የምር እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት እንደዝህም አይነት መሪ አለ እመሰግናለሁ እሼ ደሞ የራሳችሁን መሪዎች ከዚ ድንቅ መሪ ጋር ማወዳደር ምትፈልጉ እረፉ ። እንዴ አታፍሩም የትኛው መሪ ነው ትዳር ሚያገናኝ i never seen and hear such person committed for his people
Ethiopia has adequate human resources and most are capable to develop the country. Democratically elect the leader such as Singapore Prime Minister who dedicated to develop the country. Uso Mohamed.
🙏 አምላኬ ሆይ ለኢትዮጵያም ልክ እደዚ የሚራራላት የሚያስብላት መሪ ስጣት 🙏
ethiopia has got the same leader too but our etnical and poletical diversity is too much that makes it more challenging than singapore
P00p0p😊pu08
Abiy Ahemad is Ehiopian Lee
@@orosmartphoneapp2435 ሊ በገዛ ሀገሩ በጦርነት ሚሊየኖችን መግደሉን አልሰማንም ።
Yetesetehn tetekembet
አንድ ቀን አዎን አንድ ቀን ኢትዮጵያውያንም የምናመሰግንበት ቀን ይመጣል
ኢትዮጵያ ከአፍሪቃ ሳይሆን ከአለም ቀደምት አገር ሆና ወደ ኃላ የቀረችው ግን በመሪዎች ስልጣን ሸርና ገንዘብ ወዳድነት ነው
የተባረከ እውነተኛ መሪ ብቻ ሳይሆን የተባረከ እውነተኛ ህዝብም ያስፈልጋል። እንደኛ ሀገር ተኩላ ህዝብ በበዛበት ይህ አስቸጋሪ ነው። ተስፋ ግን አንቆርጥም!
Lee kuan መሰረቱን ነው የሆነው ። ሰው መሰረቱን ነው የሚሆነው ድንቅ ነው ብዙ ያስተምረናል
የኛ ገልቱዎች ይሄን ቢሰሙ ትልና ግን ደግሞ ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ መሆኑን ስታስብ ትተወዋለህ😢
አይ ባለሞያው በተቃውሞ ተወልዶ በተቃውሞ ያደገ ያንተ አይነት ሰው መሪ ሳይሆን ሀገሩን የሚቃወም እንዴት የተሻለ መሪ ይመጣል
@@tsehaydemeke5795 መንግሥት በተቃውሞ፣በምክር፣በሕዝብ ተግሳፅ ነው የሚገራው በማጨብጨብ እና ለሆድ በማደር አይደለም። አለቅላቂ!
@@fitsumtegegn369 አንተ ለይተህ መቼ ፃፍክ ጠቅላላውን ገልቱ ነዉ ያልከው ሀገር ያቆዩህን ሁሉ ገልቱ ካልክ ያው እንደምታውቀው (ያጣቢ ልጅ ደግሞ አለቅላቂ ነው የሚሆነው እና ሁላችንም ገልቱ ነን ማለት ነው
@@tsehaydemeke5795አንቺ የምትይውን ሰውዬ እኮ 100ሚሊዮን ህዝብ ዘሩን ሃይማኖቱንማንነቱን ሳያይ በቃላት ስብከቱ ብቻ ፍቅርን አሸክሞት ሺ አመት ንገስ ብሎ መርቆ ሰጥቶት ጸልዮለት ነበር:;ሕዝብ አልካደውም:: ህዝብን የከዳው ያንቺው ሰውዬ ነው::
@@tsehaydemeke5795mn dnw metekebatrew
I love your narration...
esheteye sakebrek
yemert journalist melket nek
hiowteyen be temokero selmolakew amesegenalew
🙏🙏🙏🙏🙏🙏Nurelegne
ሲንጋፖራውያን እድለኞች ናቸው። የተባረከ መራ ሲሰጥህ እንዲህ ነው። አገርና መሪ እንደሌለው ሰው ፤ ስለኛ ህብረ ብሔራዊ አንድነት ሳስብ ጥልቅ የሆነ ሀዘን ይሰማኛል። መቼ ይሆን ከእርስ በርስ የመተላለቅ አዙሪት ወተን ፤ በፍቅር እጅ ለእጅ ተያይዘን ፤ አገራችንን ለማሳደግ አንድ ሁነን የምንቆመው..? መቼ ይሆን ከሴራ ፣ ከክፋት ፣ ከምቀኝነት ፣ እርስ በእርስ ከመጠላለፍ ፖለቲካ የምንወጣው...? ይሄን ይሄን ሳስብ አዝናለሁ😭
I wish some day my country will serve by this kind of leader
እኛም እንደ ህዝብ ልቦና ያለው ህዝብ እንድንሆን ያርገን። መሪ እኮ የህዝብ ፍሬ ነው
@@tesfayohannes6192 እዉነት ነዉ ግን ቅን መሪዎች ህዝብን የመለወጥ አቅም አላቸው ታሪኩም የምያስረዳን ይሄን ይመስለኛል
@@tesfayohannes6192 የምን መቆለጳጰስ ነው።
Wow አሸቱዬ አግዚአብሔር የብርከህ መሪ ማለት ይህ ነው ❤❤❤❤
እግዛብሄር የዚህ አይነት መሪ ይስጠን
Setohal tetekembet
ኣላኪየምለኞም
እንደዉ ይገርማል ሀበሻ ይሄን ታሪክ ሰምቶ ይለወጥ ይሆን ብዬ አስብና ትክዝ እላለዉ ሀበሻ ገና ዘር ማን ዘሩን እየፈለገ ነዉ ምሽክን
Best narration
አብይ ሲንጋፖርን ካየ በሗላም ትንሽ እንኳን አልተማረም . ህዝቤን ጨረሰው እንጂ
ጋሽ እሸቴ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ
አብይ ከሱ ይበልጣል
@@ideaahmad5949ድንቁርና ነው ወይስ ድርቅና ያንተስ ከፋ
Thid man is genius
Ewnet hek erasu meskari new
Yehg❤ yebelaynet❤ykeber❤
Mefthaw 🎉❤hulum❤🎉zaga ❤🎉be❤ekulnen❤fth🎉❤sikeber ❤🎉bcha🎉❤new
እሼ አንተ በሚማርክ ሁኔታ የምታቀርብልን ታሪኮች ሚገርሙ ናቸዉ ምነዉ አፍሪካም እንዲ አይነት መሪዎች ፈጣሪ ቢሰጣት
Meles Zenawi 🤝 Lee Kuan
ጅ ል 😂😂😂
😂😂😂
የምር እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት እንደዝህም አይነት መሪ አለ እመሰግናለሁ እሼ ደሞ የራሳችሁን መሪዎች ከዚ ድንቅ መሪ ጋር ማወዳደር ምትፈልጉ እረፉ ። እንዴ አታፍሩም የትኛው መሪ ነው ትዳር ሚያገናኝ i never seen and hear such person committed for his people
ቆንጆ ነው ግን ዘፈኑ ከትረካው ጋር አብሮ አልሄደም
ለመወደስ ብቻ ሳይሆን ለማወደስ እድለኛ እና ቅን መሆን ያስፈልጋል። እንደ ሀበሻ ያለ ያልታደለ ኡኡኡ ሀበሻ😂😂
Telayalak long live..ewnet..ewnet new.
Jegina mar🔥
ኢትዮጵያም አንድ ቀን....
እሽቴ አንተ ማለት
"የማያቁት አገር አይናፍቅም " የሚባል ተረትን እንድናፍቅ ያደረገኝ አንተ ነህ 25 አመት ALASKA ሰኖር በጣም የምናፍቀዉ ፕሮግራም ቢኖር ያንተ ነዉ::
እዉቀት የተሞለላበት
"ድምፅህ ድምፅህ የተለየ ነዉ ከሙዚቃ በላይ ለኔ " እኔ ሁሌ የምጠይቀዉ ሌሎቹ አገሮች ያማላቃቸዉን ምንድነዉ ,እንዴት ነዉ ,እንደኛ ናቸዉ ,ህይወታቸዉ ,ሀይማኖታቸዉ ,ኑሮቸዉ ,አየሩ ,አሰተሳሰባቸዉ etc...
ግን ይህ ሁሉ በአንተ ፕሮግግራም ብዙ ተማርኩ አወኩ::
አንተ እሽቴ ልዩ ነህ ቀጥልበት !!!
ቹሩ መድሀኒያለም እደሜህን ያርዝምልኝ አንተንም ቤተሰቦችህን ጤንነት እድሜ ይሰጥልኝ::
አንተም እንዲህ እንደደከምህ "ቸሩ መድሀኒያለም ድካምህን ቆጥሮ ለኛም እንዲህ ይለ ስጦታ ይሰጠን!!!
🙏🙏🙏❤✌✌✌
ethiopia has got the same leader too but our etnical and poletical diversity is too much that makes it more challenging than singapore
እሼ ወደፊት ከጊዜ በዋላ በርግጠኝነት ከፈጣሪጋ አብቹ የአዲሲቷ ኢትዮጲያ መስራች ይባላል እድሜ ብቻ ይስጠን ከረዥም ጊዜበዋላ ይችን ኮሜንት ይትዩብላይ ስታዩ ያብቹ ደጋፊዎች እዴት አላማዉ ቀድሞ ታያቸው ብላቹ ስጠይቁ አንድመልስ ላስቀምጥላቹ ከኛመስዋትነት ጀርባ ልጆቻች መኖር ስለሚያስደስተን በነገዋ ሀገሬና አብቹ ያመናቹ ያመናቹ እድሜና ጤና
አይ ሙራድ😂 ያረፈደ አራዳ ደጋፊ
የአባቱን የመለስን ሌጋሲ ነው እያሳካ ያለው እንዳልከው ካልከው ዘመን በኃላ ኢትዮጵያ ተበታትና ነው የምናያት ።
😂😂😂😂
Ayath negrah no
ባባ ሰይጣንና ሰው ለይ እንጂ ይሄን ከርሳም የሰው ደም የሚጠጣ እርኩስ
ኢትዬጲያዊ እራሱን ከልሎ ከልሎ የጎፋ ችግር የራሱ ችነግር የጋምቤላ ችግር የራሱ ችግር የአማራ ችግር የራሱ ችግር መሆኑን አያውቅም ሙሉ ኢትዮጵያ የ ኢትዮጵያ መሆኑን አያውቅም ሁሉም ሰው ባለ 2 እግር ከብት ነዉ !!!!!!!!
😊😊
😊😊
አቤት መታደል
Emotional story
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድጋሚም ቢሆንም አዳምጬኃለው ።
እሸቴ!!
አልሞተም ።
Prime minster D.r Abiy is The father of Ethiopia 🇪🇹🙏
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
ይሄ ኮሜንትህ በሱ የስልጣን ጥም እና የጦርነት ግፍ ቤተሰባችንን እና የምወዳቸውን ላጣን ምን ማለት እንደሆነ ታውቅ ይሆን ?
በስማም ብልፅግና ምን አይነት መርፌ ነው ደጋፊዎቹን የሚወጋቸው የሚያደድብ ነው እንዴ😅😂
Great leader.
😊
Lee Kuan Yew = Isayis Afewerki
Singapore = Eritrea
አዎ እሸቴ ፡ ተባረክ በግል ባዉቅ ምኞቴ ነዉ😢
Ye Mohammed Bin Rashid Al-Makhtoum of Dubai Tarik bikerbln...
መቆያን አብይና ሚኒስትሮቹ ይሰሙት ይሆን?
Sorry Ansemawum...😂
600😢
Martinez Lisa Garcia Ruth Jackson Nancy
I wish I could be such a leader for my country one day.
ethiopia has got the same leader too but our ethnical and poletical diversity is too much that makes it more challenging than singapore
@@naolg1864 who is he/she? (please don't say Abiy)
Minew be Ethiopia lai zimitahin meretik? Eyitahiin tenager. Hager enday xefa, zeegoch inditadegu tireda yihonala. Meeriwochi zegochachewin ena haageritiwan ka deqequ bohala meleflef xiqim yelewim.
Harris Laura Rodriguez William Robinson Jose
እኛም ኤረትራዊያን ኢሳያስ አፈወርቂ እና የኤረትራ ባለስልጣናት የምንወደው የምናከብራቸው እንደዚህ ታላቅ መሪ ስራ ስለሚሰሩ ነው ። ነገ ታላቅ ኤርትራን ሰርተውልናል። ምእራባውያን እና ጠላቶቻችን ጨቋኝ እያሉ ቢስድቧቸውም ለኛ ኤረትራዊያን ግን ጀግኖች ናቸው ።
dont make me laugh..where is the development? half of eritrean has left the
country🤣
ATM AND WIFI ብርቅ የሆነባት
@@naolg1864 በኤርትራ ስም ስደተኝነት የሚጠይቀው ኢትዮጵያዊ ነው ። በናተ ቀመር እማ ኤርትራዊ አልቆ ገና ያልተወለደው የሚፈጠረው ኤርትራውያን ስደተኞች ናቸው ። አታስብ ስለሕዝብህ አስብ
@@peaceandlove6489 አታስብ የኤርትራ መሪዎች የኤርትራውያን ጭንቅላት ላይ ነው የሚሰሩት እንደሰው ማሰብ እንድንችል WIFI OR ATM ITS NOT BIG ISSUE . ATM AND WIFI ያላት ኢትዮጵያ ሰው ከሰውነት ውጭ ሆኖ በቋንቋ በብሔር እንደ እንስሳ የሚገደልበት የሚሰደድበት አገር አልባ አገር እየኖርክ በድህነት በድንቁርና እየኖርክ ስለ ATM ታወራለህ
Anta akararabik yamiyamir saw nahk barta
Ethiopia has adequate human resources and most are capable to develop the country.
Democratically elect the leader such as Singapore Prime Minister who dedicated to develop the country.
Uso Mohamed.
እሸቴ አሰፋ አሁንም እስላምች ነው ሚለው? 😒
ምን አለበት የአፍሪካ መሪዎች ፋብሪካ ውስጥ ተፈጭተው አንድ እንደ ሊ መሪ ይበቃን ነበር
ይእኛም አቢቹ ኢኢትዮጵያን ኢትዮጵያ እንደሚያደርጋት ምንም ጥርጥ የለኝም አረጅም እድሜ ከጤና ጋር የእኛ ውድ ጀግና መሪ
,😂😂😂😂
በጣም ነው እንዴ የሚያምህ?
@@mamaafrica1838 የሚዲያ ሰራዊት ደናነህ
ጀግና መሪ
ወንድም መሪ የሚዎለደዉ ከህዝብ ነዉ። ዝምብለህ ዘወትር linear የሆነ ትንተና አስጥ። ሳይንሳዊ አይደለም።
ከአብዬ ጋር አንድ የሜያደርገው አብዬ የሊኮአኔን የተገላቢጦሽ እግር በእግር እየተከተለ ስለሜያደርገው ነው
ጥሩ ብለሃል :የ 🇪🇷ኤሳያስ አፈወርቄ ታወሰኝ 🇪🇷. መልካም ጌዜ::
ኢሰያስ አፈወርቂ ምንድነው ይስታወስከው፧
ሰው አትጠራም ኢሰያስ የሚባል አራዊት ትጠራለህ
@@yemgeb2511 ሕዝቡን ለባህር ወንበዴ እና ሻርክ አሳልፎ የሰጠውን ነው?