አስገራሚው የአሜርካ የቅርጫ ስጋ ሥነ ሥርዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @rahelreal3236
    @rahelreal3236 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ የምኮራብሽ ጋዘጠኛ ፍፄ በድጋሚ በሚገርም ስራ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኝ
    በጣም ነው ደስ ያለኝ 😮😮😮ቀጥይበት🥰🥰

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 วันที่ผ่านมา +7

    ውቢትዋ የድሮ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሰራተኛ የነበረችው !! እስካሁን ልባችን ውስጥ ነሽ !! ክብር ይስጥልን !! ፍፁም የሺጥላ ። ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ካንቺ በኋላ ጠላ ቤት መሆኑ ሰምተሻል ወይ ?

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሺጥላ ኣሁን ትዝ ኣለኝ : ኡንካን በስላም ወደ ኣሜሪካን መጣሽ እንዲሁም መልካም ዓመት ባዓል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ 😊 እግዚአብሔር አብሮነን ይመልስልን ተባረኩ ብዙ ምድርን ሙሏት ያገሬ ሰዎች .... 👌🙏 ያገሬ ልጅ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ክበሪልን እንወድሻለን መልካም በአል :: 👌🙏🙏

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 2 วันที่ผ่านมา +3

    ልክ የሀገር ቤት ድባብ ነው ያለው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም መልካም በአል ከቁርጡም ከጥብሱም እይበላችሁ 💚💛❤️

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yeshi are you living in America. We miss you sis!

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 2 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ ቦታ Virginia ኣከባቢ ነው ? 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NolaHarold-y8u
    @NolaHarold-y8u วันที่ผ่านมา

    እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (air carpet target dish off jeans toilet sweet piano spoil fruit essay). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 2 วันที่ผ่านมา

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 2 วันที่ผ่านมา

    @0:38 the address should be Haymarket VA and NOT Haymarket AV. NEBA advertising is a joke.

  • @YohannesBerhsnemeskel-w3o
    @YohannesBerhsnemeskel-w3o 2 วันที่ผ่านมา

    The meat does not look good.....but happy holydays...

    • @Dawit-ht9ls
      @Dawit-ht9ls วันที่ผ่านมา +3

      ተሳስተሀል

  • @et2507
    @et2507 วันที่ผ่านมา

    ጄQኬ::

  • @Lesera122
    @Lesera122 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks CHEBE MEDIA 😅😅

  • @danielzKebena
    @danielzKebena วันที่ผ่านมา +2

    Don't say Be America, the DMV area doesn't represent the others, please!

    • @AyalewTaye-ov5xx
      @AyalewTaye-ov5xx วันที่ผ่านมา +2

      How come u say this Sir? DMV area doesn't represent others? Really!!!! So why is the Amharic, Swahilli and other languages here in DC, Montgomery county and Virginia? I really don't get your point.

  • @BanchayehuAddisu
    @BanchayehuAddisu วันที่ผ่านมา

    ይህንን ሁሉ ፀጉር ካልተሸከም እንዳትሰሪ ዩተባልሽ ነው የምትመስይው ሁሉ ነገር በልኩ ሲሆን ነው የሚያምረው ልጅ ውበት የራስ ነው የሚያምረው።

  • @AyalewTaye-ov5xx
    @AyalewTaye-ov5xx วันที่ผ่านมา

    Beteseb Gibrina bibal ayishalim Be amarigna. Erre bakachihu maninetachinin anirsa!!!

    • @victorious.5394
      @victorious.5394 วันที่ผ่านมา

      Ethiopians are not the only customers , other African country also vistiting. We should not forget that this is America not Ethiopia

    • @AyalewTaye-ov5xx
      @AyalewTaye-ov5xx วันที่ผ่านมา

      @victorious.5394 It's already written in English as Beteseb Farm. So the correct Amharic version needs to represent us.

    • @AyalewTaye-ov5xx
      @AyalewTaye-ov5xx วันที่ผ่านมา

      There is no point to argue here. The English name is fine with other non Ethiopian customers. But the Amharic version has to be yebetesb Gibrina. I know this is America. You don't have to remind me that. This is constructive criticism. Look it in a positive mindset

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 วันที่ผ่านมา

    አረባካችሁ እፈሩ፣ ህዝብ ሲታረድ ሲሰቃይ እናንት ሀገር ቤት ሚዲይ ላይ የምታላግጡት አንሶ፣ እዚህ ደሞ የብልፅግና ካድሬ በመሆኑ ለማደንዘዝ ትለፋለፋላችሁ፣ አንዳችም ክ60-70 ሺህ ተፈናቃይ ዞር ብላችሁ ያላያችሁ ተቀማጥሎ ስለሚኖረው ዳያስፖራ አትዘላብዱ! የኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት መዝቀጥ ያሳዝናል። ሲጀመር የጋዜጠኝነት ገጽታ እም የለሽም። Nauseating !!