ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ናታን ማስመሰል ይብቃህ የፍራታጋር ቀጥሉ የምትሉ ለይኩኝ
በጣም እውነቱን ተናግረህ ይወጣልህ ማስመል በፍቅር ዙርያ በጣም ከባድ ነው
እህቲቱ ግን ሙኗ ጉንዳን ነች
አው ከፉ ጋር ይሁኑልን😂
@@HAEAHHaea-t5w ሉሊት ፂነው ማናት ቢዛ እደት አሸዳቃጠሉኝ አይገርምም የኔ መናደድ
አወስታናድድ @@ktube8920
2 John 1 አማ - 2ኛ ዮሐንስ9: ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
አሜን ፫ ❤
አሜንንንንንን በትክክል በኢየሱስ ስም ተባረክልኝ 💘💘📖📖✅
ዮአዳንን ልቀቁልን የምትሉ😊❤
talakohali😂😂😂
✋☝ኢኔ
ነገ ዮአዳን ይለቀቃል ሳሚን አናግሬዉ ነበር😅😅😅
😂🎉
@@FkrfkrLove😅😅😅😅
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12🎉❤
Jesus is way life tru
አሜን
❤❤❤😢😢😢😊
AmenHALLELUJAH
እየሱስ ያድናል 🙏❤️
ሰራተኛይቱ ግን የኤፍራታ እናት ትመስለኛለች 😊
እኔም ጠርጥሬ አለሁ
ወላሂ የኔምግምትነበር
እኔም ትመስለኛለች
እኔም
እኔ ማርያምን በጣም ትመስለኛለች
እንደ ጽዬን አይነት እህት ብትኖረኝ ኖሮ ለዘለዓለም እለያያት ነበር ከእህትነት ።ምን አይነት እራስ ወዳድ ካራክተር ነው የተሰጣት።አትረዳው አትሰማው አታዳምጠው ለሱ ስሜት አትጨነቅ ።እራስ ወዳድ ፋሚሊ ሲያሳድግ ውጤቱ ይኸው ነው።
በጣም ስታስጠላ ደነዝ
Betam tnsh enkun atasbletmde😢😢
በጣም 😢
በጣም ክፉ ናት😅
ይህንን ድራማ ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቀው ❤❤❤
እኔ
እኔ ነኝ😢
እኔ😢😢😢
ማነዉ ኤፍራታ እንደኔ የሚወዳት😢😢😢
እኔም በጣም እወዳታለሁ
እኔምበጣም
እኔም በጣም ነው የምወዳት😢😢😢
እኔምበጣምነዉየምወዳት
ሚስኪን ነች
ኤፍራታና ዮናተን ተጋቢቶ ማያት ነፈቃኝ🎉 ድል ለእነሱ
ማሪምን ይሄድራማ እደኔሱስ የሆነበች ላይክ👍👍🙆
እኔም ሱስ ሆነብኝ ምን ዋጋ ለዉ ቶሎ አይለቁም
😂😂እኔ
እኔስ ብትይኝ
ጨጓራዬ ተበጣጥሶ አልቆል ተቃጥዬ ሞትሁ😢 አዬ ድራማ መሆኑን እያወቅሁ
እረ ለድራማ አድስ ነሽ ስንት ልብ እሚያጠለጥል ድራማ አለ ይህ የኛን ባህል እስታይል አይመጥንም 😅😅😅😊
ኤፍራታን ማነው እንደኔ ያዛዘነቺው😢 የኔ ቆንጆ😢
በራሷ እጅ ነው ያመጣችው አጉል እሱ ጋሄዳ አፍን ስትከፍት በራሷእጅ አንገቷን ላይ ገመድ ተበተበች
ታሳዝናለች ግን በጣም ሞኝነቱን አበዛችም😅
የመዳም ቤት ሥልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ ይሥጣችሁ😢😢ማነው እደኔ ሥደት ምርር ያለው😢
😢
Ammeeeeen ameeeeeen 💞 ♥️ ❤️ 🙏 💖 😍 💞 ♥️ 😢😢😢😢😢
ብቻ ተመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጥን 🙏🥹🥰
Ameen ❤
አሜን❤
አሚን
Leel
አሜን ❤
ሄፍራታ እና ናታን አድ ላይ ይሁን ሚል❤❤❤🎉🎉
ኤፍራታ ሰትናድድ ምግብ ነዉ አምተዉጣዉ ጎበዝ የበላ እና የተማር ወደቆ አይቀረም😂😂😂😂
ምግብ ተወደ እንጂ እኔም እንደሷ ባረግ ጥሩ ነበር
ናታን ተረጋጋ እልክ ገደል ይከትሀል ኤፎየ ትሻለሀለች ያንተ ጨረቃ ❤❤❤❤
አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ 😢😢ከሁሉም ያሀጋር ሰላም ያባልጣል አሚን ባሉ😢😢🎉🎉😊😊😮😮
amen ehte🎉🎉
Wow namatti toltanNatan kana hunda fakkessuu maaltu fide Ifratan fudhuu badii.Ifratan baredduudha❤
የሚገርም ድረማ አስተማረነው ገኒ ደግም የይፍራታ እናት ትመስለኛለችግመቴ ነው
Man gemich alesh
የኔም ግምት እደዛ ነው
ፂ እና ቤዛ ሉሊት እንደተለመደው እግር ብሉ😏 የኔ ኤፉ ንደቷን እምትበቀለው በምግብ ነው ይሜ😘🤙😂 የኔ ገኒ ምክሯቿ ማር ናቸው😍 ናታን ሸበላው እና ቤዛ አይጋቡም የምትልሉ ለይኩ🙄 በፍጥነት ስለለቀቃችሁ እናመሰግናለን 💕
የሰርኅለት ጥሏት ይጠፋል ይበቀላታል
Are efirata Ina natani Andi yhuni yemitiluti lik🎉
እንደ ፅዮን ያሉ የሴጣን ቁራጮችን ፈጣሪ ይገስፃቸው
Uuff akatelechgn eko echi meseri
ኡፍፍፍ እኔም አቃተለቺኝ
አሜንንን
ከምር አቃጠለችኝ🤔🤔
ውድና የተከበራችሁ ኦርቶዶክሳዊያን የተዋህዶ ልጆች እንኳን የሀያሉ መላአክ ለቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ ወረሀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣቹ ውዶች ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ባለንበት ይጠብቀን🙏❤❤
አሜንንንን❤❤❤
አፉየ አይዞሽ እዉነት አሳዘሽኝ የኔዉድ ደግሞ ስወድሽ ስታምሪ በየቀን ብትለቁልን ደስ ይለናል
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን አሚን❤❤❤
አሚንንንንውዴ
አሚንንንንን
አሜን የኔ ውዴ ❤❤
አሜንያረብ💞💞💞
ማነዉ መረካቶ በተፈጠረዉ ነገር ያዘነ😢
ምንድን ተፈጥሮነው እምወድሽ
ማርያምን በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
እግዘብሔር ሃጢያታችንን ይቅር ይበል
ያዘነ ብቻ ያለቀሰ በይ እንጂ የወገን ንብረት የወገን እንባና ያመናል አኮ
ኤፍራታና ናታልን ሰራተኛቱን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው🥀🥀🥀🥀
ገኒ
ናታል ኤፍራታን በጣም እየጉዳሀትነው ቀስ ብለ አስብ ❤❤❤❤❤❤ ገኒየ በጣም ምረጥ ነሽ ኤፈራታን ከሉሊት አረቄት በጣም መሠሪናት ❤❤❤❤❤❤❤
እውነት አርጋችሁት እንዴ ድራማ መሆኑን እረሳችሁት 😂😂😂😂😂
እስኪ ቢሰሙሽ😂
ይች ሂሩት ተብዬዋ ማስመሰል አይሰለቻትም ብቻ በጣም ከባድ ነው የክፋት ጥግ
እኔሥ ተቃጠልኩ😂😂😂😂ይች የሠይጣን ቁራጭ😏😏
እሷኮየድርጅትፍቅርሥለያዛትነውእኮድርድትለመውረስነውአትፍረዱባት😂😂😂😅😅
ዛሬ ተሳካልኝ በሉ እዳረግጡኝ😂😂😂😂😂
😂😂ይመችሽ❤
ማነው እደኔ አፍላ ፍቅር ጨርሶ የመጣ😂❤
አፍላ ፍቅር ክፍል 68 ተለቀቀ እንዴ
አዎ😅😅@@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
እኔ 🤣
ወይኔ ዛሬ ደስ ሲል❤❤❤በሉ ዮአዳንንም ቶሎ ይልቀቁልን የምትሉ👍👍👍❤❤
❤ 8:40 8:45
8:40 8:45ላይ😢😢😢😢😢👈❤❤❤@@ToyibaSeid-hw3ut
😂😂😂😂😂ሀይ@@ToyibaSeid-hw3ut
wayine yihen lij si wedew ❤❤❤
ውይ ኤፍራታ ሁሉም ለምን ይረማመድብሻል አቶ መስፍን በጣም አስተማሪ ትወና ነው የብዙ ዎች ልጆች ሁሉን እሺ እየተባሉ ነው ቡሃላ የኑሮ ትርጉሙ ስገቻቸው ግራ እየተጋቡ በጭለማ የሚኖሩት በጣም አስተማሪ ነው ድራማው ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ
ወይኔ ዛሬ ደሰ ሲል ዮአዳንንም ልቀቁልን የምትሉ 🌹🌹🌹
እረ ወገን ይቺ ሉሊት የምትባል አቃጥላ ልደፋኝ ነዉ ዮአዳጋ ክፋት እዚ ክፋት
በየቀኑ ይለቀቅ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤
ስንት ግዜ ገብቸ እዳየሁ በመጨረሻም ተለቀቀ
ደስ ሲል ቂዳሴ ሰምቺያለዉ 🥰🥰
አወ በዉነት❤❤❤❤😢😢😢አየ ስደት😢
እዉነት ፅሆን እህት አትመስልም በጭራሽ ምንም ፋልም ቢሆን
Efrta + naten tegebu huletchunimi baxami wodachuhalow❤❤❤
ኤፍራታ በጣም እወዳታለሁ
እኔም ❤
ይህን ድራማ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ አለ ❤❤❤❤❤
❤በስተመጨረሻ ናታን ምርጫው ኤፍራታ😊❤❤
የናታን እህት እና ሉሊት የሚባሉ ሰይጣኖች ሲያስጠሉ በተለይ ሉሉት ሁሌ መጥፎ ስራ መስራት በዛባት
የፂዮን ገፀ ባህርይ በጣም በዛ ሌላው ምርጥ ነው
የምትለቁበትን ሰአት አስተካክላቹ በእየ 3 ቀኑ ልቀቁ😳ገነትንና ኤፍራታን የሚወድ እና ሉሊትንና ፂሆንን የሚጠላ ብቻ ላይክ😁👍👍👍
ከእደ ሉሊት ያለ ጋደኛም ዘመዱም አላህ ይጠብቀን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አማን😂
የናታን እና የሐረግ አድናቂ 👍like
ውይ😂ያለፈውን እያየሁ ነበር😊😊እኳን ለቀቃችሁልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😅😅😅😅
ወይኔ ናታን አሣዘነኝ እህቱ ግን ምን የተረገመች ነች እኔንም አናደደችኝ 😮😮😮😮😮😮
እኔም 😢
አኔም አናደደችኝ አንደዚህ አይነት አህት የለም መቸም 😥
እኔም ስጠላት 😮😢
ቆንጆ ድራማ ከዛ በኋላ ሰው ታናድራላችሁ ነገር አስጣላችሁ
ደብሮኛል የዛሬዉ ድራማ ምክንያቱም ኤፍራታ ከፍቶአታልሉሊት የምትባል አቃጣሪ አስመሳይ ስጠላት ኤጭ ሌባ😢😢😢😢 ደገነቱ ድራማ መሆኑ እዉነት እየመሰለኝ ኤፍራታ ስትናደድ አብሬ መናደዴ ወየዉ😊😊 ናታን ደግሞ በራሱ የማይወስን አልጫ ወንድ አይይ😢😮😮
ወንድ አሰዳቢ የሚለው ስድብ ትዝ አለኝ ለካስ የናታን ካላክተር ልፍስፍስ ነው 😂😂😂😂
የሀገሬ ልጆች ሁሌም ክፉ አይንካን አሜን በሉ ከአሜን ይቀራል 🙏♥️
አሜን (3)
አሜን🎉❤
አሚንአሚን
አሚንን ❤
ኤፈራታን የምትወዱ አሳዮኚ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ደብሮኝ ፍዝዝ ብዬ ነበር ❤❤
ለዛ ዎችን እና ቢራብሮዎችን ማነው እደኔ የሚወዳቸው ወሬ አያበዙም በትክክል ነው እሚለቁት ሌላ ሚዲያዎች ግን ሆድ ይፍጀው😂😂❤❤❤❤
ወይ ገኒ. ደስ ስትል. ማነ ገኒ የምትመቸው🎉
ይህን ደረማ ቶቶሎ ለቀቁት😢
ሂቅርተ አሩጉልንነ እቱን አለወዱኩትም😂😂😂❤❤❤
ውይ እሄን ድራማ ስወደው ኤፍራታ የኔ ምስኪን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ስል ተሎ ተሎ❤❤
Daqiqa camirulin yemitilu 👍
🙋😅
ዋው ማነው ይሄንን ድራማ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው
እኔ እርሱ 😊
እኔ በጣም ነው የጨነቀኝ ድራማ አይመስልም 😢😢😢❤❤❤❤❤❤
😂😂😂
እዉነተኛዉ አባት እግዚያብሔር ግን ለልጆቹ የሚጠይቁትን ሁሉ አይሰጠንም ሊያጠፊን ስለሚችል ❤❤❤❤ አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይሄንን ፊልም እያየሁ መዳም ሥጠራኚ ደሜ የሚፈላው ነገር መቸም ፈልቶ ይቀራልጂ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😂😂 የንችስ ከፈ😊
እኔንስ ቢትይ🥰🥰😄😄😄😄😄
ቅመሞችየ እግዛብሔር የርፈት እጀራ ይስጠን አሚን በሉ❤❤❤❤❤🎉🎉
Wow namatti tolaa garuu nataa kanaa hundaa fakkesuuu maltuu fidee ❤❤❤❤❤❤
ያሳዝናል ናታን ልብየምያስብና አፊክ የምናገር አድ አለሜኦኑ ኤፊራታን ልያሳጣክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ፂ ከዚች ልብስ ሌላ የለሽም የምትሉ ለይክ😅🎉
ደስ ሲል ቶሎቶሎ ይለቀቅልን
ዉይ ሰሞኑን ቶሎዐቶሎ እየለቀቃችሁ ነዉ እናመሠግናለን😊
አረ ናታን ማስመሰሉ ይብቃህ ኤፍራታጋ ይጋቡ እምትሉ በላይክ👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
የፂና ሂሩት በንዴት አዙረው ይዴፋሉ😅😅😅😅 በተረፈ,ቀጥሉበት ናታንናኤፍራታን ይጋባሉ የምትሉ በላይክ😂😂😂😂
Yesus Karadhaa jirenyaa dhugatii. Yesus gotadhaa fayisaa Dhala hudumatii Ameeeeeen marantaa daf kotuu goftaa
አች ፂወን የምትባይ ከዚህ ድራማ ሥርሽን ይቀለው ድራማ መሆኑን እያወኩ አናደደችን እፉየ የኔ አይዞሽ በመጨረሻ አሸናፊ እደምኮኝ ተሥፋአለኝ
ይሄ ድራማ ሱሱ ነዉ የሆነኝ ፈጥናቹ ስለምትለቁ እናመሰግናለን❤
ኢን ድራማ የተመቻቹ👍👍👍👍👍👍
ድንቅ ሀያል የሆናሁ እየሱስ ብቻውን ያደናል
እራሡንም አላደ 😅😅😅😅😅
@@899-r9nmayeme never understand anything!! That you!!
ናታን እና ኤፍራታ አንድ ላይ እዴሆኑ ምኞቴነው❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ሁሌም እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 👌👌👌👌👌👌
ዋውበዚህድራማሡሥ ሊደፋኝ❤❤❤❤
የናታ እህቴ ሲጥለት 😁😁
❤❤❤ begugut yemtebkew bihon yih new
እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኒእንደእቱ.በጣም.የሚያስጠላኘ.የለም.ውዌ.ሰው.በወድሙ.ላይ.ሲራ
ሰሬተኛዋ ገነት የኤፍራታ እናት ነች 100%
ፂ ነዉ ፆ እምትባል ልጅ አቃጥላ ልደፋኝ ነዉ ወድሟን ምናለ ብትረዳዉ 😅
ለዛዋች ምችት ይበላችሁ ዮአዳን ልለቀቅ የምትሉ ቶሎ ቶሎ በመለቀቁ የተመቻችሁ like
ቶቶሎ ልቀቁልን ለግማሽ ሠአት ፊልም አታሥጠብቁን
እረ በአለም ላይ እዳተ አይነት አባት አላልሽም የኔ አባት ከዚህም በላይ ነው❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና ጣችሁ ❤❤❤❤
እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ❤
የሂዋዳን ይለቀቅ❤❤❤❤
ዮአዳንን ለምንድነው የማትለቁልን ጀምራችሁ መጨረሥ አታውቁም አይደል አረ ወገን
ይለቀቅ👍👍👍
ዋዉ አመዝንግ ድራማ & i like it Erfata ❤
ሁልጊዜ አንደኛ ለመሆን እሞክራለሁ ትቀድሙኛላችሁ ❤❤ የማዳም ቅመሞች
ኡፍ ግን በህይወቴ አሥመሣይ ሠውና ራስወዳድ ቤተሠብ እግዚአብሔር ይጠብቀን እውነት ፈጣሪን የምለምነው እሱነው
ናታን ማስመሰል ይብቃህ የፍራታጋር ቀጥሉ የምትሉ ለይኩኝ
በጣም እውነቱን ተናግረህ ይወጣልህ ማስመል በፍቅር ዙርያ በጣም ከባድ ነው
እህቲቱ ግን ሙኗ ጉንዳን ነች
አው ከፉ ጋር ይሁኑልን😂
@@HAEAHHaea-t5w ሉሊት ፂነው ማናት ቢዛ እደት አሸዳቃጠሉኝ አይገርምም የኔ መናደድ
አወስታናድድ @@ktube8920
2 John 1 አማ - 2ኛ ዮሐንስ
9: ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
አሜን ፫ ❤
አሜንንንንንን በትክክል በኢየሱስ ስም ተባረክልኝ 💘💘📖📖✅
ዮአዳንን ልቀቁልን የምትሉ😊❤
talakohali😂😂😂
✋☝ኢኔ
ነገ ዮአዳን ይለቀቃል ሳሚን አናግሬዉ ነበር😅😅😅
😂🎉
@@FkrfkrLove😅😅😅😅
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12🎉❤
Jesus is way life tru
አሜን
❤❤❤😢😢😢😊
AmenHALLELUJAH
እየሱስ ያድናል 🙏❤️
ሰራተኛይቱ ግን የኤፍራታ እናት ትመስለኛለች 😊
እኔም ጠርጥሬ አለሁ
ወላሂ የኔምግምትነበር
እኔም ትመስለኛለች
እኔም
እኔ ማርያምን በጣም ትመስለኛለች
እንደ ጽዬን አይነት እህት ብትኖረኝ ኖሮ ለዘለዓለም እለያያት ነበር ከእህትነት ።ምን አይነት እራስ ወዳድ ካራክተር ነው የተሰጣት።አትረዳው አትሰማው አታዳምጠው ለሱ ስሜት አትጨነቅ ።እራስ ወዳድ ፋሚሊ ሲያሳድግ ውጤቱ ይኸው ነው።
በጣም ስታስጠላ ደነዝ
Betam tnsh enkun atasbletmde😢😢
በጣም 😢
በጣም ክፉ ናት😅
ይህንን ድራማ ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቀው ❤❤❤
እኔ
እኔ ነኝ😢
እኔ
እኔ😢😢😢
እኔ
ማነዉ ኤፍራታ እንደኔ የሚወዳት😢😢😢
እኔም በጣም እወዳታለሁ
እኔምበጣም
እኔም በጣም ነው የምወዳት😢😢😢
እኔምበጣምነዉየምወዳት
ሚስኪን ነች
ኤፍራታና ዮናተን ተጋቢቶ ማያት ነፈቃኝ🎉 ድል ለእነሱ
ማሪምን ይሄድራማ እደኔሱስ የሆነበች ላይክ👍👍🙆
እኔም ሱስ ሆነብኝ ምን ዋጋ ለዉ ቶሎ አይለቁም
😂😂እኔ
እኔስ ብትይኝ
ጨጓራዬ ተበጣጥሶ አልቆል ተቃጥዬ ሞትሁ😢 አዬ ድራማ መሆኑን እያወቅሁ
እረ ለድራማ አድስ ነሽ ስንት ልብ እሚያጠለጥል ድራማ አለ ይህ የኛን ባህል እስታይል አይመጥንም 😅😅😅😊
ኤፍራታን ማነው እንደኔ ያዛዘነቺው😢 የኔ ቆንጆ😢
በራሷ እጅ ነው ያመጣችው አጉል እሱ ጋሄዳ አፍን ስትከፍት በራሷእጅ አንገቷን ላይ ገመድ ተበተበች
ታሳዝናለች ግን በጣም ሞኝነቱን አበዛችም😅
የመዳም ቤት ሥልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ ይሥጣችሁ😢😢ማነው እደኔ ሥደት ምርር ያለው😢
😢
Ammeeeeen ameeeeeen 💞 ♥️ ❤️ 🙏 💖 😍 💞 ♥️ 😢😢😢😢😢
ብቻ ተመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጥን 🙏🥹🥰
Ameen ❤
አሜን❤
አሚን
Leel
አሜን ❤
ሄፍራታ እና ናታን አድ ላይ ይሁን ሚል❤❤❤🎉🎉
ኤፍራታ ሰትናድድ ምግብ ነዉ አምተዉጣዉ ጎበዝ የበላ እና የተማር ወደቆ አይቀረም😂😂😂😂
ምግብ ተወደ እንጂ እኔም እንደሷ ባረግ ጥሩ ነበር
ናታን ተረጋጋ እልክ ገደል ይከትሀል ኤፎየ ትሻለሀለች ያንተ ጨረቃ ❤❤❤❤
አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ 😢😢ከሁሉም ያሀጋር ሰላም ያባልጣል አሚን ባሉ😢😢🎉🎉😊😊😮😮
amen ehte🎉🎉
Wow namatti toltan
Natan kana hunda fakkessuu maaltu fide Ifratan fudhuu badii.
Ifratan baredduudha❤
የሚገርም ድረማ አስተማረነው ገኒ ደግም የይፍራታ እናት ትመስለኛለችግመቴ ነው
Man gemich alesh
የኔም ግምት እደዛ ነው
ፂ እና ቤዛ ሉሊት እንደተለመደው እግር ብሉ😏 የኔ ኤፉ ንደቷን እምትበቀለው በምግብ ነው ይሜ😘🤙😂 የኔ ገኒ ምክሯቿ ማር ናቸው😍 ናታን ሸበላው እና ቤዛ አይጋቡም የምትልሉ ለይኩ🙄 በፍጥነት ስለለቀቃችሁ እናመሰግናለን 💕
የሰርኅለት ጥሏት ይጠፋል ይበቀላታል
Are efirata Ina natani Andi yhuni yemitiluti lik🎉
እንደ ፅዮን ያሉ የሴጣን ቁራጮችን ፈጣሪ ይገስፃቸው
Uuff akatelechgn eko echi meseri
ኡፍፍፍ እኔም አቃተለቺኝ
አሜንንን
ከምር አቃጠለችኝ🤔🤔
ውድና የተከበራችሁ ኦርቶዶክሳዊያን የተዋህዶ ልጆች እንኳን የሀያሉ መላአክ ለቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ ወረሀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣቹ ውዶች ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ባለንበት ይጠብቀን🙏❤❤
አሜንንንን❤❤❤
አፉየ አይዞሽ እዉነት አሳዘሽኝ የኔዉድ ደግሞ ስወድሽ ስታምሪ በየቀን ብትለቁልን ደስ ይለናል
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን አሚን❤❤❤
አሚንንንንውዴ
አሚንንንንን
አሜን የኔ ውዴ ❤❤
አሜንያረብ💞💞💞
ማነዉ መረካቶ በተፈጠረዉ ነገር ያዘነ😢
ምንድን ተፈጥሮነው እምወድሽ
ማርያምን በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
እግዘብሔር ሃጢያታችንን ይቅር ይበል
ያዘነ ብቻ ያለቀሰ በይ እንጂ የወገን ንብረት የወገን እንባና ያመናል አኮ
ኤፍራታና ናታልን ሰራተኛቱን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው🥀🥀🥀🥀
ገኒ
ናታል ኤፍራታን በጣም እየጉዳሀትነው ቀስ ብለ አስብ ❤❤❤❤❤❤ ገኒየ በጣም ምረጥ ነሽ ኤፈራታን ከሉሊት አረቄት በጣም መሠሪናት ❤❤❤❤❤❤❤
እውነት አርጋችሁት እንዴ ድራማ መሆኑን እረሳችሁት 😂😂😂😂😂
እስኪ ቢሰሙሽ😂
ይች ሂሩት ተብዬዋ ማስመሰል አይሰለቻትም ብቻ በጣም ከባድ ነው የክፋት ጥግ
እኔሥ ተቃጠልኩ😂😂😂😂ይች የሠይጣን ቁራጭ😏😏
እሷኮየድርጅትፍቅርሥለያዛትነውእኮድርድትለመውረስነውአትፍረዱባት😂😂😂😅😅
ዛሬ ተሳካልኝ በሉ እዳረግጡኝ😂😂😂😂😂
😂😂ይመችሽ❤
ማነው እደኔ አፍላ ፍቅር ጨርሶ የመጣ😂❤
አፍላ ፍቅር ክፍል 68 ተለቀቀ እንዴ
አዎ😅😅@@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
እኔ 🤣
ወይኔ ዛሬ ደስ ሲል❤❤❤በሉ ዮአዳንንም ቶሎ ይልቀቁልን የምትሉ👍👍👍❤❤
❤ 8:40 8:45
8:40 8:45ላይ😢😢😢😢😢👈❤❤❤@@ToyibaSeid-hw3ut
😂😂😂😂😂ሀይ@@ToyibaSeid-hw3ut
wayine yihen lij si wedew ❤❤❤
ውይ ኤፍራታ ሁሉም ለምን ይረማመድብሻል አቶ መስፍን በጣም አስተማሪ ትወና ነው የብዙ ዎች ልጆች ሁሉን እሺ እየተባሉ ነው ቡሃላ የኑሮ ትርጉሙ ስገቻቸው ግራ እየተጋቡ በጭለማ የሚኖሩት በጣም አስተማሪ ነው ድራማው ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ
ወይኔ ዛሬ ደሰ ሲል ዮአዳንንም ልቀቁልን የምትሉ 🌹🌹🌹
እረ ወገን ይቺ ሉሊት የምትባል አቃጥላ ልደፋኝ ነዉ ዮአዳጋ ክፋት እዚ ክፋት
በየቀኑ ይለቀቅ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤
ስንት ግዜ ገብቸ እዳየሁ በመጨረሻም ተለቀቀ
ደስ ሲል ቂዳሴ ሰምቺያለዉ 🥰🥰
አወ በዉነት❤❤❤❤😢😢😢አየ ስደት😢
እዉነት ፅሆን እህት አትመስልም በጭራሽ ምንም ፋልም ቢሆን
Efrta + naten tegebu huletchunimi baxami wodachuhalow❤❤❤
ኤፍራታ በጣም እወዳታለሁ
እኔም ❤
ይህን ድራማ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ አለ ❤❤❤❤❤
❤በስተመጨረሻ ናታን ምርጫው ኤፍራታ😊❤❤
የናታን እህት እና ሉሊት የሚባሉ ሰይጣኖች ሲያስጠሉ በተለይ ሉሉት ሁሌ መጥፎ ስራ መስራት በዛባት
የፂዮን ገፀ ባህርይ በጣም በዛ ሌላው ምርጥ ነው
የምትለቁበትን ሰአት አስተካክላቹ በእየ 3 ቀኑ ልቀቁ😳ገነትንና ኤፍራታን የሚወድ እና ሉሊትንና ፂሆንን የሚጠላ ብቻ ላይክ😁👍👍👍
ከእደ ሉሊት ያለ ጋደኛም ዘመዱም አላህ ይጠብቀን
አሚን
አሚን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አማን😂
የናታን እና የሐረግ አድናቂ 👍like
ውይ😂ያለፈውን እያየሁ ነበር😊😊እኳን ለቀቃችሁልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😅😅😅😅
ወይኔ ናታን አሣዘነኝ እህቱ ግን ምን የተረገመች ነች እኔንም አናደደችኝ 😮😮😮😮😮😮
እኔም 😢
አኔም አናደደችኝ አንደዚህ አይነት አህት የለም መቸም 😥
እኔም ስጠላት 😮😢
ቆንጆ ድራማ ከዛ በኋላ ሰው ታናድራላችሁ ነገር አስጣላችሁ
ደብሮኛል የዛሬዉ ድራማ
ምክንያቱም ኤፍራታ ከፍቶአታል
ሉሊት የምትባል አቃጣሪ አስመሳይ ስጠላት ኤጭ ሌባ😢😢😢😢 ደገነቱ ድራማ መሆኑ እዉነት እየመሰለኝ ኤፍራታ ስትናደድ አብሬ መናደዴ ወየዉ😊😊 ናታን ደግሞ በራሱ የማይወስን አልጫ ወንድ አይይ😢😮😮
ወንድ አሰዳቢ የሚለው ስድብ ትዝ አለኝ ለካስ የናታን ካላክተር ልፍስፍስ ነው 😂😂😂😂
የሀገሬ ልጆች ሁሌም ክፉ አይንካን
አሜን በሉ ከአሜን ይቀራል 🙏♥️
አሚን
አሜን (3)
አሜን🎉❤
አሚንአሚን
አሚንን ❤
ኤፈራታን የምትወዱ አሳዮኚ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ደብሮኝ ፍዝዝ ብዬ ነበር ❤❤
ለዛ ዎችን እና ቢራብሮዎችን ማነው እደኔ የሚወዳቸው ወሬ አያበዙም በትክክል ነው እሚለቁት ሌላ ሚዲያዎች ግን ሆድ ይፍጀው😂😂❤❤❤❤
ወይ ገኒ. ደስ ስትል. ማነ ገኒ የምትመቸው🎉
ይህን ደረማ ቶቶሎ ለቀቁት😢
ሂቅርተ አሩጉልንነ እቱን አለወዱኩትም😂😂😂❤❤❤
ውይ እሄን ድራማ ስወደው ኤፍራታ የኔ ምስኪን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ስል ተሎ ተሎ❤❤
Daqiqa camirulin yemitilu 👍
🙋😅
ዋው ማነው ይሄንን ድራማ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው
እኔ እርሱ 😊
እኔ በጣም ነው የጨነቀኝ ድራማ አይመስልም 😢😢😢❤❤❤❤❤❤
😂😂😂
እዉነተኛዉ አባት እግዚያብሔር ግን ለልጆቹ የሚጠይቁትን ሁሉ አይሰጠንም ሊያጠፊን ስለሚችል ❤❤❤❤ አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይሄንን ፊልም እያየሁ መዳም ሥጠራኚ ደሜ የሚፈላው ነገር መቸም ፈልቶ ይቀራልጂ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😂😂 የንችስ ከፈ😊
እኔንስ ቢትይ🥰🥰😄😄😄😄😄
😂😂😂
ቅመሞችየ እግዛብሔር የርፈት እጀራ ይስጠን አሚን በሉ❤❤❤❤❤🎉🎉
Wow namatti tolaa garuu nataa kanaa hundaa fakkesuuu maltuu fidee ❤❤❤❤❤❤
ያሳዝናል ናታን ልብየምያስብና አፊክ የምናገር አድ አለሜኦኑ ኤፊራታን ልያሳጣክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ፂ ከዚች ልብስ ሌላ የለሽም የምትሉ ለይክ😅🎉
ደስ ሲል ቶሎቶሎ ይለቀቅልን
ዉይ ሰሞኑን ቶሎዐቶሎ እየለቀቃችሁ ነዉ እናመሠግናለን😊
አረ ናታን ማስመሰሉ ይብቃህ ኤፍራታጋ ይጋቡ እምትሉ በላይክ👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
የፂና ሂሩት በንዴት አዙረው ይዴፋሉ😅😅😅😅 በተረፈ,ቀጥሉበት ናታንናኤፍራታን ይጋባሉ የምትሉ በላይክ😂😂😂😂
Yesus Karadhaa jirenyaa dhugatii. Yesus gotadhaa fayisaa Dhala hudumatii Ameeeeeen marantaa daf kotuu goftaa
አች ፂወን የምትባይ ከዚህ ድራማ ሥርሽን ይቀለው
ድራማ መሆኑን እያወኩ አናደደችን
እፉየ የኔ አይዞሽ በመጨረሻ አሸናፊ እደምኮኝ ተሥፋአለኝ