MK TV || ወቅታዊ ጉዳዮች || በቤተ ክርስቲያን ስርዓተ አምልኮ ላይ ወንጀል ተፈጽሟል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

ความคิดเห็น • 9

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 6 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ እናመሰግናለን።

  • @Metroniya
    @Metroniya 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ ህግ አለ የለም እግዚአብሔር ነው በኪነ ጥበቡ የሚያኖረን

  • @Japy97
    @Japy97 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 7 วันที่ผ่านมา +1

    ⚖️⛪️🤲

  • @SimegnAchenef-y9v
    @SimegnAchenef-y9v 7 วันที่ผ่านมา +3

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ እንደተበለው ነው የሆነው እስከመቸ በዚህ ልክ ቤተክርስቲያን ንዋያተ ቅድሳቷ አስተምሮቷ ዶግማ ቀኖናዋ የመናፍቃን መሳለቂያ የሚሆነው ህግ ባለበት ሀገር 1:01:42 1:01:42

  • @Japy97
    @Japy97 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🙏🙏🙏⛪🧠⚖️

  • @hanaeme4251
    @hanaeme4251 7 วันที่ผ่านมา +3

    አረ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም በተለይ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ እየበዛ ነው ፈትህ በመፅሀፍ ላይ ብቻ አታደርጉት ሀገር ውስጥ ህግ አስከባሪዎች ስራችሁን ስሩ ??????

  • @EthioPrism
    @EthioPrism 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሕግ አሥከባሪ ሕቡዕ ቡድን ቢቋቋም መልካም ነው።

  • @woine123
    @woine123 4 วันที่ผ่านมา

    እነኝህ ነውረኞች ይሄን ነውር ለማድረግ የተዳፈሩት! ተረኛው የኢትዮጵያ መንግስት ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ያለውን እቅድ ለማሳካት ከፍሎአቸው ነው እንጂ!
    (1) ማንስ ምንን ቢያመልክ እነሱ ምን አገባቸው???
    (2) በሌሎች ሀገሮች ላይ ማንም የሌላውን ሀይማኖት/እምነት/ ማንነትን ማንቋሸሽ/ ዝቅ አድርጎ ክብር ነክ ነገር ማድረግ ከባድ ወንጀል ተብሎ በህግ ፊት ተጠያቂ ያደርጋል::
    ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ኦርቶዶክስን መውጋት ድረስ መውጋት ይችላል እንጂ ሌላውን እምነት መንካት በቢላ ያሳርዳል!
    ይህ ሁኔታ በተግባር እየታየ ያለ የአደባባይ ሚስጥር ነው::