ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አውነቱን የሚናገር በአሁኑ ዘመን ጠፍቶ ስለኦርቶዶክስ የሚቆም በጠፋበት ዘመን ሄኖክ ደሴ ብዙውን ፕሮግራምህን እከታተላለሁ በአውነት ቅዱስ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ከፋት ሞት በበዛበት መከራ በበዛበት ዘመን ከክፉ ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ብዙ ትምህረት ብዙ ነግሮችን ተምሬበታለሁ፡፡
እግዚአብሔር ይስጥልን ቢነገር ቢነገር እማይቀየር የበዓላ አከባበር በእውነቱ ከባድ ነው
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን የዝማራቸንን ጉዳይ በጣም ሊሰራበት ይገባል እንባካችሁ ነካ ነካ አድረጋችሁ እንዳታልፉት
Keep it up 👍👍👍👍
በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው። በተለይ አሁን አሁን የአደባባይ በዓላት ከሃይማኖታዊ በዓላት ይልቅ ወደ ባህላዊ የመቀየር ነገር አለ። ይህ ብቻ ሳይሆን በቤተክርስቲያን የሚደረግ ዲኮር እንዲሁም በክርስትና በበዓላት የሚቀርቡ የሚያሰክር መጠጦች
Bertuln
እኔም በጣም ስገረም ነበር የዉስጤን ነዉ የነገርክልኝ
አሁን አሁን የሚታየው እያሽቆለቆለ ነው ሰንበት ትምህርቶች በህግ ሰረዓት እንዳለ ሆኖ አሁን በማህሌት ንግስ ላይ ያለው አዘማመር የለዉ ሰረዓት በዋናው ሰንበት ት/ቤት ምእመናን ማህበራት መምህራን ካህናት ቤተክህነት ......በጋራ ስርዓት መያዝ አለበት