ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዴት ሰው አያየውም ይሄን ፕሮግራም ግን🤔👌👌👌 90's ይሄ ብቻ ነው😊
Only legends will see it 😊
ባንች ኮመንት ሰብስክራይብ አረኳቻዉ
@@mentameralemu thank u🙏💜 በእውነት የምርጥ ትውልድ ታሪክ ነው የምትሰማበት🤗
@@Amanuel_3232 true🤗
እኔ ደዊት ሲያወራ ደስ ይለኛ ታሪክ ነው ይደመጣል ዋዉ ተባረክ
አነጋገሩን ለምትረዱ ጃሉድ ምርጥ አስተሳሰብ ያለው ሰው ቢኖር ጃሉድ ነው መውደድ ለብቻው አቅርበው ዴቫዪ ምርጥ ሰው ሁሌም ብትቀርብ ደስ ይለኛል
ኢድ ሙባረክ ለገና! ሀሀሀሀ ... አይ ጃሉድ!ፍቅር እኮ ነህ!
Mewded,,,,bro , you're very humble and arif lij neh. My brother please don't change.keep up this attitude
በምንም ተአምር በምንም አይነት ቀመር ሊመለስ ማይችል ሰው ተነፋፍቆ የምር ተፋቅሮ የምር ተዋዶ የምሩን የኖረበት ማይደገም 90s ወርቃማው ዘመን ምርጥ ዘመን አቦ የዛ እውነተኛ ዘመን ተወላጅ በመሆኔ የምር እድለኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መውደድ !ሞያህ የዳንስ አሰልጣኝ መሆንህን ነበር የምናውቀው !በዚሁ Show እያሳየህ ያለኸው የጋዜጠኝነት አቀራረብ እጅግ በጣም ገርሞኛል !አስደምሞኛል !በርታ ወንድማችን
💯💯💯
አይ ጃሉድየ የተጠየቅከው ሌላ የመለሰከው ሌላ እረ ላንተ እድሜ እና ጤና
ዛሬ ደግሞ ልዬ ነው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ልደት አደረሰን አደረሳችሁ
JahLud he is just simply an organic crazy spice :)
That's a good one 😂
ጃዬ ምርጥሰው መውደድ ምርጥሰው
ዴቮ ጓደኛዬ የአራድዬ ልጅ አቦ ይመችህ በጠቅላላ እንኳን አደረሳቹ እኛ (90) ወቹ ነን
Mewudede betam arif program nw ❤❤❤... Ja pure heart ❤
ሁሌም ጃሉድ ካለ ፈታ ዘና ነው ሚረገኝ😂😂መውደድ መቸም የጃን ኢንተርቪው እንደወረደ ብታረገው ደስ ይል ነበር ግን ኢዲት
I love the interviews with known Ethiopian professionals in the entertainment world specially the introduction and entrance brother.very funny😊I might add
ወይ ካሉድ ብቻ ይመችህ አቦ በቀኝ ተቀብዬ ግራ ገብቶኛል በግራም አቀብለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂መውደድ ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
Wow bro ene yachten inteview say betam newu miyaznanagn Berta
Big thanks ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
JA BIG RESPECT ❤
Jah lud pure heart ❤
መዉደድ ጀግና ኢትዮጵያዊ
መውደድዬዬዬ❤❤
በጣም ደሰይላል ሀሪፍ ነው ጃሉድ ግን መቸ ነው የተጠየቀውን የሚመልሰ እንደኔ የሚመቻው ላይክ ይግጭ❤❤❤😂😂😂😂 በዚህ አጋጣሚ subscribe እያረጋችሁ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ
ጃሉድ የራሱ አለም አለው በዛ ጭሶ ነው እምመጣው የኔ ጌታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ቅን
እናመሰግናለን የሚያምር ትምህርት የምንወስድበት በትዝታ ወደሆላ ሄደን የነበርንበትን የቅርብ ሩቅ አመታትን ማንነታች ዛሬ የሌለ ትናት የነበረ እውነታወቹን የምንሰማበት ፕሮግራም ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን🙏🇪🇹❤❤❤👌 ጃሉድ መቼ ነው የተጠየቅህውን ብቻ ምትመልሰው?
Wow መውደድ ኣንተን አለማድነቅ ንፋግነት ነው ፕሮግራሙ ለዛውን ክብሩን ሳያጣ ጣፋጭ እንዲሆን ማኔጅ ያደረክበት መንገድ bro 🙏🙏
ጃልጅ የፍቅር ሶው❤❤
እንደ እኔ ጃሉድ የሚመቸው አለ❤
ጃሉዱ.ሳየው.በጣም.ዝናለሁ..እውነት.ገራሚ.ጭንቅላት.ነው.ያለው..የሆነ..የወላጆች.በአድ.አምልኮ.የለ.ይመስለኛል..ፀበል.ውሰዱት..እራሱን.ይሁን.እርድት
@@Nani-pq6ffይህን ቃል እምወዱት ፔንጤዎች ናቸው በጠም ይጠቀምበታል
Jaluden gn tebkulgn yhnn program be politica endaywesdut gn hulachunm ewedachuhalew kberulgn❤❤❤❤❤ 🙏 🙏 🙏 🙏
ስላሲያይ
አሬፍ ፕሮግራም ነው መውደዲ ይመቻቹ ብራዘሮች ሰፍር እየጠራቹ ስትወያዩ ደስ ትላላቹ🎉🎉🎉🎉🎉
ጃሉድ አሪፍ ነዉ በርታ
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው። በርቱ!! ለእርማት ያክል ተካበ ዘውዴ የሚኖረው አሜሪካ ነው ! እራሱንም ሆነ ቤተሰቡን በመልካም ሁኔታ የሚያስተዳድር ሰው ነው።
መውደድ ሥላንተ ብዙ ብል ደሥ ይለኝ ነበር በቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አራዳ ነህ💚💛❤🙏
እናመሰግናለን MK
እኔ የሚገርመኝ ጃሉድ እየባሰበት ነው የሚሄደው ጥሩ እብድ እንዳይሉት ኣንዳንዴ የጤነኛ ንግግር ይናገራል ጤነኛ ነዉ ሲሉት የእብድ ስራ ይሰራል ባጠቃላይ ጃሉድ ጥሩ ወፈፌ ይመስለኛል ደሞ ዘጠናዎቹ ኣይመስለኝም 2006
Jha man his my buddy 🎉
ጥንቅቅ ዝምዝም ያሉ አራዶች ብቻ። ሲገባህ ይገባሃል አልያ ይዘሉሃል። 90ዎቹ የእውነት የኖረ ትውልድ ከእጁ ፍቅር እንጅ ያ ትውልድ ተብሎ አይከሰስም። ለፍቅር ዘፍኗል በህብረት ኑሯል ለዲሞክራሲ ታግሏል (97). 90ዎቹ ቢደጋገሙ ኢትዮጵያዊ በመልኳ ተክስታለች።
Jah lud bngerachn lay tnkekk adrgo ymereda ena telk sew new respect
❤❤❤❤❤
Jaye ymechish 💯
❤❤❤❤❤ጃ
ጃ❤❤
Jalud has clean heart ❤️
Ebakachu eyemote bale sew endet meznanat yichalal? Lmn magegemiya endigeba atredutm Jalud betam yasaznal.
Jalued still couldn't get someone to take him rehabilitation center. Too bad 😢😢😢😢😢
ዳዊት ለቤት ልመና ነው የመጣህ ሰርተህ ግዛ ለማኝ
አይ ጃሉድየ እንዴት እንደሚመቸኝ የሱን ኢንተርቢው ለመሳቅ እየፈለኩ ነው እማየው😂😅😂😅😂😂❤
አይ ጃሉድ ወጡ ስንት ልባል ነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂ፈታ ነው ያረገኝ
ጃሉድ❤❤❤😂😂😂
Jalud ewenetem akal sheka honest dude
ስለ አብዱ ኪያር የገለፀበት መንገድ ሲያምር ሳሸት ጠረኑ ካለበት ቦታ ሚሸተኝ ሰው አህሉል ጀና አለውኮ አቤት ሰው መውደድ ጃ ይለያል
Aweko abede eko new
ጃ ግን አይደገምም ... 👌
አይ ጃሉድ ገብቶሀል አይደል ይላል ደግሞ😂😂😂😂
ምን ይገባናል ይመቸው
ጃሉድ ይለያል
ጃሉድ ረሀ
ካየዋቸው የቴሊቪዥን የባህል ፕሮግራሞች የተመቸኝ 👍ወይ አዳነች አቤቤ በረኛ 😂
Ene alew jah 🫡
ስንቶቻችሁ ነው ጃሉድ የደርግ ባህር ሀይል እንደነበር የምታውቁት
Enkuwan adrsachu
JAlud arambana ena qopo
አይ ጃልድ የሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ይመችህ
Yihe jezba Abichu Abichu ylal.
ምን ያውቃል ጦርነት መኖሩ ያውቃል ብላችሁ ነው እረ ይመችህ ጃሉድየ
አንድ ቀን የተጠቀከውን ሳትመልስ አይ ጃ ይመችህ😂😂😂😂
መውደድ አድናቂህ ነኝ ጃሉድማ ክክክክክ
ጃ አወዛገባቹ አይደል እኔን😂😂
Jalude....gedelkegne!!!!
Jaja yegermal i see t❤❤❤
I love Jha dude 😂
Jalud 😂😂😍😍
ጎቤቾ እንካን አሰናናኸም
ነዋይ ጃል ዊድ አለ 😂😂😂😂😂😂
Wigaw alalem
እረ ሰዎች ተካበ አሜሪካ ነው ያለው በስሙ የሚነግድ ሰው አለ ተጠንቀቁ
Woooow 90❤❤❤
Adekemken jahlud
ውጋው
Only here because of ja
ይመቻችሁ😂😂😂
ጃ ምርጥ ዝርያ 😂😂😂😂😂
ጃሉድዬ ግን ሲያሳዝን እየሄደ እኮ ነው
41:14 ያጓጓል አላለም 😅😅😅
፺ዎቹ!!!!!!!!!!!
አደራ ሙስሊሞች ጃሉድ መስቀል ያለው የሀገር ልብስ ለበሰ ብላቹ እንዳታደነቁሩን ምንም ብትሉ ጃሉድ የህንዱ ጣኦት ያለበትን ልብስ አድርጎላቹ ይመጣል ከፈለገ
😂😂😂
የት አለና ነው እምወቅሱት
ጃሉድ የጥበብ ሰው ይመች ፈታ ብለናል ሁሌም አቅርቡት😂
It is so funny and entertaining.
Enkuan adersachu
መውደድ ግን ቻይ ነህ እለመሳቅስ ይገርመኛል: ጃሉድ ግን ለሱብቻ የሚታየው interviwer እለው እንዴ
ጃየ መስቀል ያለበት ልብስ አልብሰው ኢድሙባረክ ያሰኙሃል አይደል 😅😅 እረ አንተስ ኑርልን
Setbqew neber yhen comment
ተካበ አምሪካ ነው እባካችሁ
እንደዚህ 😅😅😅😅
መልካም በአል እየገባችሁ ደምሩኝ❤❤❤
ኢድ ሙባረክ ?😅
ጃሉድ ከጠዋት እስከማታ 22 አካባቢ በረንዳ ላይ አረቄ ሲጠጣ ይውላል አስጥሉት፣ ጠዋት ሳልፍ አለ ማታ ስመለስም አረቄውን ይዞ አለ።
ከአሁን ቦሀላ አይመለስም
ሁላችንም እንደ ጃ ሆኖ ቢያሳልፈን
ፕሮግራም ናይሥ ነው የዘጠናዎች መች ጨርሰህ ነው ሥልሳዎቹ ገባህ 😅😅ጃሉድ በ90ዎቹ የለም ነበር። ሙዱንም አያውቀውም።
እንደ ጃሉድ እና አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሙድ የሚይዝ የለም😊😅😂😂😂
የጃ በስንት ጣዕሙ
ጃሉድን ሰው ብሎ ፕሮግራም ሚጋብዝ እራሱ ጤነኛ አይደለም
ተካበ ዘውዴ አሜሪካ ነው እንዴት ነው ኢንፎርሜሽን ላይ በዚህ ጉዳይ በስሙ አንዱ ሲያጭበረብር ተገኘቶ ተካበ እራሱ ሁኔታው እንዳሳዘነው ተናግሮ እኮ ነበር
Ena jalud kayet yametaw 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅..

Jalued still couldn't get someone to take him rehabilitation center. Too bad
😢😢😢😢😢
ዳዊት ለቤት ልመና ነው የመጣህ ሰርተህ ግዛ ለማኝ
አይ ጃሉድየ እንዴት እንደሚመቸኝ የሱን ኢንተርቢው ለመሳቅ እየፈለኩ ነው እማየው😂😅😂😅😂😂❤
አይ ጃሉድ ወጡ ስንት ልባል ነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂ፈታ ነው ያረገኝ
ጃሉድ❤❤❤😂😂😂
Jalud ewenetem akal sheka honest dude
ስለ አብዱ ኪያር የገለፀበት መንገድ ሲያምር ሳሸት ጠረኑ ካለበት ቦታ ሚሸተኝ ሰው አህሉል ጀና አለውኮ አቤት ሰው መውደድ ጃ ይለያል
Aweko abede eko new
ጃ ግን አይደገምም ... 👌
አይ ጃሉድ ገብቶሀል አይደል ይላል ደግሞ😂😂😂😂
ምን ይገባናል ይመቸው
ጃሉድ ይለያል
ጃሉድ ረሀ
ካየዋቸው የቴሊቪዥን የባህል ፕሮግራሞች የተመቸኝ 👍
ወይ አዳነች አቤቤ በረኛ 😂
Ene alew jah 🫡
ስንቶቻችሁ ነው ጃሉድ የደርግ ባህር ሀይል እንደነበር የምታውቁት
Enkuwan adrsachu
JAlud arambana ena qopo
አይ ጃልድ የሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ይመችህ
Yihe jezba Abichu Abichu ylal.
ምን ያውቃል ጦርነት መኖሩ ያውቃል ብላችሁ ነው እረ ይመችህ ጃሉድየ
አንድ ቀን የተጠቀከውን ሳትመልስ አይ ጃ ይመችህ😂😂😂😂
መውደድ አድናቂህ ነኝ ጃሉድማ ክክክክክ
ጃ አወዛገባቹ አይደል እኔን😂😂
Jalude....gedelkegne!!!!
Jaja yegermal i see t❤❤❤
I love Jha dude 😂
Jalud 😂😂😍😍
ጎቤቾ እንካን አሰናናኸም
ነዋይ ጃል ዊድ አለ 😂😂😂😂😂😂
Wigaw alalem
እረ ሰዎች ተካበ አሜሪካ ነው ያለው በስሙ የሚነግድ ሰው አለ ተጠንቀቁ
Woooow 90❤❤❤
Adekemken jahlud
ውጋው
Only here because of ja
ይመቻችሁ😂😂😂
ጃ ምርጥ ዝርያ 😂😂😂😂😂
ጃሉድዬ ግን ሲያሳዝን እየሄደ እኮ ነው
41:14 ያጓጓል አላለም 😅😅😅
፺ዎቹ!!!!!!!!!!!
አደራ ሙስሊሞች ጃሉድ መስቀል ያለው የሀገር ልብስ ለበሰ ብላቹ እንዳታደነቁሩን ምንም ብትሉ ጃሉድ የህንዱ ጣኦት ያለበትን ልብስ አድርጎላቹ ይመጣል ከፈለገ
😂😂😂
የት አለና ነው እምወቅሱት
ጃሉድ የጥበብ ሰው ይመች ፈታ ብለናል ሁሌም አቅርቡት😂
It is so funny and entertaining.
Enkuan adersachu
መውደድ ግን ቻይ ነህ እለመሳቅስ ይገርመኛል: ጃሉድ ግን ለሱብቻ የሚታየው interviwer እለው እንዴ
ጃየ መስቀል ያለበት ልብስ አልብሰው ኢድሙባረክ ያሰኙሃል አይደል 😅😅 እረ አንተስ ኑርልን
Setbqew neber yhen comment
ተካበ አምሪካ ነው እባካችሁ
እንደዚህ 😅😅😅😅
መልካም በአል እየገባችሁ ደምሩኝ❤❤❤
ኢድ ሙባረክ ?😅
ጃሉድ ከጠዋት እስከማታ 22 አካባቢ በረንዳ ላይ አረቄ ሲጠጣ ይውላል አስጥሉት፣ ጠዋት ሳልፍ አለ ማታ ስመለስም አረቄውን ይዞ አለ።
ከአሁን ቦሀላ አይመለስም
ሁላችንም እንደ ጃ ሆኖ ቢያሳልፈን
ፕሮግራም ናይሥ ነው የዘጠናዎች መች ጨርሰህ ነው ሥልሳዎቹ ገባህ 😅😅ጃሉድ በ90ዎቹ የለም ነበር።
ሙዱንም አያውቀውም።