የሩስያና ዩክሬን ጦርነት አይነተ ብዙ ሆኖ እንደቀጠለ ነው - በብርሀኑ ወልደሰማያት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @ማዕረግአስተዋይ
    @ማዕረግአስተዋይ 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያዊያን ለአሜሪካ ያለንን ጥላቻ ራሻን በመውደድ እንገልጻለን ፡፡

    • @meseretmamo2189
      @meseretmamo2189 2 ปีที่แล้ว

      እድሜ ለአብይ አህመድ ተላላኪ መንግሥት ምዕራባውያን ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሴራ ምናምን እያለ brain wash ስላደረገን ነው! ሩሲያን እንደ እግዚአብሔር አድርገው ዩቲዩበሮች ሳይታክቱ የሚተርቱት፣የሚዘግቡት

    • @seidmohammed5941
      @seidmohammed5941 2 ปีที่แล้ว

      እውነት፣አይምሠልሕ፣አሜሪካ፣የተጣላችው፣ሀገር፣ሀገርአይምሠልሕ

    • @bharadam550
      @bharadam550 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የእኛ ደም ፈሶ አይቀርም እንጂ እኔ ለዮክሬን አልቅሻለው እውነት የአገሬን ደም እግዚአብሔር በእጅ አዙር ይበቀላል

  • @ethiotube3864
    @ethiotube3864 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ጋዜጠኛ ግሩም አቀራረብ ይችን ምትጠፋትን ነገር ብታቆም ደግሞ👍👍👌

  • @yanattube5157
    @yanattube5157 2 ปีที่แล้ว +20

    ጌታ ሆይ ሩሲያን ጠብቅ አደራ

    • @marymmarym7302
      @marymmarym7302 2 ปีที่แล้ว +1

      ጀለፍ

    • @yilmawube6863
      @yilmawube6863 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @belaygugsa9915
      @belaygugsa9915 2 ปีที่แล้ว +1

      ወራሪን ጌታሽ ይጠብቅልሽ? ጉድ እኮ ነው የዘንድሮ ድንቁርና

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ሠላም "ለሩሲያና ለዩክሬን"ሕዝብ እንዲሆን እንጸልይ።በዚህ ጦርነት አሸናፊ ተሸናፊ አይኖርም።ጦርነቱ በቀጠለ ጉዳቱ ሁሉ ለዓለም ይተርፋል።

  • @amazing-3691
    @amazing-3691 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለዩክሬን። ሽንፈት ለወራሪዎች ና ለወራሪዎች አሻንጉሊት

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 2 ปีที่แล้ว +5

    ድል ለፑቲን እንመኛለን 👌

  • @bishawadere1091
    @bishawadere1091 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለአባት ሀገር ሩሲያ💪💪💪💪

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 2 ปีที่แล้ว

    ለፑቲን ቅዱስ ሚካኤል ኃይሉን ጉልበትን ብርታቱን ይስጥ አሜሪካን ሰይጣን ነች አገራት ሰላም ሆነው ሲኖሩ ያማታል

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 2 ปีที่แล้ว

    Dear birhanu really you are a man of mass media

  • @fishawale4259
    @fishawale4259 2 ปีที่แล้ว +2

    ወልድየ በርታልን አጅግ በጣም ነው የምከታተልህ

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 ปีที่แล้ว

    ፑቲን እየተዋጋ ያለው ከአጠቃላይ ፅንፈኞችና የአለምን ስጋት ነው

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 2 ปีที่แล้ว +2

    Tank you so much for fast information true news fast news 😀 god bless ethiopian people all &GOD LUCK FOR ETHIOPIAN UNITED ARMY 🙏

  • @baba-rq6gg
    @baba-rq6gg 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለሩሲያ

  • @kaleab5618
    @kaleab5618 2 ปีที่แล้ว +2

    ፑቲንዬ ሺ አመት ንገስ

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 2 ปีที่แล้ว

    Ye Allah or God help and Protect Keep save Russia

  • @mulewgebreale9068
    @mulewgebreale9068 2 ปีที่แล้ว +1

    ራሽያ 💪🏾

  • @samuelejigu4686
    @samuelejigu4686 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ይመችህ አቦ ድል ለራሽያ

  • @aletune6130
    @aletune6130 2 ปีที่แล้ว +1

    15% ነው

  • @saved1580
    @saved1580 2 ปีที่แล้ว

    " አሜሪካ ጉድ ሆነች በሞኒካ"
    አርቲስት አዳነ ተካ

  • @diletyemane3592
    @diletyemane3592 2 ปีที่แล้ว

    የት እንደተቀዳ echo አለው እንደዚ አትድገሙ

  • @tezamezinagna6875
    @tezamezinagna6875 2 ปีที่แล้ว

    so magnificent

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 2 ปีที่แล้ว

    Sorry for the fate of this wold

  • @sisaybiru2897
    @sisaybiru2897 2 ปีที่แล้ว +2

    ያንተን ትንታኔ ለመስማት በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @moanisab1260
    @moanisab1260 2 ปีที่แล้ว +1

    Bire Yet eyetefe new😭

  • @shetaychote3796
    @shetaychote3796 2 ปีที่แล้ว

    Veva puten very good world model

  • @hailealemayehu364
    @hailealemayehu364 2 ปีที่แล้ว

    Victory for great Russia 👍

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ሩስያ በቅርብ ትጠፉለች የገዳም አባቶች መልክት ነው

    • @TG-44
      @TG-44 2 ปีที่แล้ว

      Victory🇷🇺💪 Russian failure for enemy

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 2 ปีที่แล้ว

    The world is becoming hopeless

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 2 ปีที่แล้ว

    ye sedomina gomera hager america metifat alebat.wendina wend setina set yemitagaba fetariwan yeresach hager metifatua aykerim.

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 2 ปีที่แล้ว

    "Survival of the fittest"

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 2 ปีที่แล้ว

    Egnanm yawahdun

  • @abysniyatube157
    @abysniyatube157 2 ปีที่แล้ว

    Russian sasebe yenewa Ethiopia ke Sumalia eske Eriteria yalewu bota yenafek yehone bey asebalehu.enie betam enafekewalehu.gen men wagalewu!!!

  • @ዳግማዊእስራኤልዮሐንስ
    @ዳግማዊእስራኤልዮሐንስ 2 ปีที่แล้ว

    2 ነገሮች አልገባ ብሎኛል?
    አንደኛው የአሜሪካና የሌሎችም ቡችሎቿ የመሳርያ ድጋፏን ዩክሬን ሳይገባ ማውደም ተስኗት ነው።
    ሁለተኛው ሩስያ አሜሪካ ምትባለውን የሰይጣን መፈልፈያ ለምን ቀድማ አታጠፋም ምክንያቱም አሜሪካ ምትታመን ሀገር አይደለችምና

    • @seidmohammed5941
      @seidmohammed5941 2 ปีที่แล้ว

      ኔቶአሜሪካ፣አውሮባ፣

  • @abbaytube6363
    @abbaytube6363 2 ปีที่แล้ว

    WALTA TV WUSHATAM NAW HULE KERUSSIA GON HONO YIZAGIBAL 😅😅😅😅

  • @Yizengash11
    @Yizengash11 2 ปีที่แล้ว

    ምን ውስጥ ገብተህ ነው ድምፅህ ልክ አይደለም።

  • @tilahunaddis3154
    @tilahunaddis3154 2 ปีที่แล้ว +1

    Down down u s a

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 2 ปีที่แล้ว

    አውሸታም አንተ እንደምታወራው አይዶለም???

  • @TG-44
    @TG-44 2 ปีที่แล้ว +1

    Victory Russian failure for enemy

  • @eshetufente1118
    @eshetufente1118 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለሩሲያ