Ethiopian food/ የፓስቲኒ | የጮርናቄ አሰራር በድጋሚ ከነ ሙሉ ማብራሪያዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4  4 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም እንዴት ናችሁልኝ❤ ይሄንን ቪዲዮ በድጋሚ የሰራሁት በጣም ብዙ ጥያቄዎች ስለሚቀርቡልኝ ነዉ በዚህ ቪዲዮ በተቻለኝ መጠን ለማብራራት ሞክሪያለሁ ጥያቄ ካላችሁ ፃፉልኝ አመሰግናለሁ🙏 መልካል ጊዜ ይሁንላችሁ😘
    ለመስራት የሚያስፈልጉን:-
    5 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት እና ተጨማሪ 5 የሾርባ ማንኪያ እቃ ላይ ነስንሰን የምናሽበት ዱቄት
    2 1/2 ኩባያ ዉሀ
    1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    2 የሻይ ማንኪያ እርሾ
    1 የሻይ ማንኪያ ጨው
    3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    1 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ

    • @sound2439
      @sound2439 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/zS4Yt8IV-Fk/w-d-xo.html 👍👍👍❤️❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን

    • @omarayalew308
      @omarayalew308 3 ปีที่แล้ว

      Abscher. Aref new. enat. brJe. Asgumjschege.

    • @alwyaabdurahman1160
      @alwyaabdurahman1160 3 ปีที่แล้ว

      Tasti new yemibalew ejesh yebarek konjo new

  • @mooneymooney251
    @mooneymooney251 3 ปีที่แล้ว +2

    Excellent job for your detailed explanation!🇪🇹🇪🇹

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው

  • @ya-bb5gy
    @ya-bb5gy 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው ሊጡ ሲያምር
    እናመሰግናለን

  • @tanyaj.8482
    @tanyaj.8482 2 ปีที่แล้ว

    It looks good, I want to try it!

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ እሰረዋለሁ ፓስቲ በጣም ነው የምወደው wish me luck. 🙂

  • @omarayalew308
    @omarayalew308 3 ปีที่แล้ว

    Wwwwww maschealahe tebarekelahe yaselam. betam new. ymwdew. enamsgnalen. enat. brje. 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌺

  • @GetahuShawel
    @GetahuShawel 2 วันที่ผ่านมา

    አንድ ኪሎ ስንት ጮርናቄ ይወጣዋል

  • @umoamaryoutube7152
    @umoamaryoutube7152 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ስራ በርቺ ጎበዝ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @fullpackage7855
    @fullpackage7855 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ፓስቲኒ ነዉ የማዉቀዉ ስሙን

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 4 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እኔ ፓስተኒ ነው የማቀው አመሠግናለሁ በጣም ፈልጌ ነበር ❣️❣️❣️

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተ ወይም ጮርናቀ ፓስትን ተቀቅሎ ምበላ ነው

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Kiya ! My favorite pasty !!!!🙏🏾with a great explanation ✊🏽

    • @mimizeleke4196
      @mimizeleke4196 3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my favorite pastyGod bless you

  • @francescoscala3336
    @francescoscala3336 3 ปีที่แล้ว

    እኛ Europe የምንኖረው አንድ ኩባያ ስንት እንደሆነ ችግር ይፈጥራል ስለዚህ ወይ በግራም ሰንት እንደሆነ ለውሀ እና ለዱቄቱ ብትገልጭልን እናመሰግናለን

  • @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ
    @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ የኔ እህት በርቺኝ💞💞💞💞💞

  • @bezawitmedalel3683
    @bezawitmedalel3683 3 ปีที่แล้ว

    wude lehtsan yemihon asrar yelshm???

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርች

  • @ኡሙጃቢር
    @ኡሙጃቢር 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወደዉ እናመሰግናለን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ኪያዬ👍👏👏💕

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  2 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነገር ነው

  • @shitiaga3569
    @shitiaga3569 3 ปีที่แล้ว

    Awfafarishwu ehit barichi

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 4 ปีที่แล้ว

    ኪያ👍💙በጣም ቆንጆ ጮርናቄ ነው ተባርናቄ ነው የኔ ውብ🍏

  • @debesayteklay4985
    @debesayteklay4985 3 ปีที่แล้ว

    Arif new gin kubaya weha kemalet be Liter betenageri, duketunim be gram wey KG bihon yebelete Arif new

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 4 ปีที่แล้ว

    Looks delicious thank you for sharing dear 👌🏾🥰

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  4 ปีที่แล้ว

      Thanks for watching!

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 4 ปีที่แล้ว

    Woww endit endewdedkut ..bewnte emokrewalew

  • @edomeberhanu3567
    @edomeberhanu3567 4 ปีที่แล้ว

    Wow tebareki

  • @buzuayehutedla2311
    @buzuayehutedla2311 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 3 ปีที่แล้ว

    Enamsegn alen

  • @GenetBezabih
    @GenetBezabih 4 ปีที่แล้ว

    Wow thank you kid

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 ปีที่แล้ว

    እርሾ ያልሽው አልገባኝ ????

  • @milonmilon5637
    @milonmilon5637 3 ปีที่แล้ว

    ሰለምሽ ይብዘ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 หลายเดือนก่อน

    You did a great job❤️👌
    But they are right the name is ፖስቲ not Pastini😆

  • @ghouse294222
    @ghouse294222 4 ปีที่แล้ว

    What is the pilus flour?

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  4 ปีที่แล้ว +1

      Sorry, that was a typo. I meant to write plus (+) or additional.

    • @ghouse294222
      @ghouse294222 4 ปีที่แล้ว

      @@KiyaTube4 u write english also

  • @alayeyehualashet8662
    @alayeyehualashet8662 3 ปีที่แล้ว

    Paste new pastini sayhon

  • @egm3752
    @egm3752 3 ปีที่แล้ว +4

    ፓስቲኒ ሳይሆን ፓስቲ ነው የሚባለው

  • @saidiabdulkader3914
    @saidiabdulkader3914 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ፓስቴ እናመሰግናለን ስሙ ደሞ
    ፓስቲኒ አይደለም (ፓስቴ) ነው።

  • @azebabebe5822
    @azebabebe5822 4 ปีที่แล้ว +1

    ፖስቴ ነው የሚባለው

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 3 ปีที่แล้ว

    Paste

  • @unifaya5507
    @unifaya5507 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስቴ ነዉ የሚባለው

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf 4 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @اموعباسانشالله
    @اموعباسانشالله 4 ปีที่แล้ว +1

    ስኮር አይገባምደ

  • @aminaomar9899
    @aminaomar9899 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😍😍

  • @fanayesahlemariam5061
    @fanayesahlemariam5061 2 ปีที่แล้ว

    የትም አገር ቢሆን ጮርናቄ የሚሰሩት ኢትዮጵያዊ ብቻ ናቸው ስለዚህ የትም ቢሆን ፓስቲኒ ብለው ሊጠሩት አይችሉም ፓስቲ ወይም ጮርናቄ ነው ስሙ አንቺ ተሳስቼ ነዉ በይን በሌላ አገር ጮርናቄ የለም እኛ ብቻ ንን ጮርናቄ የምንሰራው

  • @umiafarhnyoutube5187
    @umiafarhnyoutube5187 3 ปีที่แล้ว

    Hmshalla

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 4 ปีที่แล้ว +1

    ማር ፓስቲኒ ይባላል ጮርናቂ

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 3 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️

  • @emmuabraham1522
    @emmuabraham1522 3 ปีที่แล้ว

    Pasti betaaaam newe yemwedwe
    TH-cam channel subscrib srgilng enme argalhu 🙏♥️

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @AaaBbb-uv7sp
    @AaaBbb-uv7sp 4 ปีที่แล้ว

    Gobeza berchi wudi

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed7245 4 ปีที่แล้ว

    እኛ ሀገር ሞቄ ነው ሚባለው 😍😍

  • @dawitdawit1503
    @dawitdawit1503 4 ปีที่แล้ว

    🥰

  • @karemakarema3738
    @karemakarema3738 4 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwwwwwww👍👍👍👍👍👍

  • @medinae5847
    @medinae5847 3 ปีที่แล้ว +1

    ደምሩኝ

  • @omarayalew308
    @omarayalew308 3 ปีที่แล้ว

    Ere. ene. srJew. nbr. wstu. Albsle. Alge.

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 ปีที่แล้ว

    Flower kikiki

    • @aratkilo1808
      @aratkilo1808 3 ปีที่แล้ว +2

      kikikiምን፡ለማለት፡ነው፡መሳቁ፡ነው፡ስህተቱ፡እስፔሊንግ፡ከሆነ፡flourነው፡ዱቄት፡ማለት፡ነው፡ፋራ፡እራስህ፡እውቀት፡የለህ፡__እራስህ፡ላይ፡ሳቅ፡

  • @rozag6033
    @rozag6033 3 ปีที่แล้ว

    Kobo New