣቸውን ፀጋ ያብዛላቸው።
Melkamnet Des ylal
እውነት ነው ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ በቃሉ እውነት የሚሞግቱ❤❤❤
እሰይ እውነተኛ ወንጌል የገባው ሰው ይህ ነው። በርቱልን ተሃድሶአውያን ተባረኩልን እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም የመጣው ኢየሱስ እርሱ ብቻውን መሰበክ አለበት።
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal ❤❤❤
Dr GOD bless you and your family ❤❤❤
ወንጌል ይገለጣል ብዙ ሰዎች ይድናሉ በርቱ በዚህ ፕሮግራም ነው እውነትን ፍለጋ ላይ ያለሁት አመሰግናለሁ 🙏
ተሀድሶዎች በሙሉ በድንብ ወንጌል የገባቸው መጽሀፍ ቅዱስን ጠንቅቀው ያነበቡ የገባቸው ናቸው።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
“ይህም ቃል ከዘላለምና ከትውልዶች ጀምሮ ተሰውሮ የነበረ ምሥጢር ነው፥ አሁን ግን ለቅዱሳኑ ተገልጦአል፤”
- ቆላስይስ 1፥26
አፍርሱት ይህን የጣዎት አስተምሮ!!,
መርጌታ መልአክ እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ብዙ ነገሮችን እንማረለን ጌታ ስለረዳህ ክብር ለእርሱ ይሁን
የገረመኝ የጣያቅው የወንጌል ጥላቻ ነዉ ያየሁበት ምክንያቱም ወንጌል የበራላት ስል በረለት ወንጌል እንደዝያ እየስራደም ጫላማው ታቆጣጥሮታል
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው::ሮሜ 1:4
I'm glad to see people turn their face towards Jesus. He is the way, the truth, and the life! Bless both of you.
አንተ ጠያቂ በእውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ከበቂ በላይ ከብዙ አባቶች መልስ አግኝተሀል ወንጌል ሰለ ኢየሱስ ነው ገና ብዙዎች ይድናሉ ማንም አያስቆመውም ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
በጣም የምማርበት ፕሮግራም
ሮሜ 1 (Romans)
3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
በእውነት! ምን እንደናፈቀኝ ታውቃለህ የተሃድሶ እና የበልሃ ልበልሃ የአንድ ሳንቲም ገፅታ ሆነው ኦቶዶክስን አድሳ አባቶችና ዲያቆናት ድነው ማየት"!
ይህን ያህል ጥልቅ የሄዱ አባትን በሚያውቁት በኖሩበት ትምህርት ራሳቸውን ልትሞግት መሞከርህ ራሱ እውነት ፍለጋ ላይ እንደሆንክና እንዳላገኛሀት ያሳያል ከእሳቸው በሩቡ እውቀት ላለህ ላንተ የሳቸው ብርሀን እንዲበራልህ ፀልይልሀለሁ
እውነት ያሸንፋል ❤❤
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
እግዚአብሔር ይባርክህ መሪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
ተባረኩ መርጌታ ለወንጌል እዉነት የቆሙ ትዉልድ የተረታተረት መጫወቻ ሆኗል በግልጸየሚታይ ሐቁን ነዉ የሚናገሩትክበሩልን ጠያቂዉ እወነታዉን ሲናገሩ አቋርጠሕ ወደሌላ አጀንዳ መመለስ ዋና ተግባርሕ ነዉ
ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው🥰
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም በእውቀት ነው ምትሞግተው ልብህ ደሞ ክፍት ነው
ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ያድናል
እግዚአብሔር : ይባርኮት : መሪ
ዋው ቃል አጠረኝ ምን ልበል
ልቤን ሙሉ የደረገና እውነተን ለማወቅ የተከፈተ ልብ ላለው አስደናቂ እውነትን የገለጠ ቃለመጠይቅ
አዳኝ የኢየሱስ ወንጌል ብቻ ነው
መርጌታ መልአክ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክወት 🙏🙏🙏 የጨለማን ስራ ከዚክ የበለጠ እንደሚገልጡት አልጠራጠርም፣ ፀጋ ይብዛልወት።
“እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
- ዮሐንስ 8፥44 በእውነት ይቺ ቤ/ክ እንደዚህ ናት ወንድሜ እንኳን ጌታ አይንህን አበራልህ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ።
ፀጋ ይብዛላችሁ መርጌታ የተወደዳችሁ የጌታ ብሩካን 🔥
“አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።”
- ማቴዎስ 23፥9
Tebareku geta Tsegawn yabzalachu betam naw mewodachu beritu qexilu xeyaqiyum Tebarek😍 “ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥”📖👈🙏
- ኤፌሶን 2፥5
Thank you Merigeta!! There is nothing outside the Bible. Nothing beside the Bible. Nothing.
Absolutely!!
“ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።”
- ኢሳይያስ 59፥16
እሳት ነበልባሉ መላክ የወንጌል አርበኛ
ብዙ ጊዜ አዳምጥሀለሁ ዛሬ ግን እንግዳህን አላስወራ ብለሀል አሻሽል።
እግዛብሄር በዘመናት ሰወችን ያሰነሳል እነዚህ ን መምሀራን ደግሙ በዘመናችን ያሰነሳቸው እይናችን እንዲበራ እዉነቱን እንድናውቅ ትከከለኛውን ከርሰትና እያሰተማሩን ሰለሁነ እግዛብሔርነእ ሰለአነሱ እአመሰግነዋለሁ ተባረኩ
ለነ ጳውሎስማ ሊያመልኳቸው ሲሉ እንቢ አሉኮ እንጂ መች በስማቸው ህንጻ ቆመላቸው
ኢየሱስ ያድናል
ኢየሱስ ጌታ ነው❤
እውነት ሰው ተከታታይ ፊልም እና ድራማ ይላል
ለኔ ግን ሕይወት ሚሰጠው የእግዚአብሔር ቃል ያለበትን ሳምንታዊ ፕሮግራምን በጉጉት ነው ምጠብቀው
እናመሰግናለን
በእውነት ብረክ በል መህምረችን❤❤❤❤
Wow!! What a knowledge he has . He is elite please let us listen carefully and be awaken. He is God’s messenger for confused Chiristian. Orthodox and Protestant need to listen carefully to this man.
የገባዉ እንደዚህ ወንድማችን የይመሰክራል ጠያቂዉ ጭቅጭቅ አዋራ የስነሳል እባክህ ስለ አይነት ኑር። ድንጋይ ደሞ አንቺ ማለት ጀመራቸሁ የየጣኦት ዉጤት 😊😊😊😊
ዋዉ🙏 ገና ገና ገና!!!!!
Thank you and be blessed. You are such inspiring person
አረ እንደነአንተ ያለ ይብዛ ይባዛ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ ጀግኖች እነ ጻዉሎስ እነ ዮሓንስ አሉ አዋጅ አዋጅ ክብሩን እግዚአብሔር ይዉሰድ እንናተን ደግሞ ባርኮ ለበረከት ያድርጋችሁ የኔ ጌታ ዘመንህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ብዙ ትምህርት ያገኝሁበትት በላ ለበልሀ ፕሮግራም በርታ ወንድማችን የጌታ ቃል እንዲህ ይላል በሉቃሰ ውንጌል ላይ
“በዚያ ጊዜ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አድርጎ እንዲህ አለ፤ “የሰማይና የምድር ጌታ፤ አባት ሆይ፤ ይህን ከጥበበኞችና ከዐዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፤ ይህ የአንተ በጎ ፈቃድ ሆኗልና።”
ሉቃስ 10:21 NASV
እንደ ህፃና በየዋህነት ወደ ቃሉኑ ካላመንና ካልተቀበልን የየሱሰን ማንነታ ለመረዳትና ለማውቅ እጅግ ያሰቸግራል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እንዴት ያለ ድንቅ ኣምላክ ነው እግዚአብሔር❤::: ኣንድ ልጁን ለእኛ ያለመራራት ለመስዋእት መስጠቱ::!!!!! ቸር ነው:: እጅግ ፍቅር:: !! !!❤
ጠያቂው ጠይቅ የብዙዎችን ጥያቄ በአደባባይ ነው የምትጠይቀው በርታ ጸጋ ይብዛልህ መሪ ጌታ ጸጋ ይብዛሎት። ቀጣዩን እንዳታዘገዩት
ጠያቂው ዛሬ በጣም አሳዘንከኝ!!
“ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።”
- ቆላስይስ 1፥27 ከዚህውጪ ሚስጠር የለም
አሁን አሁን ጠያቂው በጣም እያሳዘነኝ ነው ብዙ ነገሮችን ዝም እያለ ማሳለፉ የምር ያሳዝናል
አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ይሰበካል።
ተወዳጅ ናችሁ !!!!!
መምህር ጌታ ዘመኖትን ይባርክ🙏🙏❤❤
እውነት ያሸንፋል ❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤📖📖📖📖
የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛልህ መሪጌታ መልአከ
ስማቸው አይጠራም የውስጥ ስራ ላይ ናቸው ህህ😂ህእንደኔ ጋዜጠኛውን የወደደ ?ለውስጥህ ጩኸት መልስ ማግኘት አለብህ አንዳች ሳትይዝ አታቆምም በርታ ቆስቁሰው እውነትን ታገኛለህ ከዛ ወደ እረፍትህ ትገባለህ❤
በጣም ደስ ይላል❤ welcome መሪጌታ
ጠያቂው ሙገታህ ደስ ይላል
እባካችሁ ክፍል ሁለትን በቶሎ ልቀቁልን ተባረኩ
Wow geta bewnet ale geta eyesus mn lbel smh ymesgen
እግዛብሄር ይመስገን ስለእናንተ
Mergeta, sewodachehu ❤ ❤ Yegeta arbegnoche 🙏🙏
እግዚአብሔር ሀያል ነው !!!
ተባርካችኀል ቀጣዬ ክፍል ...
አቤት አምላኬ ኢትዮጲያ ን መከራ ዉስጥ የገባነው አቤት አምላኬ እዴት ነው የሚምረን
yes በጣም ትክክል❤❤❤ ተባረክ
ገና ቢዙ እውነት ፈላጊዎች ከውጥ እንድነሱ ለምን ወንጌል አይሰበክም የሚሉ እንድበዙ እንፀልያለን ከሳምንት እስከሳምንት ፍጡራን እየተሰበኩ ክርስቶስ ተጋርደው መዝለቅ የለበትም
Wow..
Geta yimesgen sile enante❤
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው መሪ ጌታ መላአክ የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልህ ተባረኩ!!!
Bela Lbelha betam wedjewalew gn Theology yebelete endiyastemru btadergachew, antem wst endihum sewoch wstim yalutin ye emnet tyakewoch eyteyekachew yebelete bnmamar des yilegnal. Lemsale Pastor Merawi Nigussie'n yaderkew betam astemari, Yteregaga nber ena kezi behuala'm betelayayu meseratiwi topic'och lemsale: sle tselot, chirstyanawi hiwet, Egzabher mn aynet amlak endehone, bcha yebelete yetergaga, astmari wiyiyet endhine hasaben akaflalew. Tebarek!
HulachhumEgzihabher ystachhu des blognal eyeteznanalu temrialehu
May our LORD JESUS CHRIST be glorify in all generations!
God bless you brother! Let the HOLY SPIRIT speaks through you continually to the world!
ፊትህን አሳየን... ጠያቂው😊
ዋና ዓለማዬ መልዕክቶቹን ሰዎች እንዲያስተውሉ ስለሆነ ትኩረት ላለመሻማት ነው ፊቴን የማላሳየው። ደሞስ አሁን የእኔ ፊት ምን ይጠቅማል?😊
አረ! ክፍል 2ትን በጉጉት እጠብቃለሁ። ምክንያቱም ፕሮግራሙ በጣም ተመችቶኛል ...
እግዚአብሔር የማስተዋል ጥበብን ይስጠን።
Amen
Bless you both
"ዳቦ ሚስጥር ነው ትለኛለህ" ጠያቂው መልስ!!
እንዲያውም የሰው ስጋ በሉ ማለት ነው::
ወንጌል ሲገባ እንዲህ ነው ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወንጌልን መስበክ አለባት ህዝብ ጭልጥ አርጋ በማይገባው ቋንቋ እየስበከች አጉል አርጋዋለች ድግምትን ከሚያስተምሩ ስለክርስቶስ ቢስብኩ ይሻላል ሞጋቹም ወንጌል እየግባህ ነው ጥሩ ነው ይሄ ትምህርት ይቀጥል ብዙዎቻችን ከዚህ ተምረናል
You are blessed.
Teyakiw Part 2 plz atazegyew
ሁሉም የተሳሰሩ ናቸው በምን አቅማቸው ነው ማስወገድ የሚችሉት
Kikiki o God zuru kerere .praise God .Ayi Geta .
ጠያቂዉ ,ባለማፈርህ እገረማለሁ፣ እግዛብሄር ከ አዳም ጋር በግእዝ ነበረ የሚያወሩት😂😂
ጠያቂው ጥንቃቄ ብታደርግ ወንጌል ማለት ብለህ --ቧልት ቃል ባትናገር
ክፍል ሁለት ይፍጠን ............
Ewinet programu bayalik betam destegna negn tebareku teyakiw 1ken anitem wenigel sebakiy endemithon ergitegna hun egzihabiher ahun eyastatekek (yewenigelin ewinet eyemolah) new ❤❤❤
part 2
አባታችን ሰለክርስቶስ ሰምራ መነኩሴ መሆኗን መስክረዉ ወዲያዉ ወበዴ ናት ያሉት በጣም አስገርሞኛል ጌችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቀራጮች ጋር ከወንበዴዎጋራ ለምን ታየ የሀጢያተኛች ሀገር ከባለችዉ ከናዝሬ ለምን የናዝሬቱ ኢየሱስ መባሉን መሆኑን አያምኑም ? አለምን ቤት ዘመዳቹን ሁሉን ጥላቹ ወደኔ ኑ ባለዉ ስ እደዉም የበለጠ የምትደነቅ አማኝ መሆንዋን ነዉ ያስረዱኝ አላዉቅምነበር እግዚህአብሄር ይመስገን ❤❤❤
May God open your eyes & heart. Christos Samara is an idol. There is only one God. Worship only one God
ስለ ኦርቶዶክስ አትጨነቅ ። ሀሜተኛው።
እስኪ ወንጌል ስበክ? አትችልም ሀሜተኛ
ወንጌል ኢየሱስ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ምን ቀጣፊ ነው ፡ጠያቂው ፡አዳምጥ ከዛ መልስ፡፡
ዋናዉን ጥያቄ ከመጠየቅ ወደ ነገረ ድግምት ገብተህ ጊዜዉን ገደልከዉ!!!
እባክህ ወደ ዋናዉ የእምነት ጥያቄ ገብተህ ጠይቅ!!!
አረ ክፍል ሁለትን አፍጥኑት ሌሎችም መምህራን ብትችሉ በየቀኑ ብታቀርቡና ህዝቡ ቢማር ጥሩ ነው
ኣንተ ጠያቂ ተው ራስህን ማደንደን ይቅርብህ ከመጽሐፉ ቅዱስ በስተቀር ሌላ መመዘኛ እግዚአብሔር አልሰጠም
ከርተሠ ማለት ፃፈ ማለት ነው፡ስለዚህክርታስ ፅሁፍ ዝርዝር ወዘ ተ ተብሎ ይተርጎም።