ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤት!!! ገና በልጅነቴ ከገጠር እንደ መጣሁ ምስካየ ኅዙናን የቦርድ አባል ሆነው ነው ያየኋቸው። እጅግ ግርማ ሞገስ የነበራቸው ዝምተኛ አባት ነበሩ። እነዚህን የቤተ ክርስቲያናችን ሀብት የሆኑ አባቶችን በእንግድነት በማቅረባችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ክቡር ሊቀ ካህናት ብርሃኑ ገ/አማኑኤል፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታላቅ አባት፣ ቤተክርስቲያን ከየት ተነስታ የት ደረሰች የሚለውን ጠንቅቀው መናገር የሚችሉ ሊቅ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በተለያዩ ኃላፊነት የመሩ ቅርጽ ያስያዙ፣ በመንፈሳዊውም በዘመናዊውም ትምህርት እውቀት ባለ ሁለት ዐይን። እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። ማህበረ ቅዱሳን እኚህን ታላቅ የቤተክርስቲያን ሊቅ በእንግድነት ስላቀረባችሁልን ታላቅ ምስጋና ይገባችኋል ።