በጣም ቆንጆ ካክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • ሻይ#short#food cooking#cooking #እንቁላል #sweet #shortvideo
    #ሁለት ብርጭቆ ዱቄት
    #ሶስት ማንኪያ ሱኳር
    #ሶስት ማንኪያ ፓውደር ወተት
    #አንድ እንቁላል
    #ሁለት ማንኪያ ዘይት
    #ግን ማንኪያ የተፈጨ ሄል
    #በጣም ትንሽ ጨው
    #አንድ ማንኪያ ቢክንግ ፓውደር
    #ግማሽ ማንኪያ ጥቁር አዚሙድ
    @በጣም ቆንጆ የሆነ ካክ አሰራረ
    ‪@SamiraMTube‬
    2 كاسه دقيق واحد بيض ثلاثه ملايين سكر ثلاثه ملاعق حليب بودر نصف ملعقه حيل مطحون واحد ملاغه بيكنج باودر نص ملعقه حبه سوداء رشه ملح

ความคิดเห็น • 59

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰሚራዬ ሰላምሽ ይብዛ
    ግብአትሽ ለየት ያለ ነው
    ደቁት ስኳር ሄል ጥቁር አዝሙድ ጨው ፒክን ፓውደር ዘይት እንቁላል የወት ዱቄት
    ሀሪፍ ነው ደሞ ውሀ ሳጨመሪ ማቀላቀልሽና እሽት ማድረግሽ እንደበሶ ሊጡን ስታቦኪ ምርጥ ያደርገዋል ምርጥ አድርገሽ ነው ያቦካሽው ለዘብ ያለ ሊጥ አቦካክ ነው ሊጡ እረፍ ካደረገ በሀሗላ ቆርጠሽ አድበልብለሽ ዳመጥሽው መልሶ ሊጡ ረፍት ሲያደርግ ከዳመጥሽው በሗላ ጠበሽው
    ንፍት ያለ ምግብ ሆናል ዋውውውውው ነው እውስጡ የተለያዩ ምግቦችን አድርጎ መመገብ ይቻላል በጣፋጭ ምግብም እንድሁም ሌላ ምግብ መስራት ይቻላል ስኴር ከለለው በተለይ ሊጡ ሲቦካ ለሳንቸወች ይመቻል እውስጡ ቆርሶ ለመስራት ክፍት ያለ ንፍት ያለ ነው እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

    • @SamiraMTube
      @SamiraMTube  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ መንብዬ

    • @Fatiya983
      @Fatiya983 หลายเดือนก่อน

      በርቺ ቆንጆ ኣሰራር ነዉ ጎቀዝ

  • @EmanWondifer
    @EmanWondifer หลายเดือนก่อน

    Mashalah

  • @Cokebtube2
    @Cokebtube2 หลายเดือนก่อน

    ዋወ

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ስሙያ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤በጣም ቆንጆ እና ኩልልል ያለ ሙያ ስላስተማርሽን ስላሳየሽን እናመሠግናለን

  • @Tjjandvlo
    @Tjjandvlo 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤❤❤

  • @TV-kf5yx
    @TV-kf5yx 3 หลายเดือนก่อน +1

    新しい友達🇯🇵👍️美味しそう🛎️

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሰሚራዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተመራጭ የካክ አሰራር ነው ያሳየሽን ግባቶችሽ አሪፍ ነው አሰራርሽም ፀዳ ያለ ነው በጣም ነው የወደድኩት አጠባበስሽ እራሱ ያምራል እሞክረዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን ሰሙ እንኳን ደና መጣሽ ማሻ አላህ ሁሌም የምትሰሪያቸው ፈጣይር ነገሮች እጅግ በጣም ቆንጆና ቀለል ያሉ አሰራር ነው ሼር ስለምታደርጊልን እናመሰግነለን

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 4 หลายเดือนก่อน +1

    جميل جدا ربي يسعدك ويحفظك من كل شر يسعدني ويشرفني وجودك معي يا غالية like ❤25❤

    • @SamiraMTube
      @SamiraMTube  4 หลายเดือนก่อน

      شكرا يعطيك الف عافيه❤

  • @Doracolección
    @Doracolección 3 หลายเดือนก่อน

    Very nice cooking video and thank you for sharing.

  • @HAyATTuBE-bs7vv
    @HAyATTuBE-bs7vv 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውማሻአላሄተባረክአላህሀሪፋአሠራረነውበረቺጠንክሪማማነ

  • @AMIR465
    @AMIR465 3 หลายเดือนก่อน

    Asalamaleekum waramuutulah wabaraakatu mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii nyaata barredadha

  • @Eilahamtube117
    @Eilahamtube117 หลายเดือนก่อน

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሪፍ አሠራር ነዉ ማሻአሏህ እጂሽ ይባረክ እህቴ

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል። በጣም አሪፍ እና ምርጥ የሚያምር ነው የሰራሽልኝ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም የኔ ባለሙያ እህት ዋውው በጣምነው የሚያምረውውው❤❤❤❤ በረችልኝኝኝ❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 3 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo yebsikut aserar new yeserashiwu yene balemoya ejish yibarek enamesgnalen waw byalehu ❤

  • @amelfuad4384
    @amelfuad4384 3 หลายเดือนก่อน

    አሰ ወራ ወበ ዋዉዉዉዉዉዉዉ ማሻአላህ ተባረከላህ ነው ደስ የሚል ጣፋጪ ኬክ ሞክሩት ቤተሰብ ትወዱታላችሁ አላህ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰሙዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ኬክ ነው ይሄንን ለቁርስ ለመክሰስ ለሻይ ሰአት መጠቀም የምንችለው አሰራር ነው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤️🙏

  • @tamimaTube2
    @tamimaTube2 3 หลายเดือนก่อน

    አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ወአው መሻአለህ ተበረካለህ መንዲነው በጣም ዴስየሚል ነው አብሺሪ በርቺ ቆንጆ ነው አሰረሉ ❤❤❤❤

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረካላህ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🎉🎉🎉❤❤

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ አለን ወሳህለን ዉዴ እኮንሰላምጣሺ ማሻላህ አሪፍ አሰራርነወ በርቺ እናመሰግናለን በጣምአሪፍ ነወ በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሽ ብዝት ይበል የኔ ውድ እኳን ሠላም መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ አሠራርነው የሠራሺው በተለያዩ ግብአቶች እጅሽ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 หลายเดือนก่อน

    Selam semiraye betam yemitafit konjo yehone ye lake aserar new yeserashiw konjo yehone mirt egish ybarek wudee ❤❤

  • @genetkedir3202
    @genetkedir3202 3 หลายเดือนก่อน

    አስላሙ አለኩም ዋራፋቱላህ ዋባራካቱህ ማሻአላህ ታባካላ ቆንጆ ኬክ ሰረሼ

  • @comingsune
    @comingsune 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ሀሪፍ አስራር የው ያሳየሽን እጅሽ ይባርክ🎉🎉❤

  • @Mehlat
    @Mehlat 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ውዴ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን እንኳንም
    በሰላም መጣሺልን አሪፍ አሰራር ነው
    እናመሰግናለን🎉❤

  • @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ
    @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ หลายเดือนก่อน

    አህለን እህት አሪፍ ነው ቀጥይበት ያሚ😊

  • @Selamawit
    @Selamawit 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሰሚራዬ ይሄ ለቁርስ ዋውው በሻይ እምወደው ምግብ ነው ምርጥ አርገሽ ነው የሰታሹው ❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሽ ይብዛ ሰሚራዬ ውዴ አሰራርሽ በጣም ቆንጆ ነው ግን ዘይት አያዝልም ለነገሩ አረቦች የተጠባበሰ ነገር ይወዳሉ እናመሰግናለን ልዩ ነው ❤❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰሜራዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያጋራሽን ከመግዛት መስራት ትርፋማ ያረጋል ለጤናም እጅግ ተስማሚ ነዉ ዉዴ ያምራል በጣም እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ የኔ መልካም 👍👈😍❤❤🙏

    • @SamiraMTube
      @SamiraMTube  3 หลายเดือนก่อน

      አመስግናለሁ የኔወድ

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሰሙየ እጅሺን አይቆርጥመው እናመሰግናለንንንን

  • @hanytwin
    @hanytwin 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ሰሚራዬ እንኳን ደና መጣሽ ሁለት ኩባያ ዱቄት እና የምትፈልጊውን ግብአት ደባልቀሽ ቆንጆ አድርገሽ አሽተሽ ከድነሽ አቆይተሽ መጥነሽ ቆርጠሽ ዳምጠሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የጠበሽ ለቁርስ ለመክሰስ ምርጥ አማራጭ እና ፈጣን ነው እናመሠግናለን ስላጋራሽን ❤❤❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ የሆነ አሰራር ነው እሰይ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው👌👌በሌላ አድስ ቪዲዮ እንጠብቃለን እማ😍😘🙏

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ አሰርር እጅሽን ይባርከው በእውነት🎉🎉ያምራል

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሳምርዬ ዋው. ልጅነትን አስታወሽን ደሞ በጣም ነው የምወደው የተጠቀምሻቸው በሙሉ ለብስኩቱ ምርጥ ግብአት ነው ቆንጆ ፓስቴ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን እኛም ወደንዋል ❤❤❤

  • @ኡሙሰኢድወሎቻናል
    @ኡሙሰኢድወሎቻናል 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ሰላም ለሀገራችን ስላም ነው የኢትዮጵያ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ባለሙያ የኔ ባለ የኔ ቆንጆ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ የኔ ሴት በላይ ያበጀ ሰበጀሽ ምርጥ ቪዛ እየሰራሽ ነው ያለው ጨምርልሽ ይጨ

  • @maditube6856Egzabhe
    @maditube6856Egzabhe 3 หลายเดือนก่อน

    Nagenyi waqayo mana kaanaf habayatuu akkam jirtuu hundi kesanu baga nagaa dhuftee obboleti tenyaa selam ehetachi enkan baselam mateshi batam konojo sira new gobazi katiyibati

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሌኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ ማሻአላህ በጣም ነው የምያምረው እጅሽ ይባረክ የመዳም ቅመሞች ሞያ ፐርፌክ ናቸው አላህ ይጠብቃቹሁ በያላቹሁበት ቦታ የረማን እዝነት አይለያቹሁ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰለም በለሽበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ ዋው በጣም ቆንጆ ነው አሰራር ግን ስሙ ግር ብሎኛል በአረበኛ ነው ወይሰ በአማርኛ 👍👌👌

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ejishe yebearek seleam leanci yehune ehtea enqwan dehnea meteadhi selemeteashi desi belogneal lea hagereachine seleam fikere yesten miheretune yeadelen feteari

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አሊኩም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ በርቺልኝ ማማየ

  • @ኡሙማሂርtube
    @ኡሙማሂርtube 3 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ሡሡሡ የሤቶች በላይ ልይ አንደኛየ ጎበዝ እኮነሽ በርች ቡዙነገር እንጠብቃለን ልዩ እህት የሤት ባለሞያ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-ym3xr
    @Tube-ym3xr 4 หลายเดือนก่อน +1

    Selam selam weda selames yebza mara semra weda wowoow yamrane bexam konejo naw weda wowo❤❤🎉🎉

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 3 หลายเดือนก่อน

    Slamesh Ybeza Yen Wed EnKan Dhuna Metash Wawa Ejesh Ybarek Betshal Sera Entbekalen Slam Lhugerachen Slam Lhuzebachen Yhun Amen

  • @zehara5
    @zehara5 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣሽ እሕት ማሻአላህ❤❤🎉🎉

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 11 วันที่ผ่านมา

    Selame Lanechi yehune Samiraye Enkuwane Dehena metashe Betame kelale ena fetane aserare new siyaute yemiyasegomeje selakafeleshen Enamesegenalen ❤

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 3 หลายเดือนก่อน

    አስላምወአለይኩም
    ስሙየ።ዋዉዉዉዉ የኔባልሙያ መሻአላህ
    አሪፍ የሚውድድድ ነው የኔቆጅ ብርችልኝ
    በጣም ቆጅ አስራርነው።የሚውድድድ♥♥👍👍👍👍👍💓💓💓🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SamiraMTube
      @SamiraMTube  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ማሬ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ማሻላህ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SamiraMTube
      @SamiraMTube  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MklmnEdmop
    @MklmnEdmop 3 หลายเดือนก่อน

    ካሜራአይጨመረምእዴማማየ

    • @SamiraMTube
      @SamiraMTube  3 หลายเดือนก่อน

      አይጨመርም ዉዴ