injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 438

  • @zedkitchen
    @zedkitchen  ปีที่แล้ว +40

    ስለድምፁ እጅግ በጣም ይቅርታ ❤️❤️

    • @yohannesabraha5711
      @yohannesabraha5711 ปีที่แล้ว +3

      ውዴ የምጣድሽ ስም ምን ይባላል እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ ደግሞ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እናመሰግናለን 🙏

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 ปีที่แล้ว +1

      እርሻሽን እንዴት እንዳዘጋጅሽው ብትነግርን ደስ ይለኛል

    • @addistedla
      @addistedla ปีที่แล้ว

      The voice is not really bad thank you 🙏

    • @hayatmusita1468
      @hayatmusita1468 ปีที่แล้ว

      Zad please Ye Enjra megagriyaw malte metadu yet New mignew

    • @hyah4431
      @hyah4431 ปีที่แล้ว

      Hi mare

  • @janliu6102
    @janliu6102 ปีที่แล้ว +53

    1. ጤፍ ከግሉተን ነጻ ቢሆንም ከላክቶን (ፕሮቲን) ግን ነጻ አይደለም ስለዚህ የላክቶን ይዘቱ እንዲቀንስ በአግባቡ ለቀናት መብኳት አለበት
    2. እንጀራ ለመጋገር አብሲት መጣል ግዴታ አይደለም በምትኩ አብሽ መጠቀም ይቻላል ከሚጋገርበት አንድ ቀን አስቀድሞ ቀደም ሲል ከቦካው የጤፍ ሊጥ ላይ ቀረራውን በማስወገድ ተጨማሪ የጤፍ ዱቄት ጨምሮ ማነቃቃት እና ተጨማሪ ቀረራ የሚሆን ውሃ መጨመር ያስፈልጋል
    3. በነጋታው ቀረራውን በሌላ ዕቃ በማድረግ እራሱ ቀረራውን በሞቀ ውሃ እየከለሱ ሊጡን እንደ ሚፈለገው መጠን ማቅጠን
    4. ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኋላ መጋገር

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว +11

      እናመሰግናለን። አሁን ችግሩ እዚህ አሜሪካን የምናገኘው የጤፍ ዱቄት እዚሁ የሚያመርቱት ስለሆነ በጣም አመለኛ ነው ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም ያለፋል።

    • @zinuderu4
      @zinuderu4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ላለው ከፍ ይሰራል

    • @terytill3652
      @terytill3652 ปีที่แล้ว +6

      Self-rise flower is not healthy I never ever used that
      Thanks God I made only Teff flower same as Ethiopia I think where I leave the wether similar to Addis BUT PLZZZ SISTERS DONT USE SELF RISE😊

    • @efratajo434
      @efratajo434 6 หลายเดือนก่อน +1

      Good idea

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 ปีที่แล้ว +1

    ቦናፒቲ የኔ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ የጤና ምግብ ይሁንልሽ🙏🙏

  • @emmasethiopiankitchen
    @emmasethiopiankitchen ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Zed!!!

  • @nadhishow
    @nadhishow ปีที่แล้ว

    wow look so good 👍 😍

  • @munatube4052
    @munatube4052 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የኔ ባለ ሙያ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ

  • @FM-lc9ri
    @FM-lc9ri ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለዚህ ቤት እግድ ነኝ በእውነት በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እድሜ ከሰጠን የምን
    በጅ መድከም በጣም ጐበዝ ነሽ እጅሺን አይቆርጥመው😍😍😍

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አሪፍ እናመሰግናለን አቀራረብሽ አልተንዛዛም በርቺ

  • @tizoubaladi8604
    @tizoubaladi8604 ปีที่แล้ว +1

    Wowww betam des yilil enmsghinl

  • @fikrwolotube
    @fikrwolotube ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም ያምራል እጂሺ ይባርክ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ዜድዬ በጣም የሚያምር እንጀራ በእዉንት አይኑ ልዩ ነዉ ከልብ ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን በርቺልኝ 👌👌👌👍👍👍❤🙏

  • @lijimerkil
    @lijimerkil ปีที่แล้ว

    ዋወወወወወ በጣም ደስ የም የእጅራ አሰተጋገር የምረ ባለሙያነሽ እጅሽ እባረክ መልካም መሆን ለራስ ነው እናመሠግናለን

  • @simt.3289
    @simt.3289 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ተባረኪ🙏

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj ปีที่แล้ว

    ሰላም በክርስቶስ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው አርፍ እንጅራ ነው እጅሽ ይባርክ እህታለም በጣም ያምራል

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ.እጀራ.እጅሽ ይቢረክ💕🙏💕🙏💕🙏🙏🙏💕💕

  • @hayatmusita1468
    @hayatmusita1468 ปีที่แล้ว

    Wow it's amazing betam New miyamrew

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k ปีที่แล้ว +8

    ከኢትዮጵያ ወንዝ ሲሻገር አስታሙኝ ይላል ጤፍ የተሰጠችው ለኢትዮጵያ ነው በጣም አሪፍ ሰበከቱ ያማረ እንጀራ እጅ ይባርክ

    • @fantuemiru5965
      @fantuemiru5965 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል

    • @eheteezineh816
      @eheteezineh816 ปีที่แล้ว

      Agreed i always said that

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው 😂

  • @selamawitboka574
    @selamawitboka574 ปีที่แล้ว

    Wowwww yamiral

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 ปีที่แล้ว

    Yet barki yehun ❤😍❤🇪🇹

  • @teklemarimbekit116
    @teklemarimbekit116 ปีที่แล้ว

    ጎሽ የኔ እህት እናመሰግናለን።

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 ปีที่แล้ว

    Wawo baxam yameral bareche eheteko 💖

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 ปีที่แล้ว

    Yet barki yehun 😍❤🇪🇹🙏

  • @addistedla
    @addistedla ปีที่แล้ว

    I like it gobez

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ያምራል

  • @user-me1fe1io3v
    @user-me1fe1io3v ปีที่แล้ว

    Ejeshe yebareke ye ereshowe gene alegebagnem biberaralegne enjerawe gene woow new

  • @Danatube721
    @Danatube721 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አንቺ ለሰራሽው እኔ ጠገብኩ ሲያምር አይኑ ልክ ያገራችን እንጀራ ነው የሚመስለው ዋው

  • @NastehoAden-de6ds
    @NastehoAden-de6ds 7 หลายเดือนก่อน

    wawwwwu Mash alah ❤️👍👍🖐️

  • @signaltune
    @signaltune 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሙያና ምርጥ እንጀራ እጂሽ ይባረክ። ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saada305
    @saada305 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሲያምር እንጀራው

  • @nadhishow
    @nadhishow ปีที่แล้ว

    your enjera is amazing

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c ปีที่แล้ว

    ብልአፈያ እሰይጀግኔትትትት በረችማማየ

  • @GoteTube
    @GoteTube ปีที่แล้ว +1

    ስላም ስላም ከዚህ ቤት ስላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እህቴ በአለሽበት በቆምሽበት በሄድሽበት በተራመድሽበት ሁሉ መንገድ አምላክ ይከተልሽ እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያአድርግልን ደስታችን ያአምጣልን ፍቅራችን ይመልስልን አንድነታችን ፍቅራችን ይመልስልን ያአምጣልን እሱ ፈጣሪ

  • @nadhishow
    @nadhishow ปีที่แล้ว

    I am going try this!!💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @user-yw9ft5qq1m
    @user-yw9ft5qq1m ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ብእግዚአብሔር ብዝት ትርፋ ይበል እንካን በደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ እማ እግዚኣብሔር ለአገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን...

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 ปีที่แล้ว +1

    siyamer Masha Allah

  • @MejenTube
    @MejenTube 3 หลายเดือนก่อน

    የሚምር❤ ጥሩ ሙያ አለሺ ማሬ በርቺ

  • @seyoumalemseged8182
    @seyoumalemseged8182 ปีที่แล้ว

    Betam dink sira
    Ameseginalehu

  • @user-ei9ty1ep3c
    @user-ei9ty1ep3c ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አዴት ነሽ አናት አጀራሽ በጣም ያምራል

  • @azeb8953
    @azeb8953 ปีที่แล้ว +5

    Wow it looks so good! Thank you so much 😊

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 ปีที่แล้ว

    እጅ ይባረክ

  • @sabotuujimmaa2370
    @sabotuujimmaa2370 ปีที่แล้ว

    Wwwwwooo mashalaa 😘😘😘😘😘

  • @GoteTube
    @GoteTube ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው ምርጥ ባለ ሙያ ነሽ

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r ปีที่แล้ว +1

    የንብ እጭየመሠለእንጀራ ሢያምር

  • @user-qe2vv4eu1s
    @user-qe2vv4eu1s 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤

  • @imuugirma7179
    @imuugirma7179 ปีที่แล้ว

    So good bets

  • @user-tr3jp6vz2f
    @user-tr3jp6vz2f 4 หลายเดือนก่อน

    Yamral konjo newe

  • @neza6422
    @neza6422 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው ሲያምረ

  • @hawiitube1003
    @hawiitube1003 ปีที่แล้ว

    ስላም ለዚ ቤት የሁን ዋዉ 👌👌

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 ปีที่แล้ว

    Wow👏👏👏❤️❤️💪😘

  • @user-bc7ro9bb7x
    @user-bc7ro9bb7x ปีที่แล้ว +7

    ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች እድህም ቤተሰቦች ሁላችንም እኳን ለሰኔ 16ኪዲነ ምህረት በሳላም አገርሳችሁ አደርንሰን ኪዳነ ምህርት ሰላማችሁን ብዝዝት ታድርግልኝ ምግብ ስራ ለመለማመድ እድሁም የተለያዩ ቢዶወችን ፈታ ዘና እያላችሁ መማር ለምትፈልጉ ፍሮፋይሌን ተጭናችሁ በተሰብ መሆን ትችላላችሁ

  • @AditiHubbyCookingVlogs
    @AditiHubbyCookingVlogs ปีที่แล้ว

    I want to try this

  • @fateseman3165
    @fateseman3165 5 หลายเดือนก่อน

    Mashalla Mashalla bhtam yamral enamsgnlhun bhtam bhtam tchgrh nhbr emkralhun.

  • @user-je7eh7fc7h
    @user-je7eh7fc7h ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @user-px1zh8hy8h
    @user-px1zh8hy8h ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሢያር

  • @idaroyani949
    @idaroyani949 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህያምራል

  • @ramosfurtado5313
    @ramosfurtado5313 ปีที่แล้ว +17

    your injera is perfect with eyes and very soft. Do you have the step-by-step instruction in english from start to finish please?

  • @salem4086
    @salem4086 ปีที่แล้ว

    ንግግርሽ ደስ ይላል የእኔ እህት

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 ปีที่แล้ว

    Betam aynama Enjera new
    Yamral gobez.balbetesh tadelual
    Tekus enjera-eybela.

  • @user-mt3th9wt2n
    @user-mt3th9wt2n ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ 😘

  • @user-zx7qx4xn4w
    @user-zx7qx4xn4w ปีที่แล้ว

    ዋዉ 👍👍😍😍😍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል

    • @hawiitube1003
      @hawiitube1003 ปีที่แล้ว +1

      መስዬ እንዛመድ😍

  • @GiasBd-mk8ox
    @GiasBd-mk8ox ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @Lulitiyeassefa1955
    @Lulitiyeassefa1955 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ!!🙏🏽 ያልሞከርኩት ነገር አልነበረም:: እንዳልሽው ምጣዱም አስቸግሮኝ ነበር: ቪድዯሽን ካየሁ በሗላ : በስንት ዓመቴ እስኪ ልሞክረው ብዬ በሃያ አራት ስዓት ያልሽውን ነበር የሞከርኩት: አይኔን ማመን ነው ያቃተኝ :: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ባንቺ ቪድዮ እንጀራ ጋግሬ ለመብላት በቃሁ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sentayehulovesgames1961
    @sentayehulovesgames1961 ปีที่แล้ว

    Good jopq❤

  • @zintetemna7251
    @zintetemna7251 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ

  • @user-br7ff7yt8f
    @user-br7ff7yt8f 10 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @nebilamuhammed1001
    @nebilamuhammed1001 ปีที่แล้ว +5

    ጋዝ ነገር ከእንጀራ እርሾ ጋ ሲገናኝ ለጤና ጥሩ አይመስለኝም እንደ እናቶቻችን ብንጠቀም ጥሩ ይመስለኛል።

    • @tighistikahssi4026
      @tighistikahssi4026 ปีที่แล้ว

      እውነትሽ ነሽ በአምቡውሃ እንጅራ አረ ለጤና ጥሩ አይደለም ለምን አይኑ ትናንሽ ከሆን ምን ችግር አለው በኔ በግል የሄ ሞያ አይደለም

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 ปีที่แล้ว

    ሠላም ዋው

  • @a.t5699
    @a.t5699 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sister ❤️

  • @usercase2663
    @usercase2663 ปีที่แล้ว

    Wow 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-sg6xz5zs4i
    @user-sg6xz5zs4i ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ 💜🙏

  • @Sirage111d
    @Sirage111d ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @mohammadyoutube1533
    @mohammadyoutube1533 ปีที่แล้ว

    MaashAllaa MaashAllaa MaashAllaa MaashAllaa ❣❣❣❣❣❣💝

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ኢህቴ ኢንጀራሽ በጣም ያምራል ግን ስለ ኢርሾ ትንሽ ብታብራሪልን መልካም ነበር ።ኢናመሰግናለን

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 ปีที่แล้ว

    ዉይ ሲያምር ሞያማ አለ አችጋር ሆዴ ጮህ ኦ

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 ปีที่แล้ว

    very nice wow Ty

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 ปีที่แล้ว

    Yesende duketu men aynet endehone betasayen
    Betwrefe ejesh yebarek

  • @leenseetube
    @leenseetube ปีที่แล้ว

    Nagaani Waqayyoo mana kanafii haa bayyatuu bagaa nagani dhuftee mataa duree bareedaa qabatee dhuftee jabadhuu itti fufii hojiin gariidha ogeettii koo jabadhuu

  • @hannahaile8701
    @hannahaile8701 ปีที่แล้ว

    Betam konjo nawe, ejesh yebarek🙏.ETHIOPIA yale saw ambo weha matkam yechlal waye?thanks

  • @tamratgebremichael4061
    @tamratgebremichael4061 ปีที่แล้ว

    jow would someone start without ersho? would baking yeast work the same way?

  • @seadatube6189
    @seadatube6189 ปีที่แล้ว

    Yesende duket bentekem ejeraw arif yehonal

  • @tigistbiru5348
    @tigistbiru5348 ปีที่แล้ว

    Mtadu Betam konjo newu enjera yasamral lehulum Endetm btaregut enjera yasamral mtadun recommend aregachihalehu

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 ปีที่แล้ว

    THANKS SISTER ❤♥

  • @mulugetaabate6273
    @mulugetaabate6273 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዜድ ምርጥ እንጀራ ምጣዱን እንዴት አገኛለው እባክሽ

  • @tayituseifu7990
    @tayituseifu7990 ปีที่แล้ว

    እንጀራ አያያዝሽ ብቻ ደስ ያሰኛል

  • @xm3n778
    @xm3n778 ปีที่แล้ว

    እነትቆጆነው

  • @tigistikibreab6177
    @tigistikibreab6177 ปีที่แล้ว

    Thanks so much 🙏

  • @yobyob4841
    @yobyob4841 หลายเดือนก่อน

    አብሲት አትጥይም ቆንጆ

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 ปีที่แล้ว

    thanks 😬👏👏👏

  • @nejateshetu7826
    @nejateshetu7826 ปีที่แล้ว

    I hope it is healthy

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c ปีที่แล้ว

    እጀሺ ይባርክክክ

  • @be8cab
    @be8cab ปีที่แล้ว

    Zedyeeeeeeee

  • @loveyourself5058
    @loveyourself5058 ปีที่แล้ว

    Siyamr masha Allah. YeMetadu sem men yebalal.

  • @alfa2803
    @alfa2803 ปีที่แล้ว

    Selam wude
    Ershown kemn ena endet endazegajeshw btabrarilgn 😊

  • @cookhabeshacook6273
    @cookhabeshacook6273 ปีที่แล้ว

    yami

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 ปีที่แล้ว

    Ere bexam nw yamargn kemr yeni konjo enamsegn alen tebarki

  • @eteneshetolcha5663
    @eteneshetolcha5663 ปีที่แล้ว

    አቺባለሙያበርቺ