የነዳጁ ክርክር በፓርላማ፣ “ለዐቢይ ለምን ትሞታላችሁ?” አመራሩ፣ “የነዳጅ ባንዳዎች…” ሚኒስትሩ፣ የሻዕቢያው የቀይ ባህር እገታ፣ የካምፖች ጥቃት| EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 231

  • @halefomgirmay6592
    @halefomgirmay6592 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ያየሰው እና አበበ ባዩ አድናቂያቹ ነኝ ፍትህ ለሚስኪኑ ማህበረሰብ ሁሉ

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አቤቱ አምላክ ሆይ አግዝሃብሔርን ፈሪ ሰውን አክባሪ መሪ ስጠን ::

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    የኢትዮጵያ ህዝብ ብልፅግናን ለማስወገድ ለነገ የማይባል ነገር ነው ያ ሳይሆን ቢቀር አገራችንን እያየናት ትበተናለች

    • @Asfawsen
      @Asfawsen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ye Ethiopia hizb yemibal neger Helen

  • @YOhansarada
    @YOhansarada 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ኢትዮጵያ ሃላፍነት መወጣት በማቻልባት እንደ ያየሰው ሽመልስ ያለ ሰው እንደስጦታ ተበረከተላት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህና እድሜና ጤና አብዝቼ እመኝልሃለሁ።

    • @Efrem1414
      @Efrem1414 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያየሰው ኣይደለም አንባቢው አበበ ባዩ ነው።

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +98

    ብልፅግናን መታገልና ማስወገድ ለጥቂቶች ብቻ የሚተው ሳይሆን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ መታገል ግድ ነው ።

    • @ማርያም-ኰ7ጸ
      @ማርያም-ኰ7ጸ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኮ ሁሉም ብሔር አልተመቸውም የእውነት ምያምርብን ደሞ አንድ ላይ መቆም ነው እፍፍፍፍ

    • @uthman9979
      @uthman9979 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በፈርዖን ቤት ያደገው ሙሴ 😂 የPP አዋላጆች። 27 የጨለማ ዘመን

    • @motivationalspeech384
      @motivationalspeech384 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Egna temechiton eyenorin nw ante tewaga dedeb😂

    • @negat6082
      @negat6082 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@motivationalspeech384 xmbatam gala

    • @SeyaSeyum
      @SeyaSeyum 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dedbma ante kadrew​@@motivationalspeech384

  • @SisUni-e4t
    @SisUni-e4t 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ለገስ ቱሉ """ባለግዜ ቱልቱላ""😢😢😢😢

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ዶክተር ዴሳለኝ ጫኔ🇨🇬💪 ጀግናዉ

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሙሴ አሻጋሪው በደንብ አሮጎ ኢትዮጵያን እያሻገር ነው 😂🤑

    • @senayberaki4276
      @senayberaki4276 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Si taser demo qomeh tayaleh 😂😂😂

    • @mt9609
      @mt9609 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@sabagebru6850not related

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ትከክል ብለሃል አስረሰ ሜሬ በዚህ ጉዳይ ሰፊ ዘገባ መስራት ጥሩ ነው

  • @aarontsegaye2261
    @aarontsegaye2261 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ጥምረት ለትግራይ እና ፋኖ

    • @Asfawsen
      @Asfawsen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      No no no .. absolutely no. simechachu 10000% ergitegna Tigrayin lematfat neww

  • @TDFከሁሉምበላይነዉ
    @TDFከሁሉምበላይነዉ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የህዝብ ድምፅ❤❤❤

    • @EthiopianDaily123
      @EthiopianDaily123 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yeleyal techelalachehu

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጆጭሌ ብቸኛ የህዝብ ድምፅ ይሁን

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፋፋኖኖ ጀግና አንበሳ ይችላል ያሸንፋል ድል ለፋፋኖኖ ሞት ለባነዳና አራጅጆችች ፋፋኖኖ ጀግናነው ይችላል ያሸንፋል ❤❤

    • @hussenyesuf-h6k
      @hussenyesuf-h6k 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂 ፋኖ

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አብይ ከሚከፋው የኢትዮጵያ ህዝብ በክፉው ደስ ይለዋል ፓርላማው

  • @BarhahaftomHagos
    @BarhahaftomHagos 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የአማራ ምልሻ ሰህተት አትሰሩ ለጠላት ወግናቹ ፍኖን አትዋጉ ታሪክ ይቅር የማይለው ሰህተት ነው ነገ ትጠየቃላቹ

  • @ማርያም-ኰ7ጸ
    @ማርያም-ኰ7ጸ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወጣም ወረደም ወገኔ ቸግሮታል ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ አልተመቸውም 😭😭😭

  • @عبداللهعبدالله-س2ب2خ
    @عبداللهعبدالله-س2ب2خ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ድል ለአማራ ህዝብ❤

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እነዝህ እንስሳዎች መች ነው ይህቺን ሀገር የሚለቁት

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዶ/ሮ ቱሉ ገቢን ለምን ከሌሎች አገራት ጋር አላነፃፀሩም?

  • @asefawendimagegn6586
    @asefawendimagegn6586 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያ ፎረም እባካችሁ ጡረተኞች ጎዳና ወጠው ልመና በኑሮ መንግሥት የድሞወዝ ማሻሻያ አቀረቡልን ስለ እግዚአብሔር ያይሰው ሸመልስ።

  • @Karlos-one
    @Karlos-one 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሻዕብያ 3 መርከቦች እና 18 የ መርከቦች ሠራተኞች ይዘናል
    ያለ ፍቃዳችን ቀይ ባህር እንደ ፈለግከዉ መንቀሳቀስ ዋጋው የበዛ ነው

    • @Fasildes
      @Fasildes 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      20 k/m wede Eritrea wuha megib
      A
      Tachewun. Aminewal

    • @Karlos-one
      @Karlos-one 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Fasildes የ ዉዴታ ግዴታ ሆኖበት ነው

  • @alem2627
    @alem2627 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የኤርትራ መንግስት ነው የሚባለው::
    በኤርትራ የባህር ክልል ጉዳይ : ኢትዮጵያ ምን ኣገባት??

    • @TT-qd6je
      @TT-qd6je 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kid wuta shabia

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የነ አብይ መጨረሻ ስድብ ሆነ ይገርማል

    • @Tom-lg1uf
      @Tom-lg1uf 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እንኳን ሰይጣን ዛርም የፊጢኝ ሲይዝ መለፍለፉ የግድ ነው።

  • @berhanayele8466
    @berhanayele8466 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የብልጽግና ሰዎች ጥጋባቸውና እብሪታቸው ከልክ ማለፉን ሰሞኑን ጃዋር ሲናገር ተሰምቶ ነበር።መቶ ፐርሰንት ትክክል ነው።በራሳቸው የቅዠት ዓለም ወይም ደሴት ላይ የሚኖሩ ናቸው።

  • @yonasyemane553
    @yonasyemane553 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tultula
    Wede eritrean mder lemen gebu atelem? Sele eritrean metefo tenagereh betader egna guzuachenen anakuaretem I am eritrean 💪

  • @kassaagegnehu213
    @kassaagegnehu213 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    I am Amhara I proud Fano go ahead!!

    • @joshuanate1741
      @joshuanate1741 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Fሀcክ ሀ

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedseikoMangistu
    @AhmedseikoMangistu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንደነ ለገሰ ቱሉ ዓይነት የሆነ እና ከየተኛው ፍጡራን በታች የሆኑ ግለሰቦች የሚጫወቱበት ሀገር ዜጎች መሆናችንን እጅጉንም ሃጥያት እንዳለብን ይጠቁመኛል ፤ ስለዚህ ሁለችንም በየእምነታችን ንሰሃ መግባት አለብን ባይ ነኝ !!

  • @kikibetty1506
    @kikibetty1506 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሌላ አገር ነዳጅ በ$1 ሲሽጥ ተመጣጣኝ ደሞዝ : ትራንስፓርት፣ ህክምና፣ ትምህርት፣ የስራ ዕድል እና በሰላም ወጥቶ መግባትን አረጋግጦ ነው።

  • @HaymanotCanee
    @HaymanotCanee 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮ ፎርም ጀግና በርታ

  • @asfawesenmekonnen6762
    @asfawesenmekonnen6762 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ታማኙ ምንጫችን ኢትዮፎረም ሚልየን ሊገባ ነው

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አንድ ለናቱ ጌታ ይጠብቅህ. ከነዚህ ማፍያወች

  • @Mulegebdaw-zc2mp
    @Mulegebdaw-zc2mp 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይበርቱ

  • @ashenafime
    @ashenafime 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኢትዩዸያ ህዝብ አገሪቱ የአብይና ግብራሃበሮቹ የግል ኩባንያ ሆናለች ሰለዚህ ተነሰና መብት አሰከበር‼️‼️

  • @AmanuelAndeberhan
    @AmanuelAndeberhan 44 นาทีที่ผ่านมา

    🇪🇷💪🏾✊🏾 SHARBYA100%✊🏾💪🏾🇪🇷

  • @ahmedintemam-x6o
    @ahmedintemam-x6o 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሉም የሚታገለው ሶሻል ሚዲያ ላይ ነው መሬት ላይ የለም ሶሻል ሚዲያ ላይ እንደምንታገለው ሁላችንም ወደ መሬት ላይ እናወርደው let's do it!!

  • @BarhahaftomHagos
    @BarhahaftomHagos 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ ለዘራፊዎች ቡድን አሰረክበን እሰከመቼ ነው

  • @thomasspot1999
    @thomasspot1999 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    pretty good God Mercy up on us

  • @HailiyeLemma
    @HailiyeLemma 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የነዳጅ ዋጋ በዶላር እንደሚያስቡት ሁሉ የሚከፈለንን ደሞዝ በዶላር እያሰቡ ቢከፍሉን ስሌቱ ሚዛናዊ ይሆናል ብዬ አስባለሁ እና ይህ ለምክር ቤት ቀርቦ ቢፀድቅልን የሚል ሀሳብ አለኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይ አዋጂ በአዋጅ ሁነዋል እንካን ደስአላቹ።

  • @H.G27
    @H.G27 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አንደኛ ኮማች ነኝ ላይክ አድርጉኝ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Ethio Forum ❤

  • @AbelAbela-d6n
    @AbelAbela-d6n 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ tileyalachihu ❤❤❤❤❤❤

  • @milliontekle-u9o
    @milliontekle-u9o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    E/r selamune yametalene❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ላማራ ህዝብ ኢትዮ ፎረም በርቱ

  • @ErgaErga-c9g
    @ErgaErga-c9g 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እድመና ጤና ይስጥህ

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Viva Fano Asres Mare 👍👍👍

  • @Johnjon-i5j
    @Johnjon-i5j 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Respect Dr Desalegn wish you long live

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome from sa

  • @amanabebe6383
    @amanabebe6383 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የቱሉ ልጅ እኮ እሱ ሆዱ ከሞላ ሌላ አላማ የለዉም

  • @TahaYasintahayasin-b4o
    @TahaYasintahayasin-b4o 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት እንደ ክር ቀጭን ናት ዶክተር ደሳለኝ ብቻውን ሁሌም እውነትን ተሸክሞ አይበጅም ለኢትዮጽያ ህዝብ እያለ ይከራከራል ግን ዳኛው ዝንጀሮ የፓርላማ ተወካይዮቺ የዝንጀሮ ተወካይ እንጅ መቺ የህዝብ ተወካይ ናቸው?

  • @dalulfisseha
    @dalulfisseha 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Well come bro

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome welcome welcome ethio forum my family i love ❤❤❤❤❤

  • @Labadina
    @Labadina 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዝምታዉ ይሰበር ! ትግሉን ለፋኖ ብቻ መስጠቱ ይብቃ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ሆ ብለን መነሳት አለብን ። ሰዉዬዉ ታሪክ እያጠፋና አገር ማፍረሱን ቀጥሏል ። ለማንም ዜጋ ግድ የለዉም እባካችሁ ማንሸኳሸኩ ይብቃን አደባባይ እንወጣ

  • @BermieAb
    @BermieAb 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethioforum ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ችግሩ እኮ ነዳጅ 10/100 ሲጨምር ሌላዉ አገልግሎትና....1000/100ስለሚጨምር ነዉ በናነተዉ ወሬ ቀለቡ ጥቁ*ምላሴ🤔።☝️🙏

  • @anoniem7392
    @anoniem7392 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Adera bezihbsament 1 million subscribers enemulaw

  • @Msuqure
    @Msuqure 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ህዝቡ በራሱ ጥፋት ነው ሚናቀው ምን እሲኪሆን ነው ሚጠብቀው መብቱን አይጠይቅም

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኢትዮዽያ ቡካታም ህዝብ ነው

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልጽግና አሰከረዉ የኢትዮጵያን ህዝብ ዋ. ዋ

  • @Tewodroskasa-lj6bm
    @Tewodroskasa-lj6bm 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለአብይ አህመድ ውድቀት ለጨቋኞች ለትምክህተኞች

  • @tesfawtefera6379
    @tesfawtefera6379 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We will see if prosperity continues after this year to lead this country

  • @mengistugobena6986
    @mengistugobena6986 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነሱ በህዝብ ገንዘብ ነጻ ስለሚሄድ የሰው ችግር አይገባቸውም::

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈረስና ጋሪን እንደ አማራጭ የሚወስድ ለምን የብስክሌትና የመኪና ማቆሚያ ያዘጋጃል?ቡጢን መቀበል ቡጢን እንደ መሰንዘር ቀላል አይደለም ?የእንቅፋትን ጉልበት ለማወቅ በእግር መሄድ እንጂ ጫማ አጥልቆ አይታወቅምና መፍርድና መናገር በጣም ቀላል ነው!

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉድ እኮ ነው ጎበዝ ለመሆኑ

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋጋውን የሚያዩት በሹማምንቶቹ የመግዛት አቅም እንጂ የዜጎችን የመግዛት አቅም ከግምት ያስገባ አይመስልም።የአገሪቱ የኢኮኖሚ እድገትና የዜጎች የገበያ ዋጋ በአንድጉ አገሮች ዋጋ ተገበያዩ ማለት ብልጽግና የመሰላቸው ይመስላል፤የዜጎቹን የመግዛት አቅም የማይገመግም አካሄድ አገሪቱን ለከፋ ችግር ይዳርጋል።ሰላም ማጣትና የኑሮ ጫና ዜጎችን አንቆና እረግጦ ይዟል።

  • @JemalGendo
    @JemalGendo 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእርግጥ ነደጅ ከጎረቤት ሀገሮች አንጻር እጅግ በጣም ሪካሽ ነው። ለምሳሌ ኬንያ ላይ አንድ ሌትር ነደጅ 180 የኢትዮጵያ ብር ያክል በመሆኑ ኢትዮጵያ በዶላር የምትገዛው ነደጅ በኮትሮበን ወደ ኬንያ ይገባል ። በመሆኑም በነዳጅ ላይ የተጨመረው ጭማሪ በመብራት ና በውኃ በመሳሰሉት ላይ እንድቀነስ ብደረግ ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ኣሳፋሪና ዘግናኛ ነው ኣባትና ልጅ ወንድም ከወንድሙ ለጥቂት ስልጣን ማስቀጠያ የሚደረግ ፍጅት 😂😂

  • @Kako-x2b
    @Kako-x2b 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የብልፅግና ሰዎች በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን የአለም የነዳጅ ዋጋን ህዝቡ የማያውቅ ይመስላቸዋል?

  • @danielg7367
    @danielg7367 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Don’t mess with Eritrea!!!

  • @Asfawsen
    @Asfawsen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Shabia betam tegbaul

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏❤️💛

  • @WelayBerhe
    @WelayBerhe 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @amanwoshe2309
    @amanwoshe2309 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dedaleng is the only man who has common sense from ethiopian parliament. You like him or hate, but he asked a question no one dared to ask

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል አይገባቸዉም አዞሮ ይገድላቸዋል በደደብ ጭንቅላቱ ተጫወተባቸዉ

  • @amanuelamahazion2039
    @amanuelamahazion2039 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መርከቦቹ ምን ጭነው እንደነበር ጠይቅ

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tbarekyohannes
    @tbarekyohannes 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብልጽግናና ፍኖ እሰክምቼ ነው በኢትዮጵያ ሕዝብ የሚንግዱት ?

  • @AbebuKebdu
    @AbebuKebdu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabukaLeul
    @HabukaLeul 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የብልፅግና አመራሮች እባካችሁ የት ነው የምትኖሩት ?

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ገንዘባችን ውጭ አውጥተናል
      ህዝቡ በጠኔ እየገረፍነው ነው
      እኛም እንበላለን እነጠጣለን
      ያገሪቱ ሁኔታ ጠበቅ ሲልም ወደ ውጭ ላጥ ማለት ነዋ ሞኞ።

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፉኖ ዎች አንድ እሰካልሆኑ የትም አይደርሱም የአማራ ህዝብም አይደግፉቸዉም

  • @Gds-q6p
    @Gds-q6p 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ እንዴት አንድ መሆን ያቅተን አማራ
    ጁንታ ኮ ሳይከፋፈሉ ነዉ ደብረብርሃን የገቡት እስክ አማራ አንድ ሁነህ ሚልሻ አድማ ብተና ወዘተ__ሳንከፋፈል እንታገልና ሳምንትም አይጨረሰንም ሽገር ለመግባት

  • @AmanuelAndeberhan
    @AmanuelAndeberhan 56 นาทีที่ผ่านมา +1

    የሻእብያ መንግስት? ? ት ክ ክ ል ሃቀኛ ትርጉሙ የህዝብ መንግስት ማለት ነው። የሚገባቹ ከሆነ!!!

    • @AmanuelAndeberhan
      @AmanuelAndeberhan 55 นาทีที่ผ่านมา

      ትክክል ህዝባዊ መንግስት🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷

  • @AyuZalqa
    @AyuZalqa 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethio forumin Sher Like Anadirg

  • @maruyismashoa5587
    @maruyismashoa5587 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሆዱ ያደረ ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ነዉ ።

  • @ZewotirNews
    @ZewotirNews 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🤙🤙🤙🤙

  • @aarontsegaye2261
    @aarontsegaye2261 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የወረደ ሙንግስት

  • @abdulkahsay2008
    @abdulkahsay2008 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome to board

  • @yhdegomichael6924
    @yhdegomichael6924 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Le 120 million hizb tesadebe malet eko new. Banda ybalal 😭😭😭

  • @maruazeze4370
    @maruazeze4370 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ethiopia...yaferacheh. meret. Sew

  • @girmayzemicheal
    @girmayzemicheal 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልፅግና ማለት
    ኣርቆ ኣሳቢ የሌለው
    በኣንድ ሰው የሚታዘዝ
    የጎሹ ስብስብ ናቸው

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Weyane channel game over

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉም በሙስና ተጨማልቀዋል በመሬት በነዳጅ ሽያጭ ተሰማርተዋል ሌቦች ናቸው ለዚህ ነው እየወጡ ሌብነታቸውን የሚያስተባብሉት

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነዳጅ ተወደደ ብሎ አስተያየት መስጠት እንዴት ባንዳ ያስብላል? ንጽጽሩ አሁን ከተማረ ሰው ይጠበቃል????????? ኧረ እየተስተዋለ።

  • @abdulkadirnurhusen6242
    @abdulkadirnurhusen6242 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሻዕቢያ ጀግና !! የውያኔ ቅጥረኛ ዘላለምህ ታለቅሳለህ!!! 😂😂😂😂

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ወያኔ መቸም እንደ ቅመም የትም ታስገቡታላችሁ። ይልቅ የቤት ስራህን ስራ። ዝምብለህ አታላዝን ጊዜህንም አታጥፋ። ዕንከፍ ሁላ!

    • @kidistweldeselassie5080
      @kidistweldeselassie5080 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Only Eritrea none university, none network, none water and electricity, none transportation from the world, first go to school

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@kidistweldeselassie5080 እኔስ የሚገርመኝ ይሄ አይደል እንዴ ባዶ አገር ይዘው በየአገሩ ተበታትነው ከኢትዮጵያ እኩል ለመሆን ሲንጠራሩ ይገርመኛል።ከAtm ማሽን የሌለበት አገርኮ ነው ያላቸው።

    • @tewoldekahsai8056
      @tewoldekahsai8056 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      It's weyane channel lol ​@@woinshetkassaye7174

    • @jemilnesru5769
      @jemilnesru5769 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆሮ ቱልቱላ ጭንቅላትህን ተጠቀምበት 🤮

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሣለኝ ጫኔ ለምን ብቻህን ትሠቃያለህ ወድም አለም የራሡ ጉዳይ ተመሣሥለህ ነር አተን ደግሞ እዳናጣህ😢

  • @CASTROSUUU
    @CASTROSUUU 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ የብልፅግና ባለስልጣናት የሚሰለጥኑበት የስድብ ትምህርት ቤት አላቸው እንዴ? ህዝቡን በቅንነት አገለግልሀለሁ ብለው ከተመረጡ በኋላ የስድብ ናዳ ያወርዱበታል?