MK TV || ገጸ ገዳማት || ያሳለፍነው ከባድ ነው ለተተኪ ግን መሰራት አለበት!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @a20mas18
    @a20mas18 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @wudubezabh2497
    @wudubezabh2497 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋው ይጠብቅልን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይረዳንንን. እሽ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ጉደር መለካሞ. ምደር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት መምህር አባቶቻችንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TinaHana-k7g
    @TinaHana-k7g วันที่ผ่านมา +1

    ለተመራቂዊቹ እንኳን ደስ አላችሁ፣
    ያሳደገቻችሁን ፣ያስተማረቻችሁን ቅድስት ቤተክርስትያን በፅናት እንድታገለግልስት አደራ እላለሁ።
    ለምድ በለበሱ ተኩላዎች እንዳትበሉ አደራ።
    ሌላው ወደ ከተማ ለቅ ጥር ብላችሁ እየፈለሳችሁ በከንቱ እንዳትቀሩ ባላችሁበት ወንበር ዘርግታችሁ ብዙ ሊቃዋቶችን ብታፈሩ እናንተ ሳትገላቱ የሚፈልጋችሁ ወደናንተ ይመጣል።
    እግዚአብሔር መልካም የሆነውን የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ።
    ሌላው ማህበረ ቅዱሳን የሚያደርገው ድጋፍና እንቅስቃሴ መልካም ነው የህንፃው መሰራትም አግባብ ነው ነገር ግን ሀገረ ኛው የሳር ቤቷም ባትቀር ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @kebebushhailemariam8534
    @kebebushhailemariam8534 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @BirhaneMeskel-yl2cv
    @BirhaneMeskel-yl2cv 24 นาทีที่ผ่านมา

    ጠንቋዮች ብላቹህ የምትሳደቡ ሰዎች እግዚአብሔር እናንተን ተሳዳቢዎች እንደ ኢያኔስ እና እንደ ቆሬ እግዚአብሔር በመቅስፍት ያስጥማቹህ ።

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Snt denkoroenamehaym sew Ale hagerachn seLam yasatut menafkan nachew

  • @Ewunetin
    @Ewunetin วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ አገራችን ከሑከት ከጦርነት ተላቃ ሠላም እንድትሖን ከተፈለገ የቆሎ ትምሕርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣችው በእነዚሕ ጠንቋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው ዋናው የጠንቋይ መፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ጎንደር ጎጃም ነው እንደ አፄ ቴዎድሮስ ዘመን አንገት አንገታችሑን ትሰየፋላችሑ ጠብቁ በቅርቡ እናንተ አጋንንት ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ትጠፋላችሑ በቅርቡ ።ጠንቋዋይ መተተኞች ደብተራዎች ዋናው መ ፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው ።

    • @temsalettessma6749
      @temsalettessma6749 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      alamahine negerihen eko

  • @Ewunetin
    @Ewunetin วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ እርግማን እና ነቀርሣ ደብተራ ነው

  • @Ewunetin
    @Ewunetin วันที่ผ่านมา

    አሑን እንደዚሕ ሢታዩ የሐይማኖት ሠው ይመሥላሉ በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ነው የጠንቁዋይ መፈልፈያው ጎንደር ጎጃም ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን መንቃት አለብን እነዚሕን ነው ማጥፋት ከዛ አገራችን ሠላም ታገኛለች ።

    • @temsalettessma6749
      @temsalettessma6749 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እናንተ ስትቃወሙን እኛ እንበረታለን

    • @ማትያስዘሚካኤል
      @ማትያስዘሚካኤል 8 นาทีที่ผ่านมา

      እስኪ የአንተን ሃይማኖት ንገረን እኛን (ተዋሕዶን) ከማጥፋትህ በፊት?
      ይቅርታ አድርግልኝና ከአነጋገርህ የአረመኔው የዐቢይ አሕመድ ብልጽግና ደጋፊ እንደሆንክ ያሳብቅብሃል።