MK TV || ዋኖቻችን || ቅ/ማርያም ግብጻዊት ፡- 17 ዓመት በዝሙት ሕይወት ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የቅድስት ማርያም በረከት ረድኤት አማላጅነት አይለየን አሜን፫ ቃለኅወት ያሰማልን🙏🙏

  • @MartaBrhanu-o2e
    @MartaBrhanu-o2e 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤በዉነት የእግዛብሔር ቸርነት ስንበድለዉ ምን ያህል ለንስሀ መንገድ እደሚከፍትልን የእመቤታችን አዛኝነት ብዙ ብዙ የሚያስተምር ተጋድሎ ነዉ በረከቷ ይደርብን ❤ለመምህሩም ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን የእናታችን በረከት ይደርብን አቤቱ ጌታ ሆይ የእውነት ጾም ጸሎት ስግደት አንተን መውደድ ስጠን ንጽህ ልብ ንጽህ እንባ ስጠኝ ስጠን አሜን💔👏

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ በረከትዋ ይደርብን

  • @SisayBirhanu-h1x
    @SisayBirhanu-h1x 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ameen berketwa yederbin yeketalbet❤❤❤

  • @GjjhHjjh-j3k
    @GjjhHjjh-j3k 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይዉት ይሰማልን በእዉነት የቅድስት የእናታችን በረከቶ ይደርብን ግሩም ነዉ የእግዚአብሔር ስራ

  • @lovelove8286
    @lovelove8286 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ማርያም በረከቷ ይደርብን

  • @Bewnetmitu
    @Bewnetmitu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በረከቷ ይደር ብን ግሩም ትምህርት ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @BELIYEDNIGLILIGE
    @BELIYEDNIGLILIGE 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @ሐረገወይን
    @ሐረገወይን 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለሒወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በረከቷ ይደርብን

  • @Aaaa-e3r6j
    @Aaaa-e3r6j 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በረከቷ ይደርብን😢

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    thank u mk tv.

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen kale hiwete yasemalene

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን የእናታችን በረከት ይደርብን አቤቱ ጌታ ሆይ የእውነት ጾም ጸሎት ስግደት አንተን መውደድ ስጠን ንጽህ ልብ ንጽህ እንባ ስጠኝ ስጠን አሜን💔👏