Ziz she is amazing prosen she is beautiful inside and outside am so proud of you you are strong woman thank you so much for my daughter wedding melket Restaurant make it delicious food am so happy we respect you we love you keep it up 🙏 ❤️ 💖 😊 💙 💕
Hi Ziziye I am so proud of you. Job well done. You look amazing. My favorite restaurant. I really enjoy the food at Meleket. Thank you Ziziye for hosting a memorable graduation party for my kids. It is a day we will never forget. I recommend for everyone to go and try Meleket.
I highly recommend this restaurant. It's very clean, offers excellent food quality, and has a great live band. The food is incredibly fresh, and the owner is very welcoming, which makes the dining experience even more enjoyable. A must-visit!
በሚገርም አጋጣሚ በሰወች ተጋብዤ ነበር ወደዚህ ሬስቶራት ጎራ ያልኩት ግን ከዚህ ቀን በሁዋላ ላለፉት ረጅም ጊዜ በመለእካም መስተንግዷቸው እኔም ቤተሰቦቸም ተመራጭ ሁኖ ቆይቷል ስለሰጠሽን መልካም መስተንግዶ እጅግ በጣም እናመሰግናለን መለከት ኢትዮዽያ ሬስቶራት
የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳማርብሺ እግዚአብሄር የልፋትሺን አይቶ ከዚ በላይ ከፍ ያርግሺ የኔ ጀግና እናት ከጣፋጭ እጂሺ ብዙ ተሚሪያለዉ የነካሺዉ እንደሚጣፍጥ እኔ ምስክር ነኝ እህን ማየቴ እጄግ ነዉ ደስ ያለኝ እንደለፋት ከዚም በላይ ክብር ይገባሻል 👏👏👏👏🏆🏆🏆
You can tell the restaurant owner is proud of her work !!! Her confidence 100% !!!!
Ziz she is amazing prosen she is beautiful inside and outside am so proud of you you are strong woman thank you so much for my daughter wedding melket Restaurant make it delicious food am so happy we respect you we love you keep it up 🙏 ❤️ 💖 😊 💙 💕
ወይ ቅናት ምቀኝነት ምንም አይወጣላት ሶሻል ሚዲያን ለጥሩ ነገር ለእድገት የተጠቀመች ድንቅ አስተማሬ ወጣት ናት።
ስለመለከት ሬስቶራንት ብዙ ሰምቻለሁ አቀራረባችሁም ደስ ይላል ቀጥሉበት
ዚዚዬ የኔ ጀግና ❤❤❤ የሚገርም ሬስቶራንት ከሚገርም መስተንግዶ ጋር👌👌👌👌❤️❤️❤️
ኮሚኒስት የሰው ጥግ ነክ በጣም ነው ደስ 😍ያለኝ የሚገርም ስራ ነው ፍፄ ከዚ በላይ ብዙ ስራ ላይ እንደምናይሽ አልጠራጠርም ትችያለሽ👍
Meleket is a cozy restaurant and bar with great service and very friendly staff. Music is not loud. Highly recommended.
ፍፁም በጣም ጨመርሽ በእውነት ሲልቨር ስፕሪንግ የሚያማክሩ ዶክተሮች አሉ ሄደሽ ስለ ሰውነትሽ መቀነስ አማክሪ::
Not ur business
ወይይይይይኔ ፍፁም የሺጥላ ምን ሆና ነው እንደዚህ ከአንገት በላይ ሌላ ስው የመሰለችው ሲቀጥል እንዲህ አይነት ጥፍር አርቴፊሻሉ ፀጉር ምን አስመሰላት በእግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
እርስ በርሳቸው ይደናነቃሉ 😂😂😂 ሀበሻ ሴቶች አስጠሉ ጥፍራቸው ፀጉራቸው እራሳቸውን እረሱ ማንነታቸውን እረድኤት ትሻላለች እንደውም
የምግብ ቤቱ ባለቤት ናት ሰራቶኞች አሉዋት መብትዋ ነው ትዘንጥ ቆንጆ ናት ውይ ቅናት ምን ይሻላችሆል ይህ በሽታ ነው
ቆንጆ! ደርባባ ባለሞያ በርቺ I live in Baltimore. I will come and have the ZZ Tibs.
ዙሪያሽ እንኳን አደረሰሽ!
እውነት ብለሻል ! ማዘርሽ
የነካችው ሁሉ ነው የሚጣፍጠው::
እግዚአብሄር ይባርካችሁ::
ኰሚኒስት ስላየሁ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ አንበሳ የሀገሬ ልጅ ! ቁሜ ነኝ.
ረዱ ይመችሽ ይሳካልሽ ❤❤❤
Yene wud enat anche lemegleth kalat yelugnm anche jegna yesra sew yewah sewu yematnki anche eji yetemarkut bizu new Yene balmoya endenat tenkebababi neshi fetari endelfatshi kezih yebeletewun kefita ysthi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
the journalist is very graceful. So, talented! Reedit has a purpose in this earth.
She is renowned journalist from etv mezgna
It is nice to see you like this
እውነት : ነው : መለከት : በጣም : የሚጣፍጥ : ምግብ : ነው : ያላቸው : በዛላይ : የተርጋጋ : ከቤተስብ : ጋር : ጥሩ : ጊዜ : የሚያሳልፍበት : Restaurant : ነው !!
እ ፡ ረ ፡ ተ ፡ ው ፡ እ ፡ ን ፡ ጂ፡ .... Just joking, peace.
Hi Ziziye I am so proud of you. Job well done. You look amazing. My favorite restaurant. I really enjoy the food at Meleket. Thank you Ziziye for hosting a memorable graduation party for my kids. It is a day we will never forget. I recommend for everyone to go and try Meleket.
መለከት ሬስቶራንት እንወዳችዋለን
Wawawa betam des yelale ename edelune bagje batam new megibe yamserawe menoewem London new❤❤❤
What is the back ground sound when you interviewed Redy? its irritating me
I highly recommend this restaurant. It's very clean, offers excellent food quality, and has a great live band. The food is incredibly fresh, and the owner is very welcoming, which makes the dining experience even more enjoyable. A must-visit!
Silver Spring ላይ የሚጣፍጥ ምግብ ከልዮ መስተንግዶ ጋር እንደ ❤መለከት ሬስቶራንትን ❤የሚስተካከል ማንም የለም ስል ማጋነን እንዳይሆንብኝና ለእውነታው ሄዳችሁ ሞክሩ ብያለሁ :: ዚዬ እጆችሽ ይባረኩ🥘🍜🥗🍝🍰🎂🍻🥂🍸……
አክትሽ በጣም በዛ በልክ ብታደርጊው የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ
ወይ ቅናት ምቀኝነት ምንም አይወጣላት ሶሻል ሚዲያን ለጥሩ ነገር ለእድገት የተጠቀመች ድንቅ አስተማሬ ወጣት ናት።
እኔም ለበአል ለልጆቼ የሀበሻ ዶሮ ገነጣጥዬ ነው የምሰራው:: በዛ ላይ ቶሎ አይበስልም::
Online order maderg yechalal?
Yes thank you ❤
መለከት ሬስቶራንት 1ኛ
እስቲ እንመጣለን አንድ ቀን መቼም
ሚዴያ ላይ ምትሉትና መስተንግዷቹ አራባና ቆቦ ነው
ችካጎ ነው የምኖረው ሰመጣ የዚዘን ሰፔሻል እቀምሳለሁ መጥቼ ነው የማረጋግጠው ።
Dess ykegal I can’t wait to see you
ምን አይነት ሰው ነው videography ብሎ መፃፍ የማይችል ሰው ውይ አሜሪካካካካካካ🤔
Redu sera betketregn des yelegale
Ere tifrishin sitseri asatriw..
ዓይን አውጣ:: እማትገቢበት የለ:: ተወዛዋዠ: ኘሮሞተር: ቲክቶከር: ቴቪ ሆስት: ዲዛይነር: ብራንድ አምባሳደር ወዘተ.... ብር ያስገኝ እንጅ ይች ልጅ ወደፊት ብዙ ነገር ሆና እናያታለን::
ቅናታም ምን አረገችሽ ታዳጊ ነች ሰርታ ነው ትደግ የሀገሬ ልጅ ትደግ ይሳካላት ይመቻት
ጎበዝ ስለሆነች ነዋ!🤔 አይ ደባልቄ ተደባለቀብህ😏
Wow. Why don’t you encourage her instead of all this hate? Not nice!!!
Multi talented better than unite talent person. Congratulations but please marry and have baby’s lol time in United States runs faster than any where
ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለች ትችላለች በርቺ መልካም በአል
ዓይን አውጣ:: እማትገቢበት የለ:: ተወዛዋዠ: ኘሮሞተር: ቲክቶከር: ቴቪ ሆስት: ዲዛይነር: ብራንድ አምባሳደር ወዘተ.... ብር ያስገኝ እንጅ ይች ልጅ ወደፊት ብዙ ነገር ሆና እናያታለን::
she do good👍🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ ስለሆነች ነዋታዋ
አቶ ደባልቄ ከበደ ሁሉም ሥራ ሥራ ነው ሌላም ጨምራ ብትሠራ ምን ችግር አለበት
ጋሸ ደባልቄ ተረጋጉ ተረጋጉ 😂😂😂
አይን አውጣ ሳይሆን ደፋር ወጣት ሴት ናት ጎበዝ ናት ጀግና ናት በእራሷ የምተማመን ቆንጆ ወጣት ሴት ናት ወደፊት እረዱ ጎበዝ and i love your confidece